ቆይታ ከተወዳጁዋ አርቲስት ትግስት ግርማ ጋር "ፈጣሪ የሰጠኝን ሰው ከለከለኝ" ስለ ሰከላ ሾው ምላሽ
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- #chebemedia #seifushow #seifuonebs
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሕክምና
ማኅበርን
የመለገሻ አማራጮች
Ethiopian Orthodox Tewahedo
Medical Association
Donation options
Donate on website
www.eotma.org/donation-options/
2
Donate by Zelle
info@eotma.org
✓ We use our official email for Zelle payment
✓ Secured and safe
Donate by Zeffy
www.zeffy.com/donation-form/
645bc8da-d6f0-4883-b05f-568f85a88039
✓ You can use credit card or bank account
✓ No fee, payment to Zeffy is optional, fill $0
✓ Secured and safe
4
Donate by Paypal
✓Scan the QR code
✓Secured and safe
Donate by Zeffy
www.zeffy.com/donation-form/
645bc8da-d6f0-4883-b05f-568f85a88039
✓ You can use credit card or bank account
✓ No fee, payment to Zeffy is optional, fill $0
✓ Secured and safe
4
Donate by Paypal
✓Scan the QR code
✓Secured and safe
To Donate from Ethiopia
You can use any of our banking options:
✓ንግድ ባንክ፡ 1000355318021
✓አሐዱ ባንክ፡ 0004857810101
✓ዳሽን ባንክ፡ 0472399237011
✓አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ:: 013081005174100
6
ያግኙን
www.eotma.org
info@eotma.org
+251 913789041
(844) AT EOTMA (844) 283-6862
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሕክምና
ማኅበርን
የመለገሻ አማራጮች
Ethiopian Orthodox Tewahedo
Medical Association
Donation options
Donate on website
www.eotma.org/donation-options/
2
Donate by Zelle
info@eotma.org
✓ We use our official email for Zelle payment
✓ Secured and safe
Donate by Zeffy
www.zeffy.com/donation-form/
645bc8da-d6f0-4883-b05f-568f85a88039
✓ You can use credit card or bank account
✓ No fee, payment to Zeffy is optional, fill $0
✓ Secured and safe
4
Donate by Paypal
✓Scan the QR code
✓Secured and safe
Donate by Zeffy
www.zeffy.com/donation-form/
645bc8da-d6f0-4883-b05f-568f85a88039
✓ You can use credit card or bank account
✓ No fee, payment to Zeffy is optional, fill $0
✓ Secured and safe
4
Donate by Paypal
✓Scan the QR code
✓Secured and safe
To Donate from Ethiopia
You can use any of our banking options:
✓ንግድ ባንክ፡ 1000355318021
✓አሐዱ ባንክ፡ 0004857810101
✓ዳሽን ባንክ፡ 0472399237011
✓አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ:: 013081005174100
6
ያግኙን
www.eotma.org
info@eotma.org
+251 913789041
(844) AT EOTMA (844) 283-6862
ትግዬ ተባሪኪ በደንብ ነው የገለፅሽው ኢትዮጵያን ውስጥ ተቀምጧ የሚያላግጥ በሚገባቸው ልክ ነገረሻቸዋል ግን ከገባችሁ ይሄ ነው አሜሪካን ኑሮ እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤርምዬ ተባረክ ስራ ሁሉ አስተማሪ ነው
Thank you
ውይይ... ቲጂ የኔ ፍልቅልቅ ... መልካምሰው ነሽና ተባረኪልን :: እንወድሻለን ...🙏👌
She’s so beautiful she is very strong person keep up Tgy we love you
ቸቤ ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን ለምታጋራን ነገር🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you,
እግዚአብሔር ይስጥሽ ቲጂ እንኳን አየሽልን ምንአለ ሁሉም ባዩልን ችግራችንን
ትግስት በጣም ጎበዝ ሰው ነሽ። ቸቤ ግሩም ፕሮግራም ነው ይምታዘጋቸው አስተማሪ
ቸቤ ሚዲያ ን በጣም እየወደድኩት ነው። ኤርሚዬ በርታልን።
Abuyeee Thank you.
በጣም ደስ ከሚሉኝ አርቲስቶች አንዷ ነሽ
My favourite artist
Tgye በጣም አከበርኩሽ በተለይ ሀገሬን በዚህ መጠን ስለወደድሻት! ያሰብሽው የሙላ! እኛ Orthodox ጥሩ መሪ ቢኖረን ሌላውም እንተርፍ ነበር ! እንበርታ !!!
Great thanks Chebe
ቸቤ በርታ ቆንጆ ፕሮግራም ነው በጣም ነው የማከብርህ
አመሰግናለሁ
ቲጂ ሳቅሸ ደሰ ነዉ የሚለው በርቺ
በጣም እወድሻለው
Tigiye yene web betam ewedeshalhu.mert nesh with Confidence
Great interview
ቸቤ፣ እባክህ ለእንግዳህ ውሃ አቅርብ። ጅምርህ ጥሩ ነው።
You right my sisters Tg specially woman she have to decide own life other wise family never satisfied for supporting any thing but God helps 🙏 to me now I have own life God bless every body.
ትግስትዬ ቤተክርስቲያን ወክላኝ አምባሳደር ሆኜ ነው አሜሪካን የተመላለስኩት እያለሽ ነው እኔ አንድ ነገር ብቻ ልጠይቅሽ እንደ አንድ በቤተክርስቲያን ስርዓት እንዳደገ ሰው የቱጋ ነው ዘፈን የተፈቀደው? ስለሀገርም ቢሆን ገና ለመዝፈን ዕቅድ ስላለሽ ነው ይህን ጥያቄ የምጠይቅሽ በተሰጠሽ ፀጋ ስለሀገር መዘመርኮ ይቻላል። ቲጂዬ አንቺ ላይ ለመፍረድ አይደለም ግን የመዳን ቀን ዛሬ ነው እሱም አሁን ዘፈኑ ይቅርብሽ በተሰጠሽ ፀጋ ዘምሪ 100% ዘፈን ሀጢያት ነው🙏🙏🙏
Great job Tg
ቱጂዬ እናመሰግናለን❤❤❤
Tgy we love you she’s very beautiful strong person keep up ❤❤❤❤
,እህቴ እግዝአብሔር የሠጠውን ስው ሊነሳ አይችልም።
ቲጂ እንወድሻለን!
ቸቤ አጠያየቅህ በጣም ልምድ እንዳለው ጋዜጠኛ ከፍ ብለሃል የዛሬው ርዕስ ግን አልተመቸኝም እ/ር የሰጠውን ሰዉ እንዴት መከልከል ይችላል? Confusing ቲጂዬ በርቺ Love u
ትግስት ሴት ስለምትመስይኝ በጣም አከብርሻለሁ እንዲህ አይነት ነገሮች ከጀርባሽ የእናትና አባትሽ ጥንካሬ ይታየኛል ። አሁን በቸቤ ሾ ላይ ቀርበሽ ስታወሪ ፣ አለባበስሽ ስታምር በርች ።
ሌላው ያቺ ቪታራሽ አለች ❓😂
ቲጂ ከሁሉም የምወድልሽ ለብርሌ ለውሽማው የተሰራውን በቅቤ ያበደ ምግብ ነጥቀሽ ሌላ ስሪለት ብለሽ የበላሽው ሁሌ ያስቀኛል በርቺ መልካም ሴት ነሽ
ዉይ ስወድሻ እኮ ትጂዬ የኔ ምረጥ አለማይት ይችላል ሲፈልጉ ሰከላሾ ይቀጥላል❤❤❤
ወሮ ትእግስት የምታቀርቢውን ስራ በጣም እወደዋለሁ። እባካችሁ እናንተ ከአፋችሁ መርዝ የምታወጡ አንዳንድ ግብረገብ የጎደላችሁ ሰወች ከአምላካችሁ ታረቁ።
አቀማመጥሽ ምንድነው
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
Chebe Media the first time I saw you when you were in Minneapolis,Minnesota introduced Dilla Restaurants, keep doing a good about your culture and traditions , I love Dilla Restaurant and the owner
, she has a good hospitality and wonderful woman.
Thank you will back to there soon
የኔ ቱህት ብዙ አትጨነቂ የሰው አመል ከባድ ነው
ቸብዬ እናመሰግናለን ትግዬ የኔ ውድ ምን ቃላት ይገልፅቫል አንቺን ተባረኪልን ሌላ ምንም ልልቨም!
ቸቤ ሚድያኸ ያምራል ለንግዶችኸ ደሞ ውሀ ብታቀር የበለጠ
Thank you
Thank you for your kind comments
❤❤👌👌👍Thanks...
ቆንጆ ዝግጅት ቼቤ
ከሰላምታ ጋር
ከእስካንድቪያ ሃገር
አመሰግናለሁ
Mr ኤርሚያስ እኔ አድናቂህ ነኝ ጥሩ አቀራረብ ነው ደስ የሚል ቅልል ያለ ነው:: ወይዘሮ ትግስት አቅማመጣቸው ልክ አይደለም ዝርጥጥ ብላ ነው የተቀመጠችው ምን አልባት ከእስዋ ችግር ይሆናል ያው መፍረድ አልችልም ግን ሶፋውም ሊሆን ይችላል እና አንተ ጎበዝ ነህ ውሃም አቅርብ እንጂ ትችላለህ 👏👏👏
ልክ ነሽ ስለ ጥሩ ልብሽ ፈርሀ እግዚአብሔር ስላለሽ ተባረኪ አንዴ ዘፈን አንዴ መዝሙር ግን አይሆንም ዘፈን ሀጢያት ነው ጌታ ደሞ ከአለሙ ስራ ሲገላግልሽ ትዘምሪያለሽ ውሳኔሽ ልክ ነው
ቸቢ በርታ! በሚዲያህ ለማህበረሰብህ ለምታደርገው ስራ ምስጋናይል ከፍ ያለ ነው
Thank you
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ትንሽ እራሳቸውን ቆለል ያደርጋሉ::
Thank you so much, TG. Thank you so much brother Sister you are right thank you. Yeah, just every day and give it to me. Give it to me. Make stressed all my my problem like that never just I come 2013. Never go back because all the time give me give me give me very stressful never stop every man’s every never thank you, Family, give me give me. I am stressful. I have run beautiful. Very lovely program, wonderful people my country people thank you so much. God bless you.🇬🇧🇲🇱🎉🎉🙏🙏
Tg beautiful in and out ❤ ermyi tank you 🥰
ደረጀ ዘወይንዬም እኮ ካቅሙ በላይ ሆኖ ቢሮውን ዘግቷል ባልሳሳት እረጅም እጅ አለ እንዳልሽው በዛ መከራውን እያበሉት ነው:: እግዚአብሔር ይስጥሽ ቲጄዬ ችግራችንን ስላየሽልን እኔም ባገኘሁሽ ኖሮ ሜሪላንድ ነበር የምኖረው ግልፅነትሽ ድፍረትሽ ደስ ይለኛል:: ቲጂዬ እኔ ሀገሬ ላይ ቢኖር የምለው የተሟላ ሆስፒታል እና ፈጣን የአንቡላንስ አገልግሎት እንዲሁም ሁሉንም ነገር በስልክ እቤትሽ ሆነሽ ማስጨረስ ትችያለሽ:: የፍርድ ቤቱ አገልግሎት ስትሄጂ በሰዓት ይከፈልሻል:: ሆስፒታል ስትሄጂ ቅድሚያ ገንዘብ ሳይሆን ነፍስሽን ለማዳን ነው የሚሯሯጡት እረ ቲጂዬ ብዙ መልካም ነገር ሀገሬ ቢኖር የሚያስብል አላቸው:: አቅመ ደካማም በነፃ ይረዳል ....ሌላው ቲጂዬ ምንም ቢሆን በሰዓት ነው የሚያገኙት ይሉሻል መችስ ሀገር ቤት እንዳሉት እንለብሳለን ብለሽ ነው እኛ ያለበስነውን እነሱን እናለብሳለን እግዚአብሔር ያስብሽ ስላሰብሽን አንቺ መልካም ሰው
Egzeyabher yebarksh🙏🌹🌹🤣🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😄🌹👍
ሰላም ቲጂ ምነው እያደር ጥሬ ሆንሽ ዘፈን ሀጢያት ነው
ጥሩ ቃለ መጠይቅ ስታደርጊ ውለሽ መጨረሻ ላይ አበላሸሽው:: አረ ተይ አምላኬ ሰጥኝ ሰው ከለከለኝ ምናምን እያልሽ እራስሽን አታታዪ:: አርቲስትነት እኮ መርጠሽ የገባሽበት ሙያ ነው:: እግዚአብሄር አርቲስት አድርጎ አልፈጠረሽም:: እግዚአብሄር አንድን ነገር አልወድም ካለ ለእርሱ ያለንን ፍቅር የምንገልፀውበመተው ብቻ ነው:: አንቺ አሁን እየሰጠሽ ያለሽው ምክንያት ልክ አሜሪካን አገር እንዳሉት ግብረሰዶማውያን አይነት ምክንያት ነው ‘ I was born this way’ እንደሚሉት ነው:: መዝፈንም መዘመርም እኮ መብትሽ ነው ግን ለወጣቶች አንቺን ቀና ብለው ለሚያዩ ሰዎች መሰናክል ትሆኛለሽ: ለሌላ ሰው መሰናክል ከመሆን ደግሞ አንገትሽ ላይ ወፍጮ ታስሮ በገደል ብትጣይ ይቀላል መፅሓፍ ቅዱስ ነው የሚለው:: እግዚአብሄርማ ሁላችንንም ይወዳል ግን ፍርዱ ርቱዕ ነው:: እያወቅን ስናጠፋ ደግሞ...
how come I was surprised aberesh ena ruta makerabeshe lanche ayematenushem
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽
❤❤❤
❤❤❤
Hi Chebe 👋
Betam Tera journalist nech. Ye mender teyakey new yemeteteyekew… although we know her real profession is not journalism but damn
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ ሳምምይ___፫፻፳፰
Agree 100% she fake most of her words
So what?? ከንቱ
@@Ethiopia890 extremely fake!
Yes she is very wofofe ye mender lij zeragn😂 nat
አሜሬካ ከኢትዮጵያ ማወዳደር ግን አይከብድም ሁሉ ነገር አለን !! ሲስተም ብቻ አይይ
😂😂😂😂
ትክክል ነው ቸቤ አንተም ብትሆን አድማጭህም ማክበር አለብህ እንጂ ብዙ ቪወር ስለማገኝ ብለህ አሰር ገሰሱን ይዘህ ብትመጣ ተመልካችህን ዲስርስፔክት ማድረግ ነውና አማካሪ ሊኖርህ ይገባል እርሷ እንኳን ለቶክ ሾህ ይቀራታል ።
አንቺ ትችያለሽ ማለት ነው
አቀመጥሽ ያስጠላል አስተካክይ
ኧረ ... ምን እንከን እለው
እርማት መክሌት ማለት ለእግዚአብሔር መንግስ መስራት እና ማትረፍ ነው!!!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እረባካችሁ ቤተሠቦቻ ችንን አታሣቁብን ወገኖቻችን አታሥጨንቁብን አንዴ ዲያሥቦራዉ ወጥቶ ቤተሠቤ አሥቸገረኝ ብሎ ተናግሮአል ወይ እንዴ መሰራትሥ ሀጥያት ነዉ ወይ ተዉ እንጂ ይሄንን በሚልየን የሚቐጠር ዲያሥቦራ ወክላችሁ ሥለችግሩና ሥለቤተሠቡ መናገር አይከብድምወይ ተይ እንጀ እየተማረ ጥሩ ሁኔታላይ ነዉ ያለዉ እንዴ አነጋገርሽ በጣም የሠቅቃል ምንማለት ነዉ በማድያት ተጠብሠዉ አያልሸ በጣም ሥታወሪዉ የሠቅቃል እዛ ያሉትሥ ቤተሠቦቻችን እንዴት እንደሚጨነቁ አዉቀሸዋል እኛ ሁልግዜ ወገኖቻችንን ከመርዳት ወደሆላ አንልም ❤
የተናገረችዉ እዉነት ነዉ። አለ እኮ። መናገራ ስህተት ነዉ ብዬ አላስብም።
የኛ ሰው አቤት ሹመት ሲወድ 😅😅😅😅😅
Wwwww tg mar tebarki
ersshen semay seklsh .batekrstan anchen machea terachesh
አንቺን ነው የጠራችሽ?? ምቀኛ ሰነፍ
በሚያሣፍር ሁኔታ ምንም ሞዴል መሆን የማይችሉ ቲክቶከር ስለሆኑ ተመልካች ለማግኝት ሲባል የሚቀርቡት ትወልዱ ከነሱ ምን ይማራል የሚለው ሳይታይ ትግሥትም በአድናቆት ትጠይቃለች ያሣዝናል😢
ሰዉ ምንም ሳይሆን፣ምንም የሚሆንበት ሀገር፣መኖሯ ጠቅሟታል።
😂😂😂
ቲጂ በምንም ሁኔታ ውስጥ አንቺን የምወቅስበት አቅም የለኝም : ግን መፅሀፍ ቅዱስ ስለዘፈን ምን ይላል በናትሸ ? እንዴት ዘፈን እየዘፈንሸ መድረክ ለይ ቆመሸ ስትዘምሪ ሰው ተቃወመኝ አልሸ? ለምድነው ሌላ ሀይማኖት ሲሄዱ ዘፈንን አቆምን የሚሉት? መጀመሪያ ሳይገባቸው ሳይኖሩት እኮ ነው :እኛም እኮ ብታገለግይ ደስ ይለናል ግን ይጋጫል ለዛነው : እኛም እኮ በሱ ምህረት እንቺ መች በቅተን ኖርን ብለሸ ነው ።
ድፍረት ስላለ ብቻ ጋዜጠኛ መሆን የሚቻልበት ሀገር
እግ/ር ዘፈን አይገልጥም በዘፈንም ላይ የለበትም
እግረመንገድሽን እዘምራለሁ ብለሽ መድረክ ላይ አትውጭ ገና የዘፈን ፆር አልወጣልሽም
ምን አገባሽ ምቀኛ፣ በይ አንቺ አልቅሺ
ከእውቀት ነፃ
@@jemelajemela6978 ጀሚላ ያንቺ ብጤ ደናቁርቶች ናቸው እዚህ ያደረሷቸው እነዚን ገልቱዎች
እኔ 40 ስሆን ነው ሁሉም ነገር የገባኝ።
እግርሽን አውርጅ እባክሽ
ከልብ ልንገርሽ ትጂ ይቅር ብለሽ የመድረክ ተፈጥሮ የለሽም እኔ ትደብሪኛለሽ ቲክቶክ ህፃናት ሰብስበሽ ካልበሰሉ ልጆች ጋር ስትጃጃይ አፍርብሻለሁ ቾቤ በጣም ነው የማደንቅህ ለቾብየ❤❤❤❤
ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ስለሆኑ ፡ ከአሁኑ ገና አልበሰሉም እያሉ ማጣጣል ፡ ኋላቀርነት ነው። 🤔🤔🤔
@TruthEz አላልኩም የሚመጡኑቸው ቦታ አለ በድሜቸው ለምሳሌ እንደ 20:30 የሚል የኢቢስ ፕሮግራም አለ እንደዛ አይነት ቦታ ሊጠየቁ ይችላሉ ሊጫወቱ እሱ የትየ ለሌ ጊዜ ትልቅ ሴት ወደድካት አፈቀርካት ማለት መጃጃል ነው እንጂ ወጣቶችን ጊዜቸው ነው ተጋብዘውም ነው አበባነታቸው እንቡጥ መሆናቸው እናውቀለን
ማን አስገደዳችዉ ካልተመቸቻችዉ አለማየት ነዉ እያያችዋት ከምትቃጠሉ 😅
ካልተመቸችህ ለምን ትከታተላታለህ?? ማን ለመነህ ወሬኛ አትሰሩ አታሰሩ
@ethioaddis1906 በትክክል ባጋጣሚ ካልሆነ የበሰለ ሰው ፍፁም አይከታታልም አያያትም አትፍሪ እኔም ሲዘዋወር ነው ያየሁት ጭራሽ አናይም
ጥሩ አልሸ የሚያምርብሸ መገልገል ነው ።
Is she kidding? She must be equal to meseret mebrate who is 54. She is not also a child of Addis Ababa. የክፍለ ሃገር ልጅ ናት😢
So what? Age is just a number
ሁል ጊዜ አቀማመጥ ዜሮ
ትንሽ እደ ሰከን ለማለት ሞክሪ መድረክ ላይ
በጣም ትፈጥናለች ልክ ነሽ
አቀማመጥሽ አልተመቸኝም መነወ
ሶፋው ይቀይርልሽ ምን አገባሽ
ezameralahu ateyeme balaga
በጣም ነበረ እምወድሽ አሁን ግን ወረድሽ በንግግርሽ ብቻ ሳይሆን በተግባር እየተቀየርሽ ነው ቆም ብለሽ እራስሽን ተመልከቺ የመጣሽበትን ስንት ተምረንበት ሳንጨርስ?
Yalfewn ljntwan setawra eswa lawrachew enaten amemachu lemn?ewnet minager sew atwedum beka eswa eswa nat edezaw tekbyat alke
ዬመመላለስ ችግር ዬለባትም ባሏ ካፒቴን ነው በዚህ ላይ ካፒቴን ሳይሆን ነው ዬተገናኙት በጥረቷ ነው እዚህ ዬደረሰችው አፋችሁን ዝጉ
Teye teye yemehayeme were ataweri bible laye zefagnenete hatiyate endehone tenagere enji Doctor mehone hatiyate nwe alaleme so zefagne hono simeche demo zemari mehone ayichaaaaleme
You are ignorant!
Weye
Echi enkuan le Ethioipian Orthodox bizu abatoch lemotulat ena lezih laderesuat kidist betechristian yikirina lealemawiwm sira yematbeka lij nat. Ewnet sew tefto new anchin ambasader yaregush...bezih yahil mewredachin yasazinal and ken aykerim hulum bota alen alen yemitilutin beeirdet aswegido Egxiabher Ethiopian Ejusn Wede Egziabher yazeregaral
Tige endet endemewdesgh yene dege yemire now degenetsh yasekenaignale
ድምፅ ያላቸዉ እንዳይሰሙሽ ከዝማሬዉ የራቅሺዉ ፀጋ ስለሌለሽ ነዉ እወቂ
አይ ድምፅዋ ቆንጆ ነዉ stage ላይ እምታሳየው እንደ እድሜዋ ይደለሞ
ወንበሩን ተኛሽበት
ጋብቻ በረከት ነው ፀጋም ነው ነገር ግን ካልሰመረ ስኦል ሊሆንብሽ ጀጅ አታድርጊ
Ere ended kalat merchi
ያልጠፋነው በቸርነቱ ነው እሳት አዘጋጀው ውሃ አዘጋጀው እጅህን ወደፈለከው ስደድ ለብ ካልክ ግን አንቅሬ እተፈሃለው ይላል እኛ የተቸገርነው እግዚአብሔር ንም ሴጣንንም ፈልገን ይቻላል ለዘፈን እግዚአብሔር ፈቅዶ አያውቅም ቆንጆ ድምፅ አለሽ የሰጠሽ እግዚአብሔር ነው ስለኢትዮጵያም ቢሆን ዘምሪ አመስግኚ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ናት የምትናገሪውና የምታደሪጊው ይለያያል 😊
"who are you to judge ??
በጣም ቀናቹባት ሆሆሆ
Tg your not journalist stay on acting
ምንድነው እንዲህ ተዘርጥጦ መቀመጥ በስርአት አትቀመጪም ፀሀይ ሊሞቅ ተዘርጥጦ የተዘረፈጠ ህፃን መስለሻል
I don't want to see her I don't want to see this kind of show
አቀማመጥሽ ምንድነው ወደ ሆላ ልትገለበጭ ያሰብሽ ይመሥላል😂😂😂
ድፍረትሽን አደንቃለሁአብዘሀኛ ተመልካችሊያይሽ ባይፈልግምአንች ድፍረትንአደንቃለሁአብዘሀኛተመልካችሊያይሽባይፈልግምአንችበየሜድያዉ ከመቀደድን አልተዉሽም
ጎንለጎን ተቀመጣችሁ
ጠያቂና ተጠያቂ ፍለፊት ለፍለፊት ሲቀመጡ ነው እናይ የነበረው
Ethiopia yalutn twrialshi ? Gurna bcheger ayedlem drug bmewsde miniat nwo denkoro mene taekialshi afshin zege afe ylshim selamrica hex o hi lemnager brcham
ለጋዜጠኝነት አትሆኚም በዚ ላይ ክፍትአፍ ነሽ
መልካም ስብና ያለው ሰው እደዚህ አይነት አስተያየት አይሰጥም ተጂዬ መልካም ሰው ናት እራሷን አዴት ማረም አዳለባት አራሷ ታውቃለች ለምሰጡት አስተያየት አያስተዋላቹ ልቦና ይስጣቹ
Ethiopis yetelushin ezih endiwedush eyemokersh kehone , This is America, tibteteteyatalesh, aytew zim silush nikewish new enji yedegefush endaymeslidh....Eski Mejemeria Keamlak tareki
እረ ሰውነትሽን አንድ በይው!😮
እኝን ሴትዮ አቀረብካቸው የትልቅ ቀላል....ሰከላ የሚለው ለTV የማይመጥን ዝግጅት ይዘሽ ጥፊ...አርቲስት ታዋቂ መሆን ማለት አዋቂ መሆን አይደለም አርፈሽ ትወናሽን ስሪ....እማይዬ አባይዬ ለድራማ ነው ከቻልሽ ተማሪ midia ethics እንጂ ስለቻልሽ ብቻ አታቡኪ...Media ethics involves guidelines for responsible journalism, focusing on accuracy, fairness, transparency, and respect for privacy. It ensures truthfulness, impartiality, and accountability. Ask your self and Learn😊
😢😢😢
Quanqua atekakemesh,senesereatesh lrmedia aymetenem