አትሳደቡ እንጂ አትቃወሙ አላልኩም | mezmure yared | Binyam shitaye |

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 170

  • @እኛናኢትዮጵያ
    @እኛናኢትዮጵያ 2 місяці тому +48

    መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መቼም የማይጠፋ እውነተኛ ትምህርት ያስተማሩ ጀግና አባት ናቸው ፠ ❤❤
    ሁላችሁም አስተዋዮች ትምህርታቸውን በደምብ ፈትፍታችሁ ተማሩ ለነፍሳችሁ እንዲሁም ለስጋችሁ በጣም ይጠቅማችኃል❤❤❤

    • @TegegneMesfin
      @TegegneMesfin 2 місяці тому

      የሰውን ልብ ያውቅ ዘንድ ማን ይችላል ከፈጣሪው በቀር

  • @addiswold3462
    @addiswold3462 2 місяці тому +9

    ለመምህር ግርማ በጸጋ ላይ ጸጋ በእድሜ ላይ እድሜ ይስጥልን !!!

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 2 місяці тому +18

    እኔ እኮ ከወደኩበት የሰጣን አሰራር በእርሳቸው በመላከ መንክራት ነው ብዙ ሰው የዳነው።

    • @yenantw21
      @yenantw21 2 місяці тому +1

      ሁላችንም ነን እግዚአብሔር በሰው ላይ አድሮ ሰው ላይ ይሰራል።

  • @matilove3643
    @matilove3643 2 місяці тому +35

    መምህር ግርማ ተከተሉኝ ብለው አያውቁም ጠላጣቹን እወቁ ስገዱ ፀልዪ ቁረቡ እንጂ እኔ ግርማን አትፈልጉ በለዋል።
    የአጋንንት ተቆርቆሪ የሚሆኑ ሰዎች መምህር ግርማን ይጠላል አለቀ።

  • @akliubeyene3077
    @akliubeyene3077 2 місяці тому +15

    ፈለገ አቁዋምክ ደስ ይላል ጎበዝ

  • @rahele564
    @rahele564 2 місяці тому +13

    ፈለገዬ እግዚኣብሔር ይባርክህ🙏🏽

  • @mershaasfere468
    @mershaasfere468 2 місяці тому +5

    አጠማቂ ናቸው ከምትሉ የእነ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስን ና የእነ ወለተ ጼጥሮስን ገድል ተመልከቱ በቃ ይበቃችኋል እኛ ነቅተናል አለቀ አሁን ማባበል አያስፈልንም በቃ ❤ እናንተ ትውልዱ ስንት ችግር እንዳለበት መረዳት ስለማትፈልጉ ነው እንጂ ብትረዱት ምእመኑን መጀመሪያ ገጠመኝ ስሙ ስንት የሰው መከራ ያለባት እህት ና ወንድም ህመማችን አይገባችሁም እውነት

  • @henimak2727
    @henimak2727 2 місяці тому +13

    ቀሲስ ዲበኩል በቅርቡ የሆነ ሚስጥር ይወጣባቻዋል ምን እአለች በሉኝ በጣም ጥላቻ አለባቸው

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 2 місяці тому

      አደጋ አለው

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 2 місяці тому +5

    በሚሊዮን እንቆጠራለን ቤተክርስቲያንን በደንብ በፍቅር እድወድ አስተምረዉኛል

  • @endlesstube8676
    @endlesstube8676 2 місяці тому +14

    ቢኒያም ኦርቶዶክስን ሳያቃት ለመተቸት ለምን ፈጠነ???????

  • @worknehaklilu6868
    @worknehaklilu6868 2 місяці тому +7

    ሳንሳደብ እንቃወም ማለትን እንዴት መቀበል አቃታችሁ? ሁሉ እንደ ስሜቱ ሊያወራ አይችልም። ሁሉ በስርዓት ይሁን። ዲበኩሉ ባይቸኩሉ መልካም ነው። ብዙ ጊዜ ትምክህትነት በእናንተ አያምርም ትህትናን ይጎላችኋል። ፈለገ ግን ስለትህትናህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @raya7711
    @raya7711 2 місяці тому

    እድሜና ጤና ለአባቶቻችን ላነቁን ላስተማሩን ለንስሀ ላበቁን❤❤❤

  • @Tsegish-eshe
    @Tsegish-eshe 2 місяці тому +10

    ወንድማችን መምህር ፈለገ እግዚአብሔር ይስጥኦት።
    የቀሲስ ዲበኩሉ ነገር ግን ምንም አላማረኝም።የምር ጥበቧን ሳይወርኳት አይቀሩም። አንድ ካህን እዲህ ሲቀል ማየት በጣም ያሳፍራል።

    • @biniyamkindie
      @biniyamkindie 2 місяці тому +1

      የምር ልክ ነው

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 2 місяці тому +1

      እውነት ነው አለነገር

  • @MessiMesi-hz5mf
    @MessiMesi-hz5mf 2 місяці тому +3

    መምህር ግርማ ተከተሉኝ አላሉም። ስገዱልኝ አላሉም። ምድረ የተዋረሰ።

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie 2 місяці тому +5

    ፈለገ, አኬ እዮባ እና ሌሎችም በስም ያልጠቀስኳችሁ ወንድሞች እግዚአብሔር በሚያውቀው እጅግ ብዙ ትምህርት እየተማርንባችሁ ነው ግን እባካችሁ ስለእነመምህር ግርማ ያላችሁን ጥላቻ ወይም ሌላ ነገር አቁሙና ስበኩን። ማርያምን እኔ በበኩሌ ከሌሎች የእምነት ተቋማት ልጆች ጋር የምታደርጉት ክርክር መጣም ጠቅሞኛል ቀጥሉበት። መስመር አትሳቱ። እነ መምህር ግርማን ተዋቸው ምንም አላወቃችሁም ስለነሱ።

  • @akliubeyene3077
    @akliubeyene3077 2 місяці тому +9

    እኛ ነን ትክክል ማለትአይከብድም እውነት ማን ጋር ነች ቀሲስ ዲ በኩሉ ግን ውስጣቸው መመርመር አለበት በጣም አግሬሲቪ ናቸው ምንም ግን መረድጅ 0% ነው ወሬ ብቻ

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 2 місяці тому +8

    ደብተራው ዲበኩሉ ምን ያወራል ብዬ መቼም አልሰማም ምክንያቱም ድብትርናውን እንደሚሰራ በእራሱ ያመነ ሰው ነው ስለ እዚህ አጋንትን በፍላጎቱ የተዋረሰ ሰው መልካም አደበት ያወጣል ብዬ አላስብም

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse 2 місяці тому +18

    ቀሲስ ከዚ በፊት አኬንም ሲነቁሩ ነበር መፈተሽ አለባቸው ፈለገ እንወድሀለን ❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 місяці тому +3

    እግዚኦ እኔ ሰቀጠጠኝ በዚህ ልክ አፋቸው ሞልተው ስድብ 😥

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 2 місяці тому +4

    እኚህ ሰውዬ ችግር አለባቸው

  • @fanijo9301
    @fanijo9301 2 місяці тому +1

    ቀሲስ ዲበኩሉ እግዚአብሔርየአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን🙏 እውነት ብለዋል የግርማን ነገር እንክዋን በ 3 ወር በ 30 አመታት አይፈቱትም:: ጭራሽ ከአንዱ ጳጳስ ወደሌላው ጳጳስ እንደኳስ እየተቀባበሉ ድሀውን እያለቡ ይኖራሉ

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 2 місяці тому +25

    መምር ግርማ የዚህ ዘመን ትክክለኛ ሐዋሪያ ናቸው!!!

  • @alula2825
    @alula2825 2 місяці тому

    እኔም ከአንድ አባት የዚህ አይነት አነጋገር ስሰማ ደንግጫለሁ።እውነት መምህር ግርማ የሆነ እውነታ እንዳላቸው ያሳያል ቀሲስ ዲበኩሉ ይብላኝ ለንሰሀ ልጆችዎ በጣም ያሳፍራል።

  • @raya7711
    @raya7711 2 місяці тому +1

    ቀሲስ የሚባሉት ሰዉየ ግን ምን አይነት ጉድ ነዉ ክህነት ያላቸዉን አባት እንደ ቆሎ ጓደኛ ግርማ ይላል ከቤት እርግመት😢😢😢

  • @ashuwest1729
    @ashuwest1729 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት ዲበኩሉና ፖስተርን ቢኒን ትሸከማለህ ቤተክርስቲያንን ስታዋርድ ትውላለህ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 2 місяці тому +10

    ድል በድል ያለዉ ሰዎቹን ስንነቅፍ ተከታዩ ይጎዳል እናም ቀሰ በቀሰ እንመልሳቸዉ በማስተማር ማለቱ ትክክል ነዉ።

  • @tegestsoorymegersa3757
    @tegestsoorymegersa3757 2 місяці тому +10

    ቀስስ ዲበኩሉ ጀርባቸው መፈተሽ አለበት እሳቸው መሰለል አለባቸው

    • @robsenmulu4038
      @robsenmulu4038 2 місяці тому +1

      ከሃዲ ታድሶ መናፍቅ ሊሆኑ ይቺላል እግዚአብሔር ስራዉን ይስራ

    • @ወለተፃድቅነፃነት
      @ወለተፃድቅነፃነት 2 місяці тому

      የደብተራ ዘር ሊሆኑ ይችላሉ ​@@robsenmulu4038

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie 2 місяці тому +5

    ቀሲስ ዲበኩሉ ግን የምር ቄስ ናቸው? እኛ ምእመናንስ ከእንደነዚህ አይነት ቄስ ተብዮች ምንድነው የምንማረው? እነ መምህር ግርማን እናዋርዳለን ብለው እነሱ ተዋረዱ። ፈለገ ግን ተባረክ በትንሹም ቢሆን አንተ ትሻላለህ። ለማንኛውም ሺህ ብትንጫጩ የእነ መምህር ግርማ አገልግሎት አይቋረጥም ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ አብሯቸው ስለሆነ።

  • @addiswold3462
    @addiswold3462 2 місяці тому +1

    አቤ እራሱን ያልጠበቀ እራሱን ያልገዛ አገልጋይ የበዛበት በቡራኬ ጀምሮ በስድብ እና በእልህ ምእመናንን ማሰልቸት

  • @rahele564
    @rahele564 2 місяці тому +10

    ቀሲስ ወደዱም ጠሉም መምህር ግርማ ወንድሙ የዘመናችን ቅዱስ ናቸው አትዋቩ እግዚኣብሔርን ፍሩ ለፈጣሪን ስትታዘዙ መዳኒአለም ይገልጽላቹዋል
    ዲያቆን ፈለገ በጣም ነው የምንወድህ ነገሮችን አስተውል ነገሮችን እራስህ ከራሳቸው ከመምህር ግርማ ማረጋገጥ ትችላለኽ ፈለገዬ አኔተ የተባረክ ልጅ ነህ አስተውል ወንድም አለም

    • @zerihuntegegh3565
      @zerihuntegegh3565 2 місяці тому

      ወንድሜ በዚህ ዘመን ቅዱስ መች መኪና ይመስል ሰው ያጥባል?ቅዱስ ቦታው ሌላጋ ነው ፈለገ እዳለውም ከሆነ ይቃወማቸዋል

    • @rahele564
      @rahele564 2 місяці тому

      @@zerihuntegegh3565 እግዚኣብሔር ሕዝቦቹን ለማስተማር በፈለገው መንገድ ይመጣል ምንም አይገድበውም እሳቸው መኪና ቢዙ ልጆቻቸው ገዝተውላቸው ነው ተራ ቆርቆሮ ምን ይገርማል ቅዱስ ዳዊት እግዚኣብሔር እንደ ልቤ ያለው ሀብቱ ተቅጥሮ ያልቅ ነበር....ከዚ በፊት የንግስና ቦታ ይዘው ልበቸው ለእግዚአብሔር ፍቅር የተቃጠለ አልነበረም እንዴ ምኑ ነው የሚገርመው?

    • @rahele564
      @rahele564 2 місяці тому

      @@zerihuntegegh3565 እግዚኣብሔር ሕዝቦቹን ለማስተማር በፈለገው መንገድ ይመጣል ምንም አይገድበውም እሳቸው መኪና ቢዙ ልጆቻቸው ገዝተውላቸው ነው ተራ ቆርቆሮ ምን ይገርማል ቅዱስ ዳዊት እግዚኣብሔር እንደ ልቤ ያለው ሀብቱ ተቅጥሮ ያልቅ ነበር....ከዚ በፊት የንግስና ቦታ ይዘው ልበቸው ለእግዚአብሔር ፍቅር የተቃጠለ አልነበረም እንዴ ምኑ ነው የሚገርመው?

    • @rahele564
      @rahele564 2 місяці тому

      @@zerihuntegegh3565 እግዚኣብሔር ሕዝቦቹን ለማስተማር በፈለገው መንገድ ይመጣል ምንም አይገድበውም እሳቸው መኪና ቢዙ ልጆቻቸው ገዝተውላቸው ነው ተራ ቆርቆሮ ምን ይገርማል ቅዱስ ዳዊት እግዚኣብሔር እንደ ልቤ ያለው ሀብቱ ተቅጥሮ ያልቅ ነበር....ከዚ በፊት የንግስና ቦታ ይዘው ልበቸው ለእግዚአብሔር ፍቅር የተቃጠለ አልነበረም እንዴ ምኑ ነው የሚገርመው?

    • @rahele564
      @rahele564 2 місяці тому

      @@zerihuntegegh3565 እግዚኣብሔር ሕዝቦቹን ለማስተማር በፈለገው መንገድ ይመጣል ምንም አይገድበውም እሳቸው መኪና ቢዙ ልጆቻቸው ገዝተውላቸው ነው ተራ ቆርቆሮ ምን ይገርማል ቅዱስ ዳዊት እግዚኣብሔር እንደ ልቤ ያለው ሀብቱ ተቅጥሮ ያልቅ ነበር....ከዚ በፊት የንግስና ቦታ ይዘው ልበቸው ለእግዚአብሔር ፍቅር የተቃጠለ አልነበረም እንዴ ምኑ ነው የሚገርመው?

  • @abetyeamlaksira9912
    @abetyeamlaksira9912 2 місяці тому

    Wendime Felege ayzoh. Antenina leloch wendmochim ende ayne bilen new yemayachihu. Ayzoh fetena new endalkewim mekawem chigir yelem mesadeb gin ye Christian migbar aydelem. Bezihu ketil
    Tebarekilign

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 2 місяці тому +6

    ቀሲስ ድበኩሉ የሚባሉ ቀን ይፍፈጃል እንጅ ምስጢራቸው ሳይወጣ አይቀርም ታድሶ መናፍቅ ናቸው ይን የሚያወጣ እግዚአብሔር ስራዉን ይስራ እናንተ ግን ተጠንቀቁ ይን ተረተረት ያለ ሰው ነገ ዋጋዉን ይከፍላል መምር ግርማም ሆነ ተከታይሆቻቸው ኦርቶዶክስ ሆነው መንግስቱን ሲወርሱ የሳቸው ተቃዋሚ ግን መናፉቅ ሆነው ገሃነብን ይወርሳሉ አከተመ

  • @ራየተይቲ-1tg
    @ራየተይቲ-1tg 2 місяці тому +3

    ቀሲስዬ ዝም ብዬ ሳየወት ነገር ይወዳሉ😂

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 2 місяці тому +34

    ቀሲስ ዲበኩሉ ጀርባቸዉ መፈተሽ አለበት::

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 місяці тому +2

      Gudeko new😮absho

    • @BirukDaniel-y4h
      @BirukDaniel-y4h 2 місяці тому +1

      abatachine nachew anite minafike

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 місяці тому

      @BirukDaniel-y4h menafk??😅

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 2 місяці тому

      ​@@BirukDaniel-y4hአብሾ አባትህ ነው

    • @BirukeLoveBiruktawit
      @BirukeLoveBiruktawit 2 місяці тому

      Esu bicha sayhon ye ato estifanos wondossen be kitsl simu felege atnatiyos tebyew kkkkkk dinkem memhr 🤮🤮🤮

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 2 місяці тому +3

    ቢኒያም የሚባል ግለሰብ ከካቶሊክ ወደ ኦርቶዶክስ በነፃ ዝውውር ከሄደ በኋላ ነው በፍቅር የሚያልቁ ነገሮች ወደ ጥል እያመሩ ያሉት። ይህ ከላይ ስሙን የጠቀስኩት ግለሠብ እኔ ነኝ የቤተ ክርስቲያኒቱ ሊቅ እያለን ነው።

    • @genetkebede1268
      @genetkebede1268 2 місяці тому

      አላለም ወሬኛ ትክክል ያልሆነ ነገር ለምን ይደረጋል ነው ያለው ሰው ከመከተል ይቁም

  • @BadaroStar
    @BadaroStar 2 місяці тому +2

    ቀሲስ ዲበኩሉ የሚባል ደብተራ መታች ነው የራሱ ሴራ እንዳይጋለጥ ነው

  • @seifuwoyinshet9246
    @seifuwoyinshet9246 2 місяці тому +4

    ፈለገ እግዚያብሔር ይስጥህ ቀሲስዲበኩሉ Background ችግር ያለበት ሰው ነው እሱ እንዳይወጣበት Defense እያደረገ ነው የሱ ተደብቆ አይቀርም ጉዱ ይወጣል ዓሳ ጎርጉዋሪ ዘንዶ ያወጣል ::

  • @GezachwMokenen
    @GezachwMokenen 2 місяці тому +3

    አይ ቀሲስ ጽና ሲያፋጥጣቸው ዘለው ወጥተዋል ያለመረጃ አያውሩ ምዕመናን እየታዘብኖት ነው

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 2 місяці тому +2

    ቀሲስ ዲበኩሉ የሚባል ሰውዬ ጀርባቸውን አጥኑልን እባካችሁን?

  • @ራየተይቲ-1tg
    @ራየተይቲ-1tg 2 місяці тому +3

    ቀሲስ ዲበኩሉ ነገር ማቀሳሰር ነው የሚወዱት ባለፈውም እና ኣኬጋ በነበረው የትምህርት ልዩነት እንደ ኣባት ከመምከር ይልቅ ነቀፋን ነበር ሲያካኽዱ የነበሩት😢

  • @Rediat-z6o
    @Rediat-z6o 2 місяці тому

    ❤❤❤ፈለገ እግዜር ይስጥክ

  • @meharene3573
    @meharene3573 2 місяці тому +1

    ወጣቶቹ የሚናገሩት እንዴት የተሻለና የተወደደ ነዉ ይገርማል።
    ብዙ ብዙ የሚፀዱ እያሉ ይገርማል እኮ ።
    ስህተተኛዉን በቅርበት ጊዜ ተወስዶ ይጠና በግል ስሜት እኔነኝ አዋቂ እና ባለቤት ነኝ ማለት አ ይ ገ ባ ም፡ እግዚያብሔር ይስጥህ ድልበድል ፡ በዚህ በገለፅካት ሁኔታ ያለች ቤተክርስቲያንን የኢጎ መጮህ በጣም ነዉ የሚያሳዝን?

  • @tegestsoorymegersa3757
    @tegestsoorymegersa3757 2 місяці тому +6

    እኮ እርሶ የሚቋወሙት እርሶ ያሰሩትን እየፈቱቦት ተቸግረው ነው በጣም አዝናለውኝ የቄስ አድመኛ አይቼ አላቅም አድማ የሴጣን ነው እርሶ ክነት ይዘው አልተወለዱም ተምረው አገኙት ቅናትም ልክ አለው

    • @AbayGeremu
      @AbayGeremu 2 місяці тому

      @ tegsoorymgetsa3757ተባረክ አገላለፅህ ተመችቶኛል

  • @selamsisay3243
    @selamsisay3243 2 місяці тому

    እውነት ነው መሳደቡ መፍትሒ አይደለም

  • @danielshenkut752
    @danielshenkut752 2 місяці тому +1

    ላልገባችሁ ማስተዋሉን አያድላችሁ።አውቃችሁ ሚስጥራችሁ እንዳይወጣ የምትንጫጩ ገና ምን አያችሁና የተሰወረ የተደበቀ ስራችሁ ሁሉ በእግዚአብሄር ፊት ይወጣል።

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 2 місяці тому

    ምተቀምጠዉ መማርና የተማሩቱን መኖር አንድ አይደለም ስሙ

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 2 місяці тому +3

    ይ ሰው ፈለገን ምን አርጊ ነው የሚለው ይ ቀሲስ ደበኩሉ ከሃዲ መናፍቅ ነው

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 2 місяці тому +2

    ፈለገ የተዋይዶ ጀግና

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 2 місяці тому +1

    ታሙዬ ጀግና 🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    የቀሲስ ችግሩ ብዙ ነው ወንድሞቻችንን አይረቡሹብን ከላስ ‼

    • @Yeshmebat
      @Yeshmebat 2 місяці тому

      ክብር ይኑረን

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 2 місяці тому +2

    አይ ቀሲስ ዲበኩሉ!!! ደሞ ወንበዴ ይላሉ እንዴ…ወይ ነዶ😮😮😮

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 2 місяці тому +1

    እዚህ ኰመንት ውስጥ አቶ ግርማን እና ጀሌዎቻቸውን የምትደግፉ ኦርቶዶክሳውያን በራሳችሁ ልታፍሩ ይገባችኋል:: ተአምር ፈላጊ ትውልድ!!! እኔ እኮ ቤተክርስቲያናችን ፈተና ሲበዛባት የመናፍቃን መብዛት ይመስለኝ ነበረ: ለካስ የኦርቶዶክሳውያን ድክመት እና ተአምር ፈላጊነት ነው እግዚአብሄር እንዲያዝንብን የሆነው::

  • @Medhanialem-b6m
    @Medhanialem-b6m 2 місяці тому

    Haw Felege Egziabher ybarka

  • @BereketGhebru-i1z
    @BereketGhebru-i1z 2 місяці тому

    Kesis Subae bi gebu naw mshalachaw😢😢😢

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 2 місяці тому +2

    ዘመኑ ግን ከብዷል ጌታ ሆይ እርዳን። መከባበር ጠፍቷል እኔን ብቻ አድምጡኝ ሆነ በቃ? ፈለገ የራስህን ሀሳብ ብቻ አውረተህ መውጣት ነው የፈለከው

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj 2 місяці тому +4

    ቀሲሰ ዲበኩሉ ሀቀኛ ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጦዎት

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 2 місяці тому

    fhzarachwune faxare yixabiqawch🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GezachwMokenen
    @GezachwMokenen 2 місяці тому

    እረ ቀሲስ ጴንጤን ከመቃወም መምህር ግርማን መቃወምን እመርጣለሁ አሉ በሉ ቪሲዲ 8እና 9 ን ይመልከቱ

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 2 місяці тому +2

    ፈለገ ንጹህ ኦርቶዶክስ ስቶን በንዲ ትመዝናለ ሌሎቹ ግን ያለምክንያት አይደለም ለከሃድ መናፍቅ በሪ የከፈቱት የትም አይደርሱም መሰረቷ እየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ የስራችሁ ዋጋ ሳይቆይ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ ለማንኛዉም ከቤተክርስታንቺን ውረዱ ስንት ፈተና አለበት ግን ይ ሰው ከሃዲ ታድሶ ነው ተጠንቀቁ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    ቀሲስ ሁሌ ረብሻ ይወደሉ 😅

  • @YodiDudu-nk8bc
    @YodiDudu-nk8bc 2 місяці тому +1

    መንፈሱ ያለው እናንተ ጋር ነው ።

  • @grmayeyoab5419
    @grmayeyoab5419 2 місяці тому +1

    ለነ ቢኒ ሲሆን በውስጥ ለነ መምህር ግርማ ሲሆን በውጭ በዛም በስድብ

  • @InduTahaye
    @InduTahaye 2 місяці тому +1

    ፈለገ ሃሳብክን በደብምብ ግለጥ ፡ ቀሲስ የሆነ ነገርዎት ደስ አይልም ለምንድነው የሚቸኩሉት ይረጋጉ እንጂ አበትነትዎ ቀስ ብለው ይጠቀሙበት ።

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 2 місяці тому +3

    አይ kesis 🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️

  • @tamrataboye
    @tamrataboye 2 місяці тому +1

    kesis dibekulu kerso yemimarewu timihrt tinkir yibel , bilgina yikribign

  • @addiswold3462
    @addiswold3462 2 місяці тому

    የህይወት እና የጸጋ ድርቀት ችግር ነው

  • @asnakefromdallas5373
    @asnakefromdallas5373 2 місяці тому +2

    ፈለገ አንተኮ ከቢኒ ጋር አልነበረም ለማስማማት መሞከር ያለባቸው እራሳቸው ቀሲስ ጋር ነበር መስማማት ያለባችሁ ።ስድብን በሚዲያ እያለማመዱን ነው ፕሊስ ንገርልኝ
    አንተ በርታ

  • @meharene3573
    @meharene3573 2 місяці тому +1

    እንዴት ነዉ እኒህ ሰዉዬ እነመምህር ተስፋዬ የሚያስተምሩትን በቤተክርስቲያን አገልጋይ ስም ስም ተደብቀዉ የምእመን ህይወት ያመሰቃቀሉትን ቤተክርስቲያንን እያስወቀሱ እያስቀጨጩ ያሉ ጨካኝ ከሃዲዎችን የደብተራ ን ስራ እዚህ ዘርዝረዉ እየወቀሱ ያሉ ማንን ነዉ? ለመሆኑ እርስዎ ማን ?

  • @bayelgneshimeles5541
    @bayelgneshimeles5541 2 місяці тому

    በቤተክርስቲያን ውስጥ በክህነት ሽፋን ተሸሽገዉ የአጋንንትን ሥራ እንጀራ ቸዉ ስላደረጉት እና በጠንቋይ የማያምኑና ለሰዉ ጠንቅ ስለሆኑት ሰዎች አታወሩሞ።እነመምህር ግርማ ይሄን ችግር ከምንጬ እንቀልና ምእመናንም ይማሩ ብለዉ ተምረውም በመንፈሳዊ ይጠንክሩ ብለዉ ይመስለኛል።

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 2 місяці тому

    ቀሲስ እያዳመጡ ስተታቸዉን ብያርሙ እንደ አባት መልካም ነዉ። ሳያቋርጡ ሀሳባቸዉን አስጨርሰዉ ቢያስተካክሏቸዉ

  • @ዳዊትዶልሶ
    @ዳዊትዶልሶ 2 місяці тому

    እንደ ፈለገ አይነት በመረጃ የሚንቀሳቀስ ሲያጋጥም ወፍ መረጃ መረጃ

  • @tedrosgebremichael6158
    @tedrosgebremichael6158 2 місяці тому +1

    ምነው ተነካሁ አለ ዲበኩሉ አፋልሆ አብሾ ወስዳችሁ ሲጋለጥ እስከአሁን የት ነበረት .

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 2 місяці тому

    Felege wendmachn egziabhier ybarkh ejg bexam kn amelekaket
    New yaleh kberln

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj 2 місяці тому +3

    ትክክል ቀሲሰ ወጥሩ ሌቦቹን አጋልጡ👏👏👏👏👏👏👏

  • @chappisol
    @chappisol 2 місяці тому

    Betam tekekel new ke egneh kes mindenew yemenemarew afachew yetgerze aydelem ...endet new kes afe aweteto yemesadebew yeh ke setan ke betchrstian yehone sedeben yekawemal enji ene ema esadebalew aylem sedeb teru aydelem

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 2 місяці тому

    አሁን ምን አይነት አስተያየት ልስጥ አቅም አጣሁ😢😢😢✍️

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 2 місяці тому

    Ahun erso kesisess nawet saw bedifret eyzelfuuuu.. memhire girma eko segadu tsumu tselyu naw yalut

  • @tayeambaye2615
    @tayeambaye2615 2 місяці тому +1

    እረ በስድብ አስተምሩ የሚል የቤተክርስቲያን ትምህርት የለም ለዛውም በክህነት ደረጃ ያለን ሰው

  • @YodiDudu-nk8bc
    @YodiDudu-nk8bc 2 місяці тому +1

    ምንም አታመጡም እግዚአብሔርን ማንም መዋጋት አይቻልም ።አትልፉ ከእግዚአብሔር ጋር አትጣሉ ትደቃላቹ። ይሄልጅ አስመሳይ ነው እግዚአብሔር እንዳያዝንብህ ከሰው ጋር አትተባበር እውነትን አትሽጣት ግዛት እንጂ።

  • @selamawitetegestu-tb3ii
    @selamawitetegestu-tb3ii 2 місяці тому +2

    Ayeee felege mene nekahe gene yasazenale

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 2 місяці тому

    ያፍዝ ያደንዝዝ አለ የሆነ ነገር ሲያደርጓቸዉ ያላቸዉን ሁሉ ያስረክባሉ ሰዎች የሆነ ነገር ከሌለ ለማያዉቀዉ ሰዉ እንዴት ንብረቱን አሳልፎ እየመዘዘ ይሰጣል???

  • @dchu8849
    @dchu8849 2 місяці тому

    Wendemoch ebakachehu abatochen semu

  • @saragetahun2109
    @saragetahun2109 2 місяці тому

    ኧረ አሁን የማየው ነገር በጣም ይገርማል ያልገባንን ስንጠይቅ እራሱ ተከታይናችሁ እየተባልን ነው

  • @DanielA-cv5vo
    @DanielA-cv5vo 2 місяці тому +2

    አባቴ መል ስ ለመስጠት ሲባል እኮ በአ ጥ ማቂ ያን ምክንያት ቆርበናል ስንል ቁርባና ቹ ጥያቄ ላይ ነው አለ አየህ እሚል ድፋ ረት መጣ መህምር ግርማ ሆነ ተስፋዬ ለጋ ወደሙን አይሰጡም የምትሰጥ ቤተ ክርስትያን እኮ ናት ስለዚ ነውራችን ን በጋራ እንሸፍን እኛ ብዙ እየተማርን ነው ከናንተ አባ እባኮ ያኔ ከአኬጋ በነበረው እንኳን ምን ያህል ተጐድተናል ብኛ እናንተ ትቀር ባላቹ ቢ ኒ ሆነ ኬ ኲ ማንም አይ ቀ የምም ልክ ናቸው ግን ለመረዳት እንኳን ጊዜ ሰጡን ሀሳቡ ኮ ቀላል አይደለም ፈለገ ዬ እናመሰግናለን ዛሬ እድሜ ለናንተ ወንጌል ቁጭብለን እየተማርን ነው ወንድሜ ለጋት አይግባህ ወደ ትፋታችን አንመለስም አምላካችን ን አግኝተነዋል

  • @EthioSmartEducationalTutorial
    @EthioSmartEducationalTutorial 2 місяці тому +3

    ይኼ ሰውዬ(የቲክቶኩ ቄስ) ነገረ ስራው አይገባኝም

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 2 місяці тому

    ❤❤❤❤😍🙏😍😘😘😘😘😘👍👍👍

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 2 місяці тому

    Ke live tifu😂😂😂

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 2 місяці тому +1

    ምን አይነት ሰውዬ ነው ያስፈራራል እንዴ ዲበኩሉ የሚባል።

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 2 місяці тому

    ተመስገን የጌታ ልጅ አደለህም እንዴ? ለምን አታስታርቃቸውም?😭

  • @SARAANDENET
    @SARAANDENET 2 місяці тому

    ቀስስ ዲበኩሉ ግን ትክቶክ ባይጠቀሙ ጥሩ ነው

  • @ElshadayBelay-u7h
    @ElshadayBelay-u7h 2 місяці тому

    በጣም እሚያሳዝነው ነገር ምንም ማስረጃ ሳትይዙ አጥማቅያን ብላቹ ሁሉንም መፈረጃቹ ነው ከዚህ በፊት ተሸሽጎና ተደብቆ ለዘመናት ቤተክርስትያን ላይ ችግር ሲፈጥር የነበረው ስላጋለጡ ነው ማናዘዝ ላልከው እነ አባ ጳውሊ እነ አባ እንጦንስ ሰይጣንን በእግዚአብሄር ሀይል አላናዘዙትም በየገድላቱ በየድርሳናቱ ያለውን ልንክድ ነውን

  • @godolias8228
    @godolias8228 2 місяці тому

    Ehe Dibekulj yemibal Yetewarese kess new. SULUS Yemibal aserar ale Daibilosn mewares new. Betam betilacha, kifatna mikegninet yetemola sew new.

  • @ወለተፃድቅነፃነት
    @ወለተፃድቅነፃነት 2 місяці тому +2

    ቀስስ ደበኩሉ ጀርባቸው ይጠና

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 2 місяці тому

    Kesis debekulu gerbaw metenat alebet

  • @aklesiazegiorgis5510
    @aklesiazegiorgis5510 2 місяці тому

    Kesis erswo gin ticktock ekeftalehu kemilu sew sebsbew egziota Aymerum Aysegdum Aytselyum? Yewenbedyew yalut Krstos beyegnbarachin ytsfewal Aytcheneku.

  • @abelgossaye3739
    @abelgossaye3739 2 місяці тому +1

    እነ ዶክተርማ ታካሚ አተው ነው

  • @alebotube591
    @alebotube591 2 місяці тому +6

    ገና ውንብድና ሲል አቋረጡት አሳፋሪ ሰው ናቸው ቀሲስ ዲበኩሉ ቅብአት እና ፀጋ ናቸው

  • @godolias8228
    @godolias8228 2 місяці тому

    Yene Awaki egna aynachinin chefinen Melake Menikirat Girman Eniketelalen, Enimaralen. Yenante ayn Feraj new.

  • @MetagesmatshaMatsha-il8qd
    @MetagesmatshaMatsha-il8qd 2 місяці тому

    😅😅😅😅😂😂

  • @KefelegnWubayehu
    @KefelegnWubayehu 2 місяці тому

    kes Dibekulu Yerso Wushet Ina Sidib Beza Libona Yisotot Kejerba Tefeteshu Betsebel