- 77
- 960 913
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
United States
Приєднався 26 вер 2018
ለእግዚአብሔር ክብር ፣ ለህዝባችን መዳንና ለቤተክርስቲያናችን ተሐድሶ አናገለግላለን!
በላ ልበልሃ || “የትምህርት ተሐድሶ ያስፈልገናል” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው።
ዳሸን ባንክ 0025007638019
ብርሃን ባንክ 2601790027685
ዳሸን ባንክ 0025007638019
ብርሃን ባንክ 2601790027685
Переглядів: 5 442
Відео
በላ ልበልሃ || “የሲኖዶስ ተሐድሶ ያስፈልገናል ወይ?” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
Переглядів 9 тис.День тому
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
በላ ልበልሃ- ከመምህር ዓባይነህ ታዴ ጋር - “ወንጌል ብቻ እንስበክ!”- ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 4,1 тис.14 днів тому
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
በላ ልበልሃ- ከመምህር ዓባይነህ ታዴ ጋር - ”የት እንስበክ?”- ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 7 тис.21 день тому
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
ፍጡር አያድንም // ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 10 тис.28 днів тому
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
// ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 10 тис.Місяць тому
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
የዘላለም ሕይወት በኢየሱስ ወይስ...// ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 11 тис.Місяць тому
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
ታሪክ ወይስ ተረት// ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 17 тис.Місяць тому
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
"መስቀሉን ወይስ የተሰቀለውን" #ትዝብታችን - ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 7 тис.Місяць тому
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
"ኦርቶዶክሳዊነቴና መጠጥ አፍቃሪነቴ ተጣልተውብኝ ላስታርቅ ቁጭ ብዬ አላውቅም" - ትዝብታችን - ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 7 тис.Місяць тому
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
መጠጡን የሚያስተው ሳይሆን ጠርሙሱን የሚያሰብር - #ትዝብታችን - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 16 тис.2 місяці тому
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!
Переглядів 8 тис.2 місяці тому
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ብዙ ጥያቄ ፤ አንድ መልስ! - ጾመ ፍልሰታ ክፍል 4 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 14 тис.2 місяці тому
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ትንሣኤዋ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 16 тис.2 місяці тому
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 2 - ''ውዳሴ ማርያም'' ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 18 тис.3 місяці тому
በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 2 - ''ውዳሴ ማርያም'' ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 1 - "የማርያም ህይወት" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 24 тис.3 місяці тому
በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 1 - "የማርያም ህይወት" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
"ታቦቱ እኛ ነን!" - በላ ልበልሃ - ስለ ታቦት ክፍል 8 (የመጨረሻ ክፍል) - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 16 тис.3 місяці тому
"ታቦቱ እኛ ነን!" - በላ ልበልሃ - ስለ ታቦት ክፍል 8 (የመጨረሻ ክፍል) - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 7 - "የአዲስ ኪዳን ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 14 тис.3 місяці тому
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 7 - "የአዲስ ኪዳን ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 6 - "እንግዳ ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 16 тис.4 місяці тому
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 6 - "እንግዳ ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 5 - "የደብራችን ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 17 тис.4 місяці тому
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 5 - "የደብራችን ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
"ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ የለችም!" በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 17 тис.4 місяці тому
"ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ የለችም!" በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 3 - "ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 18 тис.4 місяці тому
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 3 - "ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 25 тис.5 місяців тому
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ጽድቅ ምንድን ነው? ጻድቅስ ማን?-ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 37 тис.5 місяців тому
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ጽድቅ ምንድን ነው? ጻድቅስ ማን?-ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "አንድ አምላክ ፤ አንድ ታቦት" - ስለ ታቦት ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 15 тис.5 місяців тому
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "አንድ አምላክ ፤ አንድ ታቦት" - ስለ ታቦት ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "አንድ ታቦት ፤ ሁለት ጽላት" ስለ ታቦት ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 24 тис.5 місяців тому
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "አንድ ታቦት ፤ ሁለት ጽላት" ስለ ታቦት ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመጋቢ መርዓዊ ንጉሴ ጋር - “መቀራረብ እንችል ነበር!” ክፍል 2 (የመጨረሻ ክፍል) - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 7 тис.5 місяців тому
በላ ልበልሃ - ከመጋቢ መርዓዊ ንጉሴ ጋር - “መቀራረብ እንችል ነበር!” ክፍል 2 (የመጨረሻ ክፍል) - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመጋቢ መርዓዊ ንጉሴ ጋር - "በእምነት መኖር!" ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 11 тис.6 місяців тому
በላ ልበልሃ - ከመጋቢ መርዓዊ ንጉሴ ጋር - "በእምነት መኖር!" ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - "ክህነት ከእምነትና በእምነት ነው!" ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 46 тис.6 місяців тому
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - "ክህነት ከእምነትና በእምነት ነው!" ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት - "እውነተኛ ክህነት" - #shorts
Переглядів 2,1 тис.6 місяців тому
ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት - "እውነተኛ ክህነት" - #shorts
ከኢየሱስ አንደበት ኤነ ህግ ና ነብያት ሊሽር አልመጠሁም ሊፈጸም እንጅ።
መስቀል ለይየሚሰቀል ሁሉ የተረገሜ ነዉ ኢላል መጽሓፍ ቁዱስ ስለዚህ ኢየሱስ እንዴት ነዉ?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ከሀጢያት በፊት ነው ጋብቻን የሰጠን!!
ባርቶስ ደሞ መጣ ጌታ ሆይ
❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክሳውያን ማንበብ የሚችሉ መፀሐፍ ቅዱስ አንብበው ቤተክርስቲያኒቱን ቢታደጉ ዝም ብለው በጥላቻና በወኔ ከዘር ከፓለቲካ ከሀይማኖት እስራት ነፃ ወጥተው ነፃ ቢያወጡ ጥቅም ያላቸውና የዲያቢሎስ መልክተኞች የግብፅ ቅጥረኞች እስካልሆኑ ይቻላል ቃሉ ራሱ በመንፈስ ቅዱስ ይሠራል ጴንጤ መጥለት መሳደብ አይሰራም ይልቅ የሚጎርፈውን ያበዛዋል ቀን ሳለ ታደጉ ቤተክርስትየኒቱን ጠኦት አታድርጓት
ገዳም በሙሉ ተመንጥሮ ለግልፅ አገልግሎት መዋል አለበት እግዚአብሔር ብርሃን ነው የሚሰራው በብርሃን ነው
ትክክለኛው የመጸሐፍ ቅዱስ ቃል ይሄ ነው ። ግን ኦርቶዶክስ ህዝብን በድርሳናት እና በገድል ተብትባል ስለያዘቺው ህዝቡ አይኑ ተጋርዷል
❤❤❤
Ehe lij yegebaw yedane ken OMG 🙆🏽♂️🙆🏽♂️🙆🏽♂️ Man yakomewal zeru afer eyekonetete new firew bekirbu. Telegramun hack yaregachu thank you aynun new yegeletachulet
God bless both of you !!!❤❤❤
የሚገርም አስተያየት ነው በተለይ ስለ ካህኑ ኤሊ እና ስለ እኛ ዘመን የ ሃይማኖት አባቶችን ስልጣንና የ እግዚአብሄር ትእግስት
የአገራችን ፖለቲካ ያመጣብን ቀውስ ተስተካክሎ ሰላም እስኪሰፍንና በሕግ እስከምንተዳደር ድረስ እባካችሁ ኃይማኖታዊ ክርክር ይቁም።
አስተያየትዎን እናከብራለን ፤ ግን ቢያንስ በነፍሱ እንኳ ህዝባችን እንዲተርፍ ስለሃይማኖቱ እንዲያውቅ እንጓጓለንና ለመተው ይከብደናል። በተጨማሪም ለቀውሶቹ ሁሉ ምንጩ በእግዚአብሔር እውነት ላይ የዋሸነው ውሸት ስለሆነ እርሱን እየተናዘዝን ማጋለጥ ይኖርብናልና በተቻለ መጠን አጠናክረን እንቀጥላለን።
ወንድሜ በርታ እውነትን ግዛት እንጂ አትሽጣት ይላል የጌታ ቃል ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
መምህር ጌች ፀጋ ይብዛልህ ሰላም ይብዛላችሁ 🙏🙏
መምህር ጌች ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏
"......ትምህርቷ ዶግማዋ ከታደሰ ቤተክርስቲያናችን ቤተክርስቲያናዊ መልኳ በፍፁም ነው የሚጠፋው ....." ጠያቂው ሁልጊዜ የዚህን አይነት መንፈስ ያዘሉ ጥያቄዎች አሉት. እናም ከእውነትና ከህይወት የራቀ , የስርአቶች አድናቂ ያስመስሉበታል.
አቤት መምህር ምትኩን ስወዳቸው። ጌታ ይባርኮት የተከፈተ አእምሮ ተሰቶታል ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨምርሎት። ከርሶ እጅግ በጣም ብዙ ነገር ተምርያለሁ። ምናለ እርሶ ስር ኩጭ ብዬ በተማርኩ ኖሮ።
Adrashachehun askemtuln
አዲስ አበባ አጥቢያ መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማ ጀርባ ፤ ግሬት ኮሚሽን ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። በሌሎች ከተሞችም ስላሉን ጉባዔዎች መረጃ ለማግኘት በ0912021106 ይደውሉልን!
በጣም ድንቅ ነው ጠያቂው፤ የበለጠ እግዚአብሔር ያበርታህ። ደግሞ በርታ አንድ ጊዜ ብቻ የምንኖርባትን እንደ እንፋሎት የሆነች ህይወት ከዘላለሙ ጋር ስናስተያየው ኢምንት ነው። መምህር ጌታቸው እርስዎም ስላቀረቡት ድንቅ ምላሽ እግዚአብሔር ውለታውን ይክፈልዎ! በነዚህ ውይይቶች ውስጥ መሸናነፍ እና መበሻሸቅ ሳይሆን እንደ ቤርያ ሰዎች ቅዱሳት መጻሕፍትን በመመርመር ማስተዋል እና መዳን ይትረፈን!!!🙏
መምህር እግዚአብሔር ይባርክ ህ በአንተ ትምህርት የብዙዎች ህይወት ይፈወሳል ጌታ ፀጋው ያብዛልህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳችሁ!!
Stay blessed teacher❤❤
በልዑል እግዚአብሔር ስም ስለድጋፍዎት እጅግ እናመሰግናለን! ፊል 4፡17-19
You are protected By Blade of Jesus
Ethiopian people don’t like to challenge with knowledge because they lack knowledge especially 75% of orthodox 😭🥺BTW the announcements speech was Lovely use of words 😘 long time since I hear Amharic like those!! your an orthodox so why do orthodox people reporting you ???? 😅😂Orthodox and her children are lead by antichrist spirit💔
በርቱ በጌታ🔥🔥
መምህር ጌታቸዉ ጌታ ይባርኮት ጠያቂው ወንድምም ተባረክ ባንተ ጥያቄ ብዙ ትምሬያለሁ ::
መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ (in detail) እንዲገባን ስለረዱን መምህርና፡ ጠያቂው እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርካቹ።
እግዚአብሔር ደግሞ እድል ስለሰጣችሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ጠያቂውም መርጌታም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ።
መምህር ጌታቸው እንኳን በድጋሚ ደና መጣህ።
የባረካክ ይባረክ መህምረችን ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤ተባረክ እውነት ነው❤❤❤
እውነት ጠያቅ ዎንድማችን በረታ እውነት እውነት ነው ሰለዝህ አይዞ እንውደለን❤❤
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ❤❤❤❤❤
እባካችሁ አትዘግዩብን ቢያንስ በየ2 ቀን አድርጉት ሰው እውነትን ከእናንተ እየተረዳ ስለሆነ ነው ። ተባረኩ ።
መምህር ጌታ በደሙ ይሸፍንዎት አሜን
የተማረ፣ ያጠና፣ የመረመረ ሰው ሌሎች ወደ እሱ ደረጃ ያልደረሱ በሆኑበት ቤተ እምነትና አገር እንዲህ ዐይነቱ ታታሪና ቀናዒ አመለካከት ያለው ሰው፦ ጓደኛ ከማጣቱም ለብዙ ፈተናዎች ይጋለጣል። በቀድሞ ዘመን መሬት ትዞራለች ለማለት በደፈሩ ሰዎች ላይ ከባባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። ዛሬ ግን መሬት አትዞርም የሚል ምሁር አይኖርም። ተቺ ሰው ሊተቸው ወይም ሊሞግተው ከፈለገው ግለሰብ ቢቻል የሚሻል ወይም ዕኩል የዕውቀት እና ግንዛቤ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሰው መሆን ግድ ይላል። ለምሳሌም ሰሞኑን በእግረኛው ሚዲያ ጠያቂነት በአቡነ በርናባስ የተሰጠው መጽሐፍ ቅዱስ ተኮር እና ፍትሐ ነገሥት መንፈሳዊን ያገናዘበው ምላሽ ያስከተለው መደናበር በቂ ማሳያ ነው። ቁንጽል ግነዛቤና የልማድ ተጓዦች በተቃዋማነት ይጯጯሃሉ፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ዕውቀትን ከጣፋጭ አንደበት ጋር ያደላቸው ብፁዕ አቡነ በርናባስ ከተናገሩት አንድም እንኳ ስሑትነት የለበትም። ደጋግሞ ቃለ መጠይቁን አድምጦ መመሥከር ይገባል እንጂ እንደ አቡነ መቃርዮስ ያልተገባና ዕውቀት አልባ ድንፋታ ለቤተ ክርስቲያናችንም አሳፋሪ ነው። አቡነ በርናባስ ይበላ/አይበላ የሚል ቃል አልተናገሩም። ብሉይን ከአዲስ እና ባሕላዊ ልምድን ለያይተው አብራሩ እንጂ ሌላ አልተናገሩም። ዕውቀት አልባ የተከብሮ ሰዎች ግን በጠላትነት ተነሡባቸው። በተለይ ቄስ ዶክተር ዘበነ ለማ ዋና ተቀናቃኝ መሆናቸው አሳዛኝ ሲሆን፣ ደግነቱ ቄስ ዶክተር መልአኩ ባወቀ የተባሉ አስተዋይ ሰው ከብፁዕ አቡነ በርናባስ ጎን ቆመው ነገሮችን በሚዲያ በግልጽ እያስተማሩ ይገኛሉና እግዚአብሔር ይመስን።
Bertu bertu geta yiredachihuwal
God bless you both ❤❤❤❤
ምህር ጌታቸዉ እግዚአብሔር ይባረክዎ ለትዉልዱ መዳን ያድርግዎ አዉነትኀ ለማወቅ የሁለችንንም አይን ጌታ አንደጳዉሎስ ይክፈትልንና ጌታን አንየዉ ተባረኩ አሜን
ስለ ልሳን ያነሳቹት point መጽሐፍ ቅዱስ በሚያዘው መሠረት በመሆኑ ደስ ብሎኛል ነገር ግን በዘመናችን ቅጥ ያጣ ስርዓት አልበኝነት እወነት በሁሉም ቤተክርስቲያን ታሐድሶ እንደ ሚያስፈል ግልጥ ማሳያ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ!!
ወንጌልና ኦርቶዶክስ አራምባና ቆቦ ነው አሁን ጊዜው የወንጌል ነው ወንጌል በሚገባ ትክክለኛው ወንፊት ነው እያበጠረ እውነትን ከውሸት ይለያል ክብር ለሉኡሉ
አሪፍ ትምህርት ላይ ዘው ብለህ ገብተህ አጨቀየኸው እኮ...ኤፍሬም ሶሪያዊ ይላል እንዴ.😂😂😂
ቀጣዩን ፓርት ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን please❤
ጠያቂው ጎበዝ ነው። ያልገባውን ነገር በደንብ ይጠይቃል። መምህር ደሞ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መልሶት ሁሉ ልብን እሚያሳርፍ ትክክለኛ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነውና ተባረኩ!!
አባታችን በርታል እንዲህነው እንጂ ውሸትን ማጋለጥ ጌታ ይባርክህ
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርኾት
ይኼ ነው እውነቱ..