![Chebe Media](/img/default-banner.jpg)
- 197
- 9 433 226
Chebe Media
United States
Приєднався 24 гру 2013
የኛሰው በአሜሪካ ከDC እስከ ደሴ
#seifushow #የኛሰውበአሜሪካ #chebemedia #seifuonebs2
DMV FOR DCለማገዝ ለምትፈልጉ
Dmvfordessie.org/donate
(571) 622-9455 Zelle
(202) 779-5188 Cash, check or bank transfer
DMV FOR DCለማገዝ ለምትፈልጉ
Dmvfordessie.org/donate
(571) 622-9455 Zelle
(202) 779-5188 Cash, check or bank transfer
Переглядів: 14 548
Відео
የኛሰው በአሜሪካ FIRST CLASS አስተናጋጅ ካስፈለገዎ
Переглядів 18 тис.12 годин тому
#seifushow #habesha #የኛሰውበአሜሪካ #chebemedia #seifuonebs2 ለኬተሪንግ እና ለልበስ ስራ ስንዱን ማግኘት ለምትፈልጉ 1 (202) 751-8404
የኛሰው በአሜሪካ በNEW YORK የመጀመሪያዋ እንጀራ ጋጋሪን አገኘን በትልቁ NEW YORK TIMES ጋዜጣ ላይ...
Переглядів 26 тис.День тому
#seifushow #habesha #የኛሰውበአሜሪካ #chebemedia #seifuonebs2
የኛሰው በአሜሪካ ብቸኛው የሀበሻ ምግብ ቤት በMiaMi
Переглядів 37 тис.14 днів тому
#seifushow #chebemedia #የኛሰውበአሜሪካ #seifuonebs2
የኛሰው በአሜሪካ አቤል ለራሱ መኖሪያ የሚሰራውንLuxury House አሳየን የቅንጦት ቤት ከመሬት ጀምሮ አሰራር!! ምን ያህል?
Переглядів 91 тис.21 день тому
የኛሰው በአሜሪካ የቅንጦት ቤት Luxury House ለመገንባት ስንት $ ያስፈልጋል?
የኛ ሰው በአሜሪካ አንድንዴ ሰው ሳይጎዳ ቤት ሲቃጠል ለበጎ ነው እምንልበት አጋጣሚ አለ
Переглядів 56 тис.21 день тому
የኛ ሰው በአሜሪካ በእሳት ለተጎዱ ቤቶች መፍተሄ አለን ይሉናል ለበለጠ መረጃ Innovative Property Solutions LLC, Our service will be Insurance claim 1)Fire hail water damages any insurance claim 2)Bulild new homes 3)Rehab Flipping 4) Buy and sell residential & commercial We can help you with residential and commercial needs. 651-226-3041 Abel Yohannes Or 763-807-2989 Ermias
ለገና በአል በአሜሪካ የበሬ ቅርጫ ቀጥታ ከFarm
Переглядів 91 тис.28 днів тому
ለገና በአል የበሬ ቅርጫ እና የበግ ገበያ በቀጥታ ከfarm For more info ሀገሬ FARM Address 12901 Vint Hill Rd Nokesville VA, 20181 Tel work phone # 571-977-8585 571 977-8685 571-977-8945 Or Cell 202-460-5932
በ$8ሚሊየን የተገዛው የምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ተክለሀይማኖት ቤ/ ክ የምረቃት በዐል ታኅሣስ 23/2017 ዓ.ም የቀጥታ ስርጭት
Переглядів 6 тис.Місяць тому
የሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ምርቃት መርሃ ግብር እና የጻ/አ/ተክለ ሃይማኖት በዓል ልደት | ዋዜማ - ታኅሣስ 23/2017 ዓ.ም
የኛሰው በአሜሪካ እንኩዋን ደስ አለን በአዲስ አመት
Переглядів 27 тис.Місяць тому
#seifushow #chebemedia#chebemedia#seifuonebs www.gofundme.com/f/support-mesrake-tsehay-churchs-mission
የኛሰው በአሜሪካ ቀይ ባህር/ RED SEA/ የመጀመሪያው ETHIO- ERITREA
Переглядів 49 тис.Місяць тому
#seifushow #chebemedia #የኛሰውበአሜሪካ #seifuonebs #seifuonebs2 Address 320 Cedar Avenue Minneapolis, MN 55454 Hours Mon, Tue 11:00 AM - 12:00 AM Sun, Wed, Thur, Fri, Sat 11:00 AM - 2:00 AM Find Us On... Facebook pageInstagram pageGoogle page Contact Us Call us at (612)-333-1644 Write us at russomsolomon@aol.com theredseampls.com
የኛሰው በአሜሪካ የጓደኝነት ጥግ የታየበት የሙሽራው ሽኝት
Переглядів 53 тис.Місяць тому
የኛሰው በአሜሪካ የጓደኝነት ጥግ የታየበት የሙሽራው ሽኝት
የኛሰው በአሜሪካ ልጆቼን ከ8 አመታት በኋላ ነው ያገኘሁአቸው የማያልፍ የለም
Переглядів 53 тис.Місяць тому
የኛሰው በአሜሪካ ልጆቼን ከ8 አመታት በኋላ ነው ያገኘሁአቸው የማያልፍ የለም
የኛሰው በአሜሪካ እንጨዋወት በEBS አቅራቢ ከቲጂ ጋር በአዲስ ነገር አዝናኝ ጨዋታ
Переглядів 80 тис.Місяць тому
የኛሰው በአሜሪካ እንጨዋወት በEBS አቅራቢ ከቲጂ ጋር በአዲስ ነገር አዝናኝ ጨዋታ
የኛሰው በአሜሪካ ኢትዮጵያዊ ፖሊስ አርብ 2PM ላይ ይጠብቁን
Переглядів 12 тис.2 місяці тому
የኛሰው በአሜሪካ ኢትዮጵያዊ ፖሊስ አርብ 2PM ላይ ይጠብቁን
የኛሰው በአሜሪካ 51 አመታት በ250 ቤተሰብ የሚከበረው የምስጋናና የቤተሰብ ቀን
Переглядів 91 тис.2 місяці тому
የኛሰው በአሜሪካ 51 አመታት በ250 ቤተሰብ የሚከበረው የምስጋናና የቤተሰብ ቀን
የኛሰው በአሜሪካ ተዳሚውን በእንባ ያራጨው ስኬት ከMinnesota "እናቴ አተኛም " እርፍ እንድትልልኝ ነው ምፈልገው "
Переглядів 40 тис.2 місяці тому
የኛሰው በአሜሪካ ተዳሚውን በእንባ ያራጨው ስኬት ከMinnesota "እናቴ አተኛም " እርፍ እንድትልልኝ ነው ምፈልገው "
የኛሰው በአሜሪካን ነዳጅ የማመጣው ከዑጋዴን የመስላቸዋል
Переглядів 47 тис.2 місяці тому
የኛሰው በአሜሪካን ነዳጅ የማመጣው ከዑጋዴን የመስላቸዋል
ቆይታ ከተወዳጁዋ አርቲስት ትግስት ግርማ ጋር "ፈጣሪ የሰጠኝን ሰው ከለከለኝ" ስለ ሰከላ ሾው ምላሽ
Переглядів 47 тис.2 місяці тому
ቆይታ ከተወዳጁዋ አርቲስት ትግስት ግርማ ጋር "ፈጣሪ የሰጠኝን ሰው ከለከለኝ" ስለ ሰከላ ሾው ምላሽ
የኛሰው በአሜሪካ የ40 አመታት አገልግሎት ሰርፕራይዝ የመጨረሻው ክፍል
Переглядів 50 тис.3 місяці тому
የኛሰው በአሜሪካ የ40 አመታት አገልግሎት ሰርፕራይዝ የመጨረሻው ክፍል
የኛሰው በአሜሪካ የ40 አመታት አገልግሎት የምስጋናና የሰርፕራይዝ ደማቅ ዝግጅት part 1
Переглядів 131 тис.3 місяці тому
የኛሰው በአሜሪካ የ40 አመታት አገልግሎት የምስጋናና የሰርፕራይዝ ደማቅ ዝግጅት part 1
የ40አመታት አገልግሎት የምስጋና ሰርፕራይዝ ነገ 2pm ይጠብቁን
Переглядів 8 тис.3 місяці тому
የ40አመታት አገልግሎት የምስጋና ሰርፕራይዝ ነገ 2pm ይጠብቁን
የኛሰው በአሜሪካ ስኬት አሜሪካ ሄደሽ ፀጉር ሰሪ ልትሆኚ ተብያለሁ የመጣሁት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሆኜ ነው ፡ ዕፀ በለስ ፊልምን ከአሜሪካ ነው የሠራሁት
Переглядів 39 тис.3 місяці тому
የኛሰው በአሜሪካ ስኬት አሜሪካ ሄደሽ ፀጉር ሰሪ ልትሆኚ ተብያለሁ የመጣሁት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሆኜ ነው ፡ ዕፀ በለስ ፊልምን ከአሜሪካ ነው የሠራሁት
ጀግኒት በርቺ ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤ ቸቤ እናመሰግናለን አንተንም ብዙ የማናውቃቸውን ወገኖቻችንን እያሳወከን ነው❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ነው ገና ብዙ ነገር ይቀራችሀል ቅርፃ ቅርፆችን እያዘጋጃችሁ አስቀምጡ አቅርቀቡ ያው ኢትዮጵያ ላይ ቅርፆቻችን እየጠፉብን ነው በርቱልን❤❤❤
በትንሹና በአቅማችሁ የአካባቢያችሁን መጀመራችሁ ጥሩ ነው . ሁሉም በየአካባቢው ተመሳሳይ የበጎ ስራ ቢሰራ በጠቅላላ የኢትዮጲያን ችግር መቅረፍ ይቻሊል !!በርቱ
እናት አለም ደሴ❤❤❤❤❤❤❤
ለምን በአማርኛ አትናገሪም ?
Thank you Chebe 🙏🏾
እኔ ግን የጉራጌ ባል አላገባም ማለት ነዉ? እናቴ ይህንን ማድረግ ሁሌ እንደጓጓች። የክስታኔ ቤት ሽምግልና ከሰርግ እኩል ነዉ። መልካም ጋብቻ!😊
Masha Allha
Masha Allha
Masha Allah DMV for Dessie jreay job
Masha Allha
Please can some explain to me why the government is not helping them. I see Addis looks like Las Vegas and more buildings being built there. Also a huge government complex due to be built. So why are these people being allowed to suffer like this?
አማራየ❤❤❤❤❤
ጎበዝ❤
ጎበዝ❤
ሰላምነው ሸቤ ኢሜል የለህም ወንድሜ
እናመሰግናለን ደሴወቾ ውድ እህት ወንድሞቻችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምልካም ስራ በርቱ 🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐
ፈጠራሽ ጥሩ ነዉ ግ ከሀገራችን ልብስ አይበልጥም የሀገራችንን ጥልፍ ባህላችንን አታጥፊብን
የሰዉ ሀገር ምርት ከማስተዋወቅ የራስ ማስተዋወቅ አይሻልም ወይ ? ምንም ያክል ቢሆን የኢትዬጵያ ን ምርት አይበልጥም ሀገርሽን አታሳነሺ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ነዉ
መልካም አቅዳችሁ ስለተሳካ ደስ ብሎናል ! በርቱ ገና ይቀጥላል።
ወድም ጀማል እደት ነህ ተሻለህ
እይታው የሚያሳዝንም ቢሆን ችግሩን ለመቅረፍ የሚሯሯጡት እህትና ወንድሞች የሚሰሩት ስራ ደስ የሚል ነው ለማንም ተምሳሌት የሚሆን ነው በአጭር ግዜ ዘርፈ ብዙ ስራ ተሰርቷል በየቦታው መደረግ ያለበት መልካም ተግባር ነው
Hi Chebe media
ደሣውስት ======= መሬትዙርያ::
ደሴዌሥት ====== አዘዞ ላይ ሁኖ ይታያል ከሚሴ የመረቀነ ሰው ምን ያዴርጋል ደሴ
Thank you chebe media! This is what everyone of of should do. Helping one another is what our country needs at this critical time
Thank you
የደሴ አካባቢ ተወላጅ አይደለሁም ወዳጆቼ እንድገኝ ትኬት እንድቆርጥ ጋብዘውኝ ነው የተገኝሁት :: ዲኤምቪ ለደሴ በሚል ስያሜ የተስባስቡት ወንድምና እህቶች በስሩት ስራ እጅግ በጣም ነው የተደስትኩት ለካ እንዲህም ይቻላል ያልኩበት ምሽት ነበር :: በወንድምና እህቶቼ ኮራሁባቸው በአራት አመት ይህንን የመስለ ባለ ብዙ ዘርፍ ተግባር መፈጸማቸው ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት የቀስምንበት ዝግጅት ነበር :: ሁሉም በአካባቢው እንዲህ አይነት በጎ ስራ ቢስራ ሀገራችን ላይ የሚታይ ለውጥ ማምጣት ይቻል ነበር ::
አሰላመአላይከም ካሊድ የፑቤን ቁጥር ላከልኝ አባል ለመሆን ስለ ፍለከኝ አመሰንናለሁኝ
በርቴ እስኪ ይህ ሁሉ ችግር ተኛ ማየት ያማል መንግስት ባለበት ሀገር
ለጦርነት በየወቅቱ እያዋጣችሁ ሰላማዊ ሰው ከመበጥበጥ፣እንደዚ ያሉ ወገኖችን መርዳት በጣም ሰብአዊነት ነው።
God job my sister.
Thank you 🙏
This is what we call Ethiopianism
የከሚሴ ትላለች እንደ ባለጌ ናት
ወኔድም በርታልን ባህላችንን አስተዋውቅሌን❤❤
Thank you,
Egezeho hagerachen weyane ena abye yihen hizeb waga asekefelut
በጣም ጎበዞች በርቱ
እግዚብሔር ይሥጥህ❤❤❤
Amen
ቸቤ በርታልን እያዝናናህን ነው የዛሬው ግን ልዩ ነው አሳዛኝም ነው ደስታም አለው
Thank you,
Nice video about my old home town Dessie, Chebe media. Thanks for sharing. You are doing an excellent job
Dmv For Dc ለማገዝ ለምትፈልጉ Dmvfordessie.org/donate (571) 622-9455 Zelle (202) 779-5188 cash, check and bank transfer Thank you
ደሴ የ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤቶች ሀገር ሆና ምነው በአሜሪካ አገር “WELL COME” ብላችሁ ትፅፋላችሁ? ከመካከላችሁ አንድም ሰው የለም? "WELCOME” ነው መሆን የነበረበት:: ይህንን ስላችሁ በትህትና ነው:: ስለምወዳችሁ ነው:: ፈረንጆቹ አይተው በልባቸው ነው የሚፎግሩት::
ኤጭ ፈረንጅ ፈረንጅ ፈረንጅ we ate EThiopian We don’t car ,it is not OUR language, ስህተት መልቀም ቁምነገሩ ላይ እንደማትኮር ኡፍ ኤድያ
እንተ እንዳልከው ወሎ የነጠቀ ነው እወ ደግሞ ብጣም እንተ ክምታስበው ወንዱም ሴቱ ያየሀቸው በቂ ክበቂ በላይ ናቸው ግን ምን ለማለትህ እልገባኝም ማውራትና ስተት መፈለግ ሳይሆን መስራትና በተግባር ማሳየት ነው እናም ሰው ትክክለኛ ስው መሆን ነው የሚያስፈልገው?
እሱን ብቻ ነው ያየኽው?
እምዬ ደሴ❤🎉😢
ሰዉን እደመርዳት ምን የሚያስደስት አለ
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወሎዬ ቆንጆ ወች
አጋሰስ