- 486
- 749 878
መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED
Canada
Приєднався 14 вер 2023
እንኳን ወደ መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED የዩቱብ ቻናል መጣችሁ!!!
ዘማርያምን ያበሳጨው የ አማን ንግግር | mezmure yared | zemaryam |
ዘማርያምን ያበሳጨው የ አማን ንግግር | mezmure yared | zemaryam |
ዘማርያምን ያበሳጨው የ አማን ንግግር | mezmure yared | zemaryam |
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs #zemaryam #mezmureyared
ዘማርያምን ያበሳጨው የ አማን ንግግር | mezmure yared | zemaryam |
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs #zemaryam #mezmureyared
Переглядів: 171
Відео
ከመጽሃፍ ቅዱስ ውጪ አማኞች | mezmure yared | zemaryam |
Переглядів 1,5 тис.9 годин тому
ከመጽሃፍ ቅዱስ ውጪ አማኞች | mezmure yared | zemaryam | ከመጽሃፍ ቅዱስ ውጪ አማኞች | mezmure yared | zemaryam | #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs #zemaryam #mezmureyared
የ ሐሰተኛው ክርስቶስ መንገድ ጠራጊ | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 43019 годин тому
የ ሐሰተኛው ክርስቶስ መንገድ ጠራጊ | mezmure yared | Binyam shitaye | #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs #zemaryam #mezmureyared መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Binyam shitaye | መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
የቀለሜ ፍሬዎች እረገፉ | | mezmure yared | ldetekal |
Переглядів 247День тому
የቀለሜ ፍሬዎች እረገፉ | | mezmure yared | ldetekal | የቀለሜ ፍሬዎች እረገፉ | | mezmure yared | ldetekal | #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs #zemaryam #mezmureyared
ሐሰተኛው እየሱስ ክፉ መንፈስ ነው | mezmure yared | ተሙ |
Переглядів 30114 днів тому
ሐሰተኛው እየሱስ ክፉ መንፈስ ነው | mezmure yared | ተሙ | ሐሰተኛው እየሱስ ክፉ መንፈስ ነው | mezmure yared | ተሙ |
ሐሰተኛ አባት | አገልጋይ ነን ባዮች | mezmure yared | felege atnatyos |
Переглядів 1,2 тис.21 день тому
ሐሰተኛ አባት | አገልጋይ ነን ባዮች | mezmure yared | felege atnatyos | ሐሰተኛ አባት | አገልጋይ ነን ባዮች | mezmure yared | felege atnatyos | #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs #zemaryam #mezmureyared
በ ኦርቶዶክስ የተተከለ እሾክ | mezmure yared | zemaryam |
Переглядів 46521 день тому
በ ኦርቶዶክስ የተተከለ እሾክ | mezmure yared | zemaryam | በ ኦርቶዶክስ የተተከለ እሾክ | mezmure yared | zemaryam |
ቀሲስን ያበሳጨው ጴንጤ | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 46821 день тому
ቀሲስን ያበሳጨው ጴንጤ | mezmure yared | Binyam shitaye | ቀሲስን ያበሳጨው ጴንጤ | mezmure yared | Binyam shitaye | #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodoxmezmur
አኬ መናፍቃንን አፍ አስያዘ | mezmure yared | Apostolic Answers |
Переглядів 30121 день тому
አኬ መናፍቃንን አፍ አስያዘ | mezmure yared | Apostolic Answers | አኬ መናፍቃንን አፍ አስያዘ | mezmure yared | Apostolic Answers | #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs #zemaryam #mezmureyared
እነ አኬ ላይ ሰሞኑን ወረዳቹባቸው| mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 2,6 тис.2 місяці тому
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇 @MEZMURE-YARED ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs #zemaryam #mezmureyared መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Bin...
ወንድሞች መሃል እልህ መጋባት አግባብ አይደለም | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 1 тис.2 місяці тому
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇 @MEZMURE-YARED ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs #zemaryam #mezmureyared መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Bin...
አቡነ ሳቢሮስ ለ ግርማ ደብር ሰጡ | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 3,3 тис.2 місяці тому
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇 @MEZMURE-YARED ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs #zemaryam #mezmureyared መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Bin...
ከ ሰባት አመት በዋላ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 6 тис.2 місяці тому
ከ ሰባት አመት በዋላ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ | mezmure yared | Binyam shitaye |
ጳውሎስ ፍቃዱ እና ተከታዮቹ | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 5042 місяці тому
ጳውሎስ ፍቃዱ እና ተከታዮቹ | mezmure yared | Binyam shitaye |
አጥማቂ ነን ባዮች ወዴት ወዴት? | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 1,6 тис.2 місяці тому
አጥማቂ ነን ባዮች ወዴት ወዴት? | mezmure yared | Binyam shitaye |
የወንድን ጥላቻ ማስተጋባትን አንደግፍም | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 5892 місяці тому
የወንድን ጥላቻ ማስተጋባትን አንደግፍም | mezmure yared | Binyam shitaye |
እውን ወልድ ያልነበረበት ጊዜ አለ? | አኬ| | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 2142 місяці тому
እውን ወልድ ያልነበረበት ጊዜ አለ? | አኬ| | mezmure yared | Binyam shitaye |
መናፍቅ ማን ነው? | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 8062 місяці тому
መናፍቅ ማን ነው? | mezmure yared | Binyam shitaye |
የተወገዙት አጥማቂ ነኝ ተብዬዎች | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
የተወገዙት አጥማቂ ነኝ ተብዬዎች | mezmure yared | Binyam shitaye |
አትሳደቡ እንጂ አትቃወሙ አላልኩም | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
አትሳደቡ እንጂ አትቃወሙ አላልኩም | mezmure yared | Binyam shitaye |
ተስፋዬ አባ ገብረ ኪዳን ተናገረ | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 4,3 тис.2 місяці тому
ተስፋዬ አባ ገብረ ኪዳን ተናገረ | mezmure yared | Binyam shitaye |
ድንቅ ላይቭ ዝማሬ በ ዲአቆን ቀዳሜጸጋ ድንቅ ላይቭ ዝማሬ በ ዲአቆን ቀዳሜጸጋ
Переглядів 3282 місяці тому
ድንቅ ላይቭ ዝማሬ በ ዲአቆን ቀዳሜጸጋ ድንቅ ላይቭ ዝማሬ በ ዲአቆን ቀዳሜጸጋ
መጽሃፍ ቅዱስን አንብቦ ሥላሴን የካደ አለ መጽሃፍ ቅዱስን አንብቦ ሥላሴን የካደ አለ
Переглядів 2992 місяці тому
መጽሃፍ ቅዱስን አንብቦ ሥላሴን የካደ አለ መጽሃፍ ቅዱስን አንብቦ ሥላሴን የካደ አለ
ህጻን ልጅ በ ግርማ በመቁጠሪያ አይንዋን ተመታ አይኗን ታማሚ ሆናለች | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 5372 місяці тому
ህጻን ልጅ በ ግርማ በመቁጠሪያ አይንዋን ተመታ አይኗን ታማሚ ሆናለች | mezmure yared | Binyam shitaye |
ልደተ ቃልን ያበሳጫው ጴንጤ | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 8732 місяці тому
ልደተ ቃልን ያበሳጫው ጴንጤ | mezmure yared | Binyam shitaye |
ግርማ ላቁርብ አልልም ብለዋል | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 1,8 тис.2 місяці тому
ግርማ ላቁርብ አልልም ብለዋል | mezmure yared | Binyam shitaye |
ፕርቴስታንቶች መች ይሆን ምትነቁት ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 5632 місяці тому
ፕርቴስታንቶች መች ይሆን ምትነቁት ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
ተበጣጥቀን ተበጣጥቀን | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 6662 місяці тому
ተበጣጥቀን ተበጣጥቀን | mezmure yared | Binyam shitaye |
እየሱስን ያውኩት ኦርቶዶክስ ስሆን ነው | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 3,3 тис.2 місяці тому
እየሱስን ያውኩት ኦርቶዶክስ ስሆን ነው | mezmure yared | Binyam shitaye |
ጥብቅናችን ለቤተ ክርስቲይን ይሁን | mezmure yared | Binyam shitaye |
Переглядів 1,5 тис.2 місяці тому
ጥብቅናችን ለቤተ ክርስቲይን ይሁን | mezmure yared | Binyam shitaye |
ዉይ ማህምድየስራህን ይሦጥ😅😅😂😂
🔻ኖስቲክ ጴንጤ ክርስትና አይደለም አብሮ ንግግ ር ምን አመጣው
Meizhme yairede ehigzabare yaizenayale aizoke wondeme baiharetahw
ለጴንጤ ምስጋና አምልኮ ነው ዝማሬም አምልኮ ነው: ስግደትም አምልኮ ነው: ምፅዋትም አምልኮ ነው:: አምልኮ ምን እንደሆነ ትርጉሙን ስለማያውቁት እኮ ነው ግራ የሚጋቡት::
አሁን ምን ማለት ነው የዚህችን አትርሱኝ ባይ አሮጊት ጴንጤ ፎቶ አርጋቹ ምፖስቱት? ኦርቶዶክስ ገዳይ ነች ብላ ሃይማኖታችሁን ስታበሻቅጥ አልነበር? ለሀይማኖታቹ ክብር ስጡ ለገንዘብ አትገዙ ምድረ ሌባ
እናንተ ጤና የላችሁም እንዴ? መቼ ነው ኦርቶዶክስ መጽሐፍ ቅዱስን ጽፋ ለኛ ያስረከበቾው? ለመሆኑ በየትኛው ቋንቋ ነው የተረጎመችው? በአማርኛ? ኦሮሚኛ?ትግርኛ?ወላይትኛ?ሶማልኛ? ያልተበከለው 80 አሀዱ ራሱ 50 አመት እንኳን አልሞላውም እኮ። እናንተ ግዕዙ ላይ ተኝታችሁ ወንጌላውያን በ3500ቆንቋዎች ተርጉመው 6 ቢሊዮን መጽሐፍ ቅዱስ ለአለም አሰራጭተዋል። የናንተ ድርሻ 1%እንኳን ይሞላል?
ከእናንተ አስተምሮ ውስጥ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ የሆነውን (10,000 ገጽ) ከመዘርዘር ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሆነውን (10 መስመር) መዘርዘር ይቀላል። በተግባር የናነተው "ሳያምን የተጠመቀ፣ ይድናል" ነው የሚለው።
እስኪ ማርያምን በል
ስታሳዝን ያንተ ስቃይ በዛ በጣም እስኪ ሙሉ ስምህን ፃፍ ቀድመህ
@@johnbelayneh3025 ስቃዩ የበዛውማ ላገኘው ድንጋይ፣ እንጨትና ወረቀት እያፈነደደ ጊዜውን የሚያጠፋና የማይታወቁ ሙታንንና መናፍስትን የሚለማመን ነው።
sayaminm saytemekim yidinal aydinim lidnim yichilal lidnim ayichilm,,,yemil zibrkirku yewexa yesew dirjit wux kuch bileh lelaw menager gin tinsh ayikebdhim hhhhhhhh
@@shambelkifle8148 እኛ እኮ አምነን ተጠምቀናል። እናንተ ግን ሳታምኑ በ40/80 ውሃ ተረጭቶባችኋል እንጂ እስካሁን አላመናችሁምም አልተጠመቃችሁም።
ጥሩ ነው ግፉበት ትምርቱን
Be honest please no body can take 26:11 eucharist with out confession donot confused people opposing the universal church is directly attack on jesus christ let God mercy be up on you and me
Sagalee dani kana ossoo dhagawuu badhe
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
አይ ሳሚ!!! አኬን ከአንተ ጋር እከራከራለሁ እያልክ ስትጎርር የሰነበትክ!!!!
Selam Selam❤❤❤❤🎉🎉🎉
Egzaber Lebe Yeste Wandeme
ሳሚ ግን ሚጠየቀውና ሚመልሰው አይገናኝም የራሱ መረዳት ብቻ ውስን አድርጎታል
Elllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መተተኞችን ተቃወሙ በነሱ ምክኒያት ብዙ ሰው ከቤተክርስቲያን ወቷል
አዎ እንደዚህ ዓይነት ትምህር በጣም ያስፈልጉናል ፕሮግራም ተይዞ ሁልግዜ በተወሰነ ሰዓት ቢሆን ብዙ ሰው ይማራል እኔንም ጨምሮ ስለዚህ ያስፈልጋል:: በጣም ረጋ ብለህ ስለምታስተምር አዕምሮ ውስጥ ይገባል ተባረክ
አዎ እንደዚህ ዓይነት ትምህር በጣም ያስፈልጉናል ፕሮግራም ተይዞ ሁልግዜ በተወሰነ ሰዓት ቢሆን ብዙ ሰው ይማራል እኔንም ጨምሮ ስለዚህ ያስፈልጋል:: በጣም ረጋ ብለህ ስለምታስተምር አዕምሮ ውስጥ ይገባል ተባረክ
ዲያቆን ዘማርያም አሁንም ተባረክ ዘግይተው ገብተው ጥያቄ ለሚያቀርቡ ድግግሞሽ እንዳይሆን የዩቲዩብ ቻናል ላይ ስለሚኖር ሄደውእንዲያደምጡ ብትጠቁም መልካም ነው ካልሆነ በጣም ይደጋገማል ግዜን ያባክናል
በጣም ግልፅ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የብዙ ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄ መልስ ንው
ይሄ ዩቱብ የምር የመዝሙረ ያሬድ ነዉ 🤔🤔
አባ ዮሐንስ መንካት እሳት መጨበጥ ነው ምን ያለ ሲኦል ይሆም የሚችላችሁ እመቤቴ ምስክሬ ናት በስጋችሁም ደዌ መከራ መንቀዥቀዥ ነው በነፍሳችሁም ገሀነብ እሳት ነው። ላልሰራ ይጭነው የበረሃው መናኝ የማይቀበር ታሪክ ሰርተዋል ምድር ከርሳም ሆድ አምላኪ ሁላ ውስጣችሁ እኮ ቢመረመር ስንት ጉድ አላችሁ፣ ገና ለንግድ ብላችሁ ቅዱስ አባት ስም ማንሳት መቅሰፍት ነው
ጠግብክ ደሞ አወቅክ አውቅ ሰትባል እንከፍ አባዮውሃንሰ ለመንቀፍ በቃህ አወዳደቅህ አያመርም ተጥንቅቅ😢
ልቦና ይስጥክ ምን አላለሁ
ፎቶ እሚሸጡ አባት የሉንም እባካቹሁ ስም አታጥፉ ደግሞ እንደዚህ ነን ብለዉ አያዉቆም አባቶቻችን😢
አይ ታዳ ቆይ እናተ ሰዉ እየመለሳቹሁ እንደገና ደግሞ አባቶቻችንን እንደዝህ እምትዘልፉ ከሆነ ምን ዋጋ አለዉ ቤተክርስቲያንን ከዘለፊቹሁ ምን ፊይዳ አለዉ😢 አቤቱ ልብ ስጠን አምላኬ ሆይ😢😢
እግዚዮ አትፍረዱ የፈረድባችዋል እኔ ማን ነኝ ይቀድማል
❤❤❤
ከአመትአመት ከጊዜ ወደጊዜ ከወርእሰከወር እነዚላይ ከምትጠለጠሉ ከምታላዝኑብን ለምን የሲኖዶሱን ቁማርተኞች አታወሩም አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጠጥ እያለ በአደባባይ እምናየውን ሄደህ ያላየህውን አቃለው አቃለው አይቻለው እምትለው።መቼስ በስማ በለው አፍ መፍቻ ሆነዋቸዋል😅😅 ጥሉዋቸውም፣ ብትሉንም አንጠላቸውም/እማንደራደርባቸው ናቸው!! ጥቃቅንና አነስተኛ ፍርስራሽ ስህተቶችን ስለጠቀሳቹ ማን ሰምቷቹ።።ሲጀመር እንደአገልጋይ የእናተንስ የድብቅ ነውር ማን ያውራው ምነው ደርሰን ቅዱስነን አላቹሳ እነሱም እኮ የእናተን ጉድ ያቃሉ ግን የበለጠውን ፀጋውን ፈልገው ነው በቆሞስ አባ አዮሐንስ ተስፋ ማርያም በመምህር መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በመምህር ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም አይነጥላ/በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ በመምህር ተስፋዬ አበራ በቀሲስ ሃይለመለኮት ግርማ እና በቆሞስ አባሳሙኤሌ የናዝሪቱ //አባት በመጋቢ ጥበብ ቀሲስ ባንታየው/ኬፋ((እማንደራደርባቸው።። የሚስኪኖችና የተቸገሩ'ምእመናን አባቶች ናቸው!!ጊዜውንና ዘመኑን የዋጁ እግዚአብሔር ለህዝቡ መዳኒቶች:እኒዲሆኑ የሰጣቸው ናቸው ወደድክም ጠላህም አቶያረድ አድብ!!;;;;አንድ ሺኽ ጊዜ ምክንያት አቅርበህ ስትለፈልፍ በትኖር አንሰማህምም!
አቤቱ ቸሩ መድኃኒ አለም የድንግል ማርያም ልጅ አንተ የአባታችን ግፍ ተመልከት አንተ ፍረድልን😢 አቤት እግዚኦ ኤዳው ላፋችሁ ለከት የለውም እዳው ውይግ ስትል አፍህን አይሰቀጥጥሕም እመነኝ ቅዱስ ገብርኤል ስራውን ይሰራል😢 እመነኝ ጠብቅ😢
እግዚኦ እውነት ቸሩ መድሀኒ አለም ፍርድህን አሳየን የራማውመላዕክ ቅዱስ ገብርኤል ይፍረድባችሁ አቤት አለመታድላችሁ አባቶቻችን በናተ አፍ አይጠሩም እውነት የቅዱስ ገብርኤል ቆጣው በቤታችሁ፣ይጌባ ፈርዶ፣ያሳየን እውነት የራማው መላክ አለ😢😢
እንዴ የምን እርግማን ነው 😢
❤❤❤❤❤❤❤❤
እሽ በቅንነትና በቀናኢነት ስለሚደረገው የእቅበተ እምነት ስራ አደንቃለሁ ዲያቆን የማታውቀውን ባትናገር ጥሩ ይመስለኛል "ሚስ ረፕረዘንት" ማድረጉ ማንንም አይጠቅም በደንብ ካላወቅህ እና ባልተረዳሀው ነገር ላይ ባታስተምር ስለሌሎች እነሱን ጠይቅ ምክንያቱም ያልሀው እነሱ አንድም አይሉት ይሀ መጓተት ማንንም አይጠቅም በደንብ ማንበብ እና አስተዋይነት ይጠይቃል ጥራዝ ነጠቅነትና ስማበለው ጥሩ አይመስለኝም ለምሳሌ"ቃል መጥቶ ሲዋሃድ የባህሪ አምላክነቱን አጣ "በኋል ከበረ አይሉም እንደገና ጠይቅ ሃሳቡ ቀጠቀመ እንደ ግብዓት ይሆንሃል አስተያየቱን አትናቀው
Esti ante weyem anchi yemtawkuten mine endmelu wetachu tenageru Deacon zemariam yalut lek aydelem kalchu Esti mine endmiyamnu asawkun.
እኔደውዛሬ የራማውሉል ማትያውርድብህ
አንተ ሰይጣን ከሰይጣን ምንይጠበቃል ገደልግባ
ዉይግ ማለት ?ሂደህ አይተሀል ፎቶዉስ ሲሸጭ መቸ አየህናነዉ እሳቸዉን ለማስጠላት የሚሸጩ ሊኖሩ ይችላል ከዛዉጭ አወቅን እያላችሁ ባትቀባጥሩ ጥሩ ነበር ግን ይሁን ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል ፍቅራችንን ለመግለፅ አሳጥበን ይዘናል ከዛዉጭ ሀሰትን አትዝሩ ብዙ ጳጳሳት የጎበኙት ገዳም ነዉ ተመስክሮላቸዋል
እግዚአብሔር ይገስፅህ ነበርክ ቀጥለህላቸዋል የሚናገሩትን አያቁትምና ይቅር በለን😢😢😢
ጭራሽ ያየ ይመስል ፀጉራቸው ዊግ ነው ብሎ አራት ነጥብ ድምድም ፡ ታየሁ ታየሁ ብላችሁ መጨረሻችሁ እደዚህ ልወድቁ ያሳዝናል ፡ እሲ ሄዱ ወንቅእሸት ገዳም መጀመሪያ ሂድ ፈለገ ወይም ትምህርታቸው አዳምጥ አረተው ተረጋጋ ታፍራለህ በኋላ አረ የማይነካ አትንኩ መጨረሻችሁን ሳስበው አዘንሁ ልወድቁ አፋፉላይ ደረሳችሁ ፡ መጀመሪያ ተረጋጉ መጀመሪ አጣራ ከማውራትህ በፊት ፡ ተናግረዋል እሳቸው ፡ ሲቀጥል ፎቶቸውን አሳጥባችሁ ልበሱ አላሉም እኳን ፎቶ ማሳጠብ ቀርቶ ከሰው አትቀላቅሉኝ ብለዋል ቃል በቃል እዚህ መታችሁ በገስ ከመናገርህ እሲ ሂዱ ገዳሙ መጀመሪያ ተው ትዋረዳላችሁ መጨረሻችሁ አያምርም ። ምንም ልል አልችልም በመምህር ግርማና በአባ ዮሐንስ በውሸት የምትናገሩት ሳትሄዱና ሳታዩ መጨረሻ ዋጋ ያስከፍላችኋል ዝም ብለን ማየት ነው ለጠየከውና ላነሳኸው ጥያቄ ሁሉ መልስ በደብ ሰተውበታል አባታችን አባ ዮሐንስ ፡ እደሳቸው ህግን ጠብቀው ታሪክን እያቀኑ እየሰሩ ያሉ ተፈልጎ አይገኝም ተረጋጉና ጠይቁ ከመውደቃችሁ በፊት ብትረጋጉ ሁሌ እደማስቲካ የዛሬ ስት አመት ጥያቄ በየጊዜው እየተነሳችሁ ታኝካቸዋላችሁ መልስ አታደምጡም ልቦና ይስጣችሁ
ጆን ቄስ ነኝ ብሎ የሚያጭበረብር የሱዳን መተት የያዘ ጠንቋይ የብዙ ሴት እህቶቻችን ህይወት ያበለሸ እያበላሸ ያለ ጨካኝ ሠው ነው
ስለ ሐሰተኞቹ ኦኮ eotc ተላልፏል
ፍለገ የተናገረዉ አባ ዪሀንስን ነዉ ለምንድነዉ አባ ግርማን ፎቶ ይረከዉ ስርአት ለምን አይኖራችሁም ግን አባ ግርማ ስህተት አልተገኘባቸዉም ቡዙ ሰዉ የጠቀበዉ ወደቁርባን የሚወስድ ናቸዉ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
ቤተ ክህነት የምሰሩትን ስራ እናቃለን አንድ ዲያቆን ለመቀጠር ስንት እንደምታስከፍሉ ከቻላችሁ ምድር ወርዳችሁ ታላላቅ አባቶችን አስተባብራችሁ ይህን ነገር ለአንዴ ለመጨረሻ ጊዜ ችግር ካለባቸው ይፈታ ችግሩ
አንዳንድ ችግር አለ ግን እንደ አባ ዮሐንስ ያለ ለቤተ ክርስትያን ጥሩ ስራ የሚሰራ የለም ዙረህ ዕይ የስሩትን ቤተ ክርስትያን ጀዋር ሙሀመድ ቤተ ክርስትያንን ያቅጣላል ማን ይናገረዋል እናንተ የእፍኝት ልጆች አርፋችሁ ተቀመጡ ከቻላችሁ ፊት ለፊት ንገሯቸው
እስኪ በኦሮሞ ምድር በአክራሪ ሙስሊሞች ለሚገደሉት ክርስትያኞች እናንተ ማፈሪያዎች
Gidelem wondimach yehen guday kezeh befitim yiworal inna maxaratu yeteshale newu