የኛሰው በአሜሪካ የስኬቴ ሚስጥር ኢትዮጵያ ናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #chebemedia #seifushow #seifuonebs
    Email Contact @ed-auto.com
    Web ed-auto.com
    571-319-0418

КОМЕНТАРІ • 37

  • @chebemedia
    @chebemedia  2 місяці тому +4

    ለበለጠ መረጃ
    Email - Contact@ed-auto.com
    Web ed-auto.com
    571-319-0418

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 2 місяці тому +4

    ❤ቸቤ በጣም እናመሰግናለን ሲቀጥል ሀበሻ ወገኖቼ በርቱው ፈጣሪ እድሜ ጤናን ይሰጠን ሁሉም በያለበት መሥራት ነወ አሜሪካ ምርጥ ነወ ከአውሮፓ ትመረጥ አሜሪካ በርቱወ

  • @million3056
    @million3056 2 місяці тому +19

    ቸቤ ክሪክ ላይ የተሰቀለ መኪና ግን '' ሊሰራ መጥቶ ነው ወይ'' ብለህ የምትጠይቀው ሰውዬው አይ አይደለም ቫኬሽን መጥቶ ነው እንዲልህ ነው?🙈🙈🙈🙈

    • @hailuyoftahe6236
      @hailuyoftahe6236 2 місяці тому

      😂😂😂 ኧረ ፍርፍር አበላኸኝ ;
      እንደዚህ አይነት ጥያቄ የሚጠይቁ ሰዎች ይገርሙኛል

    • @xvgjiyuesssughyeo
      @xvgjiyuesssughyeo 2 місяці тому

      😂​@@hailuyoftahe6236

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 2 місяці тому +1

    በርታ ቸቤ እንደዚህ በግል ሥራ የተሰማሩ እና የተሳካላቸውን ኢትዮጵያውያኖችን አቅርብልን❤

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 2 місяці тому +3

    Proud of you 👏 👏👏👏

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 2 місяці тому +7

    ምነው ቸቤ!! አለማወቅ ነውር አይደለም!! ግንወንድ ሆነህ ኩላንት አላውቅም ስትልትንሽግርይላል!!! በወንድነትህ ማወቅ ያለብህን ማወቅ አለብህ!!!

    • @abiyata_
      @abiyata_ 2 місяці тому

      እኔም ገርሞኛል 😅😅

    • @ahmedhussien7282
      @ahmedhussien7282 2 місяці тому +1

      ጥያቄ የሚጠየቀው እሱ ስለሚያውቀው ብቻ አይደለም ሌላው እንዲያቀው ነው ተቺ ብቻ አንሁን

    • @abiyata_
      @abiyata_ 2 місяці тому

      ​​@@ahmedhussien7282ይሄ እኮ የትምህርት video አይደለም ...
      መኪና ያለዉን ሰዉ ያዉም አሜሪካ የሚኖሩ Audience Target ያደረገ video ነዉ

  • @TomMick-o5g
    @TomMick-o5g 2 місяці тому +2

    Keep it up!! Proud of you!!

  • @abad6715
    @abad6715 2 місяці тому +1

    E & D Awesome Auto shop. KEEP IT UP!!!❤

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 2 місяці тому

    ባለቤትየው መካኒኩ ነገሮችን የማስረዳት እጥረት ታይቶብሃል ብዙውን ግዜ የኛኑ ዜጎች በተለይ ሴቶች እህቶቻችንን ጋጥ ነው የምታረጓቸው !!!!

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 2 місяці тому +2

    Deber zeit ❤️my beautiful city 🍀🍀🍀🌼🌼🌼

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 2 місяці тому +3

    እስኪ ቼቤ 100k ሰብስክራይብመግባት አለበት የምትሉ

  • @honeybadger-ze6wr
    @honeybadger-ze6wr 2 місяці тому +1

    Chebe bring us more international habesha entrepreneurs like this.

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 2 місяці тому

    ኢሚሽንና ትራንስሚሽን ላይሰንስ አላችሁ ወይ ወንድማችን ? አንዳንዴ ላይሰንስ ያለውን ፓርታይም ይቀጠሩና መኪና ስታመጡ ቀጠሮው ይበዛል እዚህ ደሞ መኪና እግር ነው ወንድሞቼ ካለ እንመጣለን 👌….ያገሬ ሰው ያብዛችሁ .... 💪🙏

  • @EbrahimHassen-fe3rf
    @EbrahimHassen-fe3rf 2 місяці тому +1

    chebe background music betam kef yale new ye ke ante dims ansar fix it

  • @MamoSeifu-l6e
    @MamoSeifu-l6e 2 місяці тому +2

    ሁሉም መኪናዎች አንድ አይነት አይደሉም ...ገለፃው ይስተካከል

  • @robat8719
    @robat8719 2 місяці тому

    From my experience dealer’s repair shop is damen expensive. በርታ ወንድማችን::

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 2 місяці тому +1

    ❤ላይክ 16ተኛ ቸቤ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 2 місяці тому +2

    በርታ ቸቤ sebscrabe ያለደረገ ኮመንትአይስጥ ምናለ ወንድማችንን 100ሺ ብናስገባው

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 місяці тому +3

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @et2507
    @et2507 2 місяці тому

    አርሊንግቶን-ሸርሊንግቶን-መቃኒሳ
    =====================
    Mechanicsburg እንዴምን ወዴመይ?

  • @seidjelaludin9946
    @seidjelaludin9946 2 місяці тому +1

    Ay chebe yetegnawn meret leb argesh nw mesa metgabzew............ chewata nw 😅😅

  • @newg3441
    @newg3441 2 місяці тому

    ምንድን ነው ሁሌ ከምግብ ጋር የተገናኘ ዝግጅት የምታቀርበው፣ ድሮ ሬረሃብተኛ ነበርክ እንዴ?

  • @abijahmekuria6969
    @abijahmekuria6969 2 місяці тому

    . . . I want to pm you bro.

  • @afronewscollection9813
    @afronewscollection9813 2 місяці тому

    ባለቤቱ ሆኖ መካኒክ ሆኖ ማሰረዳት እንዴት ይከብደዋል ቢዝነስህ ነው ብርህ አውተካል እያንዳንዱን ነገር in detail ማሰረዳት እኮ የስራ ፀባይ ነው ሰውየው በግዴታ የሚያወራ ነው የሚመስለው ወይም ደግሞ ስለ ስራው አውቀት የለውም ሰው ቀጥሮ ነው የሚያሰራውን ሲቀጥል no safety at all, the guy look unprofessional ቁምጣ እና በNike 😳😳ከባለቤቱ ከስተመር ሰርቪው ላይ የሚሰራው የተሻለ ያወራል ያብራራል👏👏

    • @bezawolde876
      @bezawolde876 2 місяці тому

      Unfortunately the guy isn’t a professional like you in woaray mabzat bye hater.

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 2 місяці тому

    Besmam

  • @tesfuseleshi5394
    @tesfuseleshi5394 2 місяці тому

    ገራጅም ሄደ ትበላለ?🤨

  • @Simplefunlover
    @Simplefunlover 2 місяці тому +2

    Cheb you don’t know anything about car?
    I am a woman and I know a lot about car!!!

    • @JohnnyETHIO
      @JohnnyETHIO 2 місяці тому

      what kind of car you drive?

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 2 місяці тому

    Proud of you👏👏👏👏