This series spiritual interview is the most productive one I have ever seen on UA-cam. I would like to pass my deepest gratitude for the interviewer. He has a good way of presenting questions and mindset of under the guests views. I have learned a lot from Mergeta TSEGIE. May God bless you all and more.
ይሄንን ሰው ከመጀመርያ እየተቃወምኩ መጥቼ መጨረሻ ለይ ተዋጥኩኝ። እኔ ከዛሬ ጀምሮ የኢየሱስ ብቻ ነኝ። እጅ ሰጥቻለሁ።😢
ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር መጠጋት ነው የሚሻለን! ስለእማኝነትዎ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!
መርጌታ ጸጌ ለወንጌል አገልግሎት እውነት የጨከኑ አባት ተባረኩ ብዙ ትውልድ እየታደጉነው ጆሮ ያለው ያድምጥ ከተረት ያምልጥ
ማሪጌታ ጽጌ ሬጅም እድሜና ጤና ይሥጦት እርሶ የወንጌል አርበኛ ኖት ሀለሉያ ኢየሱሲ ጌታ ነዉ
“ያ የከበረ እንኳ እጅግ በሚበልጠው ክብር ምክንያት በዚህ ነገር ክብሩን አጥቶአልና።”
- 2ኛ ቆሮ 3፥10
በሥላሴ የማምን ኦርቶዶክሳዊ ነኝ። እግዚአብሔር አብ እኔን ለማዳን ከአንድ ልጁ ከክርስቶስ ዉጪ ሌላ አጋዥ አንድ ላይ አላከዉም። መፅሐፍ ቅዱስ ማገላበጥ ሳያስፈልገኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻዉን ያድናል።አሜን፫
መፅሀፍ ቅዱስ ማገላበጡማ እምነትን ለመጠበቅ ይረዳል መዳናችን ያገኜነው ከቃሉ ነውና!!
@enkumengist1668 በእርግጥም! የአንድ ሰዉ ክርስትና አንድ ቦታ ቆሞ መቅረት የለበትም መፅሐፍ ቅዱስ በማንበብና የተለያዩ ማመሳከርያዎችን በማገላበጥ ክርስትናዉ ማደግ አለበት። መንፈስ ቅዱስ ካልረዳን ግን መፅሐፍ ቅዱስን አንብበን አንረዳዉም። ማመን እንጂ እዉቀት አያድንም። ስናምን ይገለጥልናል ለዚያም ነዉ በክርስትና ህይወት ማየት ማመን ሳይሆን ማመን ማየት የሆነዉ። ምስጋና ለልጁ!
@@Habesha251ማንበብ የኛ ድርሻ ቃሉን ማብራት የጌታ መንፈስ ቅዱስ ስራ ነው። ሳላነብ ድርሻዬን ሳልወጣ ጌታ ይግለጥልኝ ብሎ መቀመጥ መልካም አይደለም። ይህ የህግ ነፅሀፍ ከአፍህ አይለይ እንደተባለው ነው።
ጥርት ያለ ወንጌል ይሄ ነው ። ለእግዚአብሔር ቃል የወገነ ትክክለኛ አፈታት ቡዬዋለሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል።
ከታላቅ ይቅርታ ጋር ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይሄንን እውነት በድፍረት ለህዝቡ ተናግራ ወደትክክለኛው የእግዚአብሔር ቃል ካልመጣችና ጤናማ የሆነውን የእግዚአብሔር ሀሳብ ካልሰበከች ህዝቡ እውነቱን በሰማ ግዜ እየለቀቀ ይሄዳል እባካችሁ በድፍረት አስተካክሉ😢😢 እኛም ወደ ቀድሞ ቤታችን እንመለስ ለአርሴማም ፣ ለእግዚአብሔርም ታቦት እየሰራን ማምለክ ማጠን ይብቃን ። መፅሀፍ ቅዱሳዊ ስላልሆነ ነው እኛም ጥለን የወጣነው።
ጌታ ብቻውን ነው ከፍፍፍፍ ማለትና መመለክ የሚፈልገው እባካችሁን የሚመለከታችሁ አካላት ይሄንን እና ሌሎችን ስህተቶች አስተካክሉ. ከይቅታ ጋር
ከሣቴ ዕውነት መራር ናት።ይሁን እንጂ በአክብሮት እና በትዕግሥት እየተመላለስክ ስለሆነ አመሠግንሃለሁ።ተባረክ!!!!ለብዙዎች ጥያቄ መልስ አስገኝተሃል።መሪጌታ ክብረት ይስጥልኝ !!!!!
ስወዳቹ ተባረኩ ጠያቂው ትህትናን ከጥበብ ጋር አድሎሀል አይወሰድብህ ወንድሜ ❤❤❤
የታቦት ጉዳይ ለአንዴ እና ለዘለአለም ምላሹ ተቋጨ። ወንድሜ ተባረክ፣ ብርታቱን ይስጥህ እውነት እና እውቀት ይገለጥብህ።መሪጌታ እርሱ በፀጋው ያበርታዎ ይባርክዎ።🙏🙏🙏🙏
Like, Share,Subscribe እናድርግ እባካችሁ ፣የጉልቻ ለውጥ ወጥ አያጣፍጥ ነውና።ሀይማኖት መቀየር ሳይሆን ጉዳዩ እውነትን ማወቅ እንዲመጣ የግድ ነው ።ህዝቡ ከተረት ተረት መላቀቅ እና ቆም ብሎ ማሰብ እንዲጀምር እናግዝ።
ስለሁለታችሁንም ከልቤ በጣም አድርጌ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው አከብረዋለው ነገሮች ሁሉ እንዲሆን የሚያደርግ እርሱ ስለሆነ በእናንተ ተጠቅሞ እኛ እያስተማረ ስልሆነ ብዙ መልሶችን ከእውነተኛው ቃሉ መሰረት እያስጨበጣችሁን ስለሆነ እጅግ ደስ ብሎኝ ሰምቼችሃለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ዛሬ ልቤ ነው ያረፈው ብዙውን ጠያቄዎችን መልስ አግኝቻለው ተባረኩልን
ብዙውን ጊዜ የኦርቶዶክስ ፔጅ ውስጥ አልገባም።ነገር ግን ይሄን ከሣቴ ብርሃንን ወረቀትናብዕሬን ይዤ ነው የማዳሜጠው።ጠያቂው በራሱ አንደበተ ሩቱ፣ትእግስትን የማይበት የመጸሐፍ ቅዱስም ዕውቀት ያለውም ነው።ተባረክ ወንድሜ።ይሄ ነገርህም አይወሠድብህም።
@@thinkitsnotillegalyet አንተ አልክ።
ጌታ እየሱስ እናንተን ይባርካችሁ
Thank you 🙏 Jesus is lord 🙏✝️🙏✝️♥️
እውነትን ታውቃላችሁ፣ እውነትም አርነት ያወጣችኋል!!❤❤❤❤ አሜን
ምን አይነት አስደናቂና ልብ አንጠልጣይ ውይይት ነው? መሪጌታ እግዚአብሔር ከዚህ እውነት ጋር ዘመኖትን ያርዝመው፤ በእግዚአብሔር ቃል የታጨቁ እውነትን በፀጋ የሚገልጡ ኧረ ምን ልበልዎት? ጠያቂውስ በእውቀት እውነትን ለመግለጥ የተረዳህ ለትውልድ የምታስብ አእምሮህ የተከፈተ ነህ ኑርልን ።
waaaaaaaaaaaaawww betam destegna negn teyakiw slanite getayesusen ameseginalew zemenih ybarek wenidme wenigel hulem yshenifal haleluyaaaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መቋረጥ የሌለበት ዝግጅት ነው! እግዚአብሔር ይርዳችሁ!
ተመሥገን እየጠበኳቹ ነበር
እንዲህ የእግዚአብሔር ቃል የበራለት እወነት ለመናገር የማይፈራ, በእውነት የሚዳኝ ሰው ምን አለበት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተቅባይነት አግኝተው እዝቡን ቢያስተምሩ ለሀገራችን በእውነት በተባርክን ነበር ::
ewnte nwe ❤❤❤
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጦት
ጠያቂው በታቦት የማያምን ብቸኛ ኦርቶዶክስ ተባረክ
ኧረ በህግ አምላክ! መቼ በታቦት አላምንም አልኩ? ምን ብዬ ነው ታቦትን የምክደው?
@@Teyakiw ቪዲዮውን ደግመክ ማየት ሊኖርብክ ነው በሁለቱም ክፍል ከመሪጌታ ጋር በአሳብ ሙሉለሙሉ ተስማምተካል እኮ
ገና እኮ ቀሪ 5 ወይም 6 ክፍሎች አሉን! የብሉይ ኪዳን ዘመን ታቦትን ለምን ብዬ እክዳለሁ? በመጽሐፍ ቅዱስ ያለውን እናምን የለም እንዴ? በሁለቱም ክፍል ከመጽሐፍ ቅዱስ በቀጥታ ስላነበብን መስማማታችን የሚጠበቅ ነው እኮ!
ለማንኛውም አብረን እንሰንብት!
እኔ መደበኛ ተሰላፊ ነኝ አመሰግናለው
Well balanced , knowledgeable, holly conversation on both elite!!!!❤❤❤
አቤት የዛሬው ደግሞ ተቀምሞ ያለቀለት ድጋሚ የሌለው መሪ ጌታ ዘመን ይጨመርሎት እንደመሩ ኑሩ❤ 🎉❤
ጠያቂው በቃ ተግባባን ድነህ ቅር ሰኔ 16 በሚሊኒየም አዳራሽ ወንጌልን በመንፈስ ቅዱስ ሙላት ይሰበካል እንዳትቀር ተባረክ
ስለአብሮነታችንና ስለ አስተያየቱ ከልብ አመሰግናለሁ! ሰኔ 16 ኪዳነምኅረት ሄዶ ማስቀደስ ነው እንጂ ወደ አዳራሽ መሄድ ምርጫዬ አይደለም!
@@Teyakiw ከቅዳሴ መልስ ና ኪዳነ ምህረት ወንጌል ነው😊
@@lamrotweldemichael7777 ከቅዳሴ በኋላማ ወደ ቤት ገብቶ አረፍ ማለት ነው ምወደው። ባይሆን ዘመድ መጠየቅ ፣ የታመሙ ካሉ መጎብኘት ፣ አትክልቶቼን ውሃ ማጠጣት... ነው እንጂ ከእንጦጦ ኪዳነምህረት ቦሌ ሚሊኒየም ድረስ ምን ይወስደኛል? ወንጌልን ሰምቶ ማድረግ ነው እንጂ ፤ ደሞ ሌላም ቦታ ሄዶ "ድገሙኝ" ማለት አልፈልግም። ሰምቶ ማድረግ ፣ አውቆ መተግበር አይሻልም?😁 በሰንበት ምድር መንከራተት ነው ሚሆንብኝ!
የእውነት ብርሃን ናችሁ
አንተ የፕሮግራሙ መሪ ፣ጸጋ ይብዛልህ ! ለብዙ ነፍስ መዳን እግዚአብሔር ሲጠቀምብህ ስንስማ እግዚአብሔርን እናመስግናለን ፣ እንግዲህ የህይወት ጉዳይ ስለሆነ ፣ብናስተውል ጥሩ ነው ፣መርጌታ እግዚአብሔር ብዙ ጸጋ ያብዛልዎ
በጣም ድንቅ ዉይይት እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
እንኳን ደና መጡ መምህር ብዙ ትምህርት እያስተማሩ ነው እናመሰግነናለን❤
Teyakiwu silebezalih tihtina kininet ,ewunetin yemegafet timat getan Ameseginalewu .
እሰይ መጣችው እንኳን በስላም መ ጣችው
ተመስገን ይሄን መስማቴ
Thank you so much sewoch!!!
You're welcome!!
This series spiritual interview is the most productive one I have ever seen on UA-cam. I would like to pass my deepest gratitude for the interviewer. He has a good way of presenting questions and mindset of under the guests views. I have learned a lot from Mergeta TSEGIE. May God bless you all and more.
ALSO FROM KESATE!!!!!!
Meri geta Tsige tebareku❤
ሮሜ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤
⁵ አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
በጥልቅና ከአዕምሮ በላይ በሆነው የመንፈስ ቅዱስ ባለቤትነትና በእነዚህ ድንቅ አገልጋዮች መሳሪያነት እየተገለጠ ያለ እዉነት ይገርመኛል!!
አምላኬ ሆይ ተመስገን !!እንግድህ ድርሰትን እንስማ ወይስ እግዚአብሔርን እንሰማ ዘንድ ይገባናል ?
ጎሽ እንክዋን ደህና መጣችሁ ተወዳጆቻችን 🙏❤️
God bless this channel and Abba Tsige in abundance
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ🙏
ስለ ታቦት የነበረኝ ብዥታ ግልፅ አድርጋችሁልኞል
መሪ ጌታ ጽጌ ሥጦታው እድሜና ጤና ይስጦት
እናመሰግናለን 🙏
I love your program
በጣም መልካም ውይይት ነው እውነትን በፍቅር መነጋገር በርቱ ቀጥሉ እውቀት እያስታጠቃችሁን ነው!
Ere wendime inkuan tesmamah ahunim yemtiwedewun bete kirstian Egzabher amlak yaswersh❤
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን፣ ለምልሙ!
ተባረኩ ጥሩ ትምህርት ነው
መሪጌታና ጠያቂው ምንብዬመግለፅ እንዳለብኝ አላውቅም ግን መጠየቅ አለባቸው ለምን በሉኝ ስራ አስፈትተው አፍ አስከፍተው ከምናምንቴ አስወጥተው የእግዚያብሄር መንገድ ስሉሚያሳዩ የጳውሎስ ዘመን አሁን እያየን ነው እነርሱም ከእንደዚህ አይነት ተረት ወጥተው ወደ እውነቱኛው ገብተው እግዚያብሄርን ከፍ ኡድርገው ና ከፍ ብለው በእቅፉ ቁጭ ያሉት ይህን የምትሰማ ሁሉ ውጣ ካለህበት ተረት የሚሰማ ጆሮ ያሉው ይስማ።
Endawe Egziybhair yestachu ebkchu astaneruneee
ክፍል 3 ቶሎ ይቅረብልን
ኧረ ተው ይሄማ የክፍል አንድ part ነው ክፍል ሁለት እንጠብቃለን።❤
ጸጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ።
አዎ ሌሎች ክፍሎች በሚቀጥለው ሳምንት ይደርሳሉ!
Bless you
ጠያቂውና ፕሮርግራሙን አዘጋጁ ጥሩ የመጽሐፍ ቅዱስና ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆኑት ተጨማሪ የኦርቶዶክስ መጽሐፍቶች እውቀት ያለህ እንደሆንክ ተረድቻለሁ፤ ይሁን እንጂ የምትወደው አምላክህ ይከበር ዘንድ እስካሁን ድረስ የፈጣሪው እውነት በነዚህ በምትወያዩባቸው ነገሮች ተጋርደውበት በዘላለማዊ ጥፋት መንገድ እየተጓዘ ያለው የምትወደው ሕዝብህ የእግዚአብሔርን እውነት ጥርት ባለ መንገድ እዳይረዳና እዳይድን የሚያደርጉ አላስፈላጊ የሆኑ ክርክሮችን በመካከሉ ስታነሳና እየተርዳነው ያለውን እውነት ድፍርስ ስታደርገው በማየቴ ጥበብ እንደጎደለህ ተገንዝቤ አለሁና በአውቆ አጥፊነትና አሰናካኝነት ፍርድ እዳትወድቅ ብታስብበት መልካም ነው። እንደመሪ ጌታ ጽጌ በክርቶስ ላይ ብቻ ያተኮክ ቢሆን አንተ ተባርከህ ሰሚዎችህንም የበረከትህ ተካፋዮች እንዲሆኑ ታደርጋለህ ጌታ ስለ አንተ ይመሰገናል። እባክህ ስለእግዚአብሔር ብለህ እዲህ ማድረግህን አቁም። ማለትም ጣልቃ አትግባ፤ የመሪ ጊታ ጽጌን አስብ ቆርጠህ አስቡን በመቀየር የጀመረውን ርዳይጨርስ አታድርግ።
ታቦቱ አንድ ብቻ የሆነበትና ሊባዛ የማይቻልበት ሌላው ምክንያት ከዕብራውያን መጽሐፍ አንብበን እንደምንረዳው፣ የስርየት መክደኛው ክርስቶስን የሚያመለክት እንደነበርው ሁሉ፤ በቆላስያስ 1፡19-2 ደግሞ " እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና። እንደመጻፉ ሁሉ እግዚአብሔር አንድ እንደመሆኑ የሰውን ዘር ሁሉ ሊያድንበትና ከራሱ ጋር ያስታርቅበት ዘንድ የላከውና የእግዚአብሔር መለኮታዊ ማንነቱ በሙላት ያደረበት የሴቲቱ ዘር አንድ ብቻ መሆኑን የሚያመለክትና የሚወስን መሆኑን የሚያሳይ በመሆኑም ነው!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ነው። እናመሰግናለን።
God bless you ❤❤❤
መሪጌታ ጽጌ አዘጋጁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
❤❤!!
Thank u ❤
መሪጌታ ደስ ሲሉ
ጠያቂው መጨረሻ ላይ ተሀድሶ እንደሚሆን አመላካች ነው።
ስለምትከታተሉን በጣም ደስ ይለኛል! ሆኖም ፤ መቼም ቢሆን "ተሐድሶ" መሆን አልችልም። ለዘለዓለም ኦርቶዶክስ ነኝ!
👋👋👋👋
Yeewnet abat nachu mergeta e/her ybarkachu
❤❤❤❤
ሁለታችሁም ፈጣሪ ይባርካችሁ ስለ እውነት ስለምትነጋገሩ
እንኳን ደህና መጣችሁ
OMG teyaki, teteyaki ena ewnet and lay yetesmamubet interview
እባክህ የኔ ወንድም መሪጌታ ቀፀላን ድጋሚ አቅርብልን፣ እጅግ የሚገርም ውይይት ነበር ያደረጋችሁት። ተባረኩልኝ ። መሪጌታ ፅጌ በብዙ ተባረኩ
ጠያቄው ወንድሜ እንዲህ እንድትተጋ መንፈስ ቅዱስ ስላበረታህ እግዚአብሔር ይመስገን መሪጌታ በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድትገልጡት ፀጋው በእጥፍ ይብዛሎት ተባረኩ ❤❤❤❤
መሪ ጌታ ተባረኩ እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው። (የዮሐንስ ወንጌል 8፡32)
ሐዋርያው ዮሐንስ አዲሱ ቃል ኪዳን ከተቋቋመ በኋላ ባየው አንድ ራእይ ላይ የቃል ኪዳኑ ታቦት በሰማይ ታይቶ ነበር። (ራእይ 11:15, 19)
እስራኤሎችም የቃልኪዳኑ ታቦት ኢትዮጲያ ውሰጥ እውነት ቢኖር ኖሮ ዝም የሚሉ ይመስለናል ?
Eyesus Kirstosen meskel lay hono be aynek betay nuro abzajaw ye Esu botan yeyazu negeroch kentu endehonu teredalek. Keranyo tinager gologota tinager.
It is eye opening for the generation to abandon all the false teaching which have been exalting in ethiopia for so many years.
ከሣቴ ላንተ ያለኝን አድናቆት መግለፅ ያቅተኛል ትህትናህ ይገርመኛል !!!!!!መግባባታችሁም ፍቅር የሞሞላበት ነው።መሪጌታን እንደሚወደድ አባት ቅረባቸው። ከስራቸው አትጥፋ በዕውቀት የተሞሉ ናቸውና ትጠበባለህ!!!!!!!
FM binorachu betaam tru nbr
እግዚአብሔር ይረዳናል!
Huletachum tewedaj nachu
ለምን አዋልድ መጣፍ ሰይፍ ይኖራቸው ? አንቱ እና መንፍቃን ተዋህዶ ላይ የሳላችሁት አይበቃም ? ማን እንደሚቆረጥበት ግን አብረን እናያለን
Part 3 lekekelenaa lmndnew emtakoyebn btm agogutonaleko
90% ደርሻለውኝኝኝ
ህግም የመቅደስ ስርአት ለአህዛብ ወይም ከእስራኤል ውጪ ለማንም አልተሰጠም
የጌታችን መስቀል ግሸን አለ የሚባለው እውነት ነው እስኪ ጠይቅልን ወንድሜ
2ኛ ቆሮ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?
¹⁶ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ። ይህ ክፍል የሚናገረው በክርስቶስ አምኖ ስለዳነ ሰው እንጂ ስለ ህንፃ አይደለም
ይነጋል መጸሐፍን ከየት ማግኘት እችላለሁኝ?
መሪጌታ ጽጌን በቀጥታ መጠየቅ ይሻላል! ስልምትከታተሉን ግን በጣም ደስተኞች ነን!
Where can i find yengal(ይነጋል) book?
በከተማችን ታክሲ ሰጭ ገብርኤል ወይም ኪድዬ በየታክሲው የተለጠፈ ጽሑፍ ይነበባል ያሳዝናል ሰጭው እግዚአብሔር ተረስቶ በሀገራቺን አምልኮ ዘመነ መሳፍንት ነው
Please invite Dr. Meskerem Lechisa and objectively challenge her.
Can you share us Her contact address,p Please!
ኧረ ወንድሜ እሷን ማምጣትክ የሚድያክን ክብር ነው ሚያወርደው።ለምሠሌ አንድ ቀን ስለ ሠብአ ሠገል ከኢትዮጲያ መምጣት የሠራችውን ውጥንቅጡ የጠፋ ቪድዮ አይቼ ለቀልድ ብዬ ኮመንት መስጫው ላይ ሠባ ሠገል ማለት በኦሮምኛ ዘጠኙ ነገዶች ማለት ነው ስላት ምን ብላ ሪፕላይ ብታረግ ጥሩ ነው።''ቢመረመር የሆነ ግንኙነት አይጠፋውም'' አለችኝ።ቻናሏ ለይ ሄደህ ቪድዮው አየው ካለመንከኝ።ኮመንቱን ታየዋለህ።መፅሀፍ ቅዱስ ሠባ ሠገል ከእየሩሳሌም በስተምስራቅ መጡ ካለ ኢትዮጵያ ከእየሩሣሌም በስተምስራቅ ምን ትሠራለች?
@@loariftube206
እንዲያው ድድብናዋ ስለ በዛና አድናቂም ሰወላላት ነው።
@@aynalemtadesse2684 may be
እነኚህን የመሣሠሉ ሊቃውንት በተቀመጡበት ወንበር ?????????
How can I get this father please
ለምንድነው ኦርቶዶክስ ሚስጥር ሚስጥራት ማለት ምታበዛው ከማን ለመደበቅ ነው ማነው የሚደበቅበት መጽሃፍ ቅዱስ ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረታት ሁሉ ስበኩ ነው የሚለው አይደል እንዴ
@@thinkitsnotillegalyetለምሳሌ?
የክርስትና እውቀት ጥግ ነው
የኦርቶዶክሰ በቀይና በጥቁር የተፃፈ መፅሀፍ መንግሰታት እንዱ ሲሾም የሚወደውን ሲያፅፍ ሌላኛው ደሞ ሲሻር አዲሰ ይመጣል የሚወደውን ይፅፋል ህዝብን ለመፅሀፍ ቅዱሰ ጄርባ እእዲሰጥ አደረጉት አሁንም ትውልድ እያወዛገበ ያለ የጣኦት መፅሀፍ እግዚአብሄር ከሰማይ እሳት ይልቀቅበት የልጁን ክብር ለፍጡር የሰጡ የፃፉትም ያፃፉትም ዋጋቼውን ተቀብለዋል አሁንም ትውልድን በጬለማ አፍነው ይዘዋል ቢገበህ መፅሀፍ ቅዱሰ አንብብ ታምረ ማሪያም ምናምን መፅሀፍ ሲኦል ነው የሚከቱህ ህይወት የላቼውም መሪጌታ ተባረክ ጠያቂው ወንድማችን እግዚአብሄር ይርዳህ መሪጌታ ቀፀላ አቅርብልን
ጽጌ ገና ዲያቆን እያለሕ ይሕን እንደምት ሆን እገምት ነበር
😂😂😂😂😅😅😅😅😂😂
Jesus only believers are true Bible followers.