Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለጴንጤ ምስጋና አምልኮ ነው ዝማሬም አምልኮ ነው: ስግደትም አምልኮ ነው: ምፅዋትም አምልኮ ነው:: አምልኮ ምን እንደሆነ ትርጉሙን ስለማያውቁት እኮ ነው ግራ የሚጋቡት::
🔻ኖስቲክ ጴንጤ ክርስትና አይደለም አብሮ ንግግ ር ምን አመጣው
ከእናንተ አስተምሮ ውስጥ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ የሆነውን (10,000 ገጽ) ከመዘርዘር ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሆነውን (10 መስመር) መዘርዘር ይቀላል። በተግባር የናነተው "ሳያምን የተጠመቀ፣ ይድናል" ነው የሚለው።
እስኪ ማርያምን በል
ስታሳዝን ያንተ ስቃይ በዛ በጣም እስኪ ሙሉ ስምህን ፃፍ ቀድመህ
@@johnbelayneh3025 ስቃዩ የበዛውማ ላገኘው ድንጋይ፣ እንጨትና ወረቀት እያፈነደደ ጊዜውን የሚያጠፋና የማይታወቁ ሙታንንና መናፍስትን የሚለማመን ነው።
sayaminm saytemekim yidinal aydinim lidnim yichilal lidnim ayichilm,,,yemil zibrkirku yewexa yesew dirjit wux kuch bileh lelaw menager gin tinsh ayikebdhim hhhhhhhh
@@shambelkifle8148 እኛ እኮ አምነን ተጠምቀናል። እናንተ ግን ሳታምኑ በ40/80 ውሃ ተረጭቶባችኋል እንጂ እስካሁን አላመናችሁምም አልተጠመቃችሁም።
ለጴንጤ ምስጋና አምልኮ ነው ዝማሬም አምልኮ ነው: ስግደትም አምልኮ ነው: ምፅዋትም አምልኮ ነው::
አምልኮ ምን እንደሆነ ትርጉሙን ስለማያውቁት እኮ ነው ግራ የሚጋቡት::