የኛሰው በአሜሪካ ስኬት አሜሪካ ሄደሽ ፀጉር ሰሪ ልትሆኚ ተብያለሁ የመጣሁት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሆኜ ነው ፡ ዕፀ በለስ ፊልምን ከአሜሪካ ነው የሠራሁት
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- #chebemedia #habesha #lifeinamerica #seifushow #seifuonebs2#seifuonebs
ARIFHAIR
8025 13th St #1, Silver Spring, MD 20910
Located under
The Galaxy Apartments
www.arifhair.com
(301) 328-0700
ARIFHAIR
8025 13th St #1, Silver Spring, MD 20910
Located under
The Galaxy Apartments
www.arifhair.com
(301) 328-0700
She is a kind-hearted woman and the best businesswoman I know.
ደስ ብሎኛ እሰከመጨረሻዉ የሰማሁዋት ጠንካራ ሴት ምክኒያቱም የምታወራዉን ስለምታቅ ዉዱን የረፋቴን ጊዜ ሰጥቸ 😊 ደስ ስትል ጎበዝ ነሽ በርች ❤️🥰
እስከዛሬ ባቅሽ ብየ ተመኛሁ ከልጀ ጋር እመጣ ነበር :: አሁንም አረፈደም መጣለሁ ለመሰራት ከዚህ ቡሀላ ። አንዳንድ የሀበሻ ፀጉር ቤት ያናዱኛል በቀጠሮ ብለዉ ጠዋት ሄደን ሁሉም ነገር እዳይ ቀርባቸዉ እየሰሩ ቀለም የቀቡ ሹርባም ሁሉንም በተመሳሳይ ስአት እስከማታ ያስቀምጡሻል የከስተመሩን ፋላጎት እርካታ ሳይሆን የሚያዩት ብሩን ነዉ ግን ያልገባቸዉ ነገር ከስተመሩ ካማሩት ተመልሶ አይሄድም እኔ እደዛ እዲሰማኛ ስላደረጉኛ እና ወስነን የሀበሻ ፀጉርቤት አንሄድም ብለን ነበር ግን አሁን አንችን በማየቴ ደስ ሰለኛ የምር እንኮራብሻለን
እናመሰግናለን ቸቤ ስላስተዋወከን 🙏🏾
My pleasure
በርቺ የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ ስራሽን ይባርክ በጣም ጎበዝ ነሽ ። great job
Amen
በጣም ቆንጆ ቤት ነው ጥሩ ነው የምትሰሩት የኑ ትህትናሽ አቀባበልሽ ዋዉ ❤❤❤
Tizz you’re an amazing hairstylist. You’re not only creative but also have a beautiful personality. Very welcoming and caring. Since I remember back when you were in HS always been talented and fascinated by fashion. This is just the beginning for you the sky is the limit for you Tizz. God bless you and can’t wait to see where life takes you next….
Wow, thank you!
I am so proud of you my sis. I always knew you will get to high places and this is just the beginning. Your king soul and incredible hands are just a gift to anyone who knows you. Keep shining my girl. Love you to the moon and back. ❤❤❤
Tizuyae, yene enat! Hardworking, talented, beautiful soul… Very strong woman! Keep shining 🥰
ወይኔ እንዴት ደስ እንደምትይ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክሽ
Tizuye glad to see this , you are a beautiful person in and out God bless you more !!!
Tizu and the whole crew, Love you guys!!
Tizu has been my hairdresser for the last 10 years, I am happy with her and the whole crew.
Very nice interview!!
ቸብዬ ዛሬስ ተውዛገብክ በኛ ሙያ ገብተህ👌🏿 ባለቤትህ ነበረች ይህን ማቅረብ የነበረባት ብዙ ጥይቄ የሚኖራት👍🏿👍🏿 እናመሰግናለን
I am so proud of you❤ I definitely stop by to treat my hair!!! Tebareki
Yay! Thank you!
Dear Chebe could u please adjust your sound system , there’re lots of noise and distraction.
Tizu my love my hair looks beautiful as always ur work is incredible ❤❤❤
Thank you so much!!
Mahi konjo love u sis she did my makeup amazing 👏 ❤
ቸቤ ውጪ ላይ ልጅትዋን ስትጠይቅ እኮ ተጣልታችሁ ነው የሚመስለው፡ እሷ ዞራ ተቀምጣ አንተ ደግሞ እሷ ስታወራ አታያትም። ቸቤ ታዝናናኛለህ። በጣም አሪፍ ነው በርታ።
ቸቤ በርታ ጥሩ እየሰራህ ነው
Tizu she so nice person
So proud of u sis
Good Job 👏 😍
Congratulations 🎊 👏
Thank you 🤗
wish you all the best
ቸቤ❤❤❤❤❤
ከቻልክ Meron hairstyles ለማቅረብ ሞክር❤
NO COFFEE FOR CUSTOMERS...HMMMM
የ" ሀ" ፊደላት በ " ከ" ፊደላት ተክቶ ማውራት በጣም የተሳሳተና የቋንቋውንም ትርጉም በጣም ነው የሚያሳጣውና እባካችሁ የቃላቶችን ትርጉም አታሳጧቸው:: ሲናገሩትም በጣም ነው የሚያስጠላውና እባካችሁ ወይ ፊደላቱን በደንብ እወቋቸው አለበለዚያ ግን ቋንቋውን በዚህ ቃና ስታወሩት በጣም ነው የሚያስጠላው::
Why did they mix English and Amharic language? it is better to choose one. Everybody does not understand the English language
It is 17:76., The signing of the OAU.
license is gate keeping
Legham sira feligulin
Chebe where senselet drama 😢😢
Shuruba City., We Innovate Hairworks.
ኬሚካል አንጠቀምም ትላለች ቀለም እየለቀለቁ ደሞ ከመቼ ጀምሮ ነው ሰዉ የፀጉሩን ቀለም በየሲዝኑ የሚቀያይሩት የትኛው መፅፍ ቅዱስ አዘዘ እሱ ad እየሰራ ነው።
አላቅም ማለት ማንን ገደለ እያየሽው ያለው የቸርች ፕሮግራም አደለም የፀጉር ሞያ ከባለሟያ ነው::ደግሞ ፀጉር ቤት ሄዶ ተስርቶ ለማያቅ ቀለም በየሲዝኑ እንደሚቀያየር ማስርዳት ከባድ ነው ያላወቁትን ማሳወቅ ባህላችን ስልሆነ እኔ ስፕንስር እሆናለሁ ነይ የኔ እህት❤
ቅናተኘች ምነዉ ብትተዋት ቆንጀ ጐበዝ ናት
❤❤
👍
Ere ejihin asarfew.. libsihun tigotitaleh minamin
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ኢትዮጵያ፷፭፻፷፩
ፀጉሩ ያምራል ግን የሰው ጌጥ አያደምቅ እኮ ነው 😊 ስለዚህ እኔ ደጋፊ እይደለሁም ግን ለሚያደርጉ ለሚጠቀሙ I’m not against…. እንደውደዳችሁ ይሁንላችሁ ...
አማርኛ በእንግሊዝኛ ቅላፄ ወይ በእንግሊዘኛ ሙሉበሙሉ ይናገሩ ፕሮግራሙ ለአበሻ ከሆነ ደግሞ ቸቤ እንዳንተ ጥርት ባለ አማርኛ አለበለዚያ ወለ በል በላቸው
አትርሱ የሚኖሩት አሜሪካ እንግሊዘኛ እያወሩ ውለው የሚያድሩበት አገር ነው ሆነ ብለው አይሆንም ስለዚህ በቅንነት እንየው ።
አትርሳ ለሀበሻ እኮ እንግሊዘኛ በተለይ ለኛ ሴቶች እውቀት እና ስልጣኔ መሆኑን አትርሳ ። የራስህን ባህል ቋንቋ መናገር አለመሰልጠኝ ነው በዚህ ባሉት ሀበሾች አስተሳሰብ።
እነ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የት ይሆን ውለው የሚያድሩት? silver spring DMV ደግሞ አማርኛ ጥፋብኝ ብትይ እራሱ ይጠፋብሻል? ፡ አይደለም አድገሽ መተሽ ይቅር እና፡ ይታወቃል እንግሊዘኛ እውቀት እና ስልጣኔ ነው ለኛ ፡ እስፖኒሽ ፣ ቻይናዊ ፣ አፍጋን ወይም ህንድ ቢሆን ቋንቋ ያስለምድሻል እንጂ የራሱን ጥሎ ፡ አያወራሽም ግዴታ ካልሆነባቸው በስተቀር ግድ አይሰጣቸውም አወቁ አላወቁ፡ ለዛውም የራሳቸውን ወገን አግኝተው ይቅር እና። የምናየው አይደል እንዴ ትዝ አትያቸውም ጎናቸው ቆመሽ። ትልቅ የተበላሸ ነገር አለ እኛ ጋር፡ ብዙም አካዳሚካል እና ኮንፊደንስ ላይ ደካሞች ስላሉብን፡ ይሄ ለኛ እውቀት መስሎን ታይቶን ተሸውደናል፡በተለይ ሴቶቹ። ዘኒ ወይም ሸገር ሬስቶራንት ገብተሽ በእንግሊዘኛ ማዘዝ አሁን ምን ይሉታል ፡ ችግር እማ አለ፡ ግራመር መፃፍ የማይችል ሁላ እኮ ነው።
@@tariktruth2271 አንተ ልትሆን ትችላለህ ሁሉንም ግን መጠቅለል አትችልም ቋንቋ መግባቢያ እንጂ የስልጣኔ ምልክት አይደለም
Is it kebaa gabaya 😂😂or hair products store????
Why it so noisy I cant even hear you because every body is taking behind..
Pleaee tell them to keep quite and get your address...its noisy and disturbing
ምነው እንግሊዘኛ በዛ🤦🏾♀️
አትርሱ የሚኖሩት አሜሪካ እንግሊዘኛ እያወሩ ውለው የሚያድሩበት አገር ነው ሆነ ብለው አይሆንም ስለዚህ በቅንነት እንየው ። ከትምህርት ቤት ጀምሮ መጥታ ብዙ አመት ኖራ ይህንን ያህል መናገሯ ያስመስግናታል ትኩረታችሁን ስራዋ ላይ አድርጉ ጎበዝ ሴት ናት።
@@jelo3241 ምንም እንደዚህ ብሎ ነገር የለም:: ምንአልባት እሷ ሳትወለድ በፊት ነው እኔ አሜሪካ የመጣሁት:: እንዚህ አቀላቅልም::
bless you m
❤❤❤❤