Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ደህና መጣህ፡፡ በቤቱ የእናት ቤተክርስቲያን ናፍቆት ከባድ ነዉ፡ ተባረኩ፡፡
ዝማሬመላክ ያሰማልን እህታችን እልልልልልልልልልልልል አሜን የተወደደቀን የተወደደ እሜን
እልልልል ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🏽ድንግል ማርያም አትለይህ ።
እንኳን እንደወጣህ አልቀረህ🙏 በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን🥰🙏
enkuwan wode E/r bet temelisehal❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉትን የሚፈልግ አምላክ ክርስቶስ ይመስገን😢😢❤❤❤❤
እንኳን በደህና ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን መጣህ በርታ አይዞክ እግዚያብሄር ይመስገን
Amen Amen Amen Equan des aleh wendmachn❤❤❤
እልልልልል❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣህ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ❤
እንኳን ደና መጣህ በቤቱ ያፅናን
ዲያቆን መዝሙረ ያሬድ ከቲክቶክ እየጠፋህብን ነው😢😢😢❤❤❤
እንኩዋን ወደ ቅደስት ቤ/ክ በሠላም መጣህ
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ እዚያ ከሞት በቀር ምንም ነገር የለም!! ቸር እውነተኛ የበጎቹ እረኛ ነፍሱን ስለበጎቹ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን። ደግሞ በቤቱ ያጽናህ!!
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
እንኳን በደህና መጣህ በቤቱ ያፅናህ !!!
እንኳን በደህና መጣ ወንድማችን
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
ተመስገን እግዚአብሔር ይምሰሰገን
እግዘብሔርን ይክበር ይመስገን🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣህ ወንድምዬ
እንኳን በደህና ወደ ቤትህ መጣህ ንገር ግን ወረብ ልወርብ ልስበክ የሚለውን አሁን እንፈልግም ይኼ የፕሮስታንት ቤት ስላልሆነ ከምስክርነት ውጭ ሌላ አግልግሎት አንፈልግም
ምነው አፋችሁን ይበላዋል መልካሙን ደጉን አስቡ እሱም ላስተምር አላለም የሚያውቀውን ከደስታው ከፍቅር የተነሳ ለምስክርነት አቀረበ። ተረጋጉ
Elllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እባካቹ የቤተክርስቲያን ልጆች አንድ ነገር ከመወሰናቹ በፊት ቆም ብላቹ አስቡ ትክክለኛውንም የቤተክርስቲያን አባትም ጠይቁ ለምን ብትሉ ቤተክርስቲያን ሙሉ ናት ጎዶሎ የላትምና !!! ለሁሉም መልስ አላትBack to the origin !!!
እልልልልልልልልልልልልልል!!!!!!
እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክ. እልልልልልልልልልልልል
ክብረ ለፈጣሪ ይገባል ተመሰጌን እልልልል
amen amen amen desi bilonal🎉🎉🎉😅😅😅
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም ተመልስክ
እልልልልልልል❤❤❤እልልልልልል❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤እልልልልልልልለ
Egzeabher kenanet gare yehun
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብትመለሱም ቤተክርስቲያንን ከመበጥበጥ አትቆጠቡም ዘላችሁ ቤተመቅደስ ካልገባሁ ነው የምትሉት የተመለሱትም የቤተክርስቲያንን አባቶች ከመዝለፍ አላረፉም
ዝም ማለት አዋቂነት ነዉ
የተወደደ ቀን
እንኳን ከአሳሳቾች አመለጥካቸው በመመለስ አዝነን አልቀረንም እንኳን. ተመለስክ ለመሆኑ ከቤተክርሰቲያን ሰተወጡ በለቤታችሁንናልጆች ይዛችሁ ነው የምትሄዱት ከተመለሱ እነሱ አብረው ይመለሳሉ
እልልልልልል
Bebetu Yatsenah Wendime
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ellllllllllllllllll
Eeeeeeeeeeelllllllleeeeeeeee
ያልመጣ ተመላሽ 😅
መቼ ነው ፕሮቴስታንት ትምህርት ከአኦርቶዶክስ የቀዳችው ለምን ትዋሻለህ ስትወጣም ህይወት አልገባህም ከዛም ተመለስክ
ይሄንማ አለም ያወቀው እኮ ነው እንኳን ትምህርቷን መዝሙሯንስ መች ቀራችሁ ከመውሰድ😢😢😢😢😢
እና ኦሪቶዶክስ ናት የጰጠ መዝሙር የትቀዳው እናተ ናቹ መዝሙሩ ነዋዬ ቅዱሳት ሳይቀሪ የምቀዳው ማነው
ደፋር የሥላሴ አንድ መዝሙር የሌላችሁ ስለ ቅድስት ሥላሴ ከእኛ ቀድታችሁ እንጂ ማርቲን ሉተር ነው የጻፈላችሁ?! ደፋር መጽሐፍ ቅዱስ ከእነ ፊደሉ አረ የግዕዝ ቁጥሩም አልቀራችሁ😎
ለምን ትማሻለህ? የወንጌላውያን የደህንነትና የስላሴ ትምህርት ከኦርቶዶክስ አይቀዳም። የሚቀዳው ከመጽሐፍ ቅዱስ። ሶስት ጢማም ሽማግሌዎች ስላ "ስላሴ" ናቸው የምትል ቤ/ክርስቲያን ስላሴን ታውቃለች ማለት አይቻልም። ከ10000 በላይ የድህነት መንገድ አለ ብላ የምታምን ቤ/ክርስቲያን ብቸኛና እውነተኛ የሆነውን የድህነት መንገድ አታውቅም።
ድንጋይ በደንብ አንብበው መፅሐፍ ቅዱስ
አንትንምእንጠብቃለን
እስቲ ዝም በል ስለማታውቀው ነገር አታውራ
ድንቁርናችሁ እኮ ጋህድ ነው አይ ጴጤ መጨረሻችሁ ምን ይሆን
@አ6318 ድንቁርና የተጫነውማ ለቁሳቁስ የሚያፈነድደው ነው። ሶስት ጢማም ሻማግሌ በእጁ ስሎ ስላሴ ይህንን ይወስላል የሚለው ቂል ነው።
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
elllllllllllllllllllllllll
እንኳን ደህና መጣህ፡፡ በቤቱ የእናት ቤተክርስቲያን ናፍቆት ከባድ ነዉ፡ ተባረኩ፡፡
ዝማሬመላክ ያሰማልን እህታችን እልልልልልልልልልልልል አሜን የተወደደቀን የተወደደ እሜን
እልልልል ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🏽
ድንግል ማርያም አትለይህ ።
እንኳን እንደወጣህ አልቀረህ🙏 በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን🥰🙏
enkuwan wode E/r bet temelisehal❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉትን የሚፈልግ አምላክ ክርስቶስ ይመስገን😢😢❤❤❤❤
እንኳን በደህና ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን መጣህ በርታ አይዞክ እግዚያብሄር ይመስገን
Amen Amen Amen Equan des aleh wendmachn❤❤❤
እልልልልል❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣህ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ❤
እንኳን ደና መጣህ በቤቱ ያፅናን
ዲያቆን መዝሙረ ያሬድ ከቲክቶክ እየጠፋህብን ነው😢😢😢❤❤❤
እንኩዋን ወደ ቅደስት ቤ/ክ በሠላም መጣህ
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ እዚያ ከሞት በቀር ምንም ነገር የለም!! ቸር እውነተኛ የበጎቹ እረኛ ነፍሱን ስለበጎቹ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን። ደግሞ በቤቱ ያጽናህ!!
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
እንኳን በደህና መጣህ በቤቱ ያፅናህ !!!
እንኳን በደህና መጣ ወንድማችን
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
ተመስገን እግዚአብሔር ይምሰሰገን
እግዘብሔርን ይክበር ይመስገን🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣህ ወንድምዬ
እንኳን በደህና ወደ ቤትህ መጣህ ንገር ግን ወረብ ልወርብ ልስበክ የሚለውን አሁን እንፈልግም ይኼ የፕሮስታንት ቤት ስላልሆነ ከምስክርነት ውጭ ሌላ አግልግሎት አንፈልግም
ምነው አፋችሁን ይበላዋል መልካሙን ደጉን አስቡ እሱም ላስተምር አላለም የሚያውቀውን ከደስታው ከፍቅር የተነሳ ለምስክርነት አቀረበ። ተረጋጉ
Elllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እባካቹ የቤተክርስቲያን ልጆች አንድ ነገር ከመወሰናቹ በፊት ቆም ብላቹ አስቡ ትክክለኛውንም የቤተክርስቲያን አባትም ጠይቁ ለምን ብትሉ ቤተክርስቲያን ሙሉ ናት ጎዶሎ የላትምና !!! ለሁሉም መልስ አላት
Back to the origin !!!