"መስቀሉን ወይስ የተሰቀለውን"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው።
    ዳሸን ባንክ 0025007638019
    ብርሃን ባንክ 2601790027685

КОМЕНТАРІ • 40

  • @Ayumagna-pk2cs
    @Ayumagna-pk2cs День тому +5

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU День тому +5

    አባቶቼ ጋሽ ጌታቸው እና ጋሽ ፅጌ እግዚሀብሄር ውለታችሁን ይመልስ

  • @YosefGeresu-q8o
    @YosefGeresu-q8o День тому +4

    የወንጌል አርበኞች መጣቹልኝ ተባረኩልኝ

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 20 годин тому +3

    ተባረኩ መምሕሮቻችን ድንቅ እይታ ነዉ ብዙዎቻችን ተላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ነዉ ክበሩልን ጸጋይብዛላችሁ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 День тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለእውነት ቆማችሁ ሁሉን በድፍረት ስለ ምትናገሩ እድሜ ጤና ይብዛላችሁ

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 12 годин тому +1

    በሙሉ ልብና አፍ አሜን የሚያስብል ትምህርት ነው በተወደዱና ትክክለኛ መምህራኖቻችን የተላለፈው። እንዴት ይማርካል መሰላችሁ ወንድሞች በሕብረት ተቀምጠው እየተደጋገፉ ሲያስተምሩ ተባረኩ። አንዱን መንፈስ ጠጥታችሁ በአንድ አፍ ስታወጡት ጌታ ይከብራል ሰሚዎችም ከተበታተኑበት ይሰበሰባል። ጸጋ በዝቶላችኋል ተባረኩ።

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 6 годин тому

    ጌታ ኢየሱስ ዘመኖት ይባርክ እንወዶታለን እንፀልይሎታለን ትውልድ ለኢየሱስ ይበረከካል

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 День тому +15

    ዘመኔን በሙሉ በኪሳራ ነበርኩ። አሁን ግን ነቅቻለሁ ።

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie 12 годин тому

    እናንተ መልካም መምህራን ተባረኩ!!!💗💗💗

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 20 годин тому +3

    ጋዜጠኛው ችኩል ችኩል አትበል ድምፅህም ከሁሉም በለጠ የትጩህ ሳውንዱን አሬንጅ አድርግ በጣም ይረብሻል ከይቅርታ ጋር❤❤❤

  • @AsegedechGebre-xr2jm
    @AsegedechGebre-xr2jm 6 годин тому

    ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ።

  • @FantahunDerese-c6z
    @FantahunDerese-c6z 17 годин тому

    God bless you brothers,you are chosen by christ

  • @egelgladiater2234
    @egelgladiater2234 День тому +1

    በርቱልን

  • @LidiyaTadesseJote-hb8fn
    @LidiyaTadesseJote-hb8fn 16 годин тому

    blessed groups

  • @HenokBeyene-m4d
    @HenokBeyene-m4d День тому

    በርቱልን፡ጸግሁ የብዝሃልሽ ጎይታ።

  • @HagiHagi-cr9si
    @HagiHagi-cr9si День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TebebuAssefa-m3q
    @TebebuAssefa-m3q 5 годин тому

    ቆይ እኚ ሰዎች የት ነበሩ እስካሁን ወገኖቼ በየቸርቹ የዘይት ያለ ከምትሉ ኑ የቃሉን ዘይት ጠጡት የታጨቀ እውቀት ነብሴ እርፍ አለች በናተ ወደድኩት አባትነታችሁን እግዚአብሔር ከኔ እድሜ ቀንሶ ለናተ ይስጣቹ መሪጌታ በዛፉልክ ነው ያሉት በገድሉ ልክ ነው እንጂ ገደል የገባነው መሳይ ባሌ

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 День тому

    ጠያቂው ከመጠየቅ ቢጠየቅ ጥሩ ነው

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 День тому

    መምህር ጌታቸውም መሪ ጌታም ከሚዲያ እንዳይጠፉብን: ሀሜት የምንሰበስበው ከናንተ ስለሆነ እንደዚሁም እናንተ ማር የተቀባ መርዝ ስታቀብሉን ማሩ ማር ለመሆኑ ለማረጋገጥ የምንሄድበት መንገድ መርዙንም እናሳየን ነው: አንዳንዴም መርዙን ከማሩ ጋር ሳናቅ እየበላን ሳይገለን ቀርቶ መርዙን ተለማመድነው: አሁን የፈለጋቹትን መርዝ ብታመጡ ሰውነታችን ለመደው አልገል አለን እንደናንተ ሀሳብ አልሆነው: መልካም ጊዜ ለሁላቹም::

  • @TarikuNemomsa-ez2wt
    @TarikuNemomsa-ez2wt 11 годин тому

    Be kirstos fikir yetelekefu sewochi nachew .emelesha yelachewum.including marigeta ketsela mangistu

  • @God-db9vp
    @God-db9vp День тому +1

    ሰላም ለሁላቹ፡ የተሃድሶ ማሕበር ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ ያለው እይታ እንዴት ነው፧ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል።

    • @kessatebirhantehadeso
      @kessatebirhantehadeso  День тому +1

      ስለ አስተያየትዎና ስለሚከታተሉን እጅግ ደስ ይለናል ፤ እግዚአብሔር ይመስገን!
      የርስዎን ጥያቄ ጨምሮ የበርካቶች ጥያቄ ስላለ ፤ ወደፊት ጊዜው ሲደርስ እንመጣበታለን። እስከዚያው ድረስ ግን ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ብቻ እናተኩራለን።

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 День тому

    አየሗቹ ሰማዋቹ ለማዳመጥም ሞከርኩ: ግን ምንም ፍሬ አጣሁባቹ ሶስታቹንም ማለትም ጠያቂውም ተጠያቂዎቹም:: ምሬ ቢስ ሆናቹብን:: አንድም እንኳን ጥቅስ ጠቅሳቹ ለመሞገት ወይም ለማስረዳት አልሞከራቹም: ሁሉም ነገራቹ ሀሜት ነበር: ለምሳሌ አንዱኛው መምህር እንዲ ሲል ነበረ " መሪ ጌታ ያስታውሳሉ እንደው ሁለት ጳጳሳት ሲጨዋወቱ እንዲ አሉ እንደው እኮ ይሄ ሕዝብ አይድንም አሉ እኮ አንዱኛው ጳጳስ: ሁለተኛው ደግሞ አንተስ መቼ ዳንክና አሏቸው:" ወዘተ ወዘተ... እያላቹ ነው ሀሜታቹን የምታጠናክሩት:: እንደው ደግሞ ትዝ ይልሀል አንዱኛው የጴንጤ ዘማሪ መጠጥ ሲጠጣ አንዳንድ የእምነቱ ተከታይዎች አዩትና አንተ ትጠጣለ እንዴ ሲሉት እሱም እንዲ አለ በቃ እንደውም ማሪያም ታማልዳለች አለ ትላላቹ: አቤት ሀሜት:: አትስከር የሚል ህግ ነው ያለው: ስለዚ አንድ ብርጭቆ ወይስ ሁለት ብርጭቆ መጠጥ ነው የሚያሰክረው ስለዚ መጠጥ ይከልከል እያላቹ ነው:: ኦርቶዶክ ስከሩ የሚል ትምህርት የላትም: እናንተ ግን ስከሩ ብላለች ለማለት ሲዳዳቹ አየሁኝ:: እንደውም የኛ እምነት ተዋህዶ ፆምን ከመፅሀፍ ቅዱስ ጠቅሳ ስታስተምር በፆም ወቅት መጠጥም እንደሚከለከል በደንብ ንው ያስተማሩን:: እኔ ግን ለናንተ አዘንኩ ይሄንን ጥቅስ ምን እንደምታደርጉት " ከመካከላቹ እብዝቶ መጠጥን የማይጠጣውን አለቃ እንዲሆናቹ ሹሙት" የሚለውን ምን ታደርጉት:: እሱ ብቻ እይደለም ለወደፊቱ እንዲሰረዝ የምትጠይቁት የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅን የእየሱስ ክርስቶስን ተአምር በዛ በጣና ዘገሊላ በሰርጉ ቤት ያደረገው ተአምር ውሀውን ወደወይን ጠጅ የቀየረበትን: ተአምር ያ ብቻ አይደለም እንደውም ተጋባዦቹ እንዲ ብለዋል እንደው መልካም የሆነውን በመጀመሪያ ማቅረብ ሲገባቹ በስተመጨረሻ ታመጣላቹ ሲሉ አስተያየታቸውን ሰተዋል: ይ ማለት ተጋባዦች የመጀመሪያውንም ጠጥተዋል ጌታም ወደወይን የቀየረውን ጠጥተዋል: እንግዳው ምን እንበል?:: የጳጳስ ሚስቱ ቤተክርስቲያን ነች ይባላል: እናም ዶክተር ዘበነምያሉት እያንዳንዱ ጳጳሳት (ሚስት) ማለትም ቤተ ክርስቲያን ማለታቸው ነው:: ነገር አታጣሙ:: ቸር ይበለት:

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 5 годин тому

    አቦ አነቃችሁን እግዚኣብሔር ያንቃቹ ይሄ ትክለኛ ዩትባቹ ነው

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 День тому

    አየሗቹ ሰማዋቹ ለማዳመጥም ሞከርኩ: ግን ምንም ፍሬ አጣሁባቹ ሶስታቹንም ማለትም ጠያቂውም ተጠያቂዎቹም:: ፍሬ ቢስ ሆናቹብን:: አንድም እንኳን ጥቅስ ጠቅሳቹ ለመሞገት ወይም ለማስረዳት አልሞከራቹም: ሁሉም ነገራቹ ሀሜት ነበር: ለምሳሌ አንዱኛው መምህር እንዲ ሲል ነበረ " መሪ ጌታ ያስታውሳሉ እንደው ሁለት ጳጳሳት ሲጨዋወቱ እንዲ አሉ እንደው እኮ ይሄ ሕዝብ አይድንም አሉ እኮ አንዱኛው ጳጳስ: ሁለተኛው ደግሞ አንተስ መቼ ዳንክና አሏቸው:" ወዘተ ወዘተ... እያላቹ ነው ሀሜታቹን የምታጠናክሩት:: እንደው ደግሞ ትዝ ይልሀል አንዱኛው የጴንጤ ዘማሪ መጠጥ ሲጠጣ አንዳንድ የእምነቱ ተከታይዎች አዩትና አንተ ትጠጣለ እንዴ ሲሉት እሱም እንዲ አለ በቃ እንደውም ማሪያም ታማልዳለች አለ ትላላቹ: አቤት ሀሜት:: አትስከር የሚል ህግ ነው ያለው: ስለዚ አንድ ብርጭቆ ወይስ ሁለት ብርጭቆ መጠጥ ነው የሚያሰክረው ስለዚ መጠጥ ይከልከል እያላቹ ነው:: ኦርቶዶክ ስከሩ የሚል ትምህርት የላትም: እናንተ ግን ስከሩ ብላለች ለማለት ሲዳዳቹ አየሁኝ:: እንደውም የኛ እምነት ተዋህዶ ፆምን ከመፅሀፍ ቅዱስ ጠቅሳ ስታስተምር በፆም ወቅት መጠጥም እንደሚከለከል በደንብ ንው ያስተማሩን:: እኔ ግን ለናንተ አዘንኩ ይሄንን ጥቅስ ምን እንደምታደርጉት " ከመካከላቹ እብዝቶ መጠጥን የማይጠጣውን አለቃ እንዲሆናቹ ሹሙት" የሚለውን ምን ታደርጉት:: እሱ ብቻ እይደለም ለወደፊቱ እንዲሰረዝ የምትጠይቁት የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅን የእየሱስ ክርስቶስን ተአምር በዛ በጣና ዘገሊላ በሰርጉ ቤት ያደረገው ተአምር ውሀውን ወደወይን ጠጅ የቀየረበትን: ተአምር ያ ብቻ አይደለም እንደውም ተጋባዦቹ እንዲ ብለዋል እንደው መልካም የሆነውን በመጀመሪያ ማቅረብ ሲገባቹ በስተመጨረሻ ታመጣላቹ ሲሉ አስተያየታቸውን ሰተዋል: ይ ማለት ተጋባዦች የመጀመሪያውንም ጠጥተዋል ጌታም ወደወይን የቀየረውን ጠጥተዋል: እንግዳው ምን እንበል?:: የጳጳስ ሚስቱ ቤተክርስቲያን ነች ይባላል: እናም ዶክተር ዘበነምያሉት እያንዳንዱ ጳጳሳት (ሚስት) ማለትም ቤተ ክርስቲያን ማለታቸው ነው:: ነገር አታጣሙ:: ቸር ይበለት:

    • @GetuDemisie-of4vy
      @GetuDemisie-of4vy 7 годин тому

      ወንድሜ ስለ ጊዮርጊስ መጥቀስ ያልቻሉትመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ስለሌለ ነው። እንቶ ፈንቶ ከሚያወራው ገድል መፃህፍት ውስጥ ሂድና ፈልገው።

  • @gjhh9121
    @gjhh9121 День тому

    መጥ መጠጣት እና ሱስ የኦርቶዶክስ ገፅታ እንደሆነ ለማመልከት አትልፉ። እንደ ሌላው ተደብቆ ሁሉን ከማድረግ በገሀድ ይሻሻል። ከጴንጤ የባሰ ጉደኛ ደሞ አለ?

  • @yaredalemu5081
    @yaredalemu5081 8 годин тому

    ኡኡ ብሎ የሚወጣ የመናፍቅ መንፈስ ነው የያዘህ፣ የማርያምን ልጅ አይደለም የማስመልካቸው እኔ በየሱስ ስም የገባሁ ሰይጣን ነኝ የሚል መንፈስ እንጂ ፣መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጋር አልሄድክም፣ መጀመሪያ የንቀት መንፈስ ገባብህ ከዚያ መናፍቅ ሲወሰውስህ ቆየ፣ ከዚያም በመዝሙር የመናፍቅ መንፈስ ገባብህ( ተይዞ ሲጠየቅ እኔ በፀሎት ገባሁ እኔ በመዝሙር ገባሁ እኔ በስብከት ገባሁ እያለ ይናዘዛል) ከዚያም ብዙ ግዜ ፍላጎቱን ለማስፈፀም የሚጠቀመውን የውሸት ህልም አሳየህ ፣ለማሳት ብርሀናዊ መላአክ እስከሚመስል እራሱን ይለውጣል ተብሎ እንደተፃፈ። ይህ የብዙዎች ታሪክ ነው ጥቂት ነው ከቤተሰብ የወረሰው።
    ሲጀመር ለቅዱሳኑን ቃል ኪዳን የገባላቸው ጌታችን ነው በቅዱሱ ስም ቀዝቃዛ ውሀ የሰጠ የቅዱሱን ዋጋ ያገኛል ብሎ፣ ሲቀጥል ዋናው የቤ/ክ አገልግሎት ቅዳሴው እና ስጋወደሙ በመድሀኒአለም ስም እንደሚዘጋጅ የታወቀ ነው። ተሳክቶለታል
    ua-cam.com/users/shortsYZw7pM3i6jw?si=NmmbUD46ub_GFALj የኛ ቅዱሶች የትኛው መንፈስ እንደሚመራችሁ ከፍተህ እየው ።ፖስተሮቹ ወንዶች ሚስታቸውን ትተው አብረው ተኝተው ሚስቶች ሲደርሱባቸው።
    ua-cam.com/video/q8cLtG-OYhs/v-deo.html&si=-WBQyco7FM0HoD_l ከፍታችሁ እዩት፣ ከቤተሰቦቻቸው ፕሮቴስታንትን ለወረሱ ባለማወቃቸው የሚድኑበት መንገድ አለ ከኦርቶዶክስ ወደ ፕሮቴስታንት ለገቡት ግን ሲኦል እንደሚበላቸው ንገር ብሎ ከሄዱ ሳይድኑ የማይመለሱበት ሰዋሪው በርሜል ቅ/ጊዮረሰጊስ ደጋግሞ ነገረኝ የሚለው ከካቶሊክ ወደ ኦርቶዶክሶ የተመለሰው ወጣት ነው።

    • @kessatebirhantehadeso
      @kessatebirhantehadeso  7 годин тому

      ያልተገቡ ሊንኮችን ስላስቀመጡ በራስዎ ፈቃድ እንዲያነሷቸው እንጠይቃለን። ነጻ አስተያየቶትን ያለስድብ ማስፈር ካልቻሉ ለመሰረዝ እንገደዳለን!

    • @GetuDemisie-of4vy
      @GetuDemisie-of4vy 7 годин тому

      እንቶ ፈንቶ ከመቀበጣጠር ስህተታቸውን አውጣና ሞግት። ይህንን ከማድረግ ይልቅ የዲያብሎስን ስራ በስድብ እየገለፅክ ነው። ከወዴት እንደወደክ አስብ።

  • @gjhh9121
    @gjhh9121 День тому

    አትሸውዱ አታስቱ። በሮማን empire ክርስቲያኖች ስለሚጠቁ አሳን ምልክት አደረጉ። መስቀል ከያዙ ይታወቃሉ። ሮማኖች ክርስቲያን ከሆኑ በኋላ መስቀል መደበቁ ቀረ። ሀሌ ሉያ። አንዲቷ እውነተኛዋ ካቶሊኳ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን። ክርስቶስ የመሰረቷል ሐዋርያት የሰሰጡን እነ አናንያስ ፣ አግናሲዮስ ፣ አትናቲዎስ ያቆዩልን የማትታደስ የማትለወጥ ሙሉ የሆነች። አንደኛችሁን ጴንጤ ን በሉ። ህዝብ አታወዛግቡ።

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 День тому

    የዶክተር መስከረም ሎጂክ ትክክለኛ እና በጥሩ ሁኔታ የተገለፀ ነው: እናንተ ግን በጋቢው ልክ ይጋርዳ ል በዛፉ ልክ ይጋርዳል ብላቹሗል: ነገር ግን የዛፉ ጥለና ዛፉ እኩል የሚሆነው በጣም በተወሰነ ሰአት ነው ለምሳሌ ፀሀይ መሀል ለመሀል ስትሆን ዛፉ ወይም ጋቢው ጥላ ሁሉ ላይኖረው ይችላል እኩለ ቀን ላይ:: ነገር ግን የፀሀዩ ብርሀን ለዛፉ ህይወት ሆኖ ለኛ ፍሬ ይሰጠናል እንዲሁም ጋቢውን አድርቆ ለኛ ንፁ የሚለበስ የሚያሞቀን ይሆናል:: ያው የመቃወም ባህሪያቹ ስለሆነ ቀጥሉበት:: በቃ ምን ይደረግ:: አሜን

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 День тому

    የዶክተር መስከረም ሎጂክ ትክክለኛ እና በጥሩ ሁኔታ የተገለፀ ነው: እናንተ ግን በጋቢው ልክ ይጋርዳ ል በዛፉ ልክ ይጋርዳል ብላቹሗል: ነገር ግን የዛፉ ጥለና ዛፉ እኩል የሚሆነው በጣም በተወሰነ ሰአት ነው ለምሳሌ ፀሀይ መሀል ለመሀል ስትሆን ዛፉ ወይም ጋቢው ጥላ ሁሉ ላይኖረው ይችላል እኩለ ቀን ላይ:: ነገር ግን የፀሀዩ ብርሀን ለዛፉ ህይወት ሆኖ ለኛ ፍሬ ይሰጠናል እንዲሁም ጋቢውን አድርቆ ለኛ ንፁ የሚለበስ የሚያሞቀን ይሆናል:: ያው የመቃወም ባህሪያቹ ስለሆነ ቀጥሉበት:: በቃ ምን ይደረግ:: አሜን