የተወገዙት አጥማቂ ነኝ ተብዬዎች | mezmure yared | Binyam shitaye |
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇
@MEZMURE-YARED
ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED
ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED
ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs #zemaryam #mezmureyared
መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
ሙስሊሞች ለምን መወያየት ፈሩ? | mezmure yared | Binyam shitaye | @MEZMURE-YARED
ሙስሊሞች ለምን መወያየት ፈሩ? | mezmure yared | Binyam shitaye | @MEZMURE-YARED
መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
ቀሲስ ኤፍሬ ባለጊዜን አፍ አዘጉት አብርሃም በስራ ጸደቀ ያለው ያቆብ ነው | mezmure yared | Binyam shitaye |
ewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን
መምህርየ አባ ግርማ ሠይጣን ይቃጠል እኛ ድነናል
እኔ የምለው ወጌል ጨረሳችው መባላት ጀመራችው የጴንጤን ነገር እኛ ቤት ጀመራችው ልብ ይሰጣችው ቢንያም ለሰው
ክብር የለህም ሰትለፈልፍ ሰታሰጨንቅ
ትናት መጥቶ ገና በስርአት ኦርቶዶክስን ትምህርት ሳይረዳ እንደት ሌሎችን የመተቸት ስልጣን ማን ሰጠዉ ገርሞኛል
እኔ እነመምህር ግርማን ባላዉቃቸው እንኮ እንደናንተ አይነት ሰወችን ነብሴ ትፅየፋችዎለች። ምንም አይነት ክርስትና የማይታይባችሁ ሰወች ናችሁ። ክርስትና እኮ ወንጌል ነው ወንጌልን ደሞ ሰብካችሁት ሳይሆን ኑራችሁበት ነው ልታስተምሩን ምትችለት። እኔ እናንተን የሚከተል ወይ መናፍቅ ወይ ታድሶ ወይም በቤተክርስቲያን ዉስጥ የተሰገሰጋችሁ የጀርባ ቅማሎች ናችሁ። በናንተ የተነሳ አደለም አላማኙን ወደእናንተ ልታመጡ ቀርቶ አማኙንም የምታሳዱ ናችሁ። እንኮንም እናንተን የሚሰማ ጀሮ ማንም የለዉም። መምህር ግርማ በአደባባይ ካባ አልብሶ እግዚአብሔር በእናንተ ፊት በክብር አቁሞ የናንተን መንፈስ እንደሚያንጫጩት ግልፅ ነው። ለነገሩ መንፈሳችሁ አሁንም እየተንጫጫ ነው ለነሱ ክብር ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yeliben new yetenagerishiw
የመምህር ግርማን አስተምህሮ የሚቀበሉና የቢንያም ሀሳብ ልክ ነው የሚሉ ሰዋች ተግባራዊ የክርስትና ሂወታቸው ሲፈተሽ
1,የመምህር ግርማ ተማሪዎች
-የንሰሀ የስግደት የፃም የምጽዎት የስጋወ ደሙ ሂወታቸው በተግባር የተገለጠ ሲሆን
2,የቢንያም ሀሳብ ደጋፊዎች ፈጽሞ ስለ እርኩስ መንፈስ ግንዛቤ ያጠራቸው ሴጣን ለምን ተነካብን የሚሉ የክርስትና ሂወታቸው ከቃል ያልዘለለ ነው
ዲያቆን ዘማርያም በጣም የማከብርህ በጣም የምወድህ ሰው ነህ ከእነ አኬ ጋር ስንት ነብስ እየመለሳችሁ ጥሩ ትሰሩ ነበር እንደዚህ አይነት ሽኩቻ አይመጥንህም አጥንተህ ተረድተህ በመረጃ በውስጥ ጨርሰህ ቢሆን ጥሩ ነው ቢንያም አሁን መረጋጋት በጣም ያስፈልጋቸዋል ቤተክርስትያን ስንት ችግር እያለባት አሁን ይሄ ከእናንተ የሚጠበቅ አደለም ስንት መዳን ያለባቸው እያለ እንዴት በዚህ ልክ እንራኮት በውስጥ ጨርሳችሁ ተነጋግራችሁ ለምዕመናኑ ቢቀርብ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
ቢኒያም ቤተክርስቲያንን እየጠቀመ መስሎት ከሆነ ተሳስቷል የሚድያ ሱስ ካለበት ሌላ ወሬ ያዉራ ኦርቶዶክስ ላይ ተንጠልጥሎ ቤተክርስቲያንን አያስተችብን ሳይመረምር እየመጡ ይጮሀል
ዲያቆን ዘማርያም በማስተዋል ተናገር የምናገረው እያንዳንዶ ነገር በእግዝያብሔር ፊት ያስጠይቅሃል ። እግዝያብሔርን የሚያገለግሉ እባትን ስትናገር ለምን ታሳደኛለህ እንደሚልህ እወቅ።
አይህ ግን ተከታዮቹን ለማንኛውም ስለቤተክርስቲያን አውቃለሁ ተምሬያለሁ እያሉ መሰረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት እንኳን አያቁም አያሳዝኑህም?
የእግዚአብሔርን ህግ እየጣሱ እግዚአብሔርን ማገልገል አለ እንዴ??? በማስተዋል ተጓዙ. ጭፍን መውደድ ጭፍን ጥላቻም ጥሩ አይደለም. ስለ ስህተታቸው እኮ ማንም አይክድም. ነገር ግን. ፈለገ እንዳለው. ስንናገራቸው በዘለፋ እና በስድብ አይሁን የሚለው ሀሳብ ብቻ ነው የሚያስማማን!!!
የዳቢሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ የጽድቅ ጦር እቃ ልበሱ
ስገዱ ጹሙ ጸልዩ ስጋችሁን ጎስሙ
አባታችን መምህር ግርማን ይህን ስላስተማረን እናመሰግናለን !!!
እደሱ እሚለው አውቆ ነዋ 😂እውነተኛ ለመምሰል እውነተኛ ቢሆንማ ካሜራ ደቅኖ ፈውስ ክክክ😅😂 በግሉ ቲፎዞ አፍርቶ
እዉነት ነዉ ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@@user-tp8bf3fq2qbabaእዉነት ለመናገር የተግባር ክርስቲያን የሆኑት ብዙ ምዕመናን አባግርማ ያስተማሩት ናቸዉ ። ቆራቢዉ ምዕመን ብዛት እሳቸዉ ያስተማሩት ነዉ ።ወደ ኦርቶዶክስ የመለሱትና የተጠመቁ ሙስሊም እና መናፍቅ በሽ የሚቆጠሩ ናቸዉ ታድያ ይሄ ማድረጋቸዉ ወንጀል ሆነባቸዉ ማለት ነዉ ? 😢😢😢እሳቸዉ ግን ለብዙ አመታት ተሰቃይተዋል ታስረዋል ተሰድበዋል ትትናቸዉ ግን ይገርመኛል አንድም ቀን ክፍ ቃል ተናግረዉ አያቁም ከማልቀስ ዉጭ
ዲያቆን ዘ ማርያም እጅግ በጣም የማከብርህ ወንድም ነበርክ እንዲህ አይነት የተጨመላለቅ ነገር ውስጥ መግባትህ ያሳዝናል ። ምክንያቱም በተሰጠህ ፀጋ ሕዝብን ማገልገል ስትችል ለቤተ ክርስቲያን የቀናህ በመምሰል በተሰጣቸው ፀጋ እግዚአብሔር ስንቱን ከገባበት መከራ የታደጉትን አባት መላእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙንና የሳቸው የመንፈስ ፍሬ የሆኑ ልጆቻቸውን ለማሳደድ ከግብረ አበሮችህ ጋር ታጥቀህ በመነሳት ቀደምትም ሌሎች ተቃዋሚዎች ያደረጉትንና ያልቻሉትን ነገር አንተም ስታደርገው ማየቴ አሳዝኖኛልም አሳፍሮኛል ።
ስለ አጥማቂዎቻችው ሲነገር የምታከብሩትን ሁሉ ወረድክብኝ ቀለልክብኝ ገለመሌ ትላላችው
ምን ያህል አባ ግርማን ታውቃቸዋለህ ልጃቸውንስ ሰውን መከተል አቁመን ቤ/ክርስቲያን የምትለውን እንስማ ወንድሜ
@@YimenuYirdaw ፦ ወንድሜ ይመኑ ሰውን አትከተሉ ቤተ ክርስቲያንን ተከተሉ ማለት ምን ማለት ነው❓አልገባኝም ግልጽ ብታደርግልኝ ወደ መልካም መንገድ የሚመሩንን ንስሀ ግቡ፣ ጹሙ ፣ጸልዮ ፣አብዝታቹ ስገዱ፣ ለፈጣሪ የሚቀርበውን የአምልኮ ስግደት አታቋርጡ ፣ በአይማኖት ቁሙ ፣ በርቱ ፣ የጌታን ስጋና ደም ተቀበሉ የሚሉንን አገልጋዮችን አትስሟቸው እኛን ስሙን እኛን ተከተሉን ነው የምትለው ወይስ ምን ማለት እስኪ አብራራልኝ
@@mesiyemekditube7240 ፦ እንዴት አይውረድብኝ እንዴትስ አይቅለልብኝ ታዲያ❗ለነገሩ ጥፈተኛው እኔው ራሴ ነኝ የሚናገረውን (የሚያስተምረውን) ቃል ብቻ ሰምቼ ትልቅ ቦታ መስጠቴ ። ለማስተማር ለማስተማርማ አርዮስም ታላቅ የቤተ ክርስቲያን መምህር ነበረ ለዛው ሊቅ ከሚባሉት አባቶች ተርታ የሚመደብ ሌሎችም እንደዛው ...... ውጤታማ መሆን ከፈለጋቹ የምታስተምሩትን ነገር መጀመሪያ በህይወት ኑሩበት የዛኔ መልካም ፍሬ ታፈራላቹ ያለዚያ ግን አገልግሎታቹ ሁሉ ድካም ብቻ ነው የሚሆነባቹ ምክንያቱም የትኛው ፍቅራቹ የትኛው ትህትናቹ ነው ሰውን አንበርክካቹ ለመንግስቱ የምታቁት ❓እናንተ ላይ ፍፁም የሆነ ንቀትና የእኔ አውቃለው አባዜ ነው የሚታይባቹ የክርስቶስ ደቀ መዝሙር መሆናችሁን በምን እንወቅ እስኪ ንገሩን ቃሉን ስለተናገራቹ ብቻ በጣም ይገርማል❗
ጀዝባ አጥማቂ አምላኪ
ኧረ ቢንያም መርዝህን ይዘህ ወደ መጣህበት በሰላም ያሉትን ሰዎች ማጋጨት ጀመርክ
እግዛብሄር ለባህታዊ ሌላ ፣ለአጥማቂ ሌላ በረከት አይሰጥም ዋናው ባለህበት ፀሎተኛ መሆን ነው ሰይጣን በክርስቶስ ስም ይወጣል ስልጣን ሳይሆን ፀሎት ይቀድማል
Benyaam Tteqquar. , MUCCHE ZEREGA. !
መምሕር ግርማን ስደብአቸው በደብ
መምሕር ግርማ ከቸሩ እግዚአብሔር ዘድ በረከትን እና ፀጋ በደብ ያገኛሉ ።
እነተኩላም ግዜ አግኝተው አባቶቻችንን ይሰድባሉ
ከምንድ ነዉ ቤተክርስቲያን የምፀዳዉ እህት ስላማን ብለሽ ነዉ ይህን ኮሜት የሰጠሽዉ።
ቢኒያም ግን የመረጋጋት መንፈስ ይኑርህ እንግዶች ስትነጋገር ሀሳባቸውን እዲገልፁ በብልጠት እርዳቸው ቆይ ቆይ እያልክ ሰዎችን አታበሳጭ ትናት ዛሬም የውይይት መንፈሱን እየረበሽክና ሰዎችን ያላሉትን እዳሉ ለማረግ አትጣር የተያዘው የማጋለጥ ስራ ይቀጥል ።
ዲያቆን ዘማሪም ይባል መርጌታ እከሌ ከሀዋርያት ጀምሮ የመጣውን የፀጋ ስጦታ የማይቀበሉት ዋንኛ ምክንያት :-
1ኛ. ከደብተራዎች የተዋረሱት የደብተራው መንፈስ በውስጣቸው ስላለ አንድ ቀን በህዝበ ክርስቲያኑ ፊት ጮኸውና ለፍልፈው እንዳይጋለጡ ፈርተው፤
2ኛ. የነ ደብተራ አቶ ገብረ ኪዳን እና አቶ ዲበ ኩሉ እና ፓስተር ቢኒያም ወዘተ ...ተከታይ በመሆናቸው፤
3ኛ. ለሲኦል እየሰሩ ያሉ ምናምንቴዎች በመሆናቸው ነው፤
ገብረ ኪዳን እንደ ጠቊዩ ግርማ አዳኝ ነኝ እልል በሉልኝ አጨብጭቡልኝ ብለው አያቁ ዘይትም በግላቸው ቸብችበው መቁጠሪያም አይሸጡም😅።
ቢኒያም በርታ በመተት የሚሰሩ ሰዎችን አጋልጥልን
የድሮው ዲጄ ያሁኑ አጥማቂ በምኔው ፍጥነት ስልጣን ተሰጠው
በእውነት ግን ይህ ሰው እንደምእመን መሆን እጂ አጥማቂ መሆን ወይም አገልጋይ መሆን የለበትም ቤተክርስትያናችን እንደዚ መሆና ይገርማል
በጣም ታሳዝናላችሁ
ቢኒያም አትጩህ ባክ ስረአት ያዝ
የመምህር ግርማ ና የ መምህር ተስፋዬ ፍሬዋች እባካችሁ አን ፎሎ አድርጉ ሀሰተኛ መረጃ የሚሰጡትን ቻናሎች ከዚ ጀምራቹ pleasssss folow ansu
እግዚአብሔር የተመሰገነ የአንተ መፈወስ ለብዙዎቻችን ድህነት ሆኗል።❤❤
ቢንያም መረጋጋት አለበት መቸኮል ጥሩ አይደለም ማንኛውም ሰው ተረጋግቶ ማውራት አለበት።ለሁሉም ሰው ክብር ይኑረው።
ትትናን ፣የተግባር ክርስትናን ከመምህር ግርማ ተማሩ ይልቅ ።ዘመናት ተቆጠረ ስትሰድቧቸዉ ስታሳስሩአቸዉ እኒህ አባት ግን እንደናንተ ክፍ ቃል ወጥቶአቸዉ አያቅም ።ምእመንን በፆለት እንድንተጋ በንስሀ ተመልሰን እንድንቆርብ ከማስተማር በስተቀር ።ግን ያሳዝናል 😢😢
ፀበል አያድንም። ምአምን በግሉ በፀሎት አይድንም? ለምንድነዉ ግን ሰዉን እንደዚህ ያለ ቃላት መጠመቀምህ እራሱ አንተ ቢንያም የምትባል ሰዉዬ የጠቋር መመንፈስ እንዲለቅህ። እመቤቴ ትርዳህ።
እሁድ አይሰገድም እይልሽ ነዉ የአምልኮ ስጋደት 360 ቀን ይሰገዳል
አያውቅም እኮ የመናፍቅ ትራፊ ነው ለምን እሱን እንደምትከተሉት አይገባኝም እንኳን ስለ ሰግደት ስለሰው ክብር እንኮን አያውቅም
ዘወትር የሰላምታ ስግደት አለ አሁን የመጡ አጥማቂውች የሚያዙት ጥምቀትን ነው
በጣም ነዉ የምታሳዝኑት
አይናችሁ የታወራችሁ ለቢኒያምና ለመሰሎቹ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ አልላችሁም እግዚአብሔር ይቅርበላችሁ ።
ከእሳቸው አንተ ወርደክ ነው ያየው ቢኒያም የምትባል በጣም ወረድክ ደመfkና መንፈሱ አለቀቀክም በደምብ ተጠመቅ
መስቀል ባገታችን ይዘን እንሄዳለን መቁጠሪያ ደግሞ እዝጊ ማረነ ክርስቶስ በተማሪያም ማረነ ክርስቶስም የምንልበት ሴጣን የምናባርበት ነው።
ደብተራው ይንጫጫል እግዚአብሔር ይሰራል እናንተ ቁጭ ቤብላቹ በአሜት ጡዛቹአል ድንቄም ዶ/ር አባቶቻችን በመቁጠሪያ ብዙ ሰርተዋል ለምን አዲስ ሆነባቹ ፍሬአቹ ያሰታውቃል ከወዴት እንደሆናቹ እግዚኦ ምህረት ይላክላቹ እኛ ግን እግዚአብሔር እየሰራ እንደሆነ እያየን ነው ያየነውን እንመሰክራለን
እንደእኔ ሃሳብ እግዚያብሔር አምላክ !!!
በመምሕር ግርማ እና በመምህር ተስፋዬ በሌሎችም …… ላይ አድሮ ይህችን ስለእዉነት ጥልቅ ጥቅም ያላት ጥልቅ ሚስጥር ያላት የእዉነት መንገድም የሆነች የክርስቶስ ቤት አዉቃችሁ ልባችሁ ያረፈ ሁሉ !!! እንደዚህ አይነት ስብስቦችን ባትከታተሉ ? በጣም ልባችሁ ያዝናል ስሜታዊም ያደርጋል። ምን ያህል ሩ…ቅ እንደሆኑ መታዘብ ይቻላል ግዜን ማጥፋት ግን የሚያስፈልግ አይመስለኝም
ለእነመምህር እኮ ጥሩ ነዉ!!! ታዲያ እኛ እእያመሰግናቸዉ ብቻ ሊኖሩ እንዴት ይቻላል። እንዲህ ያለ አገልግሎት እየተገለገልን፡፡ ጉዳዩም እኮ ስለሁሉን አዋቂዉ አምላክ አይደል?
ከእንግዲህ ወደኋላ የለ
ነቅተናል እነዚህ ፈሪሳዊ ናቸው
ትሪኪ ሚሪኪዎች ናቸው ለካ ሁሉም እውነት ጋር ሲጋጩ ዱቄት መሆናቸው ይገለጣል
አትዩ ላቸው ቪዲዋቻቸውን ሰብስክራይብ አንሱባቸው መምህሮቻችንን የሚዘልፉትን እባካችሁ
ለምን ሠው ፍፁም አይደለም እውነት ከሆነስ የቤተክርስቲያንን ዶግማና ስርዓት በተሳሳተ ለሠው እየተሸጠ ነው ስለዚህ ከጥላቻ ነፃ በሆነ አእምሮ እንማር እንወቅ እውነት ሁሌም እውነት ነው ሠው ስላወራ አይቀዬርም ግን በትንሹ ለማስተዋል ያህል ስለቅባ ቅዱስ ጠይቂ እነሱ ማንም ሠው መያዝ ይችላል ይላሉ የቤተክርስቲያን ህጓ አይደለም ክህነት ካለው አገልጋይ ውጭ ለማንም አይፈቀድም እና ተረጋግተን እንማር
የአምልኮ ስግደት አይቋረጥም 365 ቀን ይሰገዳል
መረጃ ከሆነእምትፈልጉ፣ ለምን ፋታ አትሰጡትም።ምድረ ወናፍ። ውሸት የአምልኮ ስግደት ይሰገዳል ። ምንምስተት የለው እናተ አትስገዱ መብታቹነው😅😅በግድ እኛ ያልነው ካልሆነ
Yesew sem atatifu hidachihu lemin atayum
እናውቃለን ባዮች የቱ ጋር ነው እውቀታችህ ግን በጣም ነው የማዝንባችሕ ምንፍቅናችህ ትርጉም እኮ ነው የሚያሳየን እኛ ነቅተናል ዕድሜ ለኣባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ አሁንም ተንጫጩ ብቻ ምንም ኣታመጡም እግዚኣብሄር ይገስጻጩሕ.
Ere Binyam tnsh tages
የመጨረሻው ናሆም ተመቸኝ ይሄን ፖስተር በመታገሱ
U. Both biinyam. And that fake Dr is ye diablos lijoch. Nachu !
ቢንያም በየሄድክበት መበጥበጥ አይደክምህም ማነው አንተን የእውነት መለኪያ ያደረገህ?
እግዚሃብሄር ካልመረጣቹ መቶ ሺ ሆናቹ
ብትሰባሰቡ ምንም ትርጉም የላችሁም ሦስትና አራት ሆነው የተመረጡት ግን ስራቸውን እየሠሩ ፓስተር ሆነው ወደ ቤ/ክርስትያን ሲመለሠሱ የቤተክርስትያን ቁንጮ የሚሆኑት በደንብ ቢታሠብበት ጥሩ ነው
የፈሪሳዊያን ክስ በሰንበትም ቢሆን የአምልኮት ስግደት አይቀርም
ቢን ሥራህ ጥሩ ነበር ሰዎች ይናገሩ ዘንድ ተራ አትሰጥም ቆይ ቆይ ታበዛለህ እውነትም ይሁን ውሸት ይናገሩ!
እስቲ እናተ እድሉን ስጡንና ስለሚስጥራተ ቤተክርስትያን እናተከምታሰቡት በላይ እናሰተምራቹሃለን ብላቹብላቹ አምስቱን አማደ ሚስጥራተና ሰባቱን ሚስጥራተ ቤተክርስቲያን እረ አታስቁን /በእርግጥ ለእደነቢኒና ኬኩ ንኡሰ ክርስቲያን አዲስ ነገርነው ለእኛ ግን ዘበትነው ምድር ደፍተራ።።። ፓሰተር ቢኒያም እልክ ነው የያዘው አትመጠነኝም እኮነው ያለህ ለእካ ትክክል ነበር 😅😅😅😅 ህፃኑ የተባልከው
የቤተክርስቲያን ስም ለማጥፋት እደተነሱ የሚያሳየው የጆቤራው ተከታዮች ንሰሀ አባት ለመያዝ ካህናቶቹ አሰቸገሩን ይላሉ እኛም ድንቅ ንሰሐ አባቶች አሉን ምን አስቸገሩን?እባካችሁ ቢያንስ መሠረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት እንኳን እወቁ ስለ አጥማቂያን የምታቁትን ያህል።
እኔኮ ግርም የሚለኝ ለምን ሴጣን ተጋለጠ ብላችሁ ነው የምትንጫጩት ወይ ጉድ ቆይ እሄ ሰውዬ ጠላቱን ለመቃወም ግዴታ ካህን መሆን አለበት አይ ያለማወቅ ልቦና ይስጣችሁ የዲያቢሎስ እስረኛ ሆናችሁ መኖርን ምርጫ ያደረጋችሁ
Aserat geberel egzabeher amelak zegawennba abezeto abezeto yesteh
መናፍቅ ብኒያም
ህዝቡ ቀድሟቹ ሄዷል የሚጠቅመውንና የሚጎዳውን ነገር ጠንቅቆ አውቋል ይህ የሀሰት ክስ በፊትም ነበረ፣ ዛሬም አለ ፣ወደፊትም ይኖራል ፡ አለቀ ።
የመምህር የትናኤት ትዕግስትን ሳላደንቅ አላልፍም እዚህ ውስጥ ያላችሁ የቤተ ክርስቲያን አባትና መምህራን በቢኒያም ቁጥጥር ስር መሆናቹ እጅግ ያሳዝናል ነገ ግን እያንዳንዳቹ የምታዝኑበትና የምታፍሩበት ጊዜ ይመጣል
ቢንያም ጤነኛ አይደለም በቅንነት አይሰሙም እከን ፈላጊ ናቸው እኛ ትክክል ነን ብለው ደምድመዋል ከበው አፍ እፍን ነው ሚሉ ገብታችህሁ አትወያዬቸው ዝብላችህሁ ተዋቸው
ዳቆን ዘማሪያም እውነተኛ ክሆንክ እውነቱን እንድታውቅ በርሜል ጎርጊስ በርሜል ሔደክ ተጠመቅና አሳየን እንጠብቃለን በተግባር ካላሳይህ በቲክቶክ ላይ እየወጣህ አጥማቂ እያልክ ባደናበር አትችም የእግዛብሔር ማዳንን አታደናቅፍ ቢናያም እንደሆነ በጥቅስ ነው ወደኦርቶዶክስ የመጣው ፈውስ ያስፈልገዋል::
የበርሜል ጊዮርጊስ ፀበል ከሀሰተኛ አጥማቂዎች ጋር ምን አገናኘው? የምታጣቅሱትን ዕወቁ
እደሀሳብ ዉዲ ኦርቶዳክሳዉያን በዚህ ጉዳይ ላይ በማንኛዉምቤት እየገባቺሁ ያለአግባብ የሆነ ኮመት ከመፃፍ ይልቅ በዉጪ ሆነን መማር/ማዳመጥ/ ብናስቀዲም ፍረዱንም ሆነ ዘለፋዉ ቢቀር ባይነኝ
Kebalbetu belay yawke buda new. Bemekteria tetekmnal awo meskr non.hisbin madenager ayseram.
❤
መዝሙር ያሬድ በጣም አከብራሀለሁ ግን ለምን አባቶች የሚሰደቡት በቢንያም ምን ማለት ነው በጣም አሳፋሪ ነው ። 20 ዓመት ሙሉ ያገለገሉ አባት ተደብቀው አደለም ኮ የሚሰሩት ከሬዲዮ እስከ 200 ቪዲዮ ያላቸው አባት እረ በስላሴ ተለመኑ
Asrat gebereal wendmy SLM planet yehun
ቤተክርስቲያን ዉስጥ ያላችሁት የቤተክርስቲያን ገንዘብ ውስጥ ተቀምጣችሁ እየጋጣችሁ ስለሆነ እነመምህር ግርማን ማስገባት አትፈልጉም! ስለሚያዎርዶችሁ።
አስጠላባችሁ አሁንስ ጴንጤን ታስንቃላችሁ በምግባር😫😫😫
Binium you become crazy
በኦርቶዶክስ ኣሁን ኡዉነቱን እየወጣ ነዉ ለካ ጴንጤዎች ይህንን እያዩ ናቸዉ ጠንቋዮች የሚሉን እግዚአብሔር ይስጥክ ቢኒ ሁሉም ኦርቶዶክስ የሆነዉ እነዚህ ለኪሳቸዉ የ ሲሉ ትውልድን የሚያደነቁሩ ያሉ መጋለጥ ኣለብን
ከናንተ ይጀምራል ኪስ አዉላቂወች።።።
አሰራተ ገብራኤል ኤጣ ምናምን ያለው ሰውየ፣ በትግርኝ ቋንቋ የሴትን ጡት ይዘው እያሹ በመቁጠሪያ ሴቶችን ሲገርፈ አይቼው አለሁ😅😂
እይ እግዚአብሔር እውነቱ ታየ ስትተቹት አረ ከእውነት ጋር ሁኑ ሰው ባትፍሩ እግዚአብሔርን አትፈሩም አረ በጭፍን ሰው መወንጀል ጥሩ አይደለም
ዶክተሮች busy ናቸው እኛ ሰፈር😂😂😂 ይሄኛው ዶክተር አያክምም እንዴ😂😂😂
ያለው ይበቃዋል አይስገበገብም
@Tsegayekiflu haha አይመስለኝም ፀግሽ
@@MikiasTadesse አንተኮ ዛሬ ነው ያየኸው እኛኮ ቲክቶክ ላግ ሰንብተናል
@@Tsegayekifluእዚህም መጣህ። አህያውን ማን እያረደልህ ነው እዚህ የመጣህው!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 aserat geberel twachw mechy yegebachwal zm belu atenchachu serat yazu besm selasy zeytan benat lay adero eysera nw
ቢኒያም ግን ተረጋጋጅ ወተትም ሲረጋ ነዉ ቅቤ የሚወጣዉ ። የፈጣሪ ያለህ ምንድነዉ ነገሩ
Aserat geberel 🎉🎉🎉 tergen nk zariiiiiiii😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቢንያም ቤተክርሥትያችንን አትበጥብጥ
Tesbasbachwal ande ayentoch
Esyyyyyy anetm zega endenorh wery satabeza
Bini ጨቅጫቃ እንዴት ነው ከሚስቱ ጋር የሚኖረው
መዝ50:5
ቢኒያም እንዴት አይነት መናፍቅ ነህ ግን። ቤተክርስቲያንን ለመከፋፈል የመጣህ ነህ። እግዚአብሔር ያጋልጥህ! ንግግርህ ሁሉ ነገርህ መንፈሳዊ አይደለህም! እንዲህ ነው ወይ ወንጌል እንዲህ ነው ወይ ንግግር ትህትና እንዴ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ግርማ አንደበታቸው ብቻ ይበቃል።
አንተ ቢኒያም ትንሽ ብትረጋጋ ጥሩ ነው ሚድያውን ረበሽከው ኢኮ ለምድነው ችኩል የምትሆነው ቀስ ብለክ ሰውን ልመረዳት ሞክር መምህር ትክክል ነው ኢግዛቤሄር ይማርክ
ስንት ጉዳይ ቤተክርስትያን እያለባት መቁጠሪያ መያዝና አለመያዙ ምኑ ላይ ነው የቤተክርስትይንን ስርአት ማበላሸት የሆነው? አላሳልምም መስቀሉን ግን እሸከማለሁ? ስልጣኑ የለኝም ለራሴ ህይወት እንደምፀልየው መቁጠርያውን ይዤ ብጠበጥብ ይሄ ስርአት ማፍረስ እንዴት ሊሆን ይችላል? እግዚአብሔር ያላዘዛችሁን ስም በማጥፋት ዘመቻ ላይ እንደተሰየማችሁ ልታውቁት ይገባል። በእውነት ብዙ አክብሮት ነበረኝ ነገር ግን ገና እግሩ በደንብ ሳይገባ ብንያም በዚህን ያህል ድፍረት ዋነኛ መሆኑ ትክክል አይደለም። አርፎ ተቀምጦ ቢማር ይበጀው ነበር። ወዴት እየሄዳችሁ እንደሆነ ቆም ብላችሁ ብታስቡ የሚሻል ይመስለኛል። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።
ቢንያም በጣም ወታደር ናቸው እና ወታደር ሀገር ጠባቂ ነው ግን ስንክሳር ገድሎችን አንብብ ወንድም ሚዲያ ፈጣሪ ልብን ነው አእሚያየው ከየት አንስቶ የት እንደሚሾምህ አታቅም 😂😂😂😂😂😂አንተን ለማወቅማ የነበርክበት ሀይማኖት ዶሴህን ማየት ነው ኦርቶዶክስ መቼ መጣህና ማን ያቅሀል ኦርቶዶክስ እክ በርዋ ክፍት ነው እመነኝ ተስፋዬ መልስ አይሰጣችሁ በዝምታ እልሀችሁን ያስጨርሳችሁአል እመኑኝ ቢንያም አታዋክብ እንጂ እድል ስጥ መንገድ አሳዩን እሚሉትን አታዋክብ ምክርህንም ሌላውን ሳትነቅፍ ምከር ውስጥህ እሚረብሽህን መንፈስ አስወግድ እየረበሸህ ነው እስቲ እሚያመሰግኑህን ሰዎች ጠይቃቸው ከመጡበት ካደጉበት ቤተክርስቲያን አታረገውም አየህ ምክንያቱም የራስህን ሀይማኖት ብርሀን ምናምን ማራመድ ሰለምትፈልግ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ገድላት እናድርሳናት ታምራትን እንደማያነቡማ በአደባባይ አየናቸው በተለይ አስር ጊዜ ወታደር ወታደር ሲሉ የግብፅና ቅዱሳንንና ሰማእታትን በፍፁም አያውቁም ለካአ አዳሜ እዚመታ እቅበት እምነት እያሉ ያላዝናል😅😅😅😅
ቆይ ቆይ ቆይ ስትል ሳትሰማው ሰውየው ስልክህ ስጠኝ ሲልህ አልሰማህም እና ሄደ
Aserat geberel sent Sera besrah lebetcrstean twegez yelalu
Aserat geberel🎉🎉🎉
Ata beniyam metebal sewya mawerat behandelt serah taragag edawru edel setachaw zebilh atechu
Ere begeziabher gizew yemterarebi seat ayidelm hulum nisiha yigba
በርቱልን ❤❤❤
Biniam need to handle these types of interrogation better
ቲክቶክ መማርያ ቢሆን ጥሩ ነበር እናንተ ግን መጣላት ስለሆነ ስራቹ ሰው እንዲ ጣላ እየስተማራቹ ነው የተግባር ሂወት ማንም ቢሆም ማፍረስ ኣትቹሉም ግን የእጃቹ ስራ /ፍሬ ? ? ? የታወቅቀነው መጀርያ ስም ኣላቹ ትንሽ ኳ ክብር ይኑራቹ መምህር ቀሲስ ኣባ ብላቹ ብትጠሩስ ለነገሩ ውስጣቹ መርምሩ ምናልባት በቤቹ ኮተታ ኮተት ይኖራል ስለሆነ ነው የምትለፈልፉ ቢለፈልፉ ? ? ራስቹ በሉ ።
መስቀሌን ይዘይ ተከተለኝ ይላል???😅😅😅😅አልከለክልም የክርስቶስ ልጅ ነኝ ያስቃል የክህነት ስርአትን የማያቁ የኤሊ ልጆች ናቸው የአጥማቅያን ልጆች እባካችሁን እንደ ዳታንና አቤሮን ምድር ተከፍታ እዳታስውጡን እዳይውጣችሁ።ወንድማችሁ የቤተክርስቲያን እቃ ሁሉ የመያዝና የመጠቀም መብት አለን ካላችሁ ታቦትንም ካልያዝን እዳትሉ ተጠንቀቁ እባካችሁ ።።።።
Zmbel benyam tekoor endet ender nw yemeyadergeh aserat yenurh
ye hamet menfes egziabher yigetsitsh
አንተ መታች እራስህ መታች ሆነህ ሰውን መታች ትላለህ አንተን ሳይ ጠቋር ተላጭቶ የመጣ ነው የሚመስለኝ
አይ ቢኒ በጠቋር ማልያ የኦርቶዶክስ ተቆርቋሪ መስሎ ይጫወታል
መምሕርን የሚፈራው ጠቋይ እና አስጠቋይ ፣ መታች እና አስመታች ደፍረው መምሕር ግርማስር አይደርሱም ጉዳቸው ስለሚወጣ ።
Asabu be betcrstan keber eyalachu lefelfu ensu sera lay nachw mene sertachwal esty yetayyyyyyyyy menm yelm wery alubaleta becha
ዘንድሮ መቁጠሪ ንግድ መቆረጥ ያለበት ስንት አጭበርባ ህታ ሚጠቀ ብሁሉም ስው ያጠቀ ባዬ በዝታዋል
አረ ባክህ ቢኒያም ተረጋጋ ሰውን እንደዚ አውርደህ ምንም ጥፋኛ ሰው ቢሆንም ክብር መስጠት ይኖርብሀል ባጠቃላይ ቢኒያም የምትባል ሰው ተረጋጋ
ቢኒ አልተቻለም በርታ እኔ ስቃወመው የነበረ ብልሹ አስራር እያጸዳችሁት ነው። በነገራችን ላይ አጥማቂወች መተት ይጠቀማሉ በመቁጠሬ እና በበትራቸው። ለዛ ነው ሰዉን የሜስጮፉት፣ ይሄ ችግር በ ሰ/ወ ሃገረ ስብከት ተመሳሳይ ችግር ነበር እናም ተባረዋል...ባካል አይቻለሁ...ከልምዴ ተነስቸ አጥማቂወችን አልወዳቸውም።
😂😂😂😂😂
Ezbun aserchut be metetatchu lemen tefetu nw twaredalchu mane nachu tegaltelachu meder debetra hullu
ሰውን የማይወድ የሰይጣን መንፈስ ያለበት ሰው ነው።።
ቢኒያም ግን በሰላም ነዉ ? ኦርቶዶክሳዊ ዉይይት ፈፅሞ አይመስልም ምን አለ ብትረጋጉ አሁን እናንተ እያነፃችሁን ነዉ ? ምንም አይነት ችግር ቢኖር እንኩአ በስርአት መወያየት መልካም ነው።
በርታልን ወንድማችን ብዙ ሰው ስለ አባ ግርማ የጀምረዋል ግን አይፈፅመውም እባክህ ጨርሰው እስከመጨረሻ ህዝቡ የወቀው ስለ ግርማ አጨበርባሪነት
Meder debetera astenkoy hull twearedalachu
ቢኒ ጥሩ ነው በመጮህ ሳይሆን በትህትና ብትጠይቃቸው ጥሩ ነው ብዬ አሰባለሁ በተረፈ ወጥር ቀጥልበት ዶክተርም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ
Biniam didn't give a chance for the opposite, how people know the truth
Zekezqo bemequtera megerf nber medr debetra hullu tewaredalh
Libona yistacho
ቢኒያም ይሄ በቡድን ቸደራጅተው ሕዝቡን እያታለሉ እየዘረፉት ሰለሆነ ተጠናክራችሁ አጹዱት የወንበዴ መሸሸጊያ አጽድት እግዚአብሄር ይርዳችሁ
ፖስተር ብንያም እራስህ ላይ እየሸናህ መሆኑ አልተረዳህም
Aserat geberel 🎉🎉🎉