/በስንቱ/ Besintu S2 EP51 "ወደ ማህበረሰብ ውረድ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 285

  • @HanaHana-l3u
    @HanaHana-l3u 4 місяці тому +37

    ለመላዉ ኢትዮጵያ በሙሉ አስቀድሜ እንኳን አደረሰን ቹህ ለአዲሱ በአል 2017ምን የማንሰማበት ሀገራችን ሰላም የምንሰማበት ከሆዲሁ ተመኘሁ

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 4 місяці тому +105

    ይችን የምታነብ በመሉ
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @AregashZewde
    @AregashZewde 4 місяці тому +188

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ካልታሰበ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @ruthgg5626
    @ruthgg5626 4 місяці тому +47

    እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን።

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 4 місяці тому +166

    አቦ በስዬ ትችላለ፣ የበስንቱ አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @YabkerTasenaHabte
      @YabkerTasenaHabte 4 місяці тому +2

      Yehew. 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @tesfatesfa1140
      @tesfatesfa1140 4 місяці тому

      😮😅😂😂❤​@@YabkerTasenaHabte

    • @fromapp1107
      @fromapp1107 4 місяці тому

      Ere Saqun Axfu woyis enyaa silkaachiin innaa xifa

  • @Mssura-w5t
    @Mssura-w5t 4 місяці тому +52

    ገለታን አታጥፋብን❤

    • @BIRUKBEGNA-e8u
      @BIRUKBEGNA-e8u 4 місяці тому +1

      gelta tanefergnalche
      😁😁😁

  • @Mati-b7i
    @Mati-b7i 4 місяці тому +20

    YE ebs mastawekiya yikenes yemil sew isti 👍👍👍👍👍

  • @KalilAhemade
    @KalilAhemade 4 місяці тому +55

    ሙሌን ያላችሁ እስኪ እንያቹሁ😅😅😅😅

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤የገለታ ድምፅ የሚመቸዉ ማነዉ😮😮😮😮😮የበሴ ትወና ሚያደቅ 😮😮😮😮ማነዉ የሂሩት ተሰጥኦ የሚመቸዉ የሙሉ ቀን ሆኖ ሚተዉነዉ ማነዉ ሚመስጠዉ 😊😊😊😊😮😮😮😮😮😮ብቻ የበስቴ ድራማ ድቅ ነዉ ዋዉ😮😮😮😮😊😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @yitu8355
    @yitu8355 4 місяці тому +5

    ገለታ በስንቴ ሲል ደስ ሲል❤

  • @henokmulugeta3061
    @henokmulugeta3061 4 місяці тому +37

    የምር ይህ ድራማ ሰዓት ጠብቄ አያለው። ተመችተውኛል

  • @YetinayetAlemayehu-oz5eb
    @YetinayetAlemayehu-oz5eb 4 місяці тому +4

    😂😂😂😅😅😅❤❤❤❤ እንደ በስንቱ ድራማ የሚያስቅ የለም😅😅😅👌👌👌

  • @ጡልየ
    @ጡልየ 4 місяці тому +3

    😢የሙሌ ነገር ያሳስባል 😁ወይ አያገባ ሁሌ ችግር ተው ሙሌ ተው ቶሎ ቶሎ ጋጥ ጋጥ 😁😂 በሀምሳ ብር ሱበር ማርኬት😂🙆

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 4 місяці тому +64

    እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ሳቁን አጥፉልን ይሄን የመስለ የዘመናችን ምርጥ ትወና አታበላሹብን

    • @sonofelamida
      @sonofelamida 4 місяці тому +5

      ሳቁ ጥሩ ነው ሳቃችን ይጨምራል

    • @Gambo-m5q
      @Gambo-m5q 4 місяці тому +4

      ሳቁ አያስፈልግም

    • @sonofelamida
      @sonofelamida 4 місяці тому +2

      @@Gambo-m5q ያስፈልጋል እንጂ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 4 місяці тому

      @@sonofelamida 😃😃😃👍

    • @kaleabalemseged440
      @kaleabalemseged440 4 місяці тому +2

      ሳቁ፡ አያሰፈልግም። ድራማውን ፡ እያዩ፡ አለመሳቅ፡ ሰለማይቻል

  • @getachewdesalegn2911
    @getachewdesalegn2911 4 місяці тому +11

    ኡፍፍፍፍ አሰልቺ, ተደጋጋሚ ማስታወቂያ!!! ምናለ በልክ,በመጠን ቢሆን???? አሰለ😊ልቺ!!!

  • @esayasabera142
    @esayasabera142 4 місяці тому +9

    እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 4 місяці тому +1

    ስወዳችሁ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ

    እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻በስንቱና ሙሌ ይድራማው ድምቀቶች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wakemamo-t7f
    @wakemamo-t7f 4 місяці тому +11

    ሬስ አዝነናል ግን ውጭ አገር ዘመድ የለን በበስንቱ እንሳቅ እንጂ ምን ይደረግ ፍቅር ይስጠን የተቀያየማችሁ ይቅር ተባባሉ ንስሃ እንግባ እገራችን ላይ በግፍ የሚገደሉትንም ንፁሃን እግዚአብሔር በገነት ያሳርፍልን ያሳዝናል በስንቱ ስናዝን በስንቱ ደግሞ ብቅ ብለህ ታዝናናለህ

  • @Tekiyzainu22
    @Tekiyzainu22 4 місяці тому +5

    Wow wow ሁላቹም ትችላላችሁ በስንቱ በተለይ✅✅✅

  • @emc414
    @emc414 4 місяці тому +1

    አቦ ስትመቹኝ እኮ!❤😅😂👍!

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 4 місяці тому +4

    😂😂😂❤❤❤የጥላሁን ገሰሰን ዘፈን ብሎለት እርፍ 😂😂😂😂😂አይ ሙሌ😂😂😂😂😂😂

  • @sebleworku5780
    @sebleworku5780 4 місяці тому +1

    የአሁን ዘመን ጋዜጠኞቻችን እና መሪዎቻችን ማለት በስንቱ ናቸው

  • @bobyoung9359
    @bobyoung9359 4 місяці тому +29

    መልካም አዲስ ዓመት በሉልኝ ወደ ግንባር እየሄድኩ ነኝ። መልካም ምኞት ብቻ እስት❤

    • @MubarekMahmud-wq1yx
      @MubarekMahmud-wq1yx 4 місяці тому +2

      ግንባር የት ነው የምን ግንባር ነው አልገባኝም

    • @HanaHana-l3u
      @HanaHana-l3u 4 місяці тому +2

      መልካም አዲስ አመት በሰላም ተመለስ

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 4 місяці тому

      ​@@MubarekMahmud-wq1yxውትድርና ነው

    • @tesegaanley4072
      @tesegaanley4072 4 місяці тому

      ወደየትኛው ግንባር ነው bro

    • @almazmelesse5603
      @almazmelesse5603 4 місяці тому

      አትሂድ

  • @YonasKiros-c3p
    @YonasKiros-c3p 4 місяці тому +2

    መልካም አዲስ ዓመት ለመላው ኢትዮጲያዊ እስላሙም ክርስቲያኑም የሐገሬ ልጆች ልዩ ናቹ እሆዳችዋለው❤

  • @Abenezer7417
    @Abenezer7417 4 місяці тому +4

    Besintu on the beat😎

  • @selecrazyfuns
    @selecrazyfuns 4 місяці тому

    ለለናይ ኩልና ተጋሩ ብሓደ ይሓልወና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜን

  • @MdAlle-kz7vj
    @MdAlle-kz7vj 4 місяці тому +4

    ❤❤😂😂መልካም አድሰአመት😢😢😢🎉🎉🎉

  • @honey48757
    @honey48757 4 місяці тому

    Yih Drama be Samint 2 Gize Mehon Alebet 👌👌👌👌 and gize bicha Betam Anese 👌👌👌

  • @BogalechAssefa-h3f
    @BogalechAssefa-h3f 4 місяці тому +8

    መልካም አዲስ አመት😅😅😅😅😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤

  • @meaziethio991
    @meaziethio991 4 місяці тому +3

    አሌክስዬ ድንቅ አርቲስት ነህ!!!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 4 місяці тому +2

    የሳቃችን ምንጮች ኑሩልን
    ድርስት100%
    ትወና 100% ሆናችሁ የምትተውኑ ጎበዞች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Aaggh-zi2rw
    @Aaggh-zi2rw 4 місяці тому +4

    እኳን 🌻🌻🌻🌻አደረሳቹ🌻🌻🌻አደረሠን🌻🌻🌻🌻ለአዲሡ 🌻🌻🌻አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 місяці тому +3

    የበስንቱ አድናቂዎች ወዲህ❤❤❤👍👍👍

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 місяці тому +13

    በስዬ ይቺን ቦርሳና መኪና መቼ ነው የምትቀይረው?? 😂😂😂😂😂

  • @mulunehfekadu3396
    @mulunehfekadu3396 4 місяці тому

    በጣም ነው የሳቅሁት፣ thanks.

  • @RasAbY1412
    @RasAbY1412 4 місяці тому +9

    ዛሬም የsupermarket ዘበኛ ልታደርጉን የምትፈልጉ ሴቶች ተጠንቀቁ 😂😂😂

  • @FOXIC444
    @FOXIC444 4 місяці тому +5

    በጣም ❤❤❤

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 4 місяці тому +1

    Okay! You should consider naming the child Muluken. It will be a good unknown time stop for the sitcom.

  • @RayaNesh-j4m
    @RayaNesh-j4m Місяць тому

    ሂሩቴ በጣም እወዳታለሁ የኔ ሆደ ቡቡ ኮ ናት የምትሉ እስክ በ 👍👍👍👍

  • @danielsemere8909
    @danielsemere8909 4 місяці тому +1

    ሀሀሀሀ ደስ ሲል

  • @EmebetMekonen-vi8ol
    @EmebetMekonen-vi8ol 4 місяці тому

    Wow besintu keyet new yagegnenh malet anten new

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 4 місяці тому +2

    እናንተ ባትኖሩልን ኖሮ ምን ይውጠን ነበር

  • @Football-moments16
    @Football-moments16 4 місяці тому +4

    Have a good time family

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 4 місяці тому +1

    እንደ በስዬ አይነት ባል ይስጠን

  • @billusemere
    @billusemere 4 місяці тому +2

    😂hahaha besentu killing me

  • @BrukMolla-o8x
    @BrukMolla-o8x 4 місяці тому +2

    በስንቱ እንግዳዎችክ ይመቹኛል 😅ነጋዴው 😂😂😂😂 ያራዳ ልጅ

  • @WasihunAbdu-v1y
    @WasihunAbdu-v1y 4 місяці тому +1

    ❤besintu❤

  • @AyelheAbebe
    @AyelheAbebe 4 місяці тому

    Endene besintun yemiwod Eski ❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 місяці тому +4

    እውይ በስዬ😂😂😂😂😂

  • @saraaseged2919
    @saraaseged2919 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤i love it

  • @5coinentertainment
    @5coinentertainment 4 місяці тому +3

    besintu miwedew 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HayatAbdulhakem
    @HayatAbdulhakem 4 місяці тому +1

    Mrtoch nachu yeewnet❤❤❤❤

  • @NatitT
    @NatitT 4 місяці тому +1

    nice

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm 4 місяці тому

    😅😅አይ በስንቱ ምርጥ ተዋናይ

  • @merimmerim-fz6gc
    @merimmerim-fz6gc 3 місяці тому

    ይህን ፂፉ የምተዩ የለሰበቹትን ስሰይ ፋጠር ይስጠቹ ❤

  • @EthiopiaHagere-e3p
    @EthiopiaHagere-e3p 4 місяці тому

    አይ በስንቱ እኔ ሚያስቀኝ ቆይቶ ሚገባው ነገር😂😂😂😂😂

  • @Amanuel-n2p
    @Amanuel-n2p 4 місяці тому +1

    Arif❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AseelaTeshome
    @AseelaTeshome 4 місяці тому +4

    አሜን

  • @kaprino
    @kaprino 4 місяці тому

    በስንቱ ግን ልሳዳበኝ ነክ የምትፈልገው ኣይደል😂😂😂 እብድ ኮ ነክ።

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 4 місяці тому +12

    "ወደ ማኅበረሰቡ ውረድ" ወይስ "ወደ ማኅበረሰቡ ከፍ በል" …….. አይ በስንቱ ! ምን ይሆን የሚበጅህ ??? 🤣🤪🤣

  • @migolove2075
    @migolove2075 4 місяці тому

    😂ግን ሙሌ ይለያል😂 በስንቴ ደግሞ ገዳይ ነው😂

  • @Saada-g4f
    @Saada-g4f 4 місяці тому

    ሳቁ በቀር ህሪፍ ድራማ ነበር😊

  • @lemarcenter
    @lemarcenter 4 місяці тому +15

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 4 місяці тому +2

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 4 місяці тому +2

    ዐብቹ ❤🙏

  • @SARAGegzabher
    @SARAGegzabher 4 місяці тому

    Happy New year for all my people

  • @قلتلقالال
    @قلتلقالال 4 місяці тому +1

    ውራድ አልዋርድም😂😂😂😂😂

  • @abdulwasiltalib1455
    @abdulwasiltalib1455 4 місяці тому

    Gash geleta adnakiwoch😅😅😅

  • @kaprino
    @kaprino 4 місяці тому

    ክክክክክ ሙሉ ቀን ደሞ የባሰ ሽብድ😂ደ

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 4 місяці тому +1

    ✞💥✞💥✞ መልካም የአዲስ ዓመት ዋዜማ (ጳጉሜን) ይሁንላችሁ !!! ✞💥✞💥✞

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 4 місяці тому

    Bsntu word yemil mri new mnflg gaztya😂🎉

  • @RabiyaMohammed-rx8mh
    @RabiyaMohammed-rx8mh 4 місяці тому +1

    😂😂😂mule

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 4 місяці тому +3

    የገልታ ፅምፅ በጣም ነውደስ የሚለው

  • @merimmerim-fz6gc
    @merimmerim-fz6gc 3 місяці тому

    አይ ዝነቡ 😂😂😂

  • @BilAloo-k2o
    @BilAloo-k2o 4 місяці тому +1

    ሙሌ ና አባቱ ወንዲማማቾች ናቸዉዴ

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 4 місяці тому +4

    የአብይ ችግርና የበስንቱ ፕሮግራም ማነው እንደ እኔ የተመሳሰለበት😂

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 4 місяці тому

      ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @derejesetegn
    @derejesetegn 4 місяці тому

    ሁሌ ሀሙስ በጉጉት ምጠብቀው ድራማ 🎉

  • @CellCell-f5x
    @CellCell-f5x 4 місяці тому

    Woww😅😅🎉🎉👍

  • @SenaitT-f4z
    @SenaitT-f4z 4 місяці тому

    ገለታ አንደኛ

  • @mengistulema493
    @mengistulema493 4 місяці тому

    ሁሉም ተጨዋቾች በዛው ይቀራሉ።

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 4 місяці тому +3

    በስንቱ😂😂😂😂😂

  • @danielnida8895
    @danielnida8895 4 місяці тому +6

    አረ አትሰስቱ እስኪ LIKE LIKE LIKE LIKE

  • @hiwiamila6628
    @hiwiamila6628 4 місяці тому +1

    Welcome የሳቄ ምንጭ በስቱ

  • @EndalikArsiema
    @EndalikArsiema 4 місяці тому

    betame Naw Yamwodhe Bsntu

  • @girmatalore2339
    @girmatalore2339 4 місяці тому +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ❤❤❤❤❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 4 місяці тому

    አይይይይይይ በስንቱ እንዳይቋረጥብን።

  • @yeabualem
    @yeabualem 4 місяці тому +4

    ኸረ ልቀቁልን

  • @Esube56tube
    @Esube56tube 4 місяці тому

    እስኪ ይህን ድራማ የምታዩ ደምሩኝ 🙏🙏🙏

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 4 місяці тому

    ምሉቀን ለካ ለበስንቱ አማችሁ ነው 😂😂😂😂

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    ሐሙስ ነው ለካ 😂😂

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 4 місяці тому

    አይ ሙሉ ሙኙ ሰዉ አማኙ 😂😂😂😂

  • @LiyaLiyu-gp5ok
    @LiyaLiyu-gp5ok 4 місяці тому +2

    ❤❤❤

  • @Kiyanbon
    @Kiyanbon 4 місяці тому

    ዉረድ 😂😂😂

  • @sam_in8736
    @sam_in8736 4 місяці тому +1

    ምናለ ትክክለኛ ቀዝቃዛ ድራፍት ቢጠቀሙ😢😢😢ዘይት ነው ሚመስለው

  • @beniman9253
    @beniman9253 4 місяці тому

    አይ በስንቴ🎉

  • @thomasermias2651
    @thomasermias2651 4 місяці тому +1

    Woy balshonkorw tamchgh😂😂😂

  • @tigistmartha8608
    @tigistmartha8608 4 місяці тому +1

    በስቴ ❤

  • @nesraneara
    @nesraneara 4 місяці тому

    በሴ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂

  • @ethiopianfunny9669
    @ethiopianfunny9669 4 місяці тому

    ከጀርባ የአለው ሳቅ በጣም ያስቸግራል ድራማውን ለመስማት በፈጠራችሁ አስተካክሉት