በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - "ክህነት ከእምነትና በእምነት ነው!" ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 652

  • @biniamdemmelash778
    @biniamdemmelash778 8 місяців тому +15

    የእሳት ትንታግ የሆኑ መምህር ነው ያቀረብከው ተባረክ
    የእግዚአብሔር ቃል ድንጋይን እንደሚፈረካክሰ መዶሻ ነው
    ይህ ቃል ፈረካክሶ ብዙ እንደሚያፈራ እሙን ነው ::
    የጌታ ብርሃን በጨለማው ላይ ይበራል ጨለማም አያቨንፈውም ::

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 8 місяців тому +22

    አቤት መሪጌታ ቀጸላ በእውነት አንጀቴን ቅቤ ነው ያጠጡት እውነትን በፍቅርና በድፍረት ግልጥልጥ አድርገው ነው ገለባውን ያራገፉት በእውነት ኮርቼበዎታለሁ ጌታማ እንዴት አይኮራ በዚህ ዘመን እንዲህ ለወንጌል እውነት የጨከኑ ልጆች አሉት ጌታ ስሙ ይክበር❤❤❤❤❤❤👋👋👋👋👋👋🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GirmaySenayit
    @GirmaySenayit 8 місяців тому +13

    አቤት መንፈስቅዱስ አቤት የእግዚአብሔር ፀጋ ራሳችንን ካልሸወድን በስተቀር ከበቂ በላይ መልስ ።

  • @AlemayehuButa-u7j
    @AlemayehuButa-u7j 2 години тому +1

    የኢየሱስ የደሙ ሀይል ከየትኛውም ክፋት እንደምጠብቅህ እንድሁም የተገለጠልህን እውነት ለወገኖችህ ሳትገልጥላቸው ወደአምላክህ አትሰበሰብም ዙርያህን የእግዚአብሔር መልአክ ይጠብቁሃል በርታልኝ የአባቴ ልጅ ይህንን እውነት ገልጠህ ዛሬውኑ ወደ ዘልዓለም ቤትህ መሰብሰብ እድለኝነት ነው ሐዋሪያ ጰውሎስ እንደተናገርው ወደ አምላኬ ብሰበሰብ ለእኔ መልካም ነው እንዳለው ማለቴ ነው ብሰሙህ ይጠቀማሉ ካልሰሙህ ይጎዳሉ መጽሐፍ ቅዱስ እነደምናገረው ለሚድኑት የህይዎት ሽታ ናችው ለሚጠፉት የሞት ሽታ ናችው ስለሚል አንተ በተገለጠልህ መንገድ ቀጥል እግዚአብሔር ይጠብቅሃል እኔን ጨምረው ብዙ ለእንዳንተ አይነት ጀግኖችና ኃያላን ከጀርባችው እና ከጎናችው በፀሎት ያግዟችኃል ከየትኛውም ከክፉ ሀሳብና በኢየሱስ ስም ተሸፈኑልኝ አንቴም የዚህን እውነት ገላጮች አሜን አሜን አሜን

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 6 місяців тому +11

    ከጎናቸው እንቁም❗
    ቅዱሳን እንደዚህ አይነት ሰዎች በብዙ መከራና ፈተና ውስጥ የሚያልፉ ናቸው ጥቅም ዝና ከበሬታ ጥለው እውነትን ይዘው በብዙ እንግልት የሚያገለግሉ ናቸው። ከጎናቸው ልንቆም ልናግዛቸው ይገባል ። እግዚአብሔር ብርታትን ይጨምርላቸው

  • @yonasbedilu
    @yonasbedilu 8 місяців тому +106

    ቀጼ ጀግናው አፈራረጥከው እኮ ባክህ ምን ቀራት ኦርቶ ከዚህ በዋላ ለማንኛውም እራስህን ጠብቅልን ❤❤❤

    • @BananaMedia-Bab-Na
      @BananaMedia-Bab-Na 8 місяців тому +17

      ዋናው ወንጌል መሰበኩ ነው የመሸናነፍ የጎረምሳ ግጥሚያ አይደለም።

    • @Karisካሪስ
      @Karisካሪስ 8 місяців тому +3

      Yoni ewnet bilehal ❤❤❤

    • @KiruKidanr
      @KiruKidanr 8 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤❤ yoni

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 8 місяців тому +3

      Yoni atem eko jegena nk we love you

    • @JegnawZebegna
      @JegnawZebegna 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤ yoni bertalin wendim

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na 8 місяців тому +14

    ክቡር ጠያቂ ለወንጌል መገለጥ ምክንያት ስለሆንክ ምስጋና ያስፈልግካል ተባረክ ለእውነተኛው ወንጌል ልብክ ይከፈት።

  • @HanaKebede-pm9xp
    @HanaKebede-pm9xp 8 місяців тому +13

    ውይይይ እንደኔ ማነው ይህንን ውይይት አይቶ ሰምቶ ያልጠገበው ሁለቱንም ወድጄቸዋለው ተባረኩ

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 8 місяців тому +9

    መርጌታ ቀፀላ ዘመኖት ይበራክ የምገርም ምልልስ ወንድሜ ለአንተም መደን ይሁንልህ በእየሱስ ስም❤❤❤❤

  • @ephremteklu6640
    @ephremteklu6640 8 місяців тому +10

    ጠያቂው በርታልን ሌላም እንደዚህ አይነት በእውነትና በእውቀት የተሞሉ ሲያወሩ ቢውሉ የማይስለቹ አዋቂዎችን ጋብዝልን ።

  • @GechTsegaye
    @GechTsegaye 8 місяців тому +19

    እኔ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ነገር ግን የዚህን ልጅ እንግዶች በጣም እተማርኩባቸው ነው ቀጥልበት አመሰግነዋለሁ ።

  • @WubitMersha-gd7nl
    @WubitMersha-gd7nl 8 місяців тому +11

    ይህንን ብርሀን ያበራሎት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bk7202
    @bk7202 7 місяців тому +11

    መርጌታ ተባረኩ
    ጠያቅውም ጨዋ ነው ሀሳቡን በስድብ ሳይሆን በጨዋነት ነው የሚናገረው

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 8 місяців тому +11

    ዋውውውውው ወንጌል ያሽንፍል ጌታ ይጠብቅክ ጀግና ነክ ከሞትክም ለክርስቶስ ነው ከና ብዙወች ይመጣሉ ወደ ኢየሱሱሱሱ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TasefuD
    @TasefuD 8 місяців тому +18

    ታላቁ እውነት ፈነዳ ❤❤❤❤❤❤❤ መዳን በሌላው በማንም የለም።።ሐዋ 4:12 ዮሐ 14 ሙሉውን እዩት

  • @genetbirhane1678
    @genetbirhane1678 8 місяців тому +10

    አባታችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክዎት ጋዜጠኛውን እግዚአብሔር ይርዳው ትልቅ ዕድል ነው ከአባታችን ጋር መገናኘቱ

  • @selamawit-l7x
    @selamawit-l7x 7 місяців тому +11

    እንደ እርስዎ አይነቱ ሺ ይወለድ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መስተካከል አለባት

  • @MesayBacha
    @MesayBacha 8 місяців тому +9

    ውይ ዘመገኖት ለዘላለም ይባረክ

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 8 місяців тому +10

    መርጌታ ቀጸላ ዘመንኸ ይባረክ የተረት ቁልል ጊዜው ደርሶ እየተጋለጠ ነው ጠያቂው ሐሰትን ለመሸፋፈን የምታደርገው ጥረት ገራሚ ነው ሕዝባችን ከስእል ስፍርቁጥር የሌላቸው አማልክት ከማምለክ ይድናል ሐሌሉያ

  • @Hasetmedia
    @Hasetmedia 8 місяців тому +9

    ቀፀላ ይህን እድል ስላገኘህ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 8 місяців тому +12

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @MeazaKidane-r5l
    @MeazaKidane-r5l 7 місяців тому +8

    አይናችንን እንደዚ እያስተማራቹ አብሩልን ❤❤❤

  • @HanaKebede-pm9xp
    @HanaKebede-pm9xp 8 місяців тому +9

    አንዳንዴ ብቻዬን ግርም ይለኛል የእግዚአብሄር ስራ ግሩምና ድንቅ ነው የተሀድሶዎች አስተምሮ ከወንጌላውያን(ከኘሮቴስታንት) ጋር አንድ ነው የሚገርመኝ አንድ ኘሮቴስታንት ተቋም ውስጥ ያለ አገልጋይ ተነስቶ እንደዚህ እውነታውን ቢያፍረጠርጠው በህግ ሁሉ ይከሰስልን ተብሎ ሀገር ምድሩ ይተረማመስ ነበር አሁን ግን እኚህና ሌሎች እሳቸውን የመሠሉ ሰዎች የትኛውም ተቋም ውስጥ ስላልተቀላቀሉ እውነታውን (ልክ ልካቸውን) ሲነግራቸው የሚመልሱት እስከሚያጡ በፀበል ውጠው ፀጥ ይላሉ እውነታው የየትኛውም ተቋም ውስጥ ማገልገል ሳይሆን ቁም ነገሩ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ መሠበኩ ነው ያኔ በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ አንድ እንሆናለን 🙏🙏 ያን ቀን ጌታ ያምጣልን

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 8 місяців тому +9

    ጥያቂው ያለምንም ጥርጥር ጌታን በቅርብ እንደሚቀበልብ አምናለሁ ይሄ ሁሉ የእውነት ቃል ተዘርቶበት ሳይበቅል አይቀርም!!!!

  • @esayasargaw8924
    @esayasargaw8924 7 місяців тому +7

    ወገኖቼ!! ኢትዬጲያውያን
    በብልሀት የተፈጠረ የሰዎች ተረት ሳይሆን የሚያድነው በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው። ጆሮ ያለው ይስማ!!

  • @Bereket-wt7hv
    @Bereket-wt7hv 8 місяців тому +7

    መሪጌታ ቀፀላ በእውነት ፀጋ ይብዛልህ የሚገርም አፍ የሚያስዝ መፀሀፍ ቅዱሳዊ መልስ ነው!! ክብሩን ጌታ ይውሰድ❤❤❤❤❤

  • @gessesseetetuabebe4905
    @gessesseetetuabebe4905 8 місяців тому +5

    ጠያቂው ጌታ ይፈልግሃል እውነቱ የገባቸውን ልኮልሃል ዕድሉን ተጠቀምበት ክርክርህ ኦርቶዶክስን
    መዳኛ አድርገህ ነው:: መዳን ግን እየሱስን በማመን ብቻ ነው ::

  • @tesfayeshigute4087
    @tesfayeshigute4087 7 місяців тому +6

    ለዘመናት የተሸነፈው እዉነት ገሐድ እየወጣ ነዉ ። ክብር ለስሙ ይሁን !!

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 8 місяців тому +9

    እሰይ! መሪ ጌታ ቀፀላ ተባረክ ቃል የለኝም ዘመንህ ይባረክ ❤🎉 ጠያቂው ድነህ ቅር !!!!

  • @temesgengelaneh575
    @temesgengelaneh575 8 місяців тому +10

    እውነቱ ይህ ነው

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 8 місяців тому +8

    ወንጌል እስከ ጥጉ ብየዋለሁ!! አሜን ጌታ ሆይ ስምህ በምድራችን ብቻውን ይክበር!!

  • @endaleteshome6936
    @endaleteshome6936 8 місяців тому +6

    ፀጋ ይብዛሎት የኔ አባት በእጥፍ ወንጌል ከዚህ በላይ ይገለጥሎት።

  • @hirutbelete403
    @hirutbelete403 8 місяців тому +6

    አባቴ ዘመኖትን ሁሉ ጌታ ይባርኮት ጌታ እሱ ይጠብቆት እውነት አርነት ያወጣል

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 8 місяців тому +8

    መሪ ጌታ ቀፀላ የወንጌል አርበኛ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @sebsibeteshome464
    @sebsibeteshome464 8 місяців тому +7

    አዋቂ ሰው ሲያወራ እንደመስማት ደስ የሚል ነገር የለም።

  • @Andualem-oj6tg
    @Andualem-oj6tg 5 місяців тому +5

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ መርጌታ🎉🎉

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 8 місяців тому +7

    መሪ ጌታ ቀፀላ የወንጌል አርበኛ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤❤

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 8 місяців тому +6

    ወንጌል ይህ ነው ጆሮ ያለው ይስማ
    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @JESUSismySaviorHallelujah
    @JESUSismySaviorHallelujah 7 місяців тому +7

    What an amazing priest! Stay blessed!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 7 місяців тому +5

    ጋዜጠኛው እጂግ የሚደነቅ ነው ጌታ ይጠብቅህ የኢትዮጲያ ኣርቶዳክሳዊያን ይህን ጋዜጠኛ አመስግኑ እነዚህን ጣኣት የሚያሰግድትን ትታችው እኝህን አባት ስሙ

  • @eskinderseyoum8598
    @eskinderseyoum8598 8 місяців тому +8

    እንዲህ ያለውን መገለጥ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለሁላችን ያድለን

  • @alemphilosphere-12
    @alemphilosphere-12 5 місяців тому +5

    ውይ መምህር ኢየሱስን ሲገልጡት ሳይ ነብሴ ረሰረሰች ጌታ ነመንዎትን ይባርከው!

  • @sofyeedi3101
    @sofyeedi3101 7 місяців тому +6

    ምንአይነት መገለጥ ነው !!!ስለ እርስዎ እግዚአብሔር አምላክን አመሰግናለው🙏

  • @NewMarnata
    @NewMarnata 8 місяців тому +6

    ተባረኩ

  • @mahi-a-12
    @mahi-a-12 Місяць тому +3

    ጥርት ያለ ትምህርት ይህንን የሚገልጥ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው ተባረኩ

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 8 місяців тому +3

    ተባረኩ መሪ ጌታ ጥርት ያለ ወንጌል ነው። የገባዎትን እውኘት በድፍረት በማስተማር ብዙዎቾን ወደ እውነተኛው መንገድ ህይወት እውነት በድፍረት መናገሮዎትት በጣም ደስ ይላል። አንኩዋን አለጡ። ብዙዎች በአለማወቅ ጭለማ አንደሚያላቀቁ እምነቴ ነው። ተባረኩ ብዙ አፍሩ።❤❤❤❤❤❤❤😘

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 8 місяців тому +7

    እንዲህ ነው ወንጌልን መስበክ ማለት!
    ወንጀል ሳይሆን ወንጌልን ስበኩ።
    "እኛ ግን የየሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን" እንዳለ ሐዋርያው ጳውሎስ ይህንኑ ወንጌል ሳይበርዙ ሳይከልሱ ለሕዝቡ መስበክ ነው የካህን ሥራ። መሪ ጌታ ቀጸላ ዘመንህ ይባረክ።

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 8 місяців тому +7

    ሲሰማ ቢዋል የማይሰለች ወንጌል ተባረኩ ጠያቂም ቃሉ የሚሠራ ነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳህ ሌሎችንም ለመታደግ ያብቃህ

  • @teshome7693
    @teshome7693 7 місяців тому +5

    የሚገርም ቆይታ ወንጌል እንደዚህ አይነቶች ጀግኖችን ጨካኞች ያብዛልን አባቴ መንፈስ ቅዱስ በአደበቶት ሲጠቀም ያስገርማል እጅ በአፍ ላይ የሚስጭን መልስ ይብዛሎት አምልጡ የኦርቶዶክስ ምመን ሁሉ እየሱስ ያድናል

  • @mulugeberhiwot5341
    @mulugeberhiwot5341 7 місяців тому +5

    መሪጌታ ቀፀላ ጌታ እንዴት እንደረዳዎት እንዲሁም የምትናሩት አገላለፅ በጣም ተመችቶኛል ከዚህ የተነሳ ደጋግሜ ሰማሁዎት በሰማሁት ቁጥር ትምህርት መማር ብቻ ሳይሆን እንባዪን እስክጨርስ ያስቁኛል "ወጥ የሆነ ነገር ስለማያምኑ ቀደው እየጠገኑ ነው ነው እምትለኝ" ጌታ ይባርኳዎት አብዝቶ ይጠቀምብዎት:: ጠያቂው ወንድማችን በተረዳህው መጠን ትጠይቃለህ ትእግስትህንና መድረክህን በእምነትህ ለማይመስሉህ ሰዎች የመናገር እድል መክፈትህ ይገርማል በግልፅነት ልዩነትን ማስተናገድ አስደስቶኛል ቀጥል ግፍበት እላለሁ ጌታ ይባርክህ ይብዛልህ

  • @naodgutema2416
    @naodgutema2416 8 місяців тому +5

    መሪ ጌታ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ጠያቂው ንስሀ ግባ ግራ አትጋባ እባክህ እንደበት ብቻ በቂ አይደለም መንፈስ ቅዱስ ይርዳህ!!!!!!!

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 4 місяці тому +5

    ዘመንህ ይባረክ መሪጌታ ትውልድ ነጻ እንዲወጣ እግዚያብሔር በናንተ እየሠራው ስላለው ነገር አመሠግነዋለሁ ጌታ በእኛም ዘመን እንደ ፓውሎስ ልጆቹን ስላስነሳ አመሠግነዋለሁ ምን አይነት መታደል ነው እንደዚህ ለወንጌል መቆም።ተባረኩ።

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 8 місяців тому +7

    መሪ ጌታ ያስቀረኸው አንድም የለም ጆሮ ያለው ይስማ😅አዋጅ
    እየሱስ ይመጣል ! ጌታችን የጌቶች ጌታ ነው

  • @tadiosnegash8358
    @tadiosnegash8358 8 місяців тому +4

    የምር ይለያሉ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ብዙ ነገሮችን የምንማር ይመስለኛል ወደፊት ከሶ

  • @suit47
    @suit47 8 місяців тому +6

    ለጠያቂው ከልቤ አንድ ነገር ልበልህ :: ለሃይማኖት ተቋም ጠበቃ መሆንህን ለአንድ ደቂቃ አቁምና ሚዛናዊ ሁነህ የተነሱትን እነዚህን ትልልቅ የትችት ነጥቦች ለማየት ሞክር:
    1. በክርስቶስ ብቸኛ አዳኝነት ማመን /አለማመንህን
    2. በክርስቶስ ብቸኛ አስታራቂነት/ አማላጅነት ማመን /አለማመንህን
    3. በክርስቶስ ብቸኛ ትንሳኤ (እስከ ትንሳኤ ሙታን ድረስ በከበረ ስጋ የተነሳው እሱ ብቻ መሆኑን) ማመን /አለማመንህን
    4. በእግዚአብሔር ቃል (በመፅሃፍ ቅዱስ) ብቸኛ እና በቂ መሪነት ማመን /አለማመንህን
    በተረፈ ፡
    - በጌታ ፊት በኋላ ስትቆም በጅምላ ሳይሆን ብቻህን እንደምትጠየቅ አሰብ
    - እልህንና እምነትን ለይ
    - ኦርቶዶክስን የምትወደውን ያህል (ሲሆነ በበለጠ ደረጃ) እግዚአብሄርን ለመውደድ ሞክር
    - የማንም ወገንተኛ አትሁን ። እዉነትንና እውነትን ብቻ ፈልግ
    ተባረክ።

  • @ዋሴዋስይሁን-ኰ2የ
    @ዋሴዋስይሁን-ኰ2የ 8 місяців тому +6

    እየሱሴ የነፍሴ እረፍት ጠበቃዬም ነው!!! መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው !!!!!!!!!

  • @marutilaye
    @marutilaye 8 місяців тому +4

    የወንጌል ጀግና ኖት። በርቱ ❤ እንደ ጳውሎስ ወንጌልን ይመክቱ። defending the gospel keep up the good work

  • @samt7785
    @samt7785 8 місяців тому +8

    እውነተኛ ኦርቶዶክስ በእውነት ይሄ ነው። እግዚኣብሄር ይመስገን።
    የአሁንዋ ኦርቶዶክስ ግን በመናፍቃን እየተመራች ነው።
    ጌታ ግን በኦርቶዶክስ ተሀድሶ እያመጣ ነው። እሰይ ሀሌሉያ።

  • @jihovajiree7
    @jihovajiree7 8 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዘመን መጣ ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን ጉዞ በእየሱስን ክርስቶስን ሆነልን አሜን !!!!

  • @MahletAbebe-k9h
    @MahletAbebe-k9h 6 місяців тому +5

    መዳኛ መንገድ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነው!! ከዘላለም ሞት!! ከሙታን የተነሳው እሱ ብቻ ነው! በህይወትህ አትቀልድ ጠያቂው ወንድሜ ሆይ, ይሄ ሰው እየነገረህ ያለውን መፅሀፍ ቅዱሳዊ ቃል አስተውል!!? አከብርሃለሁ! ከዘላለም ሞት ላንተ የሞተልህን ጌታ ህይወት ተቀብለህ አምልጥ??? አንተ የአዳም ልጅ ሀጥያተኛ ነህ!! የመዳን እድልህ እስትንፋሰህ በአንተ ውሰጥ ሳለች ብቻ ነው!! ወሰን ንሰሀ ግባ በክርሰቶሰ እየሱስ በኩል ከእግዚአብሔር ጋ ታረቅ ! ከሞትክ በህዋላ አለቀ! የጌታን ህይወት አዚሁ ተቀበል!! "ሬሳ"
    ሳይሉህ በፊት

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 7 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ አሁንም እውነቱ ይብዛሎት።

  • @eleni311
    @eleni311 8 місяців тому +5

    ወንድም መሪጌታ ቀፀላ ሰወድህ የእሰራኤል አምላክ ዘመንህን ይባርከው 🙏❤ ጠያቂው መፅሀፍ ቅዱሰን የሚያውቅ ይመሰላል ግን እግዚአብሄር ካልጠራ አይሆንም ይጥራህ ወደ ኢየሱስ ክርሰቶሰ

  • @Sewmehon212
    @Sewmehon212 7 місяців тому +6

    ኢየሱስ ያድናል ትውልድ እውነትን ይወቅ ...ኢየሱስን

  • @haimeteabrham722
    @haimeteabrham722 5 місяців тому +5

    የመዳን ቀን ዛሬ ነው ።

  • @yonasbedilu
    @yonasbedilu 8 місяців тому +15

    ጠያቂው ግን ጌታን ሳይቀበል አይቀርም እሔንን ጉድ ከሰማ በዋላ

    • @Teyakiw
      @Teyakiw 8 місяців тому +3

      "ጌታ ይቀበለናል እብጂ አንቀበለውም" + "የህይወት እንጀራን ከነመሶበ ወርቁ"

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 8 місяців тому +4

      ለተቀበሉት ሁሉ ግን...ይላል እኮ ዮሐ 1:12

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 8 місяців тому

      “እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን ከሁሉ በፊት አሳልፌ ሰጠኋችሁ እንዲህ ብዬ፦ መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥3

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 8 місяців тому

      “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 8 місяців тому

      ቆላስይስ 2 (Colossians)
      6፤ እንግዲህ ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ተቀበላችሁት በእርሱ ተመላለሱ።

  • @kibromhabtemichael1544
    @kibromhabtemichael1544 8 місяців тому +6

    መሪጌታ ተባረክ ጆሮ ያለው ይስማ 🙏🙏🙏

  • @frehiwotterefe8957
    @frehiwotterefe8957 8 місяців тому +6

    ጌታ ሰው አለው አሁንም ጸሎቴ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ጳውሎስ የወንጌልን ብርሀን ለብዙ በ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ አገልጋይ ለሆኑት እንዲያበራላቸው እና የብዙ ምእመናንን አይን ከፋች እንዲያደርጋቸው ነው። ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ።

  • @kapitedantso6868
    @kapitedantso6868 8 місяців тому +5

    ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛላችሁ 😊 ደስ የሚል ትምህርት ነው።

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew8627 8 місяців тому +4

    ያመነውን ያወቀ እንዲህ በድፍረት ይናገራል:መሪጌታ ጸጋው ይብዛሎት ጠያቂውም ተባረክ እውነትን በፍቅር መግለጻችሁ ይቀጥል።
    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው,እየሱስ ብቻ እና ብቻውን ይሰበክ።

  • @hanaweba1541
    @hanaweba1541 4 місяці тому +3

    እየሱስ በ እናንተ አፍ ሲሰበክ እንዴት ደስ ይላል። ጋዜጠኛዉ እግዚአብሔር እዉነቱን ይግለጥልህ አሁንም አንብብ ስታነብ ግን ለክርክር ሳይሆን ጌታን ለማወቅ ይሁንልህ። እየሱስ እዉነተኛና ብቸኛ የማዳን መንገድ ነዉ። ሁለታችሁም ተባረኩ።

  • @mesfinazage4897
    @mesfinazage4897 8 місяців тому +5

    ምን አይነት አገላልፅ ነው እግዚአብሔር ይባርከዎት ጋዜጠኛም በጣም ጎበዝ ነው ተባረክ

  • @alemteshay8799
    @alemteshay8799 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር በየዘመናቱ በየቦታው ለእውነት የቆሙ ሰዎች አሉት ጌታ ይትባረክ መሪጌታ ዘመኖዎ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤

  • @WubayehuDemissie
    @WubayehuDemissie 8 місяців тому +4

    ጌታ ይባርኮት ህዝቡ ወንጌል እንዲሰማ አድርገዋል፡

  • @azebahferom182
    @azebahferom182 8 місяців тому +6

    የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛው

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 8 місяців тому +6

    መርጌታ ዘመንካ ይባረኽ ንበረኽት ኩን so amazing

  • @ethiocheaps
    @ethiocheaps 8 місяців тому +4

    ለካ ለእግዚአብሔር የሚመረጥ ሁሉ ጥበበኛም ሀያል የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ በልጁም በእየሱስ ክርስቶስ የምያምን ነው

  • @NiguseNicole
    @NiguseNicole 4 місяці тому +3

    ኤሄን የእግዚአብሔር ቃል እውነት ሆኖ ሳለ ኦርቶዶክሳውያን ቸላ በማለት ድንቅ እውነት ቃል ሳይቀበሏ እንዲህ አይነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንቢ ማለት በጣም ያሳዝናል 😢 እየሱስ ክርስቶስን እመኑ ።መምህራችን ፀጋ ይብዛሎት

  • @berhanudechasa7153
    @berhanudechasa7153 8 місяців тому +4

    ጠያቂው ቢያንስ አምናለሁ በል እናምናለን አይባልም የራስህን መዳን በእርግጠኝነት መናገር በወንጌል ድፍረት ይኑርህ በማህበር ድነናል አይባልም

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 4 місяці тому +5

    መሪ ጌታ ማር ነወ ከአፍዎ የሚወጣው O my God.

  • @israelzewude3795
    @israelzewude3795 8 місяців тому +7

    Clear truth!

  • @ImuTg
    @ImuTg 4 місяці тому +3

    እየሱስ ጌታነዉ እንዲአይነት አባት ያብዛልን የመዳን ቀን አሁን ነዉ ትዉልድ አሁን ንቃ

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 8 місяців тому +3

    በጣም ግሩም ነው ክብር እና ምስጋና በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለእግዚአብሔር ይሁን !!

  • @SamuelShagaw-r4w
    @SamuelShagaw-r4w 5 місяців тому +3

    አሜን ኢየሱሰ ብቼኛ እውነት መንገድ ሕይውት ነው ::

  • @haimeteabrham722
    @haimeteabrham722 5 місяців тому +5

    ሪቫይቫሉ ተጀመረ

  • @TinaTesfaye-dd2me
    @TinaTesfaye-dd2me 8 місяців тому +7

    ዘመኖት ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 8 місяців тому +8

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው አባታችን❤😂

  • @ብሩህ-ጨ8ቨ
    @ብሩህ-ጨ8ቨ 8 місяців тому +2

    ይሄን ሰው በሌላ ርዕስ ደግመህ ብታቀርበው ጥሩ ጥሩ ትምህርት እናገኝበታለን ገራሚ ሰው ነው

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 7 місяців тому +5

    ጋዜጠኛው ይሔንን ሁሉ ወንጌል ሰምተህ ወደ ጌታ እየሱስ ካልመጣህ ይረፍድብሀል

  • @menaseyoumgeberu8718
    @menaseyoumgeberu8718 8 місяців тому +5

    አቤት ጌታታታታ❤❤❤❤❤

  • @iamfree347
    @iamfree347 6 днів тому

    መርጌታ ቀጸላ እግዚአብሔር ይባርከወት አገልግለዎት ይስፋ ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @AlulaFisehaKidane
    @AlulaFisehaKidane 7 місяців тому +4

    እውነት ኦርቶዶክስ ምን ያህል ከወንጌል እንደራቀች ራቁት የሚያስቀር ምስክርነት ነው። ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ሕዝቡን በጣኦት አምልከው እንዳደነዘዙት ያመለክታል።

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs 8 місяців тому +4

    መርጌታ ቀጼ ይኸንን በሕዝባችን ላይ የቸጫነ የደብተራ ተረት እንደዚህ አጋልጨው ብዙ ትውልድ እየታደክ ነው የጌታ እየሱስ ጸጋውና ጥበቃው አይለይኸ ።ጠያቂው ብእርና ወረቀት ይዘኸ ሕይወት የሆነውን ተማር ሐሌሉያ

  • @alexoawol
    @alexoawol 8 місяців тому +7

    wow wow wow እጅን በአፍ የሚያስጭን መልስ ነው ፨ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ስጦታው ፤፤ እርስዎን የሰጠን

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 8 місяців тому +4

    አሜን የባረካችሁ ይባረክ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤መህምረ ቀጸላ ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤❤

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 8 місяців тому +3

    በላ ልበልሃ - ለቃሉ ክብር ስባል አሜን በላ

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 8 місяців тому +3

    "አንተ አሜን ባትልም እኔ ቃሉን አነባለሁ" ትልቅ ሰው

  • @YilmaEsayasCholo
    @YilmaEsayasCholo 3 місяці тому +3

    ምናአይነት አባት ነሄ እግ/በር ረጅም ዕድሜና ጠና ይስጦት ለትውልድ መፍህተ አባት

  • @habtamutesemaegeta4496
    @habtamutesemaegeta4496 7 місяців тому +3

    በጣም የሚገርሙ ቄስ ህያው እግዚአብሔር ይባርኮት ብዙ ተማርኩኝ:: ጠያቂውም ተባረክ":

  • @DaveDawit-o2t
    @DaveDawit-o2t 8 місяців тому +3

    ጥያቄ አስጨርሰው ቢመልሱ እና ርዕስ በተደጋጋሚ ባይቀያየር መልካም ነው። በተረፈ በጣም የምወደው መርሀ ግብር ነው።

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 8 місяців тому +3

    እውነቱ ን ተናግሮ የመሸበት ማደር መርጌታ በጣም በጣም ደሥ ብሎኛል ፍርጥርጥ ነው ያረጉት በጣም ይገርማል