እየሱስን ያውኩት ኦርቶዶክስ ስሆን ነው | mezmure yared | Binyam shitaye |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 50

  • @atn3819
    @atn3819 2 місяці тому

    ውብዬ እህቴ! ተሙ ወንድሜ! ሁላችንም የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናን!
    በቤቱ ሆናችሁ ስላየናችሁ በጣም ደስስስስ ብሎናል።

  • @Grumeyenatu
    @Grumeyenatu Місяць тому

    Asregixeh nigerachew yeberalet yimesekiral teme tebarek

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 2 місяці тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 місяці тому +1

    በቤቱ ያጽናሺ እህቴ በጣም ብዙ ብዙ ፈተና አለ ግን ወገብን መታጠቅ ልብን በእግዚአብሄር ፍቅር ማጽናት ያስፈልጋል❤

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ ዘመናቹህ ይባርከክሌን፣ ማስተዋሉንም ያብዛላቹህ።

  • @manamaking3247
    @manamaking3247 2 місяці тому +1

    ውባለም ትምህረት ያስፈልጋታል ለራሱዋ ግዜ ሰጥታ መማረ አለባት ተሙዬ

  • @ine-h3
    @ine-h3 2 місяці тому +5

    ዉባለም በሀይምሮ አይደለችም መንፈስ ሁናለች የምትመሰክረዉ ስለተዋህዶ ትክክል ነዉ እኔም ወደ ብዙ ጊዜ ተመላልሽ እየወጣሁ እየገባሁ አሁን ግን ሀይማኖቴ ፀንቻለዉ ዉብየ አትፍረዱባት ከእኔ ተማሮ

  • @etsegenetasfaw7974
    @etsegenetasfaw7974 2 місяці тому +3

    እስት ሁላችንም በቤቱ እንድያፀናን አንፀልይ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 місяці тому +3

    በእውነት አንቺ ግን ሰላም ነሽ እባክሽ ፀልይ ተፀበይ ስገጂ በመጀመሪያ ራስሽን አድኚ ለእነሱም ትፀልይላቸዋለሽ ዥዋዥዌ አትሀኚ

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 2 місяці тому +6

    እውነቱ ስለተገለጠላችሁ ደስ ብሎኛል እውነተኛ እና ቀጥተኛ ሀይሞኖት ኦርቶዶክስ
    ኦርቶዶክስ ሆነህ በእምነት ስትኖር ሰላም አለህ የተረጋጋ መንፈስ ይኖርሀል በእምነትና በምግባር ዘመንህን እንድትፈጽም ታስተምራኃለች በድኅነት ትጨርሳለህ ትድናለህ ገነት ትገባለህ ኑ ወደ ተዋህዶ እምነት ወጣቶች አስተውሉ

    • @Tsegterefe
      @Tsegterefe 2 місяці тому

      እርጋታና ሰላም እንዲሁም የ!ለዓለም እረፍት ያለ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ብቻ ነው በሀይማኖት ሰላም እና እረፍት የለም አትሸውዱንም ነበርንበት
      የበዓል ጋጋታ አያድንም እረፍት የለውም ከዚያ መልስ መጠጡና ጭፈራው
      80% የኦሮቶ አማኝ በስካርና በጠንቋይና ደብተራ እጁ ነው
      የእኛ ኢየሱስ ግን ለዘለዓለም ያሳርፋል

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    አንቺን ማመን ከባድ ነው እህት ዓለም ሞ

  • @betelhemteshome8556
    @betelhemteshome8556 2 місяці тому +14

    መጠራጠር ፈልጌ አይደለም ግን ውባለምን ማመን ከባድ ነው እውነት ልቦናዋ ተመልሶላት እውነትን አውቃ ከሆነ በቤቱ ያፅናት ከማለት ውጪ ምንም አልልም!!

  • @SolomonAberra
    @SolomonAberra 2 місяці тому

    Lord Jesus Christ ❤ Bless us, Amen 🙏. Correction:- Immediate above, towards the end, I put “CORPORATE “ in lieu of, “CORRECTS”; so, please read as “…CORRECTS US…”. Thanks again!

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 2 місяці тому +1

    ዋዉ በጣም ጎበዝ ፈጣሪ ፀጋው ያብዛልህ ፕሮቴስታንቶች አስተውሉ የናንተ እየሱስ ሳይሆን አስመሳዩ የሱስ ነው ኦርተደኩስ የምታመልከው አንድ እየሱስ ክርስቶስ ነው ሌላው ፃድቃን መላኢክት ሰማእታት ታከብራለች

  • @million1075
    @million1075 2 місяці тому

    የአገር ስጦታ አላለም ተሜ....አንተ እራሱ ያስታውቅብሃል አወራርህ ግራ አጋብቶሃ::
    እየሱስ ብቻ ነው የሚይድነው ስህል ሊያድን አይችልም

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 2 місяці тому +2

    ኦርቶዶክስ የሆናችሁ አለማዊ ቦታ ከምንቦራጨቅ ለነብሳችን ምግብ ያስፈልጋታል ሌላ ጋር ስናጋባ ስናፋታ ብዙ Like እናደርጋለን እባካችሁ እናስተውል ይህንን ቻናል እናሳድገውውውው

  • @betelihemnegash4368
    @betelihemnegash4368 2 місяці тому

    እውነት ነው ተባረኪ እኔም እየሱስን ያወኩት ኦርቶዶክስ ውስጥ ነው ፕሮቴስታንቶች ኑ ጌታን ተቀበሉ የእውነተኛ እየሱስ አውቃችሁት ምታመልኩት እዚ ነው… እዛማ ገንዘብ ማሳደድ ማስመሰል፣ ስጋና ደም የለም፣ ለሱ ስግደት የለም፣ ሁሌም 24 ሰዓት ዓመቱን ሙሉ ማምለክ እዚ ግን ሚሰገደው ለሱ እሱ አምላክነቱን ዝቅ የሚያደርግ ነገር የለ ማለት አማላጅ አይመጥነውም እዚ፣ ቅዱሳኖች እነ አርሴማ ጊዮርጊስ…… ለሱ ሞቱ ተብሎ ሚሰበክለት፣ እዚ ሚሰበከው ለአህዛብ እየሱስን ላልተቀበሉ እዛ ግን ጌታን ለተቀበሉ አማላጅ በሉ ተብሎ ለኛ ሚሰብኩ ግን ኦርቶዶክስ ምትሰብከው ለጣኦት አምላኪዎች ተመለሱ ተብሎ ለምሳሌ አርሴማ …….ህይወታቸውን ለጌታ አሳልፈው ሚሰጡት እንደ ጊዮርጊስ……. ስለዚ የጴንጤ ምእመናኖች አትሸወዱ ኑ እውነት ጌታን በደንብ እወቁ ቤክርሰቲያኑ በቂ ነው በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ……… አትሸወዱ በሀሰተኛ ነብያቶች አትታለሉ

    • @Tsegterefe
      @Tsegterefe 2 місяці тому

      እኛ ሀይማኖትና ስርዓት አይጠቅመንም ኢየሱስም ሀይመኖትን ለመመሰረት አልመጣም እኛ የተከተልነውን እናቃለን እንዴት ወደ ጨለማ ኑ ትለናለህ ኢየሱስን የቀመሰ ሰው እኮ ተመልሶ መልስ ለማይሰጠው ከገበያ ለተገዛው ስዕል አይይበረከክም ተረትና ድርሳን አያዳምጥም በቃ ወንጌል ብቻ ለጣኦት አንበረከክም
      ሀይማኖተኛ ሰው ሀይማኖት ይረብካል እውነት የገባው ከኢየሱስ ጋር ይጣበቃል
      ኢየሱስ ያድናል!

  • @SolamaS
    @SolamaS 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tsegterefe
    @Tsegterefe 2 місяці тому

    በጠባቧ መንገድ መሄድ ከባድ ነው እሱም የኢየሱስን መስቀል ተሸክሞ መከተል
    የሳምራዊቷ ታርክ ትዝ አለኝ የቅበዘበዘች ... ግን ኢየሱስ መጥቶ አሳረፋት
    እቺ ልጅም ለመታወቅ ብላ ብዙ መከራዋን ታያለች ተቅበዘበዘች የፈስቡክና ዩቱሁብ ሳምራዊት ጌታ ያስብሽ
    አንድ መልዕክት ስሚ ኢየሱስ በእውነት በትፈልጊው ታርፋለች ነገረ ግን በሀይማኖት ቤት እረፍት የለም ብዙ የተጠቀጠቁ ነገሮች ስላሉ
    ኢየሱስ ያድናል!

  • @atn3819
    @atn3819 2 місяці тому

    ቅዱስ ሚካኤል ገብርኤል አይደለም ቅድስት ድንግል ማርያምን እንኳ አናመልክም!
    የሚመለከው አንድ አምላክ የሆነው የድንግል ማርያምን ልጅ ነው!

  • @Grumeyenatu
    @Grumeyenatu Місяць тому

    Kalat mirechi anchi sew

  • @anonym4919
    @anonym4919 2 місяці тому

    እውነት ነው የኔ ወንድም

  • @kidanemhret9681
    @kidanemhret9681 2 місяці тому +3

    ይች ሴትዮ ምንድን ነው ዥዋዥዬ እሚያጫውታት

  • @Grumeyenatu
    @Grumeyenatu Місяць тому

    Ine yalgebagn Iko ortodoks geetaan atisebkim iyalu ye ortodoksen mezmur badaraashachew yizemiralu ayigermim?

  • @Grumeyenatu
    @Grumeyenatu Місяць тому

    Lemin dinew ye tadisow mesrach asegid meto dibet yemayaregew

  • @hawushait1926
    @hawushait1926 2 місяці тому

    Kezih behalua gin wede amanuel day

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 2 місяці тому +6

    አር በማርያም እቺ ሴትዮ ወደዚ ወደዛ ሰትል መኪና እንዳይገጫት

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 2 місяці тому

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ሴጣን ሲሸውዳቸው ድንግል ላለማክበር ሲፈልጉ ሌሎች ልጆች አሏት ይላሉ ልጆች የሏትም ግን እናንተ ባላቹት ይሁንና ልጆች ስላሏት ክብር አይገባትም ታሳዝናላቹ አስተውሉ ስሙ እየሱስ ትላላቹ ግን የትኛነው ነው የናንተ እየሱስ

  • @shiwaestub1497
    @shiwaestub1497 2 місяці тому

    Ere gedel Yegeba . Yemewegyawen beret bekawem lesu yebesebetal.

  • @eleni311
    @eleni311 2 місяці тому +1

    ልጅቷ ለ3ተኛ ጊዜ እያቀባዤራት ነው ምነው እንደ እሰሰት ትቀያዬሪያለሸ ነጠላ ሰታይ ነጠላ ከለበሱት ጋ አለሁ ትያለሸ ኢየሱስ ሲባል ኢየሱስ የሚሉት ጋ አለሁ ትያለሸ በጤና ነው ?

  • @Hawiortdox21
    @Hawiortdox21 2 місяці тому

    ትክክለኛ የመዝሙረ ያሬድ አካውንት መስሎኝ ነበር ለካ አይደለም😢 ውብዓም በመምጣቷ ደስ ቢለኝም ክርስትና ግን ሙቀት አይደለም ነገ ነጠላ ሳታደርግ live ብትገባ ከዚህ ወደዚህ የሚል ንጽጽራዊ ፖስት ትፖስታለህ?! የመጣችው ለመዳን ከሆነ እንጸይላት🙏 ከዚያ ውጪ ደስ አይልም‼️

  • @Grumeyenatu
    @Grumeyenatu Місяць тому

    Yohanis wengel 16*26 anbibiw wube

  • @hawushait1926
    @hawushait1926 2 місяці тому +1

    Ere metachi.....hedech...

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 2 місяці тому +1

    ዥዋዥዌ = ውባለም

  • @hawushait1926
    @hawushait1926 2 місяці тому

    Ene emlew yirchi liji gin men sethon new wedezih yemtmetaw

  • @MulukenkasaGamtesa
    @MulukenkasaGamtesa 2 місяці тому

    ግን ውባለም ከምርሽ ነው?

  • @zenebe614
    @zenebe614 2 місяці тому

    ቅንድቡን ፣መኳኳሉን የሰይጣን ልምምድ ልትረጭ እንጂ ሴትየዋ ።

  • @dnagegnewbelaytube6962
    @dnagegnewbelaytube6962 2 місяці тому

    ውባለም እኮ ለኦርቶዶክስ ገና ህፃን እንደሆነች ማወቅ አለባት በየቦታ ማውራቷን አቁማ መጀመሪያ ትደግ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 2 місяці тому

    ተመልሳ መጣች እንዴ

  • @yehiwotm3991
    @yehiwotm3991 2 місяці тому

    እባካችሁ media ላይ አትውጡ ገዳም ቤተክርስቲያን ሂዱ ሱባኤ ግቡ ከዛም የፈጣሪን ምላሽ ትክክለኛ መንገድ ታገኛላችሁ የሰው አፍ ጥሩ አይደለም እኔ ታሪኬ የተለወጠው በ ገዳም ጉዞ እና በሱባኤ ነው

  • @mehalettesema
    @mehalettesema 2 місяці тому

    😅😅😅😅😅😅

  • @Tsegterefe
    @Tsegterefe 2 місяці тому

    ከእብድ ጋር ጨወታ ?ጌታ ከመቅበዝበዝ ሕይወት ይታደግሽ አሁን ደግሞ ወደ ወደ አሮጊቶች ተረት ተመለስሽ? የገባቸው እያረገፉ አንቺ ወደ ጨለማ? ጌታ ያስብሽ