በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ብዙ ጥያቄ ፤ አንድ መልስ! - ጾመ ፍልሰታ ክፍል 4 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 184

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 2 місяці тому +33

    መሪጌታ በቀረቡ ቁጥር በደስታ ነው የምከታተሎት ዘመኖት ይባረክ የዘሩት ዘር በቅሎ ትውልድ ሲድን ማየት መመልከት ይሁንሎት እድሜ ጤና ይስጦት ።ጠያቂውም ከልቤ አመሠግንሐለሁ ዘመንህ ይባረክ አንተ መንገድ ጠራጊ ነህ።እግዚያብሔር ይባርክህ።

  • @GechTsegaye
    @GechTsegaye 2 місяці тому +17

    ኦርቶዶክስ ነኝ እውነት እስከዛሬ ከተማርኳቸው ትምህርቶች በዚህ ፕሮግራም ያገኘኋቸው የድህነት ትምህርቶች ግን ለሂወቴ ወሳኝ ምዕራፍ ናቸው እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 2 місяці тому +11

    ዘር ማንዘሬ ኦርቶዶክስ ነው እኔም አምኜ አንብቤ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኜ ተቀብዬ ተጠምቄ ነፃ ወጥቻለሁ ለቤተሰቦቼ መዳን ይህን ፕሮግራም ብቻ መክፈት በቂዬ ነው ተባረኩ ሁለታችሁም ባለም ሳላቹ መከራ አለባቹ ነው ስለወንጌል መሞት ሽልማት ነው ወደ ሁዋላ እንዳትሉ፡፡

    • @Bally-hy6zk
      @Bally-hy6zk 2 місяці тому

      እኔም እንዳቺው ነኝ ኔታ ካቺ ጋር ነው አይዞሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @abelbeyene1750
    @abelbeyene1750 2 місяці тому +32

    መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ❤❤❤❤ መርጌታ ጌታ ዘመኖን ይባርክ ❤

  • @kurateme
    @kurateme 2 місяці тому +46

    እኚህን ድንቅ አባት መሪጌታ ፅጌ ስጦታው ከክፉ ነገር ይጠብቅልን❤

  • @kewakibttad9055
    @kewakibttad9055 2 місяці тому +8

    እባኮት መሪ ጌታ ምናለ የራሶትን ትምህርት ቤት ከፈተው ቢያስተምሩን. ለማንኛውም እኔ በበኩሌ እንደርሶ ነፅ ወጥቻለሁ. " የርህራሄ አባት የመፅናናትም ሁሉ አምላክ የሆነው የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አባት እና አምላክ ይባረክ "

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 місяці тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ስም ተባረኩልን በበኩሌ ሁለታቹንም በጣም ነው የምወዳቹ በሰላም ተመለሱ

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 2 місяці тому +9

    በእውቀት የተደገፈ አስተምሮ እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ እንደርሶ ያብዛልን🙏

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 місяці тому +6

    ከሣቴ እና መሪጌታ ስለእናንተ እግዚአብሔር ን አመሠግናለሁ !!!!!!!ተባረኩ!!!!!!!!

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 2 місяці тому +20

    የወንጌል አርበኛ ናቸው እኚህ ሰው። ዘመኖት ንጉሱን ፣አዳኙን ፣ የታረደውን በግ እየሱስን በማሳየትና በማክበር ይለቅ።

  • @MaranataJesus-bg2bk
    @MaranataJesus-bg2bk 2 місяці тому +5

    ተባረኩ የወንጌል አርበኛ አባት

  • @workinehwoldegiorgis4440
    @workinehwoldegiorgis4440 2 місяці тому +7

    መሪ ጌታ እርስዎ የዘመናችን ጌታ ኢየሱስ ለምድራችን የሰጠን በረከታችን ነዎት በእውነት። ጠያቂ ወንድማችን ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ጥያቄዎችን የሚያቀብለው ብሩክ ልጅ ነው። ዘመናችሁ ይባረክ። አሜን

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 2 місяці тому +11

    መሪጌታ ፣ ጠያቂው ወንድም እንዲሁም የካሜራ ባለሙያዎች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ!! ወንድማችን የያዝካቸው 5፣ ጥያቄዎች የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው ማብራሪያ ያስፈልገናል !! እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 2 місяці тому +6

    ፅድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁአን ናቸው ይጠግባሉና የተባለው ለጠያቂው እየሆነለት ይመስለኛል ደስ ሲል...መታደል ነው ነገ ባንተ ጌታ ብዙዎችን ሲደርስ ለማዬት ቸኩያለሁ!!

  • @Rezene-kd6lt
    @Rezene-kd6lt 2 місяці тому

    መሪጌታ ፅጌ በጣም ነህ የሚወድህ ኑሩለይ እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @TitiBlessed
    @TitiBlessed 2 місяці тому +2

    I got addicted to this programme please plse teyakiew come back we need more
    Bless you all

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie 2 місяці тому +17

    እውነት ይህ ፕሮግራም እንዲቋረጥ አልፈልግም። በጣም ተምሬበታለሁ፣ አትርፌበታለሁ ።
    በአዲሱ ዓመት እንደምትመለሱ ተስፍ አደርጋለሁ። ❤❤❤

  • @Gemechis-f1b
    @Gemechis-f1b 2 місяці тому +3

    በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም እና ጸጋ ይብዛላችሁ ከዚህ በመቀጠል ማለት የምፈልገው ነገር ቢኖር ከዚህ ዝግጅት ብዙ ነገር ተጠቅሜያለው አሁንም ዝግጅቱ በተለያዩ ርዕሶች መቀጠል አለበት ጠያቂውንም መልስ የሚሰጡ እንግዶችም ጌታ ይባርካችሁ ማለት እፈልጋለው

  • @grace-qv5sm
    @grace-qv5sm 2 місяці тому +9

    ከዚህ ዝግጅት አንድም አልፎኝ አያውቅም አታቋርጡት እባካችሁ! ሁለታችሁም ተባረኩ!

  • @DagnewAyele
    @DagnewAyele 2 місяці тому

    ኧረ እኔም ነፃ ወጥቻለሁ ክብር ምስጋና ለመድሃኒዓለም
    መሪጌታ ፅጌ ክርስቶስ እድሜዎን ሳብ ያድርገው

  • @ዜናእናመዝናኛ
    @ዜናእናመዝናኛ 2 місяці тому +3

    የጠያቂው ትህትና 👌

  • @esromesrom-n3o
    @esromesrom-n3o 2 місяці тому +1

    ፀግዬ ፀጋ ይብዛሎት ብርክበሉልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kurateme
    @kurateme 2 місяці тому +9

    ጠያቂውም መሪጌታም #የተሀድሶ ተከታዮች እንደሆናችሁ እናውቃለን ግራም ነፈሰ ቀኝ የምታነሱት ርዕስ እና የምታወሩት ነገር 100% ትክክል ስለሆነ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ❤በርቱልኝ

    • @kewakibttad9055
      @kewakibttad9055 2 місяці тому

      በልቤ, ጠያቂው ተሃድሶ ይሆን እንዴ ብዬ ጥርጥር አለኝ. ግን ሃሳባቸው ትልቅ አስተማሪ ስለሆነ እየተማርኩበት ነው.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 місяці тому +5

    በጣም በጣም ትምህርት ስጪ ውይይት ነዉ ። ከናት ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችና እይታዎች አግንቼበታለሁ ወደ ፊት በስፊ ሀሳቦች ላይ እንደ ምትመለሱ በተስፋ እጠብቃለሁ
    ዮሐንስ 5:24 NASV
    [24] “እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላከኝም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።
    በአንተ ሕይወት ይሆንልን ዘንድ የልባችንን አይን አብራልን ። አሜን አሜን

  • @mintushewa1370
    @mintushewa1370 2 місяці тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን🙏
    ብዙ ነገሮች ግልፅ እየሆኑልኝ ነው በእውቀት መሟገት ይሉሀል ይህ ነው።
    መሪ ጌታ ፅጌ ግን አስተውሎቶትን ሳላደንቅ አላልፍም👏
    ጠያቂው በርታልኝ ገና እንደሆንን ይሰማኛል✋

  • @ibrahimhassen8890
    @ibrahimhassen8890 2 місяці тому +2

    ጀግና ሰው እወዳለሁ ። ጥሩ ትምህርት ነው ። ሰውን ለማሳወቅ የምታደርጉትን ጥረት አደንቃለሁ ።

  • @Zereyakobtebiban
    @Zereyakobtebiban 2 місяці тому +6

    መሪጌታ ምን አይነት እጅግ ድንቅ መምህር ነዎት❤❤❤

  • @petroskabato
    @petroskabato 2 місяці тому

    መምህር የበራልዎት ብፁህ ነዎት
    በዘመናችንም በጌዲኦ ምድር በጣም ትልልቅና የበለጸጉ ሰዎች በማርያም ስም የሚጠሩ አሉ አነዚህን ቆርጦ ቀጥል አበዉ ጳጳሳት ሰዉን እያሳሳቱ ነዉና።
    በርግጥም አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤክ በተሐዲሶ ላይ ናት።

  • @EndaleTeshome-m7q
    @EndaleTeshome-m7q 2 місяці тому +4

    አባታችን እረጅም ዕድሜ ገና ወንጌል በእርሶ ይቀጥላል አዘጋጁም ከእርሳቸው ጋር ሌላ የኦርቶዶክስ ሊቃውንት ለሙግት አቅርብ ዘመንህ ይባረክ።

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 2 місяці тому

    ውይ የተወደዱ መርጌታ በርቱ እግዚአብሔር ይባርኮት❤❤❤❤

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 2 місяці тому +3

    በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው ተባረኩ እባካቹ አትጥፉብን በጣም እየተማርንበት ነው በመደማመጥና በመከባበር ነው የምትወያዩት ከእናንተ ብዙዎች ሊማሩ ይገባል እላለሁ የእግዚአብሔር ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @ndualemtamen6674
    @ndualemtamen6674 2 місяці тому +2

    ይሄ ውይይት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት
    ሁላችሁንም እናመሠግናለን

  • @teshebest1952
    @teshebest1952 2 місяці тому

    Wow አምላክ ዳግም ያገናኘን!

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 2 місяці тому

    Meri geta yesemay amlak yibarkot❤ teyakiw atimogn Egzabher kezh belay werdo ayanagrhim ingdh

  • @gotoo_19
    @gotoo_19 2 місяці тому

    ከመርጌታ ጽጌ በአቋራጭ ብዙ ነገር ተምሬ አለው።እግዚአብሄር ይባርክዎት።

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት መርጌታ ❤❤❤

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 2 місяці тому +5

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላዓለም የከበረው ይክበር አሜን::መሪጌታ ዘመኖት ይባረክ::

  • @skefene8389
    @skefene8389 2 місяці тому +3

    Thank you so much!!Merigeta,for opening our eyes ❤❤❤

  • @fithebarkot1556
    @fithebarkot1556 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የኔ አባት ❤❤

  • @YaredTedla-n7p
    @YaredTedla-n7p 2 місяці тому +3

    በእርግጠኝነት ሄደህ ብጠይቅ አሪፍ አሪፍ ቆመጥ ነው እሚያገለግልህ

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 2 місяці тому +2

    መሪ ጌታ በእውነት ስለእርሶ ጌታን አመስግናለው ጌታ በቤቱ ያዚልቆት ❤❤🎉🎉🎉

  • @hailehaile8943
    @hailehaile8943 2 місяці тому +1

    እውነት ነው መሪጌታ ተአምረ ማሪያም ሲነበብ ካህን ዲያቆኑ ህፃን አዋቂው ሁሉም ይቆማ ተአምረ ኢየሱስ ሲነበብ ግን ሁሉም ይቀመጣል የሚሰማውም ጥቂት ሰው ነው
    እናም ይህ ነገር በጣም ይገርመኛል ውስጤም ጥያቄ ይፈጥርብኛል

  • @tigistabera9682
    @tigistabera9682 2 місяці тому +4

    በጣም ደስ ሚል ቆይታ ነበራቹ ተባረኩ! እባህን የመርጌታ ፅጌን ስል ፈልጋለው ከተቻለ። እሳቸውን ማገኝበት መንገድ...... please

    • @tigistabera9682
      @tigistabera9682 2 місяці тому

      Please I need mergeta's contact 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronassefa7847
    @meronassefa7847 2 місяці тому

    Ebkachu katelu Egziybhair yestachu

  • @tirhasteferi5670
    @tirhasteferi5670 2 місяці тому +3

    ለጠያቂው አንዲት ምክር ልበል። መስቀልህን ተጀምረዋል ወደ ገዳም (ሱባኤ )ሂደህ እዛ ብዙ ስትጠይቃቸው ደብድበው እንዳይጎዱህ ተጠንቅ። የእግዛብሄር ቃል በተለያዩ ድንቅ አስተማሪዎች ተሰብከሀል ምን እንደሚያደርግህ ታያለህ❤

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 2 місяці тому

    መሪጌታ የዘመኑ እውነትን የመሰከሩ ለትውልድ ማንቅያ ደወል ናቸው ዘመንዎ ይባረክ❤❤❤

  • @lwamgebrekidan3159
    @lwamgebrekidan3159 2 місяці тому

    ሁለታችሁም ፈጥሪ ዘመናችሁን ያብዛላቹ እውነት ለመናገር ግን ኣዝኛለሁ ይህንን interview መቀጠል ኣለበት ኣሁንም ሳይዘገይ እናመሰግናለን

  • @TebebuAssefa-m3q
    @TebebuAssefa-m3q 2 місяці тому

    ይሔ ትምርት እንዳይቆም አደራ አንተ አዘጋጁ እሔዳለው አብዝተሀል እኛስ ሳምቱን በተስፋ የምንጠብቀው ወዴት እንሂድ እባካቹ እየታደስን ነው እናተ በቁጥር ነው ከኮሞንት አንጻር ነው ያያችሁት እቤታችንን እኛ እናውቀዋለን አትጥፉብን ትናፍቁኛላቹ እንደቤተሰቤ ተባረኩ መሳይ ባሌ አጋርፋ

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 2 місяці тому +2

    መርጌታ እንዲሁም አዘጋጅን እናመሰግናለን። በጣም ጠቃሚ ትምህርት እና በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ። ወደ እውነት የሚወስደው የእግዚአብሄር መንፈስና ቃሉ ነው እናም ከተፃፈው ሳናልፍ መማማር ግድ ነው።
    በእብራይስጥ ማራ ማለት መራራ ሲሆን ያም ማለት ውቂያኖስ ማለት ነው።
    ማር ማለት ደግሞ አዘጋጅ እብዳለው ድቫሽ ይባላል በእብራይስጥ ቋንቋ።
    የአዘጋጅ ጥያቄዎች ተክክል ናቸው ወንጌልን የፃፋልን እና የሰበኩን አይሁዳዊያን ናቸው እናም ለምን አሁን ድረስ ቅድስት ማሪያምን ሞታ 😢ነሳች ብለው አይከራከሩም ነበር? ጌታችን ከድንግል መወለድን እንጂ ስለ ትብሳኤዋ ምምንም የተፃፈልን ወንጌል ላይ የለም።
    ገጌታችን በኖረበት ዘመን ሆነ ሞቶ ከተነሳ በኋላም የሞቱት ፃድቃን ፀሎትም ሆነ ምልጃ የፃፋልን የለም በብሉይም ሆነ በአዲስ። እና እኛግን የተሰቀለውን እየሱስን እንሰብካለን ተብሎ ከተፃፈልን ወንጌል ከክርስቶስ ሞቶ ማዳን ውጪ ሌላ ካልተፃፈልን ከየት አምጥተን ይሆን ሌሎችን ስርአቶች የምናከናውን? የሚለውን ጥያቄ ያጭራል

  • @YohansBirhane-iv3mk
    @YohansBirhane-iv3mk 2 місяці тому

    ከእርሶ ቡዙ ተምርያለው እናመሰግናለን

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ። ተጠቅሜባችኋለው።

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 2 місяці тому +1

    እደ መሪጌታ እውነቱን የሚነግሩን ይብዙልን❤❤❤❤

  • @nardossileahi707
    @nardossileahi707 2 місяці тому +1

    My God this is a blessing blessing God bless you really gonna miss you!!

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 2 місяці тому

    Egzeaber ahunem yebarekachu
    Am soo happy to listen this

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 2 місяці тому

    መሪጌታ እድሜ ጤና ጠያቂው መዳን ይሁንልህ አደራ የዘመኑ አውቀው የተኙትን እንዳትቀላቀል

  • @Mihreteabberhane
    @Mihreteabberhane 2 місяці тому

    ደስ የሚሉ አባት ነው ዕድሜና ጢና ይስጣቸው Gbu

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 2 місяці тому

    ሰላም ወንድሞች ውይይታችሁን በናፍቆት ነው የምከታተለው፣ በርቱ ጌታ አቅም ይሁናችሁ! ጌታ ቢፈቅድ ቀጣይ ስለቁርባን፣ የጌታ እራት እና ስጋና ደም ምንነት ብትወያዩበት...

  • @AmanuelBantero
    @AmanuelBantero 2 місяці тому

    ጠያቂው በእውነት ከአባታችን ይህን የሂወት ቃል በመስማትህ እጅግ በጣም እድለኛ ነህ ልብህ ካልደነደነ በስተቀር። እኔኮ እንዴት በናፍቆት እንደምጠብቃችሁ ብታውቁ?! ለማንኛውም እድለኛ ነህ ካመንክበት!

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 2 місяці тому

    ስጦታው ዕውቀት አለህ፣ግን የሚያናድድ አነጋገር ይናገራል፣ በዚህ እድሜው ያሾፋል፣ጋዜጠኛው ታጋሽ ነው፣ለማወቅ የሚያደርገው ጥረት የኔም ጥያቄ ነው፣በጣም አመስግንሀለሁ።

  • @belayassefa5221
    @belayassefa5221 2 місяці тому

    እውነት ለመናገር ጠያቂው ከብዙ ጴንጤ ፓስተር የተሻለ የመፅሐፍ ቅዱስ መረዳት አለው ፤ ይህንንም ሳላደንቅ አላልፍም🎉🎉🎉
    ድርጅት አያድንም ኢየሱስ እንጂ ፤ የትም ሆነ በገባህ የቃሉ እውነት መንገድ ተራመድ 🥰🥰🥰
    ተባረክ!
    መሪ ጌታ ፀጋ ፣ ሰላም እና ምህረት ይብዛሎት !❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @ጁሐርመሐመድ
    @ጁሐርመሐመድ 2 місяці тому

    መሪ ጌታ ተባረኩ

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 2 місяці тому

    Wow መሪ ጌታ በጣም የሚያስደንቅ ሰማያዊ እዉቀት እና ጸጋ ተለግሰዋል ዘመንዋት የተባረከ ይሁን ጠያቂዉ የጠለቀ የእግዚአብሔር ፍቅር አለህ ደሞ አትጠራጠር ታገኘዋለህ ትጠግበዋለህ ቀጥል ፍልገዉ ፡ ፡ ፡ ተባረኩ 🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 2 місяці тому

    Amennnnn

  • @lakewbertaminase3679
    @lakewbertaminase3679 2 місяці тому

    Interesting and Educational Discussion. Love it!

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 місяці тому

    አባታችን እንኳን በደህና መጡ ትምህርቶት ይጣፉጣል እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጦት🎉🎉🎉

  • @SolomonAlemu-ur5fo
    @SolomonAlemu-ur5fo Місяць тому

    ❤ተባረኩ

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 2 місяці тому +1

    ጠያቂው ወንድሜ አድናቂህ ነኝ ብርክ በል

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na 2 місяці тому +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ወገኖች ከዚህ በፊት በተለቀቀው ክፍል ላይ ጠያቂው ያመንክበትን በአቋም ለመግለፅ መገለል ይደርስብኛል ማለትክ በጣም አስደንግጦኛል ደግሞ ቀሽም ሀሳብ ሆኖብኛል ከአንተ አቅምና መረዳት ጋር አብሮ አልሄደልኝም እባክክ የሆነ ነገር በል።

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 2 місяці тому

    በጣም በጉጉት የምጠብው እውነት የሚገለጥበት ፕሮግራም❤

  • @NAOL.G
    @NAOL.G 2 місяці тому

    Egziabher ybarkot zmnotm ybark betsbotn ybrak dnk memhr not bzungr tmrealew

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 2 місяці тому +1

    እንዴ ወዴት ሱባኤ ነው ጥሩ ከዚህ ቆይታ በኋላ እንደምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ ጸጋ ይብዛላቹ።

  • @abenezertesema
    @abenezertesema 2 місяці тому

    Merigeta negigrachew dese yilal ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilinafeyisa1978
    @hilinafeyisa1978 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ጠያቂውን ወንድማችንንና መሪጌታ ሁል ግዜ የምታደርጉት ወይይት በጉጉት ነው የምጠብቀው please አትጥፎ በሊላ እርእስ እንደምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁኝ
    እግዚአብሔር ይባርካቹ !!!

  • @deaconabrham
    @deaconabrham 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    ❤❤❤❤

  • @ambachewdegu1305
    @ambachewdegu1305 2 місяці тому

    መርጌታ እግዚአብሔር ዘመነውትን ይባርክልው ተውልዱ በእርሶ ማምለጥ እየሆነለት ነው ። ወንድማችን ጌታን እንድታገኝ እግዚአብሔር ይርዳህ !!!
    “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
    - ዮሐንስ 3፥36

  • @konjitbirhanu5104
    @konjitbirhanu5104 2 місяці тому +1

    ማቴዎስ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁶ እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና።
    ²⁷ በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ። ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባርኩ ትለያላቹ❤❤❤❤❤

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 38 хвилин тому

    Ere yeti hege lisak. The generation should know Jesus.

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 2 місяці тому

    Mergeta bsak gdlugn balbet wdet endmhed yalwkun sweye adrashawun bden yastWukut

  • @eleni311
    @eleni311 Місяць тому

    ጠያቂው ወንድም የብርሀን ጭላንጭል እዬታዬው ይመሰላል ደፍረህ ወደ ብርሀን ውጣ ጬለማው በዋዛ አይለቅም እግዚአብሄር ይርዳህ እኔም ዘመኔን በዚህ ጉድ ውሰጥ ጬርሼው አሁን እግዚአብሄር እረዳኝ ግን የመጄመሪያ ቀን ማሪያም አታማልድም ሲሉኝ አለቀሰኩ እምነቴ ሁሉ በሷ ሰለነበር ማሪያምን በእውነት የወደድኳት ግን አሁን ነው የድሮው ፍቅሬ ለሷ አይመጥንም ነበር ከፍቅር አልፎ አምላኬ ነበርችየሚያሰፈልገኝን ሁሉ በፀሎት ወደሷ ነበር የምጠይቀው እና እግዚአብሄር ሲረዳ ነው ከጬለማ ወደሚደነቅ ብርሀን የምትመጣው ከተጡራህ በዳዴም ትመጣለህ አሁን እኔ አለምን ከውሰጤ አውጥቼ በአለም እኖራለሁ ኢየሱስን በልቤ አንግሼ ሰለሱ ብቻ ነው መሰማት የምፈልገው ኢየሱስ ይጣፍጣል ሰለ ፍቅሩ ታነባለህ ይሄንን ጌታ ቅመሱት ፍቅሩ ልባችሁን ይንካ እኛ እኮ ሰለ ማሪያም በመፅሀፍ ቅዱሰ አምልኳት ተብሎ ቢፃፍ እናመልካታለን በሰው ተረት ግን ያባከነው ጊዜ ይበቃል ሰለ ኢየሱስ ለማውራት መቸ ጊዜ በቅቶን ሌላ ይታሰባል ወንድሜ ሆሆሆ ኢየሱስ ጌታነው ሀሌሉያተባረኩ🙏❤

  • @samrawitatlabachew3268
    @samrawitatlabachew3268 2 місяці тому

    ከዚ በላይ ብዙ ይጠበቅባችሆል ህዝቡ ብዙ ጥያቄ አለው ቀጥሉበት

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 2 місяці тому +1

    Be iwunet ጨዋነት yetemolabe wuiyyi new

  • @BirukMihret-or1mv
    @BirukMihret-or1mv 2 місяці тому +2

    በዝህ ከቀጠላችሁ መዳናችን እርግጠኛ ነኝ

  • @charligebeyaw7915
    @charligebeyaw7915 2 місяці тому +1

    እንወዳችኋለን❤ ተሎ እንድትመጡ በፀሎት አስባችኋለው

  • @isaac3883
    @isaac3883 2 місяці тому

    Meshafu snt ahadu new

  • @YosefGeresu-q8o
    @YosefGeresu-q8o 2 місяці тому

    ጠብቂያቹ ነበር መጣቹልኝ ደስነው ያለኝ

  • @mikewoldetsadik8698
    @mikewoldetsadik8698 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤Thank you so much God bless you

  • @bezatamiru983
    @bezatamiru983 2 місяці тому +2

    ሞጋቹ ጉበዝ ነው በቅንነት ብናየው መልካምነው

  • @meley121
    @meley121 2 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ መርጌታ ጽጌ ❤🙏

  • @biniam9636
    @biniam9636 2 місяці тому

    ማርያም የሚል ስም ታሪክ በመጽሓፍ ቁዱስ ኣኔደኛዋ የኣሮን የነብዩ ሙሴ እህት ስትሆን የኤርትራ ባህር ኣብራ በተኣምር ከተሻገሩ በውሃላ ከበሮዋ ኣንስታ በግጥም ዝማሬ ህዝቡን መርታ ለእግዚኣብሔር ምስጋና ያቀረበች ናት በዚህሜ ሞዴል ናት የጌታችኝ እናት ቅ ማርያም ከ2000 ኣመት በሃላ የተገኘች በመሆንዋ የስምም ቀዳሚ ኣይደለቬም ሙሲን በመጻረሬዋ ነውበለምጽ የተቀጣች

  • @wondimugeresu1591
    @wondimugeresu1591 2 місяці тому

    ተባረኩልኝ ወንድሞች ማርያምን ብገባቸዉ ሠካራሞች ሟርተኞች ሥሟን እንኳን ልጠሩ አይችሉም ነበር ለምን ? በረከሰ አንደበት ዋ የምገርም ውይይት ነዉ

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 2 місяці тому

    May God bless both of you.

  • @ashenafiabebaw180
    @ashenafiabebaw180 Місяць тому

  • @meronhaile5348
    @meronhaile5348 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @HappyJumpingPuppy-ds3ez
    @HappyJumpingPuppy-ds3ez 2 місяці тому

    ጌታ እየሱስ ይባርኮት መሪ ጌታ ❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤

  • @destaneshbekelebalcha6237
    @destaneshbekelebalcha6237 2 місяці тому +1

    በጉግት ስጠብቅ የነበርኩት ፍሮግራም እሰይ መጣልኝ። ተባርኩ

  • @LemlemWondesen-cx7cf
    @LemlemWondesen-cx7cf Місяць тому

    እባካችሁ መልስ መስጠት የምትችሉ የቤተክርስትያን ልጆች መልስ ስጡን ። አሳርፉን ገላግሉን ነፍሴ ተጨነቀች እግዚያብሄር አባቴ ደስ የምትሰኝበት ሂወት እንዲኖረኝ እርዳኝ

    • @ellenifeisa7030
      @ellenifeisa7030 Місяць тому

      እየሱስ ያድናል የዮሀንስወንጌል 3፣ 16

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 2 місяці тому

    ተባረኩ!

  • @biniam9636
    @biniam9636 2 місяці тому

    ምምህር መርጌኔታ ጽጌ እግዚኣብሔር ይባርኩዎ የኣጋንንት ምሽግ ስለ ኣፈረሳቼሁ ገናም ተኣምር ኤንሰማለን እናያለን።
    በግዜ ሲለካ ከ ማርያም የነ ኣሮን እህት እስከ የጌታ እናት ቅ ማርያም ከ 2000 በላይ ነበረ።
    ይሄ መቅዘፍት ምን ኣገናኘው።