ባህላዊ ሽምግልና በአሜሪካ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #seifushow #የኛሰውበአሜሪካ #chebemedia #seifuonebs2

КОМЕНТАРІ • 123

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 4 дні тому +5

    ይህ ስርግ እንጂ ሽምግና አይባልም!!!!! መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ በልጅ ተባረኩ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 4 дні тому +4

    አቦ ክስታኔ ሶዶ -ጉራጌ ዝዝዝዝዝዝዝ። ጎበዞች ከአገር ብትርቁም ባህል መተዉ አያስፈልግም። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 8 днів тому +15

    የጉራጌ የስርግ የባህል ዝግጅት በጣም ደስ ይላል እገራችንን ባህላችንን እንዲህ እስታውሱን እግዚአብሔር በፍቅር የተሞላ ስላም የስፈነበት ስርግ ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 8 днів тому +11

    የጉራጌዎች የሽምግልና ስነስርዓት እንዴት ደስ ይላል መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ❤

  • @43789bb
    @43789bb 5 днів тому +3

    በጥርም ደስ ይላል እኛም ለልጆቻችን ለዚ ክብር ያብቃን

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 8 днів тому +8

    ያለም የደስታ ይሁን ልጆቻችን ተባረኩ ወልደው አሳድገው ለዚህ ቀን ላደረሷችሁ ምስጋና ... ለሰርጋችሁ ያብቃችሁ ውልዱ ክበዱ ....🙏🙏 በየአለበት ባህላችንን እንድናይ ስለአደረጋቹን ወንድሜ ተባረኩ::👌🙏

  • @AmexDend
    @AmexDend 6 днів тому +4

    አሪፍ ነው። ሙሽሪትና ሙሽራ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ።

  • @tseganesheshetu430
    @tseganesheshetu430 6 днів тому +4

    ❤❤❤ ያብረሐምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችው በጣም ያምራል

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 8 днів тому +13

    ይሄ ሽምግልና ብቻ ሳይሆን ስርግም ጭምር ነው እንደ እገራችን ሳይሆን እሜሪካን ስታይል ነው ይሁን መልካም ስርግ ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ እንቅልፍ እትውደዱ ይመቻችሁ❤❤❤

  • @emukal
    @emukal 8 днів тому +4

    ዋውው ደስ ስትሉ የጉራጌ ባህል ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ደስ ይላል ግንይሄ ሰርግ እንጂ የሽማግሌ ፕሮግራም እንደዚህ አይደለም ምክኒያቱም ሙሽራው በፍፁም አይመጣም በዛ ላይ ሽማግሌዎች ሲገቡ የሚደረጉ ስርአቶች አሉ ለማንኛውም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @halom3886
    @halom3886 8 днів тому +7

    ሽምግልና ሳይሆን ቀለበት ነው መልካም ጋብቻ❤

  • @bezanigusse9393
    @bezanigusse9393 8 днів тому +7

    Something that I miss from the wedding is the kibe. Congratulations beautiful couple. May god bless you marriage ❤️🙏🏾

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 8 днів тому +6

    ጨዋ ሙሽሮች ሁለቱም ቆንጆዎች መልካም ትዳር🙏🏾❤️

  • @yamanameb6623
    @yamanameb6623 8 днів тому +5

    ጨብየ ጨብዋ ላንተ ላይክ ልገጭህ ስሯሯጥ በጭንቅላቴ ቆሚ ነበር😂😂
    መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ

  • @aregashadmasie567
    @aregashadmasie567 7 днів тому +6

    ዘመናዊ ሽምግልና ቢባል አይሻልም በአሁን ሰአት ቢሻሻልም እንደዚህ አይነት ፕሮግራም የለም

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 дні тому

      የጉራጌ ሽምግልና በተለይ ሶዶክስታኔ ሁሌም ከሰርግ እኩል ነዉ ሽምግልናዉ

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 8 днів тому +2

    እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰብ
    ወይንሸትዬ ስታምሪ ምርቃትሽ ይድረሰን አንቺ ያለሽበት ድምቀት ነው ተብረኪ
    ሙሹሮቹ መልካም ጋብቻ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 7 днів тому +3

    ዋዎ ያምራል ቸግ ሽምግልና የወሬ የወሬና ገረድ የወሬ የወሬነኽ ጎሽ እያልነው መልኳም ጋብቻ ይውለድ ይክበሩ❤❤❤❤❤

  • @sportqene5989
    @sportqene5989 8 днів тому +4

    እንዲ ነው የኛ ሀገር ሽምግልና ደስ ይላል። ይለይልን

  • @EnukBaye
    @EnukBaye 6 днів тому +1

    በጣም ታምራላቹ የአብርሃም የሳአራ ጋብቻ ያድራግላቹ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 8 днів тому +4

    God bless Ethiopia. When I saw the people put butter on the mens hair, I started tearing up. It's such a wonderful culture we have. ❤

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 8 днів тому +12

    አንዳንድ ግዜ የምናደርገውን እንኳን የምናውቅ አይመስለኝም ሀገራችን ውስጥ የሚገኙ ብዙ ብሄሮች አሉ ነገር ግን ይሄ የየትኛውም ብሄር የሽምግልና ስርአት አይደለም። ባልሳሳት ጉራጌዎች ይመስሉኛል ነገር ግን ይሄ የጉራጌ ባሕል አይደለም ይልቁንስ የቤተሰብ ትውውቅ ብትሉት መልካም ነው ብዙ ድራማ አትስሩብን ። ሽምግልና ምን ማለት እንደሆነ መጀመርያ እወቁ ባሕላችንን አታንቦራጭቁት ።

    • @UnicornUnicorn1991
      @UnicornUnicorn1991 15 годин тому

      የመጨረሻዉ የሽምግልና ቀን በጉራጌ ይደገሳል። አሁን ላይ ደግሞ ወጪዉ ስለማይቻል እና ጊዜ ስለማይኖር ሰርጉም በተመሳሳይ ቀን ይሆናል።

  • @Aluladebesay
    @Aluladebesay 4 дні тому

    እንኳን ደሰ ኣላቹሁ ❤ትዳራቹሁ የኣብረሃም እና የሳራ ያርግላቸው🎉ግን እዛ ከሙሹራ ጋ ያለ ዘመደኩን የምባል ካናዳ ኣመጣቸዋለሁ ብሎ ያልታደነ የስንት ስደተኛ ገንዘብ የበላ ልባ ነው😢ኣንድ ቀን እግዛብሄር በህግ ፍት ያቁመዋል እና ልትተባብርን በእግዛብሄር ስም እንጠይቃለን።

  • @GetachawZekele-ic1jp
    @GetachawZekele-ic1jp 8 днів тому +4

    የመጀማርያ ምዚ ቆጂዬ ነሽ ከንፊደትሽ መርከን ❤❤❤❤❤❤

  • @NonoNolawi101
    @NonoNolawi101 8 днів тому +5

    ወይ ቸቤ ባህሉን የጠበቀ ነው ያለከው????? መቼ ነበር ከኢትዮጵያ የወጣሀው ያለፈው አመት ነበር ትገርማለህ ይሄ የኢትዮጵይ ባህል አይደለም ሰርግ ነው እንጂ አትሳሳት እንደተወደድክ ቆይ ቸቤ

  • @ሀገሬኢትዮጵያዬ
    @ሀገሬኢትዮጵያዬ 8 днів тому +25

    ወይ ዘንድሮ ስው ግራ ገብቶት ባህሉንም ግራ አጋባው🤣🤣ስርጉና ሽምግልናው ባንድ ቀን የሚል ርእስ ብስጠው ያስኬዳል

    • @Tracychapman1
      @Tracychapman1 8 днів тому +3

      100% I agree not only like

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 8 днів тому +3

      ከባህል የወጣ የኔ ይብለጥ የኔ እይሉ መላ ቅጡን አሳጡት ፈጣሪ የተጋቢዎቹን ትዳር ይባርክ 🙈🙉🙊

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 8 днів тому +4

    የተባረከ ይሁን

  • @alemayehutekalign510
    @alemayehutekalign510 5 днів тому +1

    ይህ የሽምግልና ፕሮግራም ሳይሆን የቀለበት ስነስራአት ሊሆን የሚችል ነው የድሮ ሽምግልና እንደዚህ አይደለም

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 7 днів тому +2

    ቅዱስ ጌታ ይባርክህ

  • @estifanosaschalk9595
    @estifanosaschalk9595 8 днів тому +2

    የሽምግልና ስነስርዓት እንዴት ደስ ይላል መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 дні тому

    Chebia benateh and one desinere around here ,Adotensete tebalalech akereblene❤

  • @sebleguyo8072
    @sebleguyo8072 5 днів тому +2

    እረ ምነው ተምታታባችው የጉራጌ ባህል እንደዚህ ትርምስምስ ያለ አደረጋችውት ወግ አለ ሲጀመር ግርዝና አይባልም ግርዝና ሰው ሲጣላም ለማስታረቅ ግርዝና ቶነውም ይላሉ ግን ሽምግልና በጉራጌ ቸግ ነው የሚባለው አታበላሹብን ሞሽራው መምጣት አነበረበትም ቸግ ነው ውይስ መልስ ለዩ በጣም ያሳዝናል 😢

  • @tabe8913
    @tabe8913 8 днів тому +2

    First of all Congratulations!!! May God bless your marriage. However, I’m also Gurage and Shimgilena is not like this. It’s very mixed engagement/enshoshela/wedding?
    It would have been nice to explain it further so people don’t get confused about the CULTURE. Specially since you are showing it as “Shemegilina”.
    Chebe, what do you think as this is your show-
    Anyways Congrats 🎈🎉🎊

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 7 днів тому +1

    ዋው ብለናል በቃ ምንም አይወጣለትም ❤❤❤

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 8 днів тому +3

    I miss Kocho. Please send me one.

  • @mulualem5719
    @mulualem5719 3 дні тому

    ቼቤ ወንድማችን በርታ።

  • @endashawbekele6271
    @endashawbekele6271 8 днів тому +2

    Beautiful culture I love Gurage

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 7 днів тому +1

    Love it❤❤❤

  • @obesaalemetshay9591
    @obesaalemetshay9591 6 днів тому +2

    ቀለበት ነው ሽምግልና አይደለም የሳዶ ጉራጌ ሽምግልና ወንድ ልጅ እይገኛም

  • @wengaleamaha3751
    @wengaleamaha3751 5 днів тому +1

    ከጓደኛዬ ጋር እያየን ይሔማ አረ ድራማ ነው እውነት አይደለም እያልን ነው

  • @etaferahusima9819
    @etaferahusima9819 8 днів тому +14

    በጭራሽ ሽምግልና ላይ ሙሽራው አይገኝም ለዛውም የጉራጌ ባህል ነው እደዚ የሚያቦኩት 🙄

    • @user-gy4lq1id1z
      @user-gy4lq1id1z 7 днів тому

      Are u chief justice of Gurage culture or something?😂 There is no need to use strong words

  • @MameMame-nb9ph
    @MameMame-nb9ph 8 днів тому +5

    ከዚህ ውስጥ ትራምፕ የሚያባረው ይኖራል 😎😫

  • @Firehiwot45
    @Firehiwot45 8 днів тому +4

    ወድጄዋለሁ ድራማ መሰለ

  • @MussieSolomon-ld2gv
    @MussieSolomon-ld2gv 8 днів тому +3

    Amazing

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 7 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 8 днів тому +1

    በጣም ደስ ይለል

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 7 днів тому +4

    የቅቤ ነገር አሰቆኛል ይህ ሁሉ ቅቤ በዚህ ኑሮ ዉድ ነት ይህ ቅቤ ኢትዮጵያ ብሆን ለአንድ ቀበሌ ለወር ይበቃል😂 ደግሞ ቻቤ ላይ ማቃባት ነበረበት😂😂ደግሞ እንዴት ሹሙጉልና ላይ በየተኛም ብሔር ዉሰጥ ነው ኢትዮጵያ ሙሹራ የሚመጣው አይመጣም

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 5 днів тому

      አዚህ ቂቤ እርካሽ ነዉ በጣም የማይረባ ስለሆነ ነዉ።

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 дні тому

      አሜሪካ ነዉ ያሉት። በአሜሪካ ወንዱም የቤቢሻወር እለት ይገኛል። እንደኢትዮ አትጠብቁ። እንደዉም ጎበዝ ናቸዉ

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 8 днів тому +6

    ለኔ ሽምግልና ሲላክ እኔ መኝታ ቤት ነበርኩ አሜሪካን ደሞ ሙሸሪት አብራ ትቀበላለች ማወቅ ጥሩነው እኔም ለልጆቼ በዚ መልክ አረጋለው ለማግባት ሲደርሱ
    Chebe keep up your good work and nice to see Habesha's wedding ceremony.🎉❤

    • @fasika9507
      @fasika9507 7 днів тому +1

      @Cofee እንዴ አንቺ ሳታውቂ ነው እንዴ መኝታ ቤት የነበርሽው? ለማነወኛውም የአንቺ ነው ትክክለኛ ባህል ሽማግሌ ሲመጣ ከቤተሰብ ጋር ነው ጨርሶ የሚሄደው እንጂ ሙሽሪትም ሆነች ሙሽራው የሰርጋቸው ዕለት ነው ከየቤተሰቦቻቸው እና ዘመድ አዝማድ ጋር የሚተዋወቁት። እና በተብለጨለጨ ነገር አትሸወጂ ለማለት ነው

  • @Frehiwot01
    @Frehiwot01 3 дні тому

    እሠዬ ደሥሥሥ ሲል

  • @almaztessema2860
    @almaztessema2860 4 дні тому

    ታዲያ ሲጀምር ሽምግልናውን እዛው ጨርሳቹ ሰርግ አትሉም እና በጉራጌ ወጉን ልንግራቹ
    በመጀመሪያ ሁለቱ አብረው ለመኖር ሲያቡ ሽምግልና ማለትም ልጥያቄ የወንዱ ቤተሰቦች ትልልቅ ሰዎች ይመረጡ እና ሽምግልና ይላካሉ የሴቷ ቤተሰቦች አስብንበት መልሱ ለሌላ ቀን ተብለው ይሔዳሉ ስልክ ይቀያየሩ እና በዚህ ቀን ተብሎ ተመልሰው ይመጣሉ ፍቃድኝነታቸውን ከገልፁ በኃላ እንዲቀመጡ ይፈቀድ እና ምግብ እና ስንስረዕቱ ይጀመራል 1,000 ጊዜ አብታም ሆኑ ድሀ ፔንጤ ሆኑ ክርስቲያን ባህልባህል ነው ስዎቹ ከቤት እስክሚወጡ ሽማግሌዎች ፊት እንኳን እሱ እሷም መታየት የለባትም :: ቸቤም ሳታጣራ እትስቀል ::ቅዱስም ስትናገር አትሳሳት ::::::::

  • @RoMI-b9q
    @RoMI-b9q 8 днів тому +2

    ይሄ ወጪ ቆጣቢ ሰርግ + modern ሽምግልና ነው ልንል እንችልለን:: በአጠቃላይ ግን ባህላዊው ሽምግልና አይደለም!!

  • @mes828
    @mes828 3 дні тому

    cultureshock
    የተጋናነ

  • @user-lb8mb2rm7g
    @user-lb8mb2rm7g 8 днів тому +1

    I like the Gurage dance, but the butter thing I am not sure about that,

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 15 годин тому

    እኔ ግን የጉራጌ ባል አላገባም ማለት ነዉ? እናቴ ይህንን ማድረግ ሁሌ እንደጓጓች። የክስታኔ ቤት ሽምግልና ከሰርግ እኩል ነዉ። መልካም ጋብቻ!😊

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 8 днів тому +2

    Gurage❤❤❤❤

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 6 днів тому +3

    አቦ ውራጌ!!! ይኼን የተደበቀ የውራጌ ባህል ከየት አመጣኸው? ማጋነን መስሎኝ ነበር እስከማየው ድረስ ❤
    የኔ ጥያቄ የሙሽሮቹ በሽምግልና ፕሮግራም ላይ መገኘታቸው ነው
    ይኸም ከባህሉ ጋራ የተያያዘ ነው
    ይመችህ ቸቤ 🙏😍

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 8 днів тому +2

    Yene maroch❤❤❤❤

  • @Aynalem-j1e
    @Aynalem-j1e 8 днів тому +6

    አቦ ጉራጌ

  • @fifileg3520
    @fifileg3520 8 днів тому +1

    Senex & Zelalem enquan des des des alachu.❤

  • @BrookeHayley-gj1pu
    @BrookeHayley-gj1pu 7 днів тому +1

    የተንቢየጉራጌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Kkonjitkkonjit5221
    @Kkonjitkkonjit5221 3 дні тому

    seti shimagile negeru hulu tek’eyayere zenidiro😂😂😂

  • @BaNguyen-sq7mw
    @BaNguyen-sq7mw 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @omagura
    @omagura 7 днів тому

    ቾምቤ ለምን ጎረቤትህ ቤት አትፈልግልኝም ሚከይ ድንኳን ልሰበር🫣🫣

  • @abebegebre2015
    @abebegebre2015 8 днів тому +2

    አቦ ክስታኔ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 5 днів тому

    አቦ ጉራጌ ❤

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 8 днів тому +1

    omg THIS IS OWSOME!!!!!!!!!!!!!!

  • @fasilkidane4366
    @fasilkidane4366 8 днів тому

    ❤❤❤❤ yes yes

  • @B_Perspective
    @B_Perspective 8 днів тому

    Chebe as always 🙏

  • @fiker6332
    @fiker6332 8 днів тому +47

    ይሄ የትኛው ሀገር ባህል ነው 🤔? ሙሽራዉ ሽምግልና አይመጣም፡ ባህሉን ባታበላሹት መልካም ነው ።

    • @Tracychapman1
      @Tracychapman1 8 днів тому +3

      This is right comment cultural mixed

    • @misraklebubeyane4017
      @misraklebubeyane4017 8 днів тому +2

      የጉራጌዎች የሽምግልና ስነስርዓት እንዴት ደስ ይላል መልካም ትዳር ይሁንላችሁ አቦ ጉራጌ ❤

    • @sefanittadesse
      @sefanittadesse 8 днів тому +1

      Negative comments

    • @AsR-j1h
      @AsR-j1h 7 днів тому +1

      አሜሪካ ሰለሆነ ነው ብዙ ስለማይመች ነው ትክክል ነክ

    • @AsR-j1h
      @AsR-j1h 7 днів тому +1

      ትክክል ነክ አገሩ አሜሪካ ሰለሆነ ብዙም ስለማይመች ነው

  • @likyeleshtilahun8655
    @likyeleshtilahun8655 8 днів тому +1

    ይቅርታ አድርጉልነኝ ይህ ሽምግልና የጉራጌ ባህልን አይወክልም እኔ የ ገጠር ልጅ ነኝ በይ ተዛየን እለፍም ጉዳደህም ዚ ደርስማ ይደርሱ የሸባልማይን።

  • @appolinairekengne4174
    @appolinairekengne4174 8 днів тому

    Bonne chance

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 7 днів тому +1

    Aboooo guragge

  • @serkalemnessibu4600
    @serkalemnessibu4600 8 днів тому +3

    ምነው ቸምቤ ሰርግ ተጠርተህ የሄድክበትን ሽምግልና ብለህ ግራ ታጋባናለህ።

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 7 днів тому +1

    Congratulations 🎊🎈🍾🎉 konjit

  • @Yasayaya8580
    @Yasayaya8580 7 днів тому +1

    Yehema le process new enejina yegurage bahel edezi ayedelem setochum teyequ eko ....usic LoL LoL 😂

  • @et2507
    @et2507 8 днів тому

    ጭቤ...... የጨለጠ ውይንም የረጋ::

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 7 днів тому

    Have a marriage

  • @meseretabebe-b1j
    @meseretabebe-b1j 8 днів тому +1

    "MUSHIRETI" NOT YET SHE IS BRIDE SO SHE SHOULDN'T BE CALLED "MUSHIRETI"

  • @etaferahusima9819
    @etaferahusima9819 8 днів тому +5

    የክስታኔ ባህል እያበላሻቹ ነው !

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 8 днів тому

    ጨብጨቦ ጉራጌ😂😂

  • @danielmekite5642
    @danielmekite5642 7 днів тому +1

    ኢትዮጵያዊ ባህል አይደለም

  • @AsR-j1h
    @AsR-j1h 7 днів тому +1

    ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helentsega8374
    @helentsega8374 6 днів тому

    አልገባኝም : የወንዱ ሙሽራ መገኘት አለበት እንዴ?

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 8 днів тому

    እረ ቸቤ ሰርግ ነው ወይስ ሽምግልና ግራ አጋባህን

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 7 днів тому +2

    ይሄ በአሜሪካን ቋንቋ የጉራጊኛው ሽምግልና በሰርግ ሆኖ ማለት ነው በኢትዮጵያ ባህል ከሆነ ሽምግልና ሲላክ ብላየው አይሄድም ሙሽራዋም አታይይ ይሄ የአሜሪካን አገር ጉራጌዎች ባህል መሆን አለበት

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 4 дні тому

    Ene be oromia (oromo tullamaa [Shoa]) neber yemawukewu ke behalawi megebu jemero. des yelale. "Dhaadhaa diibbaa" yebalale gin shemagele gebeto ketesemamu bahal nw. Musherawu gin be programu iyegegnem . Tiket betesebochu ena yetelakut shemagrlewoch nachewu yimegegnut. kebewun yemikebut ye musherawu enat nachewu , ye musherit beteseb degeso yetebekal. yemusherawu beteseb kibe (Dhaadhaa) ena dhangaa yezo yihedalu cuukoo, qoorii, cacabasaa, irra dibbaa...

  • @meseretabebe-b1j
    @meseretabebe-b1j 8 днів тому

    IS HE TIGRE?

  • @messya7125
    @messya7125 5 днів тому

    አናቷሊፈርስ ነዉ ምንድ ነዉ ይህ ሁላ ቅቤ ኤጭ

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 8 днів тому +4

    THIS'S IS NOT ETHIOPA CULTURE.

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 5 днів тому

    ፒንክ ከለር ወንድ ይለብሳል አንዴ ? ያዉም በአሜሪካን ምድር።

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 8 днів тому +2

    የኢትዮዺያ ባህል አይደለም

  • @JuharZeyad
    @JuharZeyad 8 днів тому

    እናቱ መስላኝ ነበር ጌታን

  • @Sabaaa-u1y
    @Sabaaa-u1y 8 днів тому

    That is so weird

  • @almaztessema2860
    @almaztessema2860 4 дні тому +1

    ታዲያ ሲጀምር ሽምግልናውን እዛው ጨርሳቹ ሰርግ አትሉም እና በጉራጌ ወጉን ልንግራቹ
    በመጀመሪያ ሁለቱ አብረው ለመኖር ሲያቡ ሽምግልና ማለትም ልጥያቄ የወንዱ ቤተሰቦች ትልልቅ ሰዎች ይመረጡ እና ሽምግልና ይላካሉ የሴቷ ቤተሰቦች አስብንበት መልሱ ለሌላ ቀን ተብለው ይሔዳሉ ስልክ ይቀያየሩ እና በዚህ ቀን ተብሎ ተመልሰው ይመጣሉ ፍቃድኝነታቸውን ከገልፁ በኃላ እንዲቀመጡ ይፈቀድ እና ምግብ እና ስንስረዕቱ ይጀመራል 1,000 ጊዜ አብታም ሆኑ ድሀ ፔንጤ ሆኑ ክርስቲያን ባህልባህል ነው ስዎቹ ከቤት እስክሚወጡ ሽማግሌዎች ፊት እንኳን እሱ እሷም መታየት የለባትም :: ቸቤም ሳታጣራ እትስቀል ::ቅዱስም ስትናገር አትሳሳት ::::::::

  • @sebleguyo8072
    @sebleguyo8072 5 днів тому +1

    እረ ምነው ተምታታባችው የጉራጌ ባህል እንደዚህ ትርምስምስ ያለ አደረጋችውት ወግ አለ ሲጀመር ግርዝና አይባልም ግርዝና ሰው ሲጣላም ለማስታረቅ ግርዝና ቶነውም ይላሉ ግን ሽምግልና በጉራጌ ቸግ ነው የሚባለው አታበላሹብን ሞሽራው መምጣት አነበረበትም ቸግ ነው ውይስ መልስ ለዩ በጣም ያሳዝናል 😢

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 дні тому

      የከተማ ስለሆኑ ነዉ ግርዝና ያለዉ በአማርኛ ቀጥታ ትርጉሙን ወስዶ ነዉ እንጂ በክስታኔ ጉራጌ ቸግ ነዉ የሚባለዉ በሰባት ቤት የገንየ