የኛሰው በአሜሪካ የ40 አመታት አገልግሎት ሰርፕራይዝ የመጨረሻው ክፍል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #chebemedia #habesha #የኛሰው#seifushow #seifuonebs

КОМЕНТАРІ • 192

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 3 місяці тому +51

    እነዚህ አባቶች የኘሮቴስታንቱ ብቻ ሳይሆኑ የሀገር በረከቶች ናቸው ማን ይተካቸው ይሆን በቅድስና በፈርሀ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ሙሉ ያገለገሉ የፀሎት አባቶች ናቸው ይባረኩ ዕድሜ ያበድርልን ብለናል

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 3 місяці тому +26

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእገልግሎታችሁ ተጠቅመናል pastor Tolosa , Pastor Daniel , Pastor Hanfre የእግዚአብሔር ባሪያወች ተባረኩ ለምድራችን ትልቅ በረከት ናችሁ

    • @DestayehDerse
      @DestayehDerse 3 місяці тому +1

      አንጋ ቤትም ትልቅ አሻራ አላቸዉ ፍሬአማ አባት ናቸው ጌታ ይባርካቸው እድሜን ይቸምርላቸው 🎉❤

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 3 місяці тому +17

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ቸቤ እንዴት ያለህ ቅን ሰዉ ነህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይህንን ፕሮግራም ጥራት ባለዉ ሁኔታ ተቀርፆ ለሰዉ እይታ ያቀረብክልን ፍቅርን የተሞላህ ወንድማችን ያንተ የሆነዉ ሁሉ የተባረከ ይሁን። ❤❤❤❤

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 2 місяці тому +2

    ቸቤ እንዴት ያለህ ቅን ሰዉ ነህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ Long live !!!

  • @nathanmichael5713
    @nathanmichael5713 3 місяці тому +39

    ቸቤ ዘር ሀይማኖት ሳትል በኢትዮጵያውያን ፕሮግራሞች ሁሉ ፕሮግራሙን በሚመጥን አለባበስ ጭምር እየተገኘህ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው 👏👏 ይህን ድንገት ካነበብከው አንድ እንዴ ስትጀምር ካሜራውን እያየህ አውራ አይንህ ሌላ ያያል ይህን አስተውያለሁ በተረፈ በርታ

    • @chebemedia
      @chebemedia  3 місяці тому +3

      Eshi I will thanks for kind words

    • @merontekelu2146
      @merontekelu2146 3 місяці тому +1

      waw,God blessed you more ❤❤❤❤❤be positive

    • @merontekelu2146
      @merontekelu2146 3 місяці тому

      God blessed you more ❤❤❤❤

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 3 місяці тому +1

      ቸቤ ኢየሱስይወድሃል ተባረክ እንወድሃለን

    • @AlmazGyes
      @AlmazGyes 3 місяці тому +1

      ሞገሳችን ናችሁ አባቶቻችን ኑሩልን ዘመናችሁ ይልምልም ::
      ይሄን ፕሮግራም ያዘጋጃቹ የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ዝመናችሁን ይባረክ ሰው ሳይሞት በሕይወት እያሉ እንድህ ፍቅራችሁን መግለፅ ለእናንተም በረከት ነው ::በረከታችሁ ወደ ልጅ ልጆቻችሁ ይልፍ ተባረኩልኝ ❤❤❤

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 3 місяці тому +23

    I was crying, watching. praise God! for putting this in the organizers' heart. may God bless all the organizers for celebrating apostle Daniel's marriage anniversary as well. tebareku!❤

  • @path-to_success
    @path-to_success 3 місяці тому +17

    ፓስተር ሀንፍሬ አንድ ቀን ህፃን ሴት ልጄን አሞብኝ ተጨናንቄ በነበረበት ሰዓት በቴሌቪዥን ሌሊት ሲፀልዩ አጋጣሚ አጋጥሞኝ በእምነት እጄን ልጄ ላይ ጭኚ እያለ ልጄ ህመሙ ትቷት እንቅልፍ ይዟት የሄደውን መቼም አረሳውም ፈውሷም ፀንቶ ቀረ ስለዚህ በጣም ነው የምወዳቸው የጌታ ፀጋ ያለባቸው ፓስተር ናቸው ዘመናቸው ይለምልምልኝ

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 3 місяці тому +3

    ቸቤ ሚዲያ እናመሰግናለን ያልዩነት እየሰራህ ስለሆነ ይብዛልህ 🙏
    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር አገልገያዮች ለዚህ ክብር ያበቃችሁ ጌታ ኢየሱስ ክብር ይሁንለት ❤❤ሁላችሁም ተባረኩ 🙏

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 3 місяці тому +15

    ❤ሀገራችን እደዚህ የመሳሰሉ ወገኖች ሰላሊን ደሰተኛ ነን ፈጣሪ ይመሰገነወ አሜን ቸቤ እናመሰግናለን ወንድም ዓለም❤❤❤

  • @AMER0521
    @AMER0521 3 місяці тому +13

    ጌታ ይባርክህ ቸቤ ካሜራ ማኑን ሳላደንቅ አላልፍም የቀረፃውም ጥራት የሚገርም ነው thank you so much ❤❤❤

  • @fevenmiki4597
    @fevenmiki4597 3 місяці тому +6

    እንባዬ መጣ pastor ሐንፍሬ ሲናገሩ በእውነት በጣም ቅን ሰው ናቸው የሚናገሩት የሚያውቁ የተባረኩ ሰው ናቸው አዘጋጆቹም chebe እግዛብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @DanMesfin-d8x
    @DanMesfin-d8x 3 місяці тому +8

    እውነት ይባረኩ! እንደዚህ ቅንነት የሞላባቸውን ሰዎች ያብዛልን!

  • @jpbekele
    @jpbekele 3 місяці тому +15

    Thank you so much @Chebe for doing this 😍🥰❤❤❤

  • @GeshaAde
    @GeshaAde 3 місяці тому +16

    ፓስተር ሀንፊረ የጌታ እየሱስ ወዳጅ ጌታ ይባርክህ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 3 місяці тому +10

    እሰይ እኔበጣ ደሰአለኝ ሳያቹ አባቶቻችን እናእናቶቻችን ስለአገለገላቹሁን እናመሰግናለን እድሜ ይስጦት ጤና ይስጦት ሊሊ ዳኒ አዉታሩ ተባረኩ እንወዳቹዋለንይሄንስላሰባቹ ቅዱሳን ተባረኩ ቸቤ ትዩብ እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 місяці тому +3

    ፓስተርዬ የእኔ አባት ትሁት የፍቅር ሰው ይህም ሲያንስህ ነው እድሜ የሚሸጥ ቢሆን ከ መኪና በላይ እድሜ ብንገዛልህ አይቆጭም ትህትናህ ፍቅርህ ወደር የማይገኝልህ ተባርከሃል 40 ኣመት የሚወድህ ባርኮህ የሚጠላህ አንጓጦህ እዚህ ደረስክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በጉብዝናህ እድሜ ደክመሃል በ መጨረሻም መሴን የረዳ እግዚአብሔር ይርዳህ ጉልበት ይሁንልህ ❤❤❤❤

  • @sabafeleke7085
    @sabafeleke7085 3 місяці тому +1

    ፓስተር ሀንፍሬ ይሄ ሲያንስብህ ነው አንተ እኮ የምትገርም የፍቅር ሰው ነህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ አዘጋጆቹ ያየኋችሁ አባቶች ወጣት አገልጋዮች ሁሉ ዘመናችሁ በደስታ ይለቅ እግዚአብሔር ፀጋ ያልብሳችሁ ቸብዬ ተባረክ

  • @melakukebede3
    @melakukebede3 2 місяці тому +1

    ከልቤ አከብራችኋለሁ መልካም ምሳሌዎቻችን ናችሁ

  • @dejenekasa
    @dejenekasa 3 місяці тому +1

    የሰፈሬ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ። በጣም የሚያኮራ ሥራ እየሰራህ ነው። We are proud of you. Keep up the good work!

  • @azebnegash6723
    @azebnegash6723 3 місяці тому +16

    ዶ/ር ፓስተር መጋቢ ሐንፍሬ በኢቢኤስ እከታተላቸው ነበር አባት የሆኑ አስተማሪ ናቸው ይገባቸዋል እንኩዋን ጀስ አላችሁ ቸቤ በምድሪቱ ላይ መልካም ነገር የሌለ እስኪመስል ድረስ ጭንቅና ጣር ዋዛ ፈዛዛ በሚታይበት ይህን ደስ የሚልና ቁምነገር ስላሳየህን እናመሰግናለን

    • @azebnegash6723
      @azebnegash6723 3 місяці тому +1

      አዘጋጆቹም ድንቅ ስራ እናመሰግናለን

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 3 місяці тому +5

    ፓስተር ዳንኤል እንወድሀለን ወንጌልን ያሰፋኽው አንተነህ ህዝቡን ያዳንከው አንተ እየተሰደብክ ህዝቡን አዳንክ ወንጌልን አሰፋህ

  • @meditationminutes985
    @meditationminutes985 3 місяці тому +6

    Wow amazing 😢😢! God bless everyone! Congratulations Pastor Hanfere and Pastor Yeti❤🎉🎉

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 3 місяці тому +2

    ስለ ፓስተር አንፍሬ የእምነት ጀግና እግዚአብሔር ይመሥገን በኢትዮጵያም የተወደዱ አባት ናቸው ቸቤ አንተንም እናመሰግናለን የእውነት ኢትዮጵያዊ ነህ ተባረክ በርታ ከአዳማ/ናዘሬተ

  • @diborab7820
    @diborab7820 3 місяці тому +2

    እንዴት መታደል ነዉ ጌታን ማገልገል በሰዉም በጌታም ተወዶ ❤❤🎉🎉እሰይ የተባበሩት እጆን ይባረኩ 🎉🎉❤❤

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 3 місяці тому +6

    Pastor Hanfre deserves more than this ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 місяці тому +2

    ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም ይባረክ❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 місяці тому +1

    ቸቤ በጣም ጨዋ ስው ነህ ሁሉን እምነት በእክል የምታይ እግዚአብሔር ይባርክህ ቆንጆ ቀረጻና ቆንጆ ፕሮግራም ነበር እግዚአብሔር ሲያከብር እንዲህ ነው ስሙ ለዘለአለም የከበረ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 3 місяці тому +4

    You’re blessing for generations
    We love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenyalemwork92
    @edenyalemwork92 3 місяці тому +3

    እንዴት እናምራለን እንዲህ ስንሆን እዛ ያለው ያህል ነው የተሰማኝ እልልል ኢየሱስ ይክበር🎉❤

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 3 місяці тому +1

    WoooooooooW Telik Surprise New Pastor Hanfire & Apostle Daniel Mokonin Zemenashu Yibarek

  • @Gelane1
    @Gelane1 3 місяці тому

    ፓሰተር ዘመናችሁን ይባረክው አገልግሎታች ሁ ይጨመር ዕድሜ ያብዛላችሁ ከሚወዳችሁ ጉባዓ ጋር
    ከትውልዳችሁ ጋር
    በረከት ናችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @PeterGorge-tu7ov
    @PeterGorge-tu7ov 3 місяці тому +1

    ጌታ ታማኝ ነው ለእኔም ታማኝ ሆኖ አጊቼዋለው።
    JESUS IS LORD
    BLESS IN JESUS NAME all

  • @favensongnuroya4725
    @favensongnuroya4725 3 місяці тому +5

    Congratulations 🎉🎉🎉❤ pastor Hanfree and first lady Yetenayat (apologize if I misspelled). I received Christ in your church about 20 + years ago.. I remember it like yesterday. I am blessed since then. I am now living in different state, but sometimes watch your teaching remotely. You have a gift to love and healing., very humble. And I will never forget your worship, kind smile, and the song you always like… witch is “ ka sekemon yamibalte ezi ala” you used to sing that pointing to your heart… very beautiful. I love you Pastor. God bless to the end.❤ congratulation to you both and family again!!! well deserved!!

  • @eliasabera6382
    @eliasabera6382 3 місяці тому +1

    God bless you who hosted this event to these great fathers and men of God.

  • @skywalAstio
    @skywalAstio 3 місяці тому +4

    ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል በዚህ ፕሮግራሞ ላይ ዝማሪ ዶክተር ደረጀ ከበደ ቢኖር ይበ ልጥ ፕሮግራሙ ይደምቅ ነበረ 17:06

  • @alemayeh
    @alemayeh 3 місяці тому +15

    በቃ ምን እላለሁ ይገባቸዋል:::

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 3 місяці тому

    ቸቤ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @path-to_success
    @path-to_success 3 місяці тому +2

    ክርስቲያን እንዲህ ሲሆን ነው የሚያምርበት ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @TsigerdaGetahun
    @TsigerdaGetahun 3 місяці тому +1

    “በመልካም የሚያስተዳድሩ ሽማግሌዎች፥ ይልቁንም በመስበክና በማስተማር የሚደክሙት፥ እጥፍ ክብር ይገባቸዋል።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 5፥17

  • @bizuyetube371
    @bizuyetube371 3 місяці тому

    ይገባችኋል🎉🎉🎉🎉🎉የእግዚአብሔር የልብ ሰዎች❤።

  • @fisehakidanewold305
    @fisehakidanewold305 3 місяці тому +3

    ቸቤያችን አንተ ትለያለህ እናመሰግናለን

  • @rabiyazewedu843
    @rabiyazewedu843 3 місяці тому +2

    ቆንጆ ፕሮግራም አሳየኸን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ።

    • @rainman1775
      @rainman1775 3 місяці тому

      Yes awesome production. Thank you chebe media

    • @chebemedia
      @chebemedia  3 місяці тому

      Amen

  • @hartjem9913
    @hartjem9913 3 місяці тому +2

    እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አደረሳችሁ!💐💐💐በጣም ደስ ይላል💕

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 3 місяці тому +1

    Thanks brother xiru sera new egzabher yebarkih

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 3 місяці тому +1

    Thank you Chebie you have a good heart, God bless you!

  • @geteneshwoldemariam5301
    @geteneshwoldemariam5301 3 місяці тому +1

    God bless you Chebe. What an amazing program.❤

  • @KalKal-c8l
    @KalKal-c8l 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ደግ ነው ያከበሩትን የሚያከብር አምላክ ነው

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz 3 місяці тому +10

    ይህንን ፕሮግራም ላዘጋጃችው ለሁላችሁም 🏆💯🙌🙏🎁🤩

  • @EJ.7580
    @EJ.7580 3 місяці тому +1

    40 years of labour deserve a great Reward! God is Faithful ❤️❤️❤️

  • @jelo3241
    @jelo3241 3 місяці тому +2

    እናመስግናለን ቸብዬ በጉጉት ስጠብቀው ነበር መቼም አመስግነን አንጠግብም ብርክክክክክክ በልልኝ ❤❤❤❤

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 3 місяці тому +4

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @EndaleMathewos
    @EndaleMathewos 2 місяці тому

    Sir Hanfrey is a very gentle and humble man. May God bless us for the rest of his service. God is not deceitful to forget because you have served the saints. He will pay like this, and the price is great in heaven and on earth.

  • @amblessed8657
    @amblessed8657 3 місяці тому +3

    Amazing person, God bless you abundantly for what you do.

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375 3 місяці тому +2

    ቸቤ በጣም ደስ ይላል ❤ተባረከ በእይወቴ አምወደዉና አማከብረዉ ኡል ጌዜ የማየዉ በዩቱብ ፓስተር ዳንዬልን በማያቴ ታድያለኡ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ❤❤❤❤ቀ

  • @millii1
    @millii1 3 місяці тому +3

    ተባረኩ በብዙ

  • @jelo3241
    @jelo3241 3 місяці тому +4

    ቸብዬ ፓስተር አብተውን የዱሮ የታወቀ የኦሮሞኛ ዘፋን የነበረው ፣ እነፓስተር ዳንኤል አለማየሁ እረ ብዙ ፓስተሮች አየሁኝ ደግሞ ጋዜጠኛ ኤልሳቤት መላኩ ካልተሳስትኩ ስሟ ድሮ ልጅ ሆኜ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ላይ ዜና ስታነብ እነዚህ ሁሉ ስዎች የታደሙት ድንቅ ፕሮግራም ነበር እነዚህ ስዎች interview ብታደርግልን ጥሩ ነበር ለማንኛውም እናመስግናለን ድግሜ ነው ያየሁት ሁሉንም ክብር እግዚአብሔር ይውስድ ፍቅር በተግባር ሲገለጽ ደስ ይላል።

    • @rainman1775
      @rainman1775 3 місяці тому +1

      Elsabeth fekade

    • @jelo3241
      @jelo3241 3 місяці тому +1

      @rainman1775 Thank you!!

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 3 місяці тому +5

    ቸቤ ተባረክ ከዘር ከሀይማኖት ሳይለይ ለህዝብ የሚጠቅም ነገርን ሁሉ በማቅረብ ቀጥል ጌታ ይባርክህ ስራህ ይባረክ

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 3 місяці тому +1

    TEBAREKU PASTOR HANFERE , DANIEL ,THEIR WIVES...HULUM

  • @jerusalemmekonen1706
    @jerusalemmekonen1706 3 місяці тому

    ቀሪዉ የአገልግሎት ዘመናቸዉ የተባረከ ይሁን 👏👏👏

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 3 місяці тому

    ዘመናችሁ ይባረክ:

  • @AlmazZerasion
    @AlmazZerasion 3 місяці тому

    እግዛእብሄር ይመስገን ያከበሩትን የሚያከብር ጌታ እግዛእብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ለምልሙ ❤❤❤❤

  • @mathewostolessa2736
    @mathewostolessa2736 3 місяці тому +1

    Wowoo, this man is Poul of our era, Pr Hanfere may allmighty God bless all the rest of your services and reach you to the last crown prepared for you in heaven!

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 3 місяці тому +1

    sew bhiwote eyal naw memsgagn thanks ❤❤❤❤

  • @abebabogale
    @abebabogale 3 місяці тому +1

    እልልል ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርካችው 🎉❤❤

  • @berhaner73
    @berhaner73 3 місяці тому +1

    ቸበ God a blessing to ethiopians and Eritreans.
    Stay blessed🙏🙏

    • @chebemedia
      @chebemedia  3 місяці тому

      Amen and thank you 🙏

  • @MiratAbata
    @MiratAbata 3 місяці тому +1

    Amen Amen ❤❤❤

  • @MarkiyaEshetu
    @MarkiyaEshetu 3 місяці тому +2

    Uuuuuuuu GEBR LEGETA❤ZEMENACHW YEBARK🎉🎉🎉🎉

  • @DanMesfin-d8x
    @DanMesfin-d8x 3 місяці тому +2

    ይሔ ለአገራችንም በረከት ነው። እልልልልልልልልልልል

  • @TsigerdaGetahun
    @TsigerdaGetahun 3 місяці тому

    ጌታ ይባረክ

  • @KebebushNuramo
    @KebebushNuramo 3 місяці тому +1

    ውውውው እሰይይይይ❤❤❤❤❤

  • @awekedegaga7863
    @awekedegaga7863 2 місяці тому

    U deserve more My God Bless you

  • @SalemLove-h7f
    @SalemLove-h7f 3 місяці тому

    ዶር ፓስተር አንፍሬ የዘመኑ የእግዚአብሔር ዳዊት

  • @dakness.daknessdakness367
    @dakness.daknessdakness367 3 місяці тому +1

    Chebe akbrote chemrowal yabate lejochen endeh bekeber kertseh selasayeheng tebarek

  • @SamuelHailemariam-c1z
    @SamuelHailemariam-c1z 3 місяці тому +1

    God bless you bro they are bigger man of God really

  • @saragebremichael2418
    @saragebremichael2418 3 місяці тому +1

    God bless you

  • @EJ.7580
    @EJ.7580 3 місяці тому +1

    I wish it was a Palace a great House 🏠

  • @JessicaU-n9h
    @JessicaU-n9h 3 місяці тому +1

    Salawkih bedesta alekeskugn ,tebaraku

  • @kukulu99
    @kukulu99 3 місяці тому

    በጣም ታስቀናላችሁ …God Bless you all ❤

  • @rainman1775
    @rainman1775 3 місяці тому +1

    THANK YOU SO MUCH CHEBE MEDIA!!!!!!!

  • @nebiyatkebede1218
    @nebiyatkebede1218 3 місяці тому +5

    My pastor Dani Ena Hani selayewachu des bilognal

  • @ruthwoldesenbet3585
    @ruthwoldesenbet3585 3 місяці тому

    Oh very thoughtful. God bless the organizers and everyone. Pastor Hanfere Aligaz indeed is a true blessing, shepherd, father and legend!!! His rewards are in heaven for serving God and others.

  • @MiratAbata
    @MiratAbata 3 місяці тому +1

    Blessed family ❤❤❤

  • @Selam-o7m
    @Selam-o7m 2 місяці тому

    Berektochachen nachu tebarku❤❤❤

  • @teg22345
    @teg22345 3 місяці тому +2

    Chebe tebark❤❤

  • @Lulit5863
    @Lulit5863 3 місяці тому +1

    Thank you so much Chebe be blessed

  • @israelasfau1919
    @israelasfau1919 3 місяці тому +1

    እንኩን ደስአላችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 місяці тому +1

    ቸቤ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 3 місяці тому

    Keber le Egzehabeher yehune! Haleluya ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeteshaHasset
    @BeteshaHasset 3 місяці тому +1

    Tebarek chebe. Enwedhalen❤❤❤❤❤❤❤

  • @light-eternal
    @light-eternal 3 місяці тому

    Love and respect for all of you!!!!!

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 3 місяці тому

    አሜንንን አሜንንን🙏🙏🙏😘😘😘😘❤❤❤

  • @asterfekade5480
    @asterfekade5480 3 місяці тому +1

    Dikure betam new Silayehu des yalege kopmresive School ayresam Tebarek Melkam program new yemitakerbew

    • @chebemedia
      @chebemedia  3 місяці тому

      Wow oh yes kolfe high school Thank you astu.

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 3 місяці тому +2

    Chebe enamesgenalen demo antem and ken be Geta teonaleh...Geta yewedehal yefelegehal wendemachen.

  • @servantofgoddanielgetachew8346
    @servantofgoddanielgetachew8346 3 місяці тому

    Thank you

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 3 місяці тому

    waw amazing waw amazing ❤❤❤❤❤❤everything nambar 1

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 3 місяці тому +2

    የዘራችሁት ዘር ነው ለናንተ ይገባችኻል ብሄር ሀይማኖት ሳትለዩ እያስተማራችሁ ተባረኩ ኑሩልኝ

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 3 місяці тому

    Kiber Le Geta Eyesus Yihun ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dakness.daknessdakness367
    @dakness.daknessdakness367 3 місяці тому +1

    Chebe keftah eyetayeng new mezanawe nehna

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 3 місяці тому +1

    ቸቤ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 3 місяці тому

    awtaru lily dany God blessed you more more 😂❤❤amen