በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 6 - "እንግዳ ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 239

  • @Che-t1t
    @Che-t1t 20 днів тому +1

    God bless you!!! May the God of all watch over you. We praise God for you father. We love you

  • @tibebutaye4313
    @tibebutaye4313 3 місяці тому +3

    ለትውልድ የሚተርፍ የኦርቶዶክስ ''ክርስቲያኖችን''የሚያስመልጥ ሌሎችንም የሚያስተምር ታላቅ ትምህርት ነው።በንፁህ ልቦና በመመርመር እንጠቀምበት።ወንድም ጽጌ ስጦታው ተባረኩ።

  • @ZeFitireti-sc4vs
    @ZeFitireti-sc4vs 4 місяці тому +20

    መሪ ጌታ ጵጌ ሥጦታዉ
    ትዉልድ የማይረሳዎት ባለዉለታ ኖት🙏🙏🙏
    ወንድሜ ሆይ ተባረክ🙏እግዚአብሄር
    እዉነትን ይግለፅልህ 🙏

    • @Sebli_mossie11
      @Sebli_mossie11 4 місяці тому +1

      እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢

  • @markosmeskele
    @markosmeskele 4 місяці тому +11

    መረጌታ እግዚአብሔር ለትውልድ ስል በህይወት ማቆየቱ አሁን አመንኩት ተባረክ።

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew8627 4 місяці тому +12

    አቤት የእግዚአብሔር ትዕግስት እንዴት እንዳልጠፋን እኮ:ምህረት ይሁን አሁን ላለውና ከዚህ በኋላ ለሚመጣው ትውልድ.
    በእየሱስ ስም።አሜን።

    • @Sebli_mossie11
      @Sebli_mossie11 4 місяці тому

      እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢

  • @abgettube2866
    @abgettube2866 4 місяці тому +13

    የእርስዎን ቃለመጠይቅ almost ሁሉንም አይቻለሁ:: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት እድሜና ጤና ይስጥልኝ:: ባለቤትዎን ጌታ እየሱስ ይፈዉሳቸው:: ተባረኩልኝ

    • @Sebli_mossie11
      @Sebli_mossie11 4 місяці тому +1

      እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢

    • @abgettube2866
      @abgettube2866 4 місяці тому +1

      @@Sebli_mossie11 Yeah እዉነት ነው:: በምን መልኩ ማገዝ እንደምንችል ብናዉቅ እና ብናግዝ መልካም ነው:: 👏👏

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 4 місяці тому +5

    Wow!! ለካ ኦርቶዶክስ ነኝ እያልኩ ለካ ኦርቶዶክስን አላውቃትም 🤦‍♀️ መሬ ጌታ ስንት ጉድ ነው የነገሩን ስንት አመት እግዚአብሔርን ምነው እያልኩ ስለቤተክርስቲያኔ ሶቆቃ ከአምላኬ ጋር ግብግብ የፈጠርኩት ለካስ ስንት ጉድ ስለያዘች ነው ኦርቶዶክሴ🤦‍♀️ እግዚአብሔር ይማራት መህምናኗንም አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው መቼም ስለእዚህ ፕሮግራም በቂ ቃል አላገኝም ለማመስገን ተባረክልን ወንድማችን ቀላል ተከራካሬ አይደለህም ገትረህ ይዘሀል😃 አንተ በምታቀርበው ጥያቄዎች ነው በመልሶቹ የምንማረውና ስለ መፅሐፍ ቅዱስ እውቀትህ ደስ ይለኛል ግን በገድልና በሌሎች መፅሐፎች ደግሞ ተይዘሀል እግዚአብሔር ወደ እውነቱ ይምራህ ይምራን አብረን እየተጏዝን ነው ተመስገን እዚህ ለአደረሰን ተባረኩልን እንወዳችኃለን🙏❤️👏👏👏

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 4 місяці тому +2

    መሪ ጌታ በዕውቀት የተሞሉ የክርስቶስ ባሪያ!!!!!!!!ጠያቂው በጣም አደንቅሀለሁ!!!!!አከብርሃለሁ!!!!!ጌታ ፀጋውን አብዝቶልህ እኮ ነው!!!!!ስሙ ይክበር!!! አክብሮትህ ያለህ ዕውቀት ትዕግስትህ....ዘመንህ ይባረክ!!!!እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን !!!!!ግን ለምን አትታይም??????

  • @AleneNguse-gq8jd
    @AleneNguse-gq8jd 4 місяці тому +4

    ቄሱ ጎበዝ ነውና ስማው ። ከሁሉም በላይ ደስ የሚለኝ የሁለታችሁ የፍቅር ና የመቻቻል ያለበት መሆኑን ነው ሌላው ነጻ ውይይት የሚለው ለናንተ ይገባል ከዝያም ኣልፎ የሁለታችሁ ፍቅር ደስ ይላል

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 4 місяці тому +1

      እኔም በጣም አደንቃቸዋለሁ!!!!!እንደ ጠያቂው ሁሉም በትዕግስት ተቀራርቦ ዕውነትን ማውጣት ደስ ይላል!!!!!!!

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 місяці тому +1

    EYSUS yadnal ❤❤❤❤❤❤❤
    Dr GOD bless you and your family 🙏❤❤❤❤

  • @YefikrTube
    @YefikrTube Місяць тому

    mergeta tsige sitotawu geta yibarekot

  • @hanaweba1541
    @hanaweba1541 3 місяці тому

    ጋዜጠኛዉ እግዚአብሔር የልብህን ጥማት እንዲያረካ አይንህን ከሌሎች ሁሉ አንስቶ የ እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ን ብቻ እንድታይና በ እርሱ በማመን የዘላለም ህይወት የምትወርስበትን መንገድ ያብራልህ። ሁሌም ለማወቅ የሚጠይቅ ወደፊት መራመድ ጀምሯል። በዚሁ ቀጥል መሪጌታ ኡፍፍ i have no word ይህ ቃለ መጠይቅ ለብዙዎች መፈታት ይሆናል። ቀጥሉ

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 4 місяці тому +3

    መሪጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ተባረኩልኝ አባቴ ባለቤቶንም እግዚአብሔር ይማርሎት በጣም እንወዶታለን ወንድሜም እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ እውነትን ግለጡት ነው የሚለው መፅሀፉም እና አትፍራ ግልጥልጥ አርጉት ክርስቶስ ከናተጋር ነው በርቱ❤❤❤

  • @birhanmesay8574
    @birhanmesay8574 4 місяці тому +2

    በለው በ እግዚአብሔር ቃል ምዘዝበት የቃሉን ሰይፍ መሪ ጌታ ጽጌ ይህን የትውልድን በረከት የበላውን!!

  • @GiftyHmaryam
    @GiftyHmaryam 4 місяці тому +1

    መሪጊታ አውነታቸውን ነው ሐረር አራተኛጋ ገብሪል ታቦት ሲወጣ ጠንቋዮም ጥላ ተይዞለት ከታቦቶጎን አብረው እል እየተባለ ይሒዳል እኒም ባለቢቲ አሳይቶኝ በጣም ነውየደነገጥኩት ገዛ በኋላ እራሴን አስመለጥክ ክብር ለእየሱስ ይሆን።

  • @danielkelel4693
    @danielkelel4693 4 місяці тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ህይወት እየሰጣችሁን ነዉ ትክክለኛ ወንጌል እንድናዉቅ ስለረዳችሁን በእዉነት ነዉ ጌታ ይመስገን ።መርጌታ እንደርስዎ ዐይነት ወንጌላዊ ትምህርት ብቻ የሚስተምርና የሕብረተሰቡ ንቃተ ህሊና የሚያሳድግና ሐቁን የሚያሳዉቁ ይብዛልን እግዚአብሔርም ይረዳናል።

    • @Sebli_mossie11
      @Sebli_mossie11 4 місяці тому

      እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢

  • @fasiletana8262
    @fasiletana8262 4 місяці тому +2

    መሪ ጌታ፡ ሁልጊዜ የእርሶንና የሞጋቹን ጥያቄና መልስ በደስታ ነው የምከታተለው። ብዙ እንድንማርና እንድናውቅ ስለ ሚያደርጉት ጥረት ከልብ አመሠግኖታለሁ። ጠያቂው ወንድሜንም ጌታ ይባርክህ የምታነሣቸው ጥያቄዎች መሠረታዊና መታወቅ ያለባቸው ስለሆኑ በዚሁ ቀጥል ፡ መሪ ጌታም ለሚሠጡት መልሥ ሳትሸማቀቅ አስጨርሳቸው፡ እውነትና ንፁህ የሆነውን ወንጌል ስለሚያስተምሩን።በርቱ አሁንም አሁንም አስተምሩን የጌታ ሠላምና ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን፡አሜን

  • @TigstiAwalom
    @TigstiAwalom 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር የበለጠውን ፀጋ ይስጥዎ አባት! በጣም ጥሩ ትምህርት እየተማርኩኝ ነው።

  • @sebliteff6359
    @sebliteff6359 3 місяці тому

    መሪጌታ ደስ ሲሉ ጠያቂው እራሱ በጣም ጥሩ ልጅ ነው

  • @ethiotech790
    @ethiotech790 4 місяці тому +3

    መሪጌታ ፅጌ ስለ እርሶ እግዚአብሔርን ሁሌም አመሰግነዋለሁ❤። ጥርት ባለ መልኩ ወንጌልን እንዳዉቅ አድርገዋል። መድሀኒአለም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🥰🙏

    • @Sebli_mossie11
      @Sebli_mossie11 4 місяці тому

      እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም አስቸጋሪ በሆነ ርእስ ላይ ትልቅ ትምህርት እያገኛን ነው ያለነው ብዬ እገምታለሁ ። በርቱ አታቋርጡ እግዚአብሔርም ዝም ብሎ እውነት ስትደበቅ አይመለከትም ለሁሉም ግዜ አለውና ጌታ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን። አሜን ከልብ አመስግንሀለሁ 🙏

    • @Sebli_mossie11
      @Sebli_mossie11 4 місяці тому

      እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢

  • @estifanose-wt6ni
    @estifanose-wt6ni Місяць тому

    ጠያቂው ግን እግዚአብሔር አምሮህን ይፈውስልህ

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 4 місяці тому +8

    መርጌታ ጸጌ ተከስተዋል ዛሬ እንሰብሰብ ሱሳችን ሆነዋል ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ነው ተባረኩልን ጆሮያለው ይስማ

    • @HiiLol-xw6qs
      @HiiLol-xw6qs 4 місяці тому

      አይ ኦርቴ በታቦትሳይቀር ድግምታቸውን ይሰራሉ በጌታ ስም ከሕዝባችን ላይ ስራው የፈረሰ ይሁን ሐገር የጦር ቀጠና ያደረገ የእርግማን ያመጣ እስከመቼ የደብተራ መጫወቻ መሆን ነው የዘመናት ጉድ በየሚዲያው እየተገለበጠ ነው ሐሌሉያ።።።።።።።።

  • @mekonnenwoyessa4439
    @mekonnenwoyessa4439 3 місяці тому

    God blesse you brother

  • @tadiosnegash8358
    @tadiosnegash8358 4 місяці тому +2

    መሪ ጌታ እንኳን በጤና መጡ ዛሬ እየሳኩና እየተገረምኩ ነው የሠማሆት በጣም ነው ያዝናኑኝ

  • @lwamgebrekidan3159
    @lwamgebrekidan3159 4 місяці тому +4

    እናመሰግናለን!እባካችሁ ግን ስለ እመቤታችን ሰፊ ጊዜ ሰጥታቹ ተወያዩ ግራ እየገባኝ ነው እና መስጠት ያለብን ምስጋና እንደምን ያለ እንደሆነ እና ሌሎች ተዛማጅ ነገሮች በሰፊው ተወያዩበትና እኛም እነወቅ ኣሁንም ጠያቂውና መርጌታ ዘመናችሁ የባረክ

  • @teddyman5372
    @teddyman5372 4 місяці тому +3

    This program is more than important. I really really appreciate the host, very knowledgeable and direct and merigeta is some one we are learning the gospel and everything that my mind was questioning with out bias. E/R yebarkachu bebezu. We don't need cover up we need the truth !!!!

  • @Abexየጌታ
    @Abexየጌታ 4 місяці тому +5

    እልልልልልልል። እንኳን ደህና መጣችሁ። እንደዚህ ነፍሳችንን አረስርሷት።

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 4 місяці тому +16

    አይ መርጌታ ፅጌ አንጀንቴን ነው ያራሡኝ ፖሊሡ እኔ መጥቼ አነሣዋለሑ አለ ሃሃሃሃሃሃሃሃ መርጌታ ፅጌ በእውነት ተባረኩ እንደዚሕ ጉዳቸውን ዘክዝክልኝ እነዚሕ መዥገሮች አጭበርባሪዎችን አጋልጡልኝ

    • @maikofernandez
      @maikofernandez 4 місяці тому

      @@mhhhedgudelese አንተ የገማህ መናፍቅ መፅሀፍቅዱስን ማን ጠብቆ እንደሰጠህ እንኳን የማታቅ ሸርሙጣ ባንዳ ክብረቢስ

    • @mhhhedgudelese
      @mhhhedgudelese 4 місяці тому +2

      @@maikofernandez አንተ ጠንቁዋይ የጠንቁዋይ ልጅ

    • @maikofernandez
      @maikofernandez 4 місяці тому

      @@mhhhedgudelese እናትህ ትበዳ የእዪ ጩፋን ሶፍት ከምትበላ ሰው ብትሆን አይሻልህም የገረድ ልጅ ሰገጤ ደረጃህን እወቅ

    • @maikofernandez
      @maikofernandez 4 місяці тому

      @@mhhhedgudelese ቡሽቲ መናፍቅ አዳራሽ ውስጥ የምትዳሩትን ለምን አላገለጥክም? lol የበሰበስክ የወንድ ሸሌ

    • @mhhhedgudelese
      @mhhhedgudelese 4 місяці тому +3

      @@maikofernandez አንተ የመተተኛ ልጅ

  • @tizumulugeta4844
    @tizumulugeta4844 4 місяці тому +1

    በብዙ አውንም ፀጋውን ይጨምርሎት ተባረኩ ጌታ ከእርሶ ጋር ነው

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 4 місяці тому +6

    እውነትምመምህር አለን!!! ተመስገን🕊🙏🏽

  • @tsegaitefferi4299
    @tsegaitefferi4299 4 місяці тому +7

    አሜን አባቴ ጽጌ ይህን ሃቕ በድፍረት ወጥተው መናገርዎ ያውም የኦርቶዶክስ አባት ሆነው ? ስለእርሶ እግዜሄርን አመሰግናለሁ በእየሱስ ክርስቶስ ፊት ዋጋዎ ትልቕ ነው ። ከእየሱስ ክርስቶስ ውጭ ማንም አዳኝ የለም አሜን አሜን !

    • @Sebli_mossie11
      @Sebli_mossie11 4 місяці тому +1

      እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 4 місяці тому +1

    Thank you Mergeta Tsegie and the young man for this beautiful program. I am always excited to see both of you guys. I always learn something new about Orthodox religion. Thank you, thank you 🙏 🙏💯

  • @birhanmesay8574
    @birhanmesay8574 4 місяці тому +1

    መሪ ጌታ ጽጌ ስጦታው እርሶ ላይ ጌታ ስላስቀመጠው የበቀል መንፈስ ጌታ ይባረክ ዲያብሎስን ,ውሸትን እምቢ ስለምትለው ስራውን አፈረስክበት ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @asfawtsegaye7203
    @asfawtsegaye7203 4 місяці тому

    ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነዎት!!እግ/ር ዕውነቶኞችን አስነሳ ክብር ለእየሱስ ይሁን!!!

  • @GiftyHmaryam
    @GiftyHmaryam 4 місяці тому +1

    የብሉይ ኪዳን ታቦት እንኳን በጭቅላትህ ልትሸከመው ቀርቶ ከሊዊ ነገድውጪ ማንም አይነካውም ብትጠጋ ትሞታለህ የኛሀገሩግ ግንጣኦት ነው አለበሊዛ እግዚአብሒር እንደሰው ተሰልፍ የአመት የወር አየተባለ ይቀለዳል ጊታግን የዘላለም አምላክ ነው እቃቃአትጫወቱ ይበቃል ጊታ ሊመጣ ነው በደጅነው።

  • @BirukKassahun-ql3mr
    @BirukKassahun-ql3mr 4 місяці тому

    Meri geta ewedotalehu akebrotalehu geta eyesus ybarkot aytfubn

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 4 місяці тому +2

    እኔም ተስዬ ደርሶልኛል እኔ እንዴትና በማን ስም መፀለይ እንደሚገባኝ በማላውቅበት ጊዜ አስጨናቂ ጉዳይ ገጥሞኝ ለመልአኩ ገብርኤል ተስዬ ደርሶልኛል በኔ መረዳት የሁሉን ፀሎት የሚሰማው ጌታ አይ ልጄ እኔ ሰምቼሻለሁ
    አለማወቅሽን ግን ይቅር ብያለሁ ያለኝ ነው የተረዳሁት ታላቁ መፅሐፍ ዮሐንስ 14;13&14
    በስሜ ለምኑ

  • @tamene2853
    @tamene2853 4 місяці тому

    አጠዬየቃቹ ሰነ ምግባራቹ ዬትኘወም ክረሰትና የማይወክል አጠያየቅ የዘፈቀደ ትችት የአስተማሪነት ምግባር መማር አለባቹ

    • @ephremteklewold2420
      @ephremteklewold2420 3 місяці тому

      እንዴት ይሁን? (እንዴት ነው መጠየቅ ያለበት?

  • @SalamNizah
    @SalamNizah 4 місяці тому

    Wow ቀጥሉ በርቱ 😍😍🙏🙏 አባታችን ረጅም እድሜ 🙏🙏😍😍😍

  • @melesegona5380
    @melesegona5380 4 місяці тому

    God Bless You!!! እኔ እግ/ርን የማመሰግነዉ እግ/ር ሐዋርያ ጳዉሎስን ከአይሁድ አስተማርዎች እንዳስነሳ እናንተን በዚህች ቤ/ያን አስነስቱዋችሁዋል።ክብር ለኢየሱስ ይሁን! ምዕመኑ ምከተለዉ እናንተን ነዉ።እዉነቱን ከሰማና ከተማረ እዉነትን ይዞ ያድጋል።ከሌላዉ ይልቅ የምያምነዉ እናንተን ነዉ።ትምህርቱ ይቀጥል፤ጌታ እግ/ር ከናንተ ጋር ይሁን!!! አንድ እዉነት ልንገርህ፤ለአንድ ጉዋደኛዬ ዩኒቨርሲቲ ስንማር በሆነ ነገር ስንጫወት ብንሞትም በክርቶስ ቀን ከሞት በኋላ በትንሳኤዉ እንነሳለን አልኩት። እሱ ግን በፍፁም ሰዉ አንዴ ከሞተ በኋላ እንዴት ይነሳል ብሎ እምቢ ስለኝ አንድ ሌላ ዲያቆን የክፍል ጒደኛዬ ጠሪቸ አንድ ላይ ጠየኩት።ከዛ እሄ ልጅ አዉ አለ ብሎ ስያስደራለት አንተ ካልከኝ አምናለሁአለዉ።ለማለት የፈለኩት ኦርቶዶክስ አማኞች ከሌላዉ ይልቅ እናንተን የመስማት እድሉ የሰፋ ነዉና በርቱ!!!ጌታ ኢየሱስ ከናንተ ጋር ይሁን!

  • @GetuAberaAbate-ql7mn
    @GetuAberaAbate-ql7mn 3 місяці тому

    መሪጌታ ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 4 місяці тому

    መቼም በጣም ድንቅ ውይይት ነው እየጓጓሁ ነው የምጠብቀው ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው። ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ

  • @Netenal-p8z
    @Netenal-p8z 4 місяці тому +2

    መልአክት ልጅ የመሰጠት ስልጣን የላቸውም እነሱ እራሳቸውን ፍጡራን ናቸው ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል እንድህ ይላል ።“እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።”
    - መዝሙር 127፥3

  • @MyPhone-n8f
    @MyPhone-n8f 4 місяці тому

    ገዜጠኛ እንዲ አይነት ሰዉቺን ሲለ ምትገቢዚ እግዚአብሔር ዪበሪኪ እኝህ አበት አንጀት አሪሲኢ ነአቸዉ❤❤❤wow

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs 4 місяці тому +6

    አይ ኦርቴ የአስማተኞች ኮሌጂ ሐገር የጦርቀጣና ያደረገ ጌታ የማይከብርበት የደብተራ መቀለጃ የሆነ ሕዝብ መርጌታ ተባረኩ ለእውነት የቆሙ ዘረገፉት ጉዱን ሐሌሉያ።።

    • @Sebli_mossie11
      @Sebli_mossie11 4 місяці тому +2

      እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 2 місяці тому

    እግዚአብሔር የ ሰዉ እጂ በሰራዉ አያድርም

  • @tamene2853
    @tamene2853 4 місяці тому

    የህፃን ጥያቄ ታቦት አጠገብ ይጠጋሉ ብሎ መጠየቅ ህፃን ጠያቂ

  • @meaza5096
    @meaza5096 4 місяці тому +5

    የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት የሚናሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስ ላመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን መታዘዛችሁንም በተፈጸመች ጊዜ አለመታዘዝን ሁሉ ለንበቀለ ተዘጋጅተናል ። 2ኛ 10=5

    • @Sebli_mossie11
      @Sebli_mossie11 4 місяці тому

      እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢

  • @GechTsegaye
    @GechTsegaye 4 місяці тому +3

    እውቀት ያላቸው ሰዎች ሲያወሩ ደስ ይላሉ

  • @habtamutesfaye-gg8gs
    @habtamutesfaye-gg8gs 4 місяці тому

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ቶሎ ቶሎ ብለቁልን ብዙ እንማራለን ❤❤❤❤❤❤

  • @desalechmathewos
    @desalechmathewos 4 місяці тому +1

    አይዞህ መርጌታ ባንተ በጣም ደስ የለናል ።አይዞህ ።

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie 4 місяці тому

    ይህ ትምህረት ባካችሁ ይቀጥል።❤❤❤

  • @n.949
    @n.949 4 місяці тому +3

    ክክክ መሪጌታ ጽጌና ጠያቂው እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች_ ጠያቂው ግን ትንሽ ትዕግስት ቢኖረህ 🙏

  • @dejene3375
    @dejene3375 3 місяці тому

    ለዚህ መምህር ከልቤ አድናቆት አለኝ :: ተባርኩ ምርጡ አስተማሪዬ ኖት

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 4 місяці тому +1

    እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢

  • @charligebeyaw7915
    @charligebeyaw7915 4 місяці тому

    this episode was special thank you so much

  • @marygebremedhin4707
    @marygebremedhin4707 4 місяці тому +1

    Teyakiwe zare ....... bezuwoche yememarubetene temeherete be koye koye cheresekewe betam begugute yemenetebekewe program nw mugeteheme betam arife nw gene esachewe seyaweru nw sewe yemedenewe atakuaretachewe tebarekuleghe enewedachehualene

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 4 місяці тому +1

    Kessate tebarek ...merigeta bizu yemimaribachewu abat nachewu please bechalikut agelgilotachewun magez efeligalwu silk bitsetegn tebarek ye geta tsega yibzalik.

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 4 місяці тому

    ጌታ ኢየሱስ ከስንት ነገር አስመለጠን? ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na 4 місяці тому

    ተባረኩ ወገኖቼ መልካም ትምህርት ነው

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 4 місяці тому +2

    ኦርቶዶክስ፣ እሳቸዉን እና መሰሎቻዉን የወንጌል አርበኞችን በማጣቷ ዛሬ ላይ የሆነችዉን ሆናለች። መሪ ጌታ ሽልማታቸዉ ሰማያዊ እንጂ ምድራዊ አይደለም። የመሪጌታን ስልክ ቁጥር ከታቻለ ወንድማችን ፓስት ብታደርገዉ ከአክብሮት ጋራ:)❤❤❤

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 4 місяці тому

    መሪ ጌታ በርቱ ብርቱ ጠያቂ በርታ ጸጋ ይብዛላቹ።

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 4 місяці тому +1

    God bless you

  • @SalamNizah
    @SalamNizah 4 місяці тому

    ተባረኩ 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @MulachewZeleke
    @MulachewZeleke 4 місяці тому +1

    የምትናገራቸው ነገር ሁሌም አሰተማር ነወ ጌታ ይባርክ

  • @totalhappiness7682
    @totalhappiness7682 4 місяці тому

    Wagawot kegeta new merigeta

  • @abebechtariku3851
    @abebechtariku3851 4 місяці тому

    በእውነት መሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት ስለትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን ። ጠያቂውም እግዚአብሔር ይባርክህ ። ነገር ግን ስለመስቀል የተጀመረው ሀሳብ አለተቋጨም።ሰፊ ክፍል ተይዞለት መሪ ጌታ እንዲያስምሩን በትህትና እንጠይቃለን ። ተባረኩ።

  • @toolagurmu2371
    @toolagurmu2371 4 місяці тому

    Wow we need you Thanks 🙏🏿

  • @MewaelAlem0
    @MewaelAlem0 4 місяці тому +1

    ❤እግዚአብሄር ይባርኮት❤።

  • @GenerationTube-ue3bv
    @GenerationTube-ue3bv 4 місяці тому +1

    Altegbotem eko Margeta!
    Egziabher yebarkot!
    3 teyakewoch akrebe nebr bebalfw.
    1. ስለ ጽዮን ጥቅሶች (Le Mariam, Le terara, le hezb esrael weyim lela)
    2. ስለ ቡና ከገድላት
    3. ስለ ልሳን ከመጽሐፍ ቅዱስ

  • @meaza5096
    @meaza5096 4 місяці тому +1

    ባረቱ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ ❤❤❤❤

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 4 місяці тому +7

    ጠያቂው የእኔን ጥያቄ እየጠየቅክልኝ ስለሆነ አመስግናለሁ።
    ሌላ እንድትጠይቅልኝ የምፈልጋቸው፣
    1.የታቦት ጥላ አመጣጡና ትርጉሙን፣
    2.ፀበል በኢትዮጵያ መቸ ተጀመረ፣
    3.በዓላት፣በማርያም፣ በገብርኤል አለመስራት በግብፅ እና በሌላው አገር አለወይ፣
    4.ታቦት በአንድ ሰው እንዲያዝ ወይም እንዲሸከሙ የሆነው መቸ ነው? ተአክሱም ውጭ የመጀመሪያው ታቦት መቸና የት ይገኛል፣
    5.የድግምት መፅሀፍት ምንጫቸው የት ነው፣ከየትስ መጡ፣
    እኒህን ጠይቅልኝ።

  • @Merameron
    @Merameron 4 місяці тому +9

    ወይኔ ጊዚያችን ተበላ😢😢 ጌታ ሆይ ቀሬውን ዘመነኔን አስብልኝ😢😢😢

    • @EndaleTeshome-m7q
      @EndaleTeshome-m7q 4 місяці тому +1

      ጌታ እየሱስ እውነትን ይግለጥልህ

  • @biniyamtesfaye8082
    @biniyamtesfaye8082 4 місяці тому

    Tadelew merigeta egeziabeher yirdawot

  • @habtamutesemaegeta4496
    @habtamutesemaegeta4496 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርኮት!

  • @BirukKassahun-ql3mr
    @BirukKassahun-ql3mr 4 місяці тому

    Meri geta bale beton egzihabher cherso ymarlot

  • @זלעלאםקאסה
    @זלעלאםקאסה 4 місяці тому

    እግዚአብሔር እንዴት ታገሰህ

  • @BetelhemWerku-o1s
    @BetelhemWerku-o1s 3 місяці тому

    ምን አለ ውሃ ለአፋቸው ብሰጣቸው የሚነግሩክ እኮ የሕይወት ቃል ነው ወንድሜ

  • @meronassefa7847
    @meronassefa7847 4 місяці тому

    Ebkachu katelu Egziybhair yestachu

  • @sofutameru6583
    @sofutameru6583 4 місяці тому

    መጨረሻዎን ያሳየን

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 4 місяці тому

    U really makes me speechless…

  • @haimeteabrham722
    @haimeteabrham722 3 місяці тому

    በአሳ አሞት አይን በራ ተብሎ የእናቴን አይን አጠፋችሁ። አዝናለሁ።

  • @selamyegeta458
    @selamyegeta458 4 місяці тому

    ይህንን ፕሮግራም ልባችንን ክፍት አድርገን ብናዳምጥ ጥሩ እውቀት እናገኛለን። ጠያቂውም ጥሩ የመጠየቅ ተሰጥኦ አለው በርታ ተባረክ ትህትናህም ይቀጥል

  • @mulugeberhiwot5341
    @mulugeberhiwot5341 4 місяці тому +6

    በብዙ ተረት ተረት የህዝባችን ግዜና ገንዘብ ተበላ
    ኦርቶዶክስ የወንጌል አማኞችን መናፍቅ እያለች ባደባባይ ስታውጅ ለካ እራሶ በድብቅ ጆሮ ጭው የሜደርግ የምንፍቅናን ስራ ስትሰራ ኖራለች:: ለካ ምድራችን ለመፍታት የከበደ አዙሪት ውስጥ የገባችው የሚያድነውን ወንጌል በሸፈኑ ኢመፅሀፍ ቅዱሳዊ የምንፍቅና ትምህርት ነው :: ትውልድ ሲጠፍ ግድ የሚለው ጌታ ተነሳ ስሙ ይመስገ ን መምህር ጌታ ይባርኮዎት ጥያቂ ወንድማችንም ተባረክ ኑሩልን😊

  • @mandefroassefa6547
    @mandefroassefa6547 4 місяці тому

    እግዚአብሄር ይባርኮት

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይብርካችው

  • @TitiBlessed
    @TitiBlessed 4 місяці тому +1

    Tebarku mergieta !!!

  • @nardossileahi707
    @nardossileahi707 4 місяці тому +2

    Yes you’re a son of God!! any problem he’s going to send you Angel!!

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare4304 4 місяці тому +3

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @-Godisreal
    @-Godisreal 4 місяці тому

    yehe debetera seweye

  • @abrehambabi8879
    @abrehambabi8879 2 місяці тому

    ለምንድን ነው የሚበላለጡት መላእክቱ በሰዎች ልብ ውስጥ

  • @haimeteabrham722
    @haimeteabrham722 3 місяці тому

    እራሱን ካልጠበቀን ምን ላድርግ አሉ ኡባ ጳውሎስ ይላል የሙሉጌታ ሉሌ መጽሐፍ መሪ ስምፉልግ ባጀን።

  • @tewodrosabebe8004
    @tewodrosabebe8004 4 місяці тому +1

    God bless you

  • @aloniab2508
    @aloniab2508 25 днів тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SalamNizah
    @SalamNizah 4 місяці тому

    ❤️❤️❤️😍😍😍🙏🙏🙏

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Netenal-p8z
    @Netenal-p8z 4 місяці тому +1

    “እርሱም፦ እነሆ፥ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎች አያለሁ፤ ምንም አላቈሰላቸውም፤ የአራተኛውም መልክ የአማልክትን ልጅ ይመስላል ብሎ መለሰ።”
    - ዳንኤል 3፥25 ። ይላል እንጁ ሰለመልአክት አይደለም የማንም ስም አልተጠቀሰም መፅሐፍ ቅዱስ ዝም ካለ እኛም ዝም ማለት አለብን

  • @mebratfenta5865
    @mebratfenta5865 4 місяці тому +1

    መእላኩን ልኳ አደነኝ ማለት ዬላከው እግዚአብሒር ነው አዳኙ እግዚአብሄር ነው

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 4 місяці тому

    መርጌታ ሳቄን ማቆም አልችልኩም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏