Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ለናተ ይሁን ጀጉና የእምነት አባቶች እንኳን 2017 ዓ.ም አደረሳቹ እንደናተ ያለ አባቶቺ ጌታ ያስነሳልን እውነትን የሚገልጡ ረጅም እድሜ ጤና እንድኖራቹ ፀሎቴም ምኞቴም ነው ጌታ ይባርካቹ።
ካሳቴ ብርሃን ተዋህዶ ምርጥ የዩቲዩብ ቻናል ነው ። መምህር ጌታቸውና መሪጌታ ፅጌ ስጦታ ስለ ማንኛውም ነገር ይሁን የምታቀርቡት ነገር ጣፋጭ እና ማራኪ ስለሆነ ወዲያው ነው የሚያልቀው :: አባካችሁ ረዘም ረዘም አድርጋችሁ አቅርቡት :: አይናችን እየተገለፀ እውነቱን እያወቅን መጥተናል ። በርቱልን ። ስለ እናንተ ጌታ ይበረክ ። ከጭለማው እስር ቤት እያስመለጣችሁን ነው። በተለይ እስከዛሬ ለታቦት እያልን ለጣውላ እና መክተፊያ ሲያሰግዱን የነበረው የባከነው ጊዜ ይቆጫል።
Tehadeso 😂
ይህ ፕሮግራም ሕዝብን ከጠላት መንጋጋ ነጥቆ የሚያወጣ በእግዚአብሔር ፈቃድና ሐሳብ የተቋቋመ ይመስለኛልና የእግዚእብሔር እቃው ስለሆናችሁ መድኃኒዓለምን አመሰግናለሁ አሁንም ዘመናችሁንና አገልግሎታችሁን ይባርክ በርቱ ይህ ነው ክርስትና እንደቃሉ እየሔደዳችሁ ነው በርቱ!በርቱ!በርቱ!በፀሎት ከጎናችሁ ነኝ ይህን ቀን ብዙ ሰው የይናፍቅ አአእንደደነበረ አስባለሁ የእውነት ወንጌል የሚሰበክበት ቀን መጣልን ለዛውም ውስጡን በሚያውቁ ሰዎች እጅግ ግሩም ነገር ነው ይህ ነበር የእውነተኛ ሰዎች ፀሎት
ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርታችሁን ወድጃለሁኝ🎉🎉❤❤
ውድና የተከበራችሁ መምህራን ደስተኛ ድንቅ ትምህርት ! ጤናና በረከት ይብዛላችሁ !!
ለእናንተ የተገለጠው እውነት ለሁሉም እንዲገለጥ ፀሎቴ ነው በርቱ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ
በርትታችሁ ቀጥሉበት ሕይወትን የሚቀይር እዉነተኛ ትምህርት ስለምሰጡ አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ደስ ይላል ወገኖቼ ከሁሉም ቤተ እምነት እውነት የተገለጠላቸው አሉ። አንድ ቀን ወደ ትክክለኛዋ ቤ/ክ ይመጣሉ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የጌታ ሰዎች በጣም እኮ ነው የምታኮሩኝ በብዙ መገፋትና መከራ ብታልፉም ከሞት ጋር እንካን እየተወራረዳችሁ ጌታን ስለምታከብሩ ወንጌል በባህል እና በሰዎች ሀሳብ እና በእንቶ ፈንቶ እንዳይሸፈን ትውልዱን ለማስመለጥ የምትሰሩት ስራ በጣም የሚያኮራ ነው! በርቱልኝ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላችሁ በእውነት የዳንኩበትን እውነት በጥንቃቄ እንድይዘው ረድታችሁኛል! ቃል የለኝም ለሁላችሁም ለበረከት ሁኑ!
እናንተ ለትውልድ በረከት ናችሁ ጌታ አባዝቶ ይባርካችሁ በጣም እግዚአብሔር እየተጠቀመባችሁ ነው በርቱ
I'm not orthodox but I really enjoy listening to all the teachings on this channel. It's helping me learn about a lot of things. Egziabher Yebarkachehu hilachehunem
መምህር ጌታቸው መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትክክለኛውን ወንጌል እያስተማራችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ፀጋውንም
ተባረኩልን ምሕሮቻችን ዘመናችሁ ይባረክ ብዙዎቻችን ከሐሰት አስተምኸሮ መልሳችሁናል ብዙ ትዉልድ እየታደጋችሁ ነዉና ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ነዉ ጌታ በየዘመኑ ወንጌል አገልጋዮችን ያስነሣል ሐሌሉያ
እናተን የሰጠን ለአገልግሎት ለወንጌል እውነት የመረጠልን ጌታ ሰሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን በአገልግሎታችሁ እግዚአብሄር ይክበር የሰማይ አባት ዘመናችሁን ይባርክ እኛ ታናናሾች እግራችሁ ሰር ቁጭ ብለን የምንማረው የእግዚአብሄር ቅዱሰ ቃል በእምነታችን እንደንፀና እያደረገን ነው የእድሜ ዘመናችሁን እግዚአብሄር ያብዛልን ለእውነት የቆረጣችሁ ታሪካችሁ ለትውልድ የሚተርፍ የወንጌል አገልጋዮቻችን እንወዳችኋለን🙏❤
ተባረኩ ፍሬአችሁ እየታየ ነው ወንጌል ያሽንፋል💞💞💞💞💞#
አሜን አሜን አሜን ተባረኩልን እውነት ምን ግዜም እውነት ነው ሁላችንም መማርና እውነቱን ማወቅ ይገባናል በርቱ ጠንክሩ ከልብ እናመስግናለን 🙏👏🙌
የወንጌል አርበኞች መምህር ጌቾ&መረ ጌታ ፅጌ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ!!❤
ተራ ምህርታቹህ የወንጌል እውቀት ያዳብራል ተባረኩ🎉🎉❤
የምድር በረከቶቻችን እናመሰግናለን ❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ ከማለት በቀር የምለው የለኝም
አንኮን አብሮ አደረሰን 🙏የእናንተ አስተምህሮት ብዙ ሰዉ አድኖል !!! እግዚአብሄር ይባርካችሁ 🙏🙏የበላ ልበልሃ አዘጋጂም አይጥፍብን ሞጋች ነዉ !! በሱ ጥያቄ ብዙ ተምረናልና እግዚአብሄር ይባርክህ አትጥፋብን ተባረኩልን 🙏🙏
መሪጌታ ጵጌ ጰጋዉን ያብዛሎት በላ ልበልአ ቢቀጥልልን ደስ ይለኛል
ተባረኩ ብዙ የሚቋቋማችሁ የወደቀ ይሁን ጠያቂዉ እግዚአብሔር አንተን አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣችሁ ተባረኩልን
ዉዶቺ ሰለመቹ የቢዘ የዊንጌል አሪበኞቺ❤❤❤
አሜን እግዝአብሔር ይርዳችሁ 💞💞💞💞
በብዙ ተባረኩልን ስለእናንተ እግዚአብሔር እጅግ እናመሰግናለን በእናንተ አገልግሎት የእግዚአብሔር ስራ እየተሰራ ስልሆነ ክብር ለእርሱ ለታላቁ ጌታ ይሁንለት
You all are so brave that you are explaining bible as Paul, the apostle of God, expressed.
እግዚአብሔር ይባርካችሁፀጋውን ያብዛላችሁ
እውነተኛውን የእግዝአብሔር በጎ ፈቃዱን በእናንተ እየገለጠው ያለው መንፈስ ቅዱስን እጅግ ከፍ አርገ አመሰግናለሁአሁንም አብዝቶ መንፈስ ቅዱስ እውንትን ይግለጥላችሁ
All brother's God bless you and keep you amen 💖 thank you Jesus Christ king of all King's and Son of God ulmaity Amen
God bless you ❤❤❤
ሰላም አባቶቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ።
ጠፋቹብኝ እኮ ስትመጡልኝ ደስ ነው ያለኝ
ፀጋ ይብዛላችሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን❤❤❤
ተባረኩ ፀጋ ያብዛላችሁ ሕዝቦቻችን በማያውቁት በሰዎች ፍልስፍና ተተብትቦ ይኖራሉ ስለዚህ እነሱ እንድ ነቁና ወንጌልን እንዲያነቡ ስለምታደርጉ ተባረኩ
ተባረኩልን❤
ተባረኩልኝ
GOD Bless you all ❤❤❤❤❤
Praise God.
በርቱ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
ተሀድሶ❤
ድንቅ የወንጌል አርበኞች ገና በእናንተ ወንጌል ይሰበካል ትውልድ ያመልጣል ይድናል የትኛውም ክፍ አያግኛችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን አደረሳችሁ ወንጌል ይገለጣል በ2017 ካለፈው ዓመት በበለጠ።
በርቱ ጥሩ ትንታኔ ነው።
Ammzing God
ተባረኩ።
እውነት ነው ተባረኩ ውድ መህምረቼ ❤❤❤
ተባረኩ
እግዚአብሔር ይባርካችዉ!
Keep it up !!you are the first offspring ( remnants. ). From corrupted religious practices.Blessings ❤
ብድራትን ይረሳ ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም ተባረኩ።
Meri geta erso geta yebarekot newot egzihabher yakibrln legna twld dersewlnal enamesegnalen
Ine yemigermegn ye Egzabher kalnm yagnawunim tenkikachiw tawukalachw ❤❤
በርቱ ከጌታ ጋር
እኛ እድለኛ ትዉልድ ነን!!!❤️❤️❤️
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋልወንጌል ኢየሱስ ነውወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
ጠያቂው የመጨረሻ አዝግ ነው።
እኔ እንዴት እንደምወዳቹ ቃላት ያጥረኛል እንዳት ከፉ እኛን የመሳሰሉትን አትርፋችኋል መ/ጌታቸው ጌታ ዘመንዎት ን ይባርክልኝ መሪጌታም ጤናዎትን ጌታ ያብዛው ሱስ ሆናችሁብኛል እቤት ስገባ እንኳን መሪጌታ ምን አሉ እያሉ ቤተሰቤ ሳይቀር ያስጨንቁኛል ተባረኩልኝ መሳይ ባሌ
Getaway yebarikachih
በርቱልን
Teberike
በጣም በርቱ መሪጌታ አንቀፀ ብርሃን ጠፋብን
ይቅርታ መሪጌታ ቀፀላ መንግስት ለማለት ነበር
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን። የሚለው መዝሙር ጠብ አጫሪ እና ሌሎችን የማርያም ጠላት አድርጎ የሚስል ፍጽም በክርስቶስ መሰረትነት ከተመሰረተ ላይ ተመስርተናል ከሚል እምነት የሚጠበቅ አይደለም። ይሄ ጠብአጫሪነት ነው።
ወጣልን በሁሉም
እኔም ጢልኩ ተሸክሜ የመጣሁት ጣኦት በርቱ መርዳት ያለብንን እንረዳለን
በርቱ አባቶች በርቱልን ትምህርት በደንብ ስላልተስጠ ሁሉን ነገር አማኝ ሆነን ቀርተን ነበር የቢራው ጉዳይ ኢትዮጵያን እንደ በሶ ለመበጥበጥ ፈልገው እንጂ ሲሳከሩ እየዋሉ ደርሶ ቅዱስ መሆን ይገርማል ለማንኛውም በርቱና ወንጌሉን አስተምሩን
Welcome ❤❤❤ wede TV betadegulen des yelenal.
በጣም ነው የማመሰግናችሑ ,ለብዙ ግዜ ግራ ሲያጋባኝ የነበረውን ጥያቄ መልሳችሁልኛል
2te Mose kapitel 20:4 (ዘፀአት ምእራፍ20 ቁጥር 4) 4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር♥♥♥
ምስሉ ከጠርሙሱ ሳይሆን እንሱ ከጠርሙሱ ፊት ቢነሱ አሪፍ ነው።
Tebarekulgn❤❤
❤❤❤❤ Tebareku...wendemoch ❤❤❤❤❤
እባካችሁ. ቶሎ ቶሎ ንልን
❤❤❤❤
😍😍😍🙏🙏🙏🙏
ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ibakotin meri geta tsige silkotin
አባ ጽጌ በርቱ
Yemidir mergemoch!
moxa bezi lik tawaki hone
መሪጌታ ሙሴ መንበሩ ዬት ጠፉ? እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ።
bertu
ጠያቂው የንግግር (የድምፅ እና flow) ልምድ ማካበት አለበት።
Ya teyaki wedet hede ere memarek yalebet lij new
እናንተንም ጨምሮ
Please educate us about Bermil Georgis Please
የበላ ልበልህ ሙሉ የተሠራጨው በይቲዮባችሁ ብትለቁት መልካም ነው እላለሁ ከፌስቡክ አልፋችሁ በቲቪ ብቅ ብትሉ ጥሩ ነው።ተባረኩ ትልቅ አገልግሎት ነው ትውልዱን ከሞት እያመለጡበት ስለሆነ በርቱልን።
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ተሎ ተሎ ኢየመጣችሁ ትምህርት ብትሰጡ ጥሩ ነው ምክንያቱም ህዝባችን በከባድ ጣኦት ውስጥ ነው ያለው
ሰውየው እኮ ማለት የነበረበት እንዲህ ነበር - ይነሱ ጳጳሱ ከጠርሙሱ፤ ይነሱ ቀሳውስቱ ከድራፍቱ ፤ ይነሱ ኦርቶወች ከጠርሙሱ ቢል ጥሩ ነበር እንጅ ጠጭ መጠጫው ላይ ቢለጠፍ ምን ይገርማል።ምክንያቱም ጊዮርጊስ ጠጭ ብቻ ሳይሆን ነፍሰ ገዳይ ነበር። ወታደር ነበርና። አሁንም ይህ የሙት መንፈስ ብዙወችን እየገደለ ነው። የሚታመኑበት ሁሉ ይሞቱበታል። የእግዚአብሔር ቃል ግን ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ። ይላል።ራእይ 1፡8 ደግሞም - አትፍራ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ ሞቸም ነበርሁ እነሆም ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ። ራእይ 1፡17 ጀምሮ ። እንግዲህ ወደዚህ ንጉሥ የሚመጣ ሁሉ ይድናል። ተባረኩ።
በያንዳንዱ የአመት ባል ተብዬ እግር በግር የተከተላችሁ አጋልጠው ፈጣሪ ይርዳችሁ
ጠያቂው ትንሽ ብትረጋጋ ትጣደፋለሕ
ጋዜጠኛውን ጠያቂውን ቀይሩት እሱ ብቻ ነው የሚያወራው ለናተ አይመጥንም አይችልም
እዴት ናቹ በርቱ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅❤❤🎉🎉
Ante tsige yachin menekuse wedehiwot atimelisatim? engulay
እኔም በዘመን መለወጫ ላይ የተጠየኩት ጥያቄ አለ የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ ሙስሊሞችን አይመለከትም ምክንያቱም በአሉ ራሱ ሐይማኖታዊ ነው ዘመነ ማርቆስ ዘመነ ሉቃሰ ስለሚል
የበዓል ቀን በንድራ ይዞ መውጣት ለምን አስፈለጋ
ገና ብዙ ጉድ አለ !
የብዙ ሰው ጥያቄ ትመልሳላቹ የእኔ ጥያቄ ግን ለምንድነው ማትመልሱልኝ ኣልገባኝም፡ ኣሁንም ልጠይቅ እኔ በተሃድሶ ዙርያ ያለኝ ዋና ጥያቄ፡ የተሃድሶ እንቅስቃሴ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወደ ቀደመ እምነትዋ መመለስ ኣለባት፡ በመሃል ችግር ያለበት ትምህርት ስለገባ ይባላል፡ ስለኢ ኦርቶዶክስ የትኛው ግዜ ነው ጥርት ያለ ትምህርት የነበራት መቼ ነውስ ችግሩ የገባው፧.
ይህንን የዘመን ጥያቄ መመለሱ ፤ ዛሬ ላይ እግዚአብሔር እንዲያመጣው ከምንጠብቀው ተሐድሶ አንጻር ምንም ፋይዳ ያለው አይመስልም። ዋናው ነገር ተሐድሶው በምን ላይና እንዴት ይምጣ የሚለው ነው። በየዘመኑ ሁሉ ስህተት ስለገባ በዚህ ዘመን ብቻ ብሎ ነጥሎ መጠቆም አይቻልም። በተጨማሪም ግድ የሚለን "ኦርቶዶክስ መቼ ነበር ጥሩ የነበረችው?" የሚለው ነጥብ ሳይሆን አሁን በምን መንገድ ነው "ጥሩ" መሆን የምትችለው የሚለው ነው። ስለኦርቶዶክስ ብቻ አይደለም ፤ ስለሁለንተናዊ ተሐድሶ እንጂ!
@@kessatebirhantehadeso በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን መታረም ያለበት የምለው ስላለኝ ለብዙ ግዜ ተሃድሶ እንቅሳሴ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ጠቃሚ እንደሆነ ኣስብ ነበር፡ ምክንያቱ ዘርኣያእቆብ የስህተት ትምህርት ኣገባ ብላቹ ስትናገሩ በዚ እስማማ ነበር፡ ቀደም ብላቹ ቤተክርስትያን ከዘራያእቆብ በፊት ጤነኛ ትምህርት እንደነበራት ስትናገሩ በምሉ ልብ እስማማ ነበር፡ ኣሁን ግን ንግግራቹ ላይ እንደተመለከትኩት ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ከዘርኣያእቆብ በኋላ ብቻ ሳይሆን ከሁለተኛ ክፍለዘመን ማለት ከተመሰረተችው ከ100 ዓመት ጀምሮ ትምህርትዋ እንደተበላሸ የሚያመላክት ንግግር በተደጋጋሚ ስትናገሩ ስምቼኣለው፡ ይህ ደግሞ በተሃድሶ እንቅስቃሴ የነበረኝ ጥሩ ኣመለካከት እንድጠፋ ኣድርጎታል፡ ምክንያቱ ከሃዋርያት ቀጥታ ክርስትና የተቀበሉ ክርስትያኖች ትምህርታቸው ላይ ስህተት ነበረ ስትሉኝ እንዴት ልቀበላቹ፧ ከቅዱሳን ሓዋርያት የተማሩ ኣባቶች ከዘርኣያእቆብ እኩል ኣድርጋቹ ስትቃወሙ ልቤ ልቀበለው ኣልቻለም፡ኣሁን ኣሁን የራሳቹ የእምነት መግለጫ እንኳን ስታፈርሱ እየሰማሁ ስለሆነ እያዘንኩ ኣመለካከቴን ቀይሬኣለው፡ ሙሉ በሙሉ ኣሳቤን ሳይቀይር ግን ኣንድ ወሳኝ ጥያቄ ኣለኝ፡የተሃድሶ እንቅስቃሴ ከ100 ዓመት ጀምረው ታሉት የቤተክርስትያን ኣባቶች እምነት ሙሉ በሙሉ ይቀበላል ወይንስ ኣይቀበልም በዶግማ ጉዳይ ማለቴ ነው፧.
ሁለት እጅግ አሻሚ ነገሮች በሀሳብዎት ውስጥ ይታያሉ ፤ ቢብራሩ ወይም ቅድመ ፍረጃ ባይኖራቸው መልካም ነው። አንደኛው "ዘርዓያዕቆብ ብቻ ነው ኑፋቄ ያመጣው ከዚያ በፊት ሁሉ ሰላም ነው" ብለን አናውቅም። ብላችኋል ከተባለ "በስመ ተሐድሶ" በጥቅሉ ሳይሆን እዚህና እዚያ ጋር ብለው ቢጠቁሙ መልካም ነው። ኑፋቄ በየዘመኑና በየአካባቢው ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስለገባ። የዘራዓያዕቆብ ጉዳይ አንዱ ነው እንጂ ብቸኛው አይደለም። ሁለተኛው ፤ "ከሐዋርያት ቀጥሎ የነበሩትን አባቶች ስትነቅፉ ሰምቻለሁ" ማለትዎም ትክክል አይመስልም። ማስረጃ ካልጠቀሱልን ለመከራከር ያዳግታል። ሐዋርያን አበው በጠቅላላው ሳይሆን በግለሰብ ደረጃ ነው በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ የሚመዘኑት። ያውም እንኳ ከአንዱ ግለሰብ አስተምህሮ ተቀባይነት የሚኖረውና የማይኖረውም ይኖራል። ስለዚህ በርዕስና በአስተምህሮ እንወያያለን እንጂ በጠቅላላው እነ እከሌን የመቀበልና ያለመቀበል ጉዳይ አይደለም።ተሐድሶ ስንል ከአብ የተላከውን ፣ ከልጁ ከኢየሱስ ክርስቶስ የሰማነውን ፣ በመንፈስ ቅዱስ የተመሰከረልንን ህይወት ወደመኖር መመለስ ማለታችን ነው። ዶግማም ከእግዚአብሔር እንጂ ከሰው የተሰጠ ስላልሆነ መጽሐፍ ቅዱሱን ብቸኛ የእምነታችን መሰረት አድርገን እንይዛለን።በማጣቀሻና በማስረጃ የታጀበ መልስ እንጠብቃለን!የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን!
@@kessatebirhantehadeso እሺ፡ ከዘርኣያእቆን በፊት ስሕተት ኣልነበረም ኣላልንም ለሚለው ተቀብያለው፡ ኣዎ ስሕተት ሊኖር እንደሚችል እንደነበረም ኣምናለው ነገር ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመሰረታት ቤተክርስትያን በ451 ዓመተ ምሕረት ልዩነት እንከሚያጋጥማት ድረስ ኑፋቄም ስሕተትም ኣልበራትም ብየ ኣምናለው፡ እነ ኣርዮስ ሌሎችም መናፍቃንን በውግዘት ለይታ ትክክለኛ ትምህርት ይዛ ነው ትቀጥል የነበረችው፡ ምናልባት እናንተ ቤተክርስትያን ከ451 ዓመተ ምሕረት በፊት ስሕተት ነበራት ወይም ስሕተት የሚያስተምሩ ሰዎችም ተቀብላ ኣቅፋ ትሄድ ነበረች ብላቹ የምታስቡ ከሆነ ማስረጃ እንድታቀርቡልኝ እጠይቃለው፧ እኔ ግን ከ451 ዓመተ ምሕረት በፊት ቤተክርስትያን የስሕተት ትምህርት ኣልነበራትም ብየ እቀበላለው።ሌላኛው ከሓዋርያት በኋላ ለመጡት ኣባቶች ስትነቅፉ ስምቻለው ላልከው ማስረጃ ኣቅርብልን ላላቹኝ፡ለምሳሌ የክህነት ስልጣን ስትቃወሙ እሰማለውም ጥቀስ ካላቹኝ መርጌታ ቀጸላ በቻናላቹ ያደረገው ንግግር መስማት ይቻላል፡ ስለዚ ከሃዋርያት ቀጥታ ክርስትና የተቀበሉ ኣባቶች የክህነት ስልጣን ይቀበሉ ከነበሩ እናንተ ደግሞ ካልተቀበላቹ እነዚያን ከሃዋርያት ቀጥለው የነበሩ ኣባቶች መቃወምና መንቀፍ ነው፡የክህነት ስልጣን ለምሳሌ ነው ያነሳሁት እንጂ ሌላ ብዙ ኣለ፡ ስለዚ እናንተና እነዛ ከጴጥሮስ እግር ስር ቁጭ ብለው የተማሩ ቤተክርስትያንን መርተው ለቀጣይ ትውልድ ያስተላለፉ ኣንገታቸው ስለ ክርስቶስ የተሰየፉ ኣባቶች ሁሉም በኣንድነት የሚያምኑበት የነበሩ እናንተ ስሕተት ነው ብላቹ ስታቃወሙ ስሰማ፡ ለኔ ትርጉሙ ቤተክርስትያን ከሓዋርያት የመንፈስ ልጆች ጀምራ ያለ ስሕተት ኖራ ኣታውቅም እንደማለት ነው ይህ ደግሞ ልቀበለው ኣልችልም፡ ከዚህ ዘመን ካለ ጳጳስ ይሁን መምህር የኦርቶዶክስ ይሁን የተሃድሶ ኣጋልጋይ በላይ ስለ ክርስትና እነዚህን የጥንት የሃዋርያት ልጆች የሆኑ ኣባቶች ነው የማምነውና የምቀበለው፡ ማለቴ ኣንድ ጳጳስና ኣንድ ፓስተር በኣንድ የመጽሓፍ ቅዱስ ክፍል ትርጉም ባይስማሙ፡ እኔ ከሁለቱ እነዚህ የጥንት ኣባቶች ለዚህ የመጽሓፍ ቅዱስ ክፍል የሰጡትን ማብራርያና ትርጉም ነው የምቀበለው፡ ግልጽ እንዲሆን ከምውጽሓፍ ቅዱስ ቀጥየ እነዚህ ኣባቶች ነው የምቀበለው፡ ስለ መጽሓፍ ቅዱስ ትርጉምና ማብራርያ ከነሱ በላይ የማምነው ጳጳስም ፓስተርም የለም።
ሰላም ለናተ ይሁን ጀጉና የእምነት አባቶች እንኳን 2017 ዓ.ም አደረሳቹ እንደናተ ያለ አባቶቺ ጌታ ያስነሳልን እውነትን የሚገልጡ ረጅም እድሜ ጤና እንድኖራቹ ፀሎቴም ምኞቴም ነው ጌታ ይባርካቹ።
ካሳቴ ብርሃን ተዋህዶ ምርጥ የዩቲዩብ ቻናል ነው ። መምህር ጌታቸውና መሪጌታ ፅጌ ስጦታ ስለ ማንኛውም ነገር ይሁን የምታቀርቡት ነገር ጣፋጭ እና ማራኪ ስለሆነ ወዲያው ነው የሚያልቀው :: አባካችሁ ረዘም ረዘም አድርጋችሁ አቅርቡት :: አይናችን እየተገለፀ እውነቱን እያወቅን መጥተናል ። በርቱልን ። ስለ እናንተ ጌታ ይበረክ ። ከጭለማው እስር ቤት እያስመለጣችሁን ነው። በተለይ እስከዛሬ ለታቦት እያልን ለጣውላ እና መክተፊያ ሲያሰግዱን የነበረው የባከነው ጊዜ ይቆጫል።
Tehadeso 😂
ይህ ፕሮግራም ሕዝብን ከጠላት መንጋጋ ነጥቆ የሚያወጣ በእግዚአብሔር ፈቃድና ሐሳብ የተቋቋመ ይመስለኛልና የእግዚእብሔር እቃው ስለሆናችሁ መድኃኒዓለምን አመሰግናለሁ አሁንም ዘመናችሁንና አገልግሎታችሁን ይባርክ በርቱ ይህ ነው ክርስትና እንደቃሉ እየሔደዳችሁ ነው በርቱ!በርቱ!በርቱ!በፀሎት ከጎናችሁ ነኝ ይህን ቀን ብዙ ሰው የይናፍቅ አአእንደደነበረ አስባለሁ የእውነት ወንጌል የሚሰበክበት ቀን መጣልን ለዛውም ውስጡን በሚያውቁ ሰዎች እጅግ ግሩም ነገር ነው ይህ ነበር የእውነተኛ ሰዎች ፀሎት
ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርታችሁን ወድጃለሁኝ🎉🎉❤❤
ውድና የተከበራችሁ መምህራን ደስተኛ ድንቅ ትምህርት ! ጤናና በረከት ይብዛላችሁ !!
ለእናንተ የተገለጠው እውነት ለሁሉም እንዲገለጥ ፀሎቴ ነው በርቱ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ
በርትታችሁ ቀጥሉበት ሕይወትን የሚቀይር እዉነተኛ ትምህርት ስለምሰጡ አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ደስ ይላል ወገኖቼ ከሁሉም ቤተ እምነት እውነት የተገለጠላቸው አሉ። አንድ ቀን ወደ ትክክለኛዋ ቤ/ክ ይመጣሉ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የጌታ ሰዎች በጣም እኮ ነው የምታኮሩኝ በብዙ መገፋትና መከራ ብታልፉም ከሞት ጋር እንካን እየተወራረዳችሁ ጌታን ስለምታከብሩ ወንጌል በባህል እና በሰዎች ሀሳብ እና በእንቶ ፈንቶ እንዳይሸፈን ትውልዱን ለማስመለጥ የምትሰሩት ስራ በጣም የሚያኮራ ነው! በርቱልኝ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላችሁ በእውነት የዳንኩበትን እውነት በጥንቃቄ እንድይዘው ረድታችሁኛል! ቃል የለኝም ለሁላችሁም ለበረከት ሁኑ!
እናንተ ለትውልድ በረከት ናችሁ ጌታ አባዝቶ ይባርካችሁ በጣም እግዚአብሔር እየተጠቀመባችሁ ነው በርቱ
I'm not orthodox but I really enjoy listening to all the teachings on this channel. It's helping me learn about a lot of things. Egziabher Yebarkachehu hilachehunem
መምህር ጌታቸው መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትክክለኛውን ወንጌል እያስተማራችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
ፀጋውንም
ተባረኩልን ምሕሮቻችን ዘመናችሁ ይባረክ ብዙዎቻችን ከሐሰት አስተምኸሮ መልሳችሁናል ብዙ ትዉልድ እየታደጋችሁ ነዉና ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ነዉ ጌታ በየዘመኑ ወንጌል አገልጋዮችን ያስነሣል ሐሌሉያ
እናተን የሰጠን ለአገልግሎት ለወንጌል እውነት የመረጠልን ጌታ ሰሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን በአገልግሎታችሁ እግዚአብሄር ይክበር የሰማይ አባት ዘመናችሁን ይባርክ እኛ ታናናሾች እግራችሁ ሰር ቁጭ ብለን የምንማረው የእግዚአብሄር ቅዱሰ ቃል በእምነታችን እንደንፀና እያደረገን ነው የእድሜ ዘመናችሁን እግዚአብሄር ያብዛልን ለእውነት የቆረጣችሁ ታሪካችሁ ለትውልድ የሚተርፍ የወንጌል አገልጋዮቻችን እንወዳችኋለን🙏❤
ተባረኩ ፍሬአችሁ እየታየ ነው ወንጌል ያሽንፋል💞💞💞💞💞#
አሜን አሜን አሜን ተባረኩልን እውነት ምን ግዜም እውነት ነው ሁላችንም መማርና እውነቱን ማወቅ ይገባናል በርቱ ጠንክሩ ከልብ እናመስግናለን 🙏👏🙌
የወንጌል አርበኞች መምህር ጌቾ&መረ ጌታ ፅጌ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ!!❤
ተራ ምህርታቹህ የወንጌል እውቀት ያዳብራል ተባረኩ🎉🎉❤
የምድር በረከቶቻችን እናመሰግናለን ❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ ከማለት በቀር የምለው የለኝም
አንኮን አብሮ አደረሰን 🙏
የእናንተ አስተምህሮት ብዙ ሰዉ አድኖል !!! እግዚአብሄር ይባርካችሁ 🙏🙏
የበላ ልበልሃ አዘጋጂም አይጥፍብን
ሞጋች ነዉ !! በሱ ጥያቄ ብዙ ተምረናልና እግዚአብሄር ይባርክህ አትጥፋብን ተባረኩልን 🙏🙏
መሪጌታ ጵጌ ጰጋዉን ያብዛሎት በላ ልበልአ ቢቀጥልልን ደስ ይለኛል
ተባረኩ ብዙ የሚቋቋማችሁ የወደቀ ይሁን ጠያቂዉ እግዚአብሔር አንተን አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣችሁ
ተባረኩልን
ዉዶቺ ሰለመቹ የቢዘ የዊንጌል አሪበኞቺ❤❤❤
አሜን እግዝአብሔር ይርዳችሁ 💞💞💞💞
በብዙ ተባረኩልን ስለእናንተ እግዚአብሔር እጅግ እናመሰግናለን በእናንተ አገልግሎት የእግዚአብሔር ስራ እየተሰራ ስልሆነ ክብር ለእርሱ ለታላቁ ጌታ ይሁንለት
You all are so brave that you are explaining bible as Paul, the apostle of God, expressed.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ፀጋውን ያብዛላችሁ
እውነተኛውን የእግዝአብሔር በጎ ፈቃዱን በእናንተ እየገለጠው ያለው መንፈስ ቅዱስን እጅግ ከፍ አርገ አመሰግናለሁ
አሁንም አብዝቶ መንፈስ ቅዱስ እውንትን ይግለጥላችሁ
All brother's God bless you and keep you amen 💖 thank you Jesus Christ king of all King's and Son of God ulmaity Amen
God bless you ❤❤❤
ሰላም አባቶቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ።
ጠፋቹብኝ እኮ ስትመጡልኝ ደስ ነው ያለኝ
ፀጋ ይብዛላችሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን❤❤❤
ተባረኩ ፀጋ ያብዛላችሁ ሕዝቦቻችን በማያውቁት በሰዎች ፍልስፍና ተተብትቦ ይኖራሉ ስለዚህ እነሱ እንድ ነቁና ወንጌልን እንዲያነቡ ስለምታደርጉ ተባረኩ
ተባረኩልን❤
ተባረኩልኝ
GOD Bless you all ❤❤❤❤❤
Praise God.
በርቱ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
ተሀድሶ❤
ድንቅ የወንጌል አርበኞች ገና በእናንተ ወንጌል ይሰበካል ትውልድ ያመልጣል ይድናል የትኛውም ክፍ አያግኛችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን አደረሳችሁ ወንጌል ይገለጣል በ2017 ካለፈው ዓመት በበለጠ።
በርቱ ጥሩ ትንታኔ ነው።
Ammzing God
ተባረኩ።
እውነት ነው ተባረኩ ውድ መህምረቼ ❤❤❤
ተባረኩ
እግዚአብሔር ይባርካችዉ!
Keep it up
!!
you are the first offspring ( remnants. ). From corrupted religious practices.
Blessings ❤
ብድራትን ይረሳ ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም ተባረኩ።
Meri geta erso geta yebarekot newot egzihabher yakibrln legna twld dersewlnal enamesegnalen
Ine yemigermegn ye Egzabher kalnm yagnawunim tenkikachiw tawukalachw ❤❤
በርቱ ከጌታ ጋር
እኛ እድለኛ ትዉልድ ነን!!!❤️❤️❤️
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
ወንጌል ኢየሱስ ነው
ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
ጠያቂው የመጨረሻ አዝግ ነው።
እኔ እንዴት እንደምወዳቹ ቃላት ያጥረኛል እንዳት ከፉ እኛን የመሳሰሉትን አትርፋችኋል መ/ጌታቸው ጌታ ዘመንዎት ን ይባርክልኝ መሪጌታም ጤናዎትን ጌታ ያብዛው ሱስ ሆናችሁብኛል እቤት ስገባ እንኳን መሪጌታ ምን አሉ እያሉ ቤተሰቤ ሳይቀር ያስጨንቁኛል ተባረኩልኝ መሳይ ባሌ
Getaway yebarikachih
በርቱልን
Teberike
በጣም በርቱ መሪጌታ አንቀፀ ብርሃን ጠፋብን
ይቅርታ መሪጌታ ቀፀላ መንግስት ለማለት ነበር
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን። የሚለው መዝሙር ጠብ አጫሪ እና ሌሎችን የማርያም ጠላት አድርጎ የሚስል ፍጽም በክርስቶስ መሰረትነት ከተመሰረተ ላይ ተመስርተናል ከሚል እምነት የሚጠበቅ አይደለም። ይሄ ጠብአጫሪነት ነው።
ወጣልን በሁሉም
እኔም ጢልኩ ተሸክሜ የመጣሁት ጣኦት በርቱ መርዳት ያለብንን እንረዳለን
በርቱ አባቶች በርቱልን ትምህርት በደንብ ስላልተስጠ ሁሉን ነገር አማኝ ሆነን ቀርተን ነበር የቢራው ጉዳይ ኢትዮጵያን እንደ በሶ ለመበጥበጥ ፈልገው እንጂ ሲሳከሩ እየዋሉ ደርሶ ቅዱስ መሆን ይገርማል ለማንኛውም በርቱና ወንጌሉን አስተምሩን
Welcome ❤❤❤ wede TV betadegulen des yelenal.
በጣም ነው የማመሰግናችሑ ,ለብዙ ግዜ ግራ ሲያጋባኝ የነበረውን ጥያቄ መልሳችሁልኛል
2te Mose kapitel 20:4 (ዘፀአት ምእራፍ20 ቁጥር 4)
4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤
አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር
♥♥♥
ምስሉ ከጠርሙሱ ሳይሆን እንሱ ከጠርሙሱ ፊት ቢነሱ አሪፍ ነው።
Tebarekulgn❤❤
❤❤❤❤ Tebareku...wendemoch ❤❤❤❤❤
እባካችሁ. ቶሎ ቶሎ ንልን
❤❤❤❤
😍😍😍🙏🙏🙏🙏
ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ibakotin meri geta tsige silkotin
አባ ጽጌ በርቱ
Yemidir mergemoch!
moxa bezi lik tawaki hone
መሪጌታ ሙሴ መንበሩ ዬት ጠፉ? እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ።
bertu
ጠያቂው የንግግር (የድምፅ እና flow) ልምድ ማካበት አለበት።
Ya teyaki wedet hede ere memarek yalebet lij new
እናንተንም ጨምሮ
Please educate us about Bermil Georgis Please
የበላ ልበልህ ሙሉ የተሠራጨው በይቲዮባችሁ ብትለቁት መልካም ነው እላለሁ ከፌስቡክ አልፋችሁ በቲቪ ብቅ ብትሉ ጥሩ ነው።ተባረኩ ትልቅ አገልግሎት ነው ትውልዱን ከሞት እያመለጡበት ስለሆነ በርቱልን።
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ተሎ ተሎ ኢየመጣችሁ ትምህርት ብትሰጡ ጥሩ ነው ምክንያቱም ህዝባችን በከባድ ጣኦት ውስጥ ነው ያለው
ሰውየው እኮ ማለት የነበረበት እንዲህ ነበር - ይነሱ ጳጳሱ ከጠርሙሱ፤ ይነሱ ቀሳውስቱ ከድራፍቱ ፤ ይነሱ ኦርቶወች ከጠርሙሱ ቢል ጥሩ ነበር እንጅ ጠጭ መጠጫው ላይ ቢለጠፍ ምን ይገርማል።ምክንያቱም ጊዮርጊስ ጠጭ ብቻ ሳይሆን ነፍሰ ገዳይ ነበር። ወታደር ነበርና። አሁንም ይህ የሙት መንፈስ ብዙወችን እየገደለ ነው። የሚታመኑበት ሁሉ ይሞቱበታል። የእግዚአብሔር ቃል ግን ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ። ይላል።ራእይ 1፡8 ደግሞም - አትፍራ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ ሞቸም ነበርሁ እነሆም ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ። ራእይ 1፡17 ጀምሮ ። እንግዲህ ወደዚህ ንጉሥ የሚመጣ ሁሉ ይድናል። ተባረኩ።
በያንዳንዱ የአመት ባል ተብዬ እግር በግር የተከተላችሁ አጋልጠው ፈጣሪ ይርዳችሁ
ጠያቂው ትንሽ ብትረጋጋ ትጣደፋለሕ
ጋዜጠኛውን ጠያቂውን ቀይሩት እሱ ብቻ ነው የሚያወራው ለናተ አይመጥንም አይችልም
እዴት ናቹ በርቱ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅❤❤🎉🎉
Ante tsige yachin menekuse wedehiwot atimelisatim? engulay
እኔም በዘመን መለወጫ ላይ የተጠየኩት ጥያቄ አለ የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ ሙስሊሞችን አይመለከትም ምክንያቱም በአሉ ራሱ ሐይማኖታዊ ነው ዘመነ ማርቆስ ዘመነ ሉቃሰ ስለሚል
የበዓል ቀን በንድራ ይዞ መውጣት ለምን አስፈለጋ
ገና ብዙ ጉድ አለ !
የብዙ ሰው ጥያቄ ትመልሳላቹ የእኔ ጥያቄ ግን ለምንድነው ማትመልሱልኝ ኣልገባኝም፡ ኣሁንም ልጠይቅ እኔ በተሃድሶ ዙርያ ያለኝ ዋና ጥያቄ፡ የተሃድሶ እንቅስቃሴ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወደ ቀደመ እምነትዋ መመለስ ኣለባት፡ በመሃል ችግር ያለበት ትምህርት ስለገባ ይባላል፡ ስለኢ ኦርቶዶክስ የትኛው ግዜ ነው ጥርት ያለ ትምህርት የነበራት መቼ ነውስ ችግሩ የገባው፧.
ይህንን የዘመን ጥያቄ መመለሱ ፤ ዛሬ ላይ እግዚአብሔር እንዲያመጣው ከምንጠብቀው ተሐድሶ አንጻር ምንም ፋይዳ ያለው አይመስልም። ዋናው ነገር ተሐድሶው በምን ላይና እንዴት ይምጣ የሚለው ነው። በየዘመኑ ሁሉ ስህተት ስለገባ በዚህ ዘመን ብቻ ብሎ ነጥሎ መጠቆም አይቻልም።
በተጨማሪም ግድ የሚለን "ኦርቶዶክስ መቼ ነበር ጥሩ የነበረችው?" የሚለው ነጥብ ሳይሆን አሁን በምን መንገድ ነው "ጥሩ" መሆን የምትችለው የሚለው ነው። ስለኦርቶዶክስ ብቻ አይደለም ፤ ስለሁለንተናዊ ተሐድሶ እንጂ!
@@kessatebirhantehadeso በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን መታረም ያለበት የምለው ስላለኝ ለብዙ ግዜ ተሃድሶ እንቅሳሴ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ጠቃሚ እንደሆነ ኣስብ ነበር፡ ምክንያቱ ዘርኣያእቆብ የስህተት ትምህርት ኣገባ ብላቹ ስትናገሩ በዚ እስማማ ነበር፡ ቀደም ብላቹ ቤተክርስትያን ከዘራያእቆብ በፊት ጤነኛ ትምህርት እንደነበራት ስትናገሩ በምሉ ልብ እስማማ ነበር፡ ኣሁን ግን ንግግራቹ ላይ እንደተመለከትኩት ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ከዘርኣያእቆብ በኋላ ብቻ ሳይሆን ከሁለተኛ ክፍለዘመን ማለት ከተመሰረተችው ከ100 ዓመት ጀምሮ ትምህርትዋ እንደተበላሸ የሚያመላክት ንግግር በተደጋጋሚ ስትናገሩ ስምቼኣለው፡ ይህ ደግሞ በተሃድሶ እንቅስቃሴ የነበረኝ ጥሩ ኣመለካከት እንድጠፋ ኣድርጎታል፡ ምክንያቱ ከሃዋርያት ቀጥታ ክርስትና የተቀበሉ ክርስትያኖች ትምህርታቸው ላይ ስህተት ነበረ ስትሉኝ እንዴት ልቀበላቹ፧ ከቅዱሳን ሓዋርያት የተማሩ ኣባቶች ከዘርኣያእቆብ እኩል ኣድርጋቹ ስትቃወሙ ልቤ ልቀበለው ኣልቻለም፡
ኣሁን ኣሁን የራሳቹ የእምነት መግለጫ እንኳን ስታፈርሱ እየሰማሁ ስለሆነ እያዘንኩ ኣመለካከቴን ቀይሬኣለው፡ ሙሉ በሙሉ ኣሳቤን ሳይቀይር ግን ኣንድ ወሳኝ ጥያቄ ኣለኝ፡
የተሃድሶ እንቅስቃሴ ከ100 ዓመት ጀምረው ታሉት የቤተክርስትያን ኣባቶች እምነት ሙሉ በሙሉ ይቀበላል ወይንስ ኣይቀበልም በዶግማ ጉዳይ ማለቴ ነው፧.
ሁለት እጅግ አሻሚ ነገሮች በሀሳብዎት ውስጥ ይታያሉ ፤ ቢብራሩ ወይም ቅድመ ፍረጃ ባይኖራቸው መልካም ነው።
አንደኛው "ዘርዓያዕቆብ ብቻ ነው ኑፋቄ ያመጣው ከዚያ በፊት ሁሉ ሰላም ነው" ብለን አናውቅም። ብላችኋል ከተባለ "በስመ ተሐድሶ" በጥቅሉ ሳይሆን እዚህና እዚያ ጋር ብለው ቢጠቁሙ መልካም ነው። ኑፋቄ በየዘመኑና በየአካባቢው ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስለገባ። የዘራዓያዕቆብ ጉዳይ አንዱ ነው እንጂ ብቸኛው አይደለም።
ሁለተኛው ፤ "ከሐዋርያት ቀጥሎ የነበሩትን አባቶች ስትነቅፉ ሰምቻለሁ" ማለትዎም ትክክል አይመስልም። ማስረጃ ካልጠቀሱልን ለመከራከር ያዳግታል። ሐዋርያን አበው በጠቅላላው ሳይሆን በግለሰብ ደረጃ ነው በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ የሚመዘኑት። ያውም እንኳ ከአንዱ ግለሰብ አስተምህሮ ተቀባይነት የሚኖረውና የማይኖረውም ይኖራል። ስለዚህ በርዕስና በአስተምህሮ እንወያያለን እንጂ በጠቅላላው እነ እከሌን የመቀበልና ያለመቀበል ጉዳይ አይደለም።
ተሐድሶ ስንል ከአብ የተላከውን ፣ ከልጁ ከኢየሱስ ክርስቶስ የሰማነውን ፣ በመንፈስ ቅዱስ የተመሰከረልንን ህይወት ወደመኖር መመለስ ማለታችን ነው። ዶግማም ከእግዚአብሔር እንጂ ከሰው የተሰጠ ስላልሆነ መጽሐፍ ቅዱሱን ብቸኛ የእምነታችን መሰረት አድርገን እንይዛለን።
በማጣቀሻና በማስረጃ የታጀበ መልስ እንጠብቃለን!
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን!
@@kessatebirhantehadeso እሺ፡ ከዘርኣያእቆን በፊት ስሕተት ኣልነበረም ኣላልንም ለሚለው ተቀብያለው፡ ኣዎ ስሕተት ሊኖር እንደሚችል እንደነበረም ኣምናለው ነገር ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመሰረታት ቤተክርስትያን በ451 ዓመተ ምሕረት ልዩነት እንከሚያጋጥማት ድረስ ኑፋቄም ስሕተትም ኣልበራትም ብየ ኣምናለው፡ እነ ኣርዮስ ሌሎችም መናፍቃንን በውግዘት ለይታ ትክክለኛ ትምህርት ይዛ ነው ትቀጥል የነበረችው፡ ምናልባት እናንተ ቤተክርስትያን ከ451 ዓመተ ምሕረት በፊት ስሕተት ነበራት ወይም ስሕተት የሚያስተምሩ ሰዎችም ተቀብላ ኣቅፋ ትሄድ ነበረች ብላቹ የምታስቡ ከሆነ ማስረጃ እንድታቀርቡልኝ እጠይቃለው፧ እኔ ግን ከ451 ዓመተ ምሕረት በፊት ቤተክርስትያን የስሕተት ትምህርት ኣልነበራትም ብየ እቀበላለው።
ሌላኛው ከሓዋርያት በኋላ ለመጡት ኣባቶች ስትነቅፉ ስምቻለው ላልከው ማስረጃ ኣቅርብልን ላላቹኝ፡
ለምሳሌ የክህነት ስልጣን ስትቃወሙ እሰማለውም ጥቀስ ካላቹኝ መርጌታ ቀጸላ በቻናላቹ ያደረገው ንግግር መስማት ይቻላል፡ ስለዚ ከሃዋርያት ቀጥታ ክርስትና የተቀበሉ ኣባቶች የክህነት ስልጣን ይቀበሉ ከነበሩ እናንተ ደግሞ ካልተቀበላቹ እነዚያን ከሃዋርያት ቀጥለው የነበሩ ኣባቶች መቃወምና መንቀፍ ነው፡
የክህነት ስልጣን ለምሳሌ ነው ያነሳሁት እንጂ ሌላ ብዙ ኣለ፡ ስለዚ እናንተና እነዛ ከጴጥሮስ እግር ስር ቁጭ ብለው የተማሩ ቤተክርስትያንን መርተው ለቀጣይ ትውልድ ያስተላለፉ ኣንገታቸው ስለ ክርስቶስ የተሰየፉ ኣባቶች ሁሉም በኣንድነት የሚያምኑበት የነበሩ እናንተ ስሕተት ነው ብላቹ ስታቃወሙ ስሰማ፡ ለኔ ትርጉሙ ቤተክርስትያን ከሓዋርያት የመንፈስ ልጆች ጀምራ ያለ ስሕተት ኖራ ኣታውቅም እንደማለት ነው ይህ ደግሞ ልቀበለው ኣልችልም፡ ከዚህ ዘመን ካለ ጳጳስ ይሁን መምህር የኦርቶዶክስ ይሁን የተሃድሶ ኣጋልጋይ በላይ ስለ ክርስትና እነዚህን የጥንት የሃዋርያት ልጆች የሆኑ ኣባቶች ነው የማምነውና የምቀበለው፡ ማለቴ ኣንድ ጳጳስና ኣንድ ፓስተር በኣንድ የመጽሓፍ ቅዱስ ክፍል ትርጉም ባይስማሙ፡ እኔ ከሁለቱ እነዚህ የጥንት ኣባቶች ለዚህ የመጽሓፍ ቅዱስ ክፍል የሰጡትን ማብራርያና ትርጉም ነው የምቀበለው፡ ግልጽ እንዲሆን ከምውጽሓፍ ቅዱስ ቀጥየ እነዚህ ኣባቶች ነው የምቀበለው፡ ስለ መጽሓፍ ቅዱስ ትርጉምና ማብራርያ ከነሱ በላይ የማምነው ጳጳስም ፓስተርም የለም።