Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
አዎ እንደዚህ ዓይነት ትምህር በጣም ያስፈልጉናል ፕሮግራም ተይዞ ሁልግዜ በተወሰነ ሰዓት ቢሆን ብዙ ሰው ይማራል እኔንም ጨምሮ ስለዚህ ያስፈልጋል:: በጣም ረጋ ብለህ ስለምታስተምር አዕምሮ ውስጥ ይገባል ተባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
መፅሀፉ በጣም ደስ ይላል
በጣም ግልፅ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የብዙ ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄ መልስ ንው
ዲያቆን ዘማርያም አሁንም ተባረክ ዘግይተው ገብተው ጥያቄ ለሚያቀርቡ ድግግሞሽ እንዳይሆን የዩቲዩብ ቻናል ላይ ስለሚኖር ሄደውእንዲያደምጡ ብትጠቁም መልካም ነው ካልሆነ በጣም ይደጋገማል ግዜን ያባክናል
ሙለታ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከልቤ ነዉ የሳቅኩት😂😂😂😂😂
አላጣም
እሽ በቅንነትና በቀናኢነት ስለሚደረገው የእቅበተ እምነት ስራ አደንቃለሁ ዲያቆን የማታውቀውን ባትናገር ጥሩ ይመስለኛል "ሚስ ረፕረዘንት" ማድረጉ ማንንም አይጠቅም በደንብ ካላወቅህ እና ባልተረዳሀው ነገር ላይ ባታስተምር ስለሌሎች እነሱን ጠይቅ ምክንያቱም ያልሀው እነሱ አንድም አይሉት ይሀ መጓተት ማንንም አይጠቅም በደንብ ማንበብ እና አስተዋይነት ይጠይቃል ጥራዝ ነጠቅነትና ስማበለው ጥሩ አይመስለኝም ለምሳሌ"ቃል መጥቶ ሲዋሃድ የባህሪ አምላክነቱን አጣ "በኋል ከበረ አይሉም እንደገና ጠይቅ ሃሳቡ ቀጠቀመ እንደ ግብዓት ይሆንሃል አስተያየቱን አትናቀው
Esti ante weyem anchi yemtawkuten mine endmelu wetachu tenageru Deacon zemariam yalut lek aydelem kalchu Esti mine endmiyamnu asawkun.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
አዎ እንደዚህ ዓይነት ትምህር በጣም ያስፈልጉናል ፕሮግራም ተይዞ ሁልግዜ በተወሰነ ሰዓት ቢሆን ብዙ ሰው ይማራል እኔንም ጨምሮ ስለዚህ ያስፈልጋል::
በጣም ረጋ ብለህ ስለምታስተምር አዕምሮ ውስጥ ይገባል ተባረክ