#seifushow #የኛሰውበአሜሪካ #chebemedia #seifuonebs2 DMV FOR DCለማገዝ ለምትፈልጉ Dmvfordessie.or... (571) 622-9455 Zelle (202) 779-5188 Cash, check or bank transfer
Please can some explain to me why the government is not helping them. I see Addis looks like Las Vegas and more buildings being built there. Also a huge government complex due to be built. So why are these people being allowed to suffer like this?
Dmv For Dc ለማገዝ ለምትፈልጉ
Dmvfordessie.org/donate
(571) 622-9455 Zelle
(202) 779-5188 cash, check and bank transfer
Thank you
መልካም አቅዳችሁ ስለተሳካ ደስ ብሎናል ! በርቱ ገና ይቀጥላል።
ወድም ጀማል እደት ነህ ተሻለህ
በትንሹና በአቅማችሁ የአካባቢያችሁን መጀመራችሁ ጥሩ ነው . ሁሉም በየአካባቢው ተመሳሳይ የበጎ ስራ ቢሰራ በጠቅላላ የኢትዮጲያን ችግር መቅረፍ ይቻሊል !!በርቱ
እይታው የሚያሳዝንም ቢሆን ችግሩን ለመቅረፍ የሚሯሯጡት እህትና ወንድሞች የሚሰሩት ስራ ደስ የሚል ነው ለማንም ተምሳሌት የሚሆን ነው በአጭር ግዜ ዘርፈ ብዙ ስራ ተሰርቷል በየቦታው መደረግ ያለበት መልካም ተግባር ነው
እናት አለም ደሴ❤❤❤❤❤❤❤
የደሴ አካባቢ ተወላጅ አይደለሁም
ወዳጆቼ እንድገኝ ትኬት እንድቆርጥ ጋብዘውኝ ነው የተገኝሁት ::
ዲኤምቪ ለደሴ በሚል ስያሜ የተስባስቡት ወንድምና እህቶች በስሩት ስራ እጅግ በጣም ነው የተደስትኩት ለካ እንዲህም ይቻላል ያልኩበት ምሽት ነበር ::
በወንድምና እህቶቼ ኮራሁባቸው
በአራት አመት ይህንን የመስለ ባለ ብዙ ዘርፍ ተግባር መፈጸማቸው ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት የቀስምንበት ዝግጅት ነበር :: ሁሉም በአካባቢው እንዲህ አይነት በጎ ስራ ቢስራ ሀገራችን ላይ የሚታይ ለውጥ ማምጣት ይቻል ነበር ::
አሰላመአላይከም ካሊድ የፑቤን ቁጥር ላከልኝ አባል ለመሆን ስለ ፍለከኝ አመሰንናለሁኝ
Nice video about my old home town Dessie, Chebe media. Thanks for sharing. You are doing an excellent job
Thank you Chebe 🙏🏾
እምዬ ደሴ❤🎉😢
This is what we call Ethiopianism
ወሎዬ ቆንጆ ወች
በጣም ጎበዞች በርቱ
ለጦርነት በየወቅቱ እያዋጣችሁ ሰላማዊ ሰው ከመበጥበጥ፣እንደዚ ያሉ ወገኖችን መርዳት በጣም ሰብአዊነት ነው።
ጦርነቱንእኮ የጀመረውብልፅግናነውሊያጠፋንፈልጎለነገሩአንተምብልፅግናነህፅሁፍህያሳብቅብሀል
ምልካም ስራ በርቱ 🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐
Masha Allah DMV for Dessie jreay job
ቸቤ በርታልን እያዝናናህን ነው የዛሬው ግን ልዩ ነው አሳዛኝም ነው ደስታም አለው
Thank you,
God job my sister.
Thank you 🙏
Thank you chebe media! This is what everyone of of should do. Helping one another is what our country needs at this critical time
Thank you
ዘሀርየ የኛቆጆ እላህ ልጆችሽንቤተሰቡሽን ባለቤትሽን እላህይጠቡቃችሁ ሀቢቢቲ
ሰዉን እደመርዳት ምን የሚያስደስት አለ
ኢትዮጵያ ሰላም ይሁን።❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ደሴወቾ ውድ እህት ወንድሞቻችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Chebe media, thank you
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚብሔር ይሥጥህ❤❤❤
Amen
ወኔድም በርታልን ባህላችንን አስተዋውቅሌን❤❤
Thank you,
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Mesallah allah yetbkachu bertu bertu
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አማራየ❤❤❤❤❤
እንደዉ መቸ ነዉ የኢትዮጲያዊያን ችግር የሚቀረፈዉ የእንዳዶቹ ችግር በዚህ ዘመን እማይታሰብ ኧረ ተዉእንረዳዳ አስር ብር ሁሉም ቢያዋጣ እዚህ ያለነዉ አንድሰዉ ቁርስ ቻለን
Masha Allha
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ወልድያዎች ከደሴ ተማሩ
በርቴ እስኪ ይህ ሁሉ ችግር ተኛ ማየት ያማል መንግስት ባለበት ሀገር
Egezeho hagerachen weyane ena abye yihen hizeb waga asekefelut
Hi Chebe media
ደሴዌሥት
======
አዘዞ ላይ ሁኖ ይታያል ከሚሴ
የመረቀነ ሰው ምን ያዴርጋል ደሴ
የከሚሴ ትላለች እንደ ባለጌ ናት
የማን ትበል ?
ባለጌነቷ ምን ላይ ነዉ ?
ደሣውስት
=======
መሬትዙርያ::
Please can some explain to me why the government is not helping them. I see Addis looks like Las Vegas and more buildings being built there. Also a huge government complex due to be built. So why are these people being allowed to suffer like this?
ደሴ የ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤቶች ሀገር ሆና ምነው በአሜሪካ አገር “WELL COME” ብላችሁ ትፅፋላችሁ? ከመካከላችሁ አንድም ሰው የለም? "WELCOME” ነው መሆን የነበረበት:: ይህንን ስላችሁ በትህትና ነው:: ስለምወዳችሁ ነው:: ፈረንጆቹ አይተው በልባቸው ነው የሚፎግሩት::
ኤጭ ፈረንጅ ፈረንጅ ፈረንጅ we ate EThiopian We don’t car ,it is not OUR language, ስህተት መልቀም ቁምነገሩ ላይ እንደማትኮር ኡፍ ኤድያ
እንተ እንዳልከው ወሎ የነጠቀ ነው እወ ደግሞ ብጣም እንተ ክምታስበው ወንዱም ሴቱ ያየሀቸው በቂ ክበቂ በላይ ናቸው ግን ምን ለማለትህ እልገባኝም ማውራትና ስተት መፈለግ ሳይሆን መስራትና በተግባር ማሳየት ነው እናም ሰው ትክክለኛ ስው መሆን ነው የሚያስፈልገው?
እሱን ብቻ ነው ያየኽው?
እሺ ሰተታችንን እናርማለን ግን እኛ ትኩረታችን ሰዉን ማሰደሰትና ገቢ ማሰባሰቡ ላይ ሰለነበረ ነዉ ቢዲዮዉን እንዳያችሁት በጭንቅላታችን ያሉት እነዛ ሰዎች ሰለሆኑ ነዉበአጠቃላይ ሰቶቻችንን እናርማለን
@ አመሰግናለሁ! ኢትዮጵያ እንደናንተ ነው መሆን ያለባት::
Masha Allha
Masha Allha