Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ግን ይህ ቤቶች ድራማ በጣም በኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ በጣም የሚወደድ ነው እና የድሮዎቹ ተዋንያን በሙሉ ተስማምተው በአንድ ለይ መስራት አለባቸው እኛ ኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ነው የምንወዳቸው 🙏🙏🙏🙏
የድሮቹ ሲበተኑ እኔም አቋረጥኩ
እኔም ደስ አይልም የድሮዎቹ ይሻላሉ@@ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
እኔማ ትርፍየ ስታልፍ ጀምሮ ኣልፌ ኣልፌ ነው ምሾፈው
ማነው ርእሱን አይቶ ደግጦ የመጣ😢ያለ ሻሸ አይደምቅም ማየቴን አቆማለሁጂ😒🥺🥺🥺
እድራማው ላይ ነውጂ ታዳ የውናነት አይደለምኮ
ታዳ ዲራማው ላይ አሠናብቱኝ አለችጂ ሆ😂😂😂
Unfortunately rjq,but ok,y /999
የ ቤቶች ድራማ ያለ ሻሼ አይደምቅም የምትሉ በላይ አሳዩኝ 😢❤
ወሎየዋ ስወድሽ ደምሪኝ❤
@@AAAA-q1k4w እሺ 🥰
❤
በዚሁማ ከቀጠሉ ዘሩም ሳምት ይወጣል 😂😂😂😂😂😂 ኮሜታትሮች አትቸኩሉ አይተን እንኮምታለን ምናልባት ለድራማዉ ይሆናል
በትክክል 😂😂
ዘሩና በዛብህ ቀሩ😅
በትክክል
😢@@fatyah-zb7dq
የሰው ቤት የሰዉ ነዉ ከዛሬዉ ድራማ ይሄን ተማርኩ
ሻሸ ከወጣች ቤቶችን አቁሙት እርስቴ ወጣች ይበቃል ወጣ ማፊ ወጣች አዛሉም ቆየች የለችም በቃ ተሰነባበቱ እኛልጅ ሁነን የጀመረ 😅ይሄዉ እኛም አድገን ተሰደን አመታት አስቆጠርን
Never give up betoshe 💪🏻💪🏻💪🏻
እውነት ነው
እርስቴ እና ማፊ ወተዋል እንዴ እኔኮ ይበቃል ብቻ ይመስለኝ ነበር
@@hayahaya8686 ማፊ ቆየችኮ ከወጣች እርቴም እደዛዉ
Zim belo ehzeben eyamogne meqetel felego new betam deberognal be betoch derama wey ayeru yilqeq
ሻሼ መሄድ ዬለባትም ያድራማው ድምቃት ነው ያምትሉ ለይክ 😢😢
Tkikil
አወን መሄድ የለባትም
ለድራማ መሰለኝ ኬሂደች ያስጠላል
ትሂድ እሷ መጮህ ብቻ ነው ስራዋ አዛሉ ነበረች የድራማው ድምቀት
እና አዛኑ ወጣቼ@@ethiopia819
እዉነት ነው ወይ ❤❤❤😢😢😢😢
ከሰው ቤት ሁነን ምንም የተሻለ ነገር የለም😢ሻሽየ እንወድሻለን
ሻሼ ከማን አንሼ እና በፍርዱ ቅጣው የሳቅ ምንጮቼ 😂😂 ጥሎብኝ ስወዳቹ❤ ሻሼ ተመለሺ ችግርሽን ጋሽ ዘሩ ይፈቱታል።😂😂😂
የዛሬው ለኛ ነው የሰው ቤት የሰው ነው ምን ብንቆይ ደግነታችን ስራችን ይረሳል ግን መቸ ለውጣት አሰባችሁ እኔ በቅርቡ ኢሻአላህ ።
ኧረ የድራማዉ እርእስ ነዉ ምነዉ ኮሜንቶች ሻሼ ካልተባረረች አላችሁ😂😂😂😂
በነገራችን ላይ የዛሬ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ምክንያቱም የቤት ሰራተኛ ለረጅም ጊዜ ኖረ ይለምን ክፍያ እድሜዋን ጨርሰ በመጨረሻም ህይወቷ ይበላሻል 😢😢😢😢😢😢
ቤቶች መቆም የነበረበት ድሮ ተወዳጅነቱን ሳያጣ ነበር ሁሉም አዳዲሶቹ ተዋናዮች ብቃት የላቸው ማፊን እና ይቤን ለመምሰል ሲጥሩ ሙዱን አበላሽተዋል😮 ተከራዮቹም እንደዛው😢 betoch mayet kakomku 3 amet ሞላኝ😢
በቃ ወደ ቤቶች ያለ ዛሬ ድርሽ አልልም😢😢😢😂😂
ማነው ያገራችን ሰላም የናፈቀው😢😢😢😢😢
ለምን ለዚ ድራማ ድምቀት የሆኑ ሰዎች እያወጣቹ ማን ልያላቸው ነው አረ እባካቹ የቅድሙ ሰዎች መልስዋቸው😢😢😢😢😢😢
ሳህ
ቤቶች ድሮ በነይበቃን ግዜ ቀረ አሁንማ
የድራማው ርዕስ ነው ።ኮመንታተሮች ተረጋጉ😂
አደራ ሻሸእንዳትሄድ ግን አንዳንድ እያሉ ጨርሰዉ ሄዱ ኧረ ተዉ😢ከምር ይደብራል የድሮወቹ እንደት እንደሚናፍቁኝ እኮ❤
ከምር የእዉነት ከሆነ ይደብራን ግን አይተን ብንኮምት ይሻላን ♥♥♥
@@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ አወ ግን እየተመናመኑ ነዉ እኮ
❤ሀገራችንን ሰላሟን መልስልንን😢
ይህን ድረ በጣም ነበር የምወደው ይበቃል ማፊ እርስቴ ከለቀቁ ቡሀላ ግን ደስ አይልም አሁን ደግሞ አዛሉም የለችም
ኢኔ ይበቃል ከዎጦ ቤቶች መያቲ አቁሚያላዉ😢
እኔም
ኸረ ወይኔ በሣቅ😁😁😁😁😁
😂😂🎉ቢመጣ ወልጫማ ቢመጣ ወልጫማ አላለችም አይሻሼ የድራማው ድምቀትነሺኮ
ርዕሱንአይቸ ነው ዩመጣሁት። እንደዚህ እንዳስጠላ አላቅም ነበር😢😢😢ምንም እማላቃችው ሰዎች
ሻሼ. ልትድ. ነው😢😢😢😢😊😊😊
የዛሬው ደግሞ😀😀😀 ልክ አሥገባቸውና አረጉ አካሄዳቸው በሳቅ😀😀😀😀😀😀👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
የቤቶች ደራማ መየት የቀነሥኩት ዘርፌ ሥትሞት ነዉ ይባቃል እና መፊ ሥወጡ እሥከና አከተዉ ተዉኩት እሥከዛሬ መኖሩም ገረመኝ
Shashe betam tkkl nesh fetari endikedmlsh enji endiketelesh attselyi❤
የቤቶች ደረማ በጠም ነዉ ሞደቹ ግን የዱሮቹ ተዋንያን ብመለሱ አቤት መመሩ
ማነው እርእሱን አይቶ የገባ ሻሸ ከለይ ቻው ቤቶች😢
እውነት ነው ሻሼ ወጣች ርስቴ ወጣች አዛሉም ቆየች ይቤ ና ማፊም ተቀየሩ እንደዚ ከሆነ ቤቶች ይቁም አለዛ እነዚን ከመለሳቹ ቤቶች ይቀጥል።
ነባሮቹ ሲኖሩት ነውና ድራማ ው የሚደመጥ ።
ቤቶች በትርፌግዜ አይተነዋል አሁን እብድሴቶችናቸው😂😂😂😂😂
የበፊቶቹ ነበሩ ደስ የሚሉት የሞር
ከስንት ግዜ በኋላ ዛሬ ልየው እስቲ እርእሱን አይቼ ነው አሁን እራሱ አረ ግን ሁሉም ወተው አለቁ እንዴ ለካ ከነባሮቹ 3ሰዎች ብቻ ናቸውኮ የቀሩት🤔
Beka shashe kewotashe Diramaw Alekelet befitum Ayamirm Silezih ShaShiye Atiwche ❤❤❤❤❤❤❤
Don't leave us Shashi! Please came back!You are the light of the drama ❤
Ayi shashe 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ታሪኳ አጠር ያለ የ2 ስአት ንግግር አላለችም😂😂😂 ታሪኳና በፍርዱ እኮ👍 ሻሽዬ እንዳትወጣ የቤቶች ፍምቀት ናት❤❤❤❤
ሻሼ ለቤቶች ደራማ ፈርጥና ድምቀት ናት፤ ቤቶች ድራማም ለሻሼ ታዋቂነትና ድምቀት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከተ ነው፤ ስለዚህ ሻሼ ከቤቶች አትሄድም ቤቶችም አይለቃትም
ይህየመዳምቅሞሞችን ይመለከታልየሻሸ ሰታችሁ ንቁ
ካሁን ብሀላ ድራማው ምንም ድምቀት አይኖርውም ሲጀመር በሚወጡት የሚተኩት ሁሉ አዳቸውም አይመቹኝ ሻሸ ከተወችው የነገውን ቅዳሜ አይቸ በቃ አላይም ይልቅ በጊዜ የመለያያ ፕሮግራም አድርጋችሁ አሰናብቱን እናተን እያየን ያው እኛም አድገን እዚህ ደርሰናል
Betocheya 🎉well come back ❤🎉
ሻሸ ተጫዋች ነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስባችሁታል ስራችን ሙያችን እነሱጋ የሚቀር ቢሆን😢ደግነቱ ሙያችን ስራችንም አብሮን ይሔዳል
እረ ብታ ቆሙት ይሻላል ድራማዉን እዳለ ወጡ እኮ
ወይሻሼዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
በፈጣሪ ደምሩኝና አበርቱኝ የሰው ቤት ሰለቸኝ ልጅነቴን በላው😢😢ሻሼ የቤቶች ድምቀት ናት አትሂድ የምትሉ
Anchim damring❤
@@dinkuyetube360 እሽ በርች
አረ ሻሼ ከወጣቸ ቤቶች አይደምቅም ከአቢ መለየት ዬለባትም እሷ ከለቀቀች አረጋሽ መጫወቻ ነዉ ምታደርጋቹ 💃💃💃💃💃 አሁን ነዉ ዘሩ ቀለጠ ማለት
ኪራይ ዸቨሎፕመንት ሞኒተር ድርጅት
😂😂😂😂😂😂😂😂
Kkkkkkkkkkk
😀😀😀😀😀😀😁😁😃😃😃😀
😅😅😅አደጋለው አለች አዛሩ ውይ ሻሸ ያአዛሩን ቦታ መያዝ አማረሺ
ዓዛሩ?
ለድራማ መሆን አለበት እውነት ከሆነ አላይም ወጥተው አለቁ ብታቆሙት ይሻላል😢😢😢
ሰላም ውድየቤቶች ተከታታዮች በያላችሁበት አለም ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤😘
ሰለም ዉዱቸ ❤❤❤
ሰላም ዉዱች❤
ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ ውዴ❤
አዛሉ የት ናት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ሻሼን መልሱልን❤
ቤቶችኮ፡፡አድባድ፡፡እየወጡነው፡፡ቀዘቀዘ፡፡ድራማው፡፡የሚያምር፡፡ማፌ፡፡ይቤ፡፡አዛሉ፡፡እርስቴ፡፡አሜን፡፡እያሉ፡፡ነበር፡፡ሻሸ፡፡ባትወጣ፡፡ጥሩነበር
Madin danansh
እኔ የቤቶች ድራማ ማየት/መከታተል የሚያቆመው ኤካ/ ንብረት በመጣ ቀን ነው😢 አድናቂው ነኝ❤
Is it for real shash will go away 🤦♀️🤔 but if she go the drama will never be the same🤷♀️🤷♀️
አረ አሁነ መፍ አልቀሸ ነት የዱርዋን መልሱወት የዱሮን ይበቃን ይመለስ
የምር ሻሼ ከወጣቺ እኔም ውልቅ ነው😅
ካለሻሼ ምንም እይደምቅም እስብበት ሁሉ እየወጣ ምንም እላማረበትም ቤቶች
ኢየሱስ ጌታ ነው።❤❤❤❤❤❤😊
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Aman aman aman
😂😂😂😂
AMENNN AMENNN❤❤
😢😂😂😂😂
አይሰራም እሳ ሿሼከሔደች ቤቶችይደበሸራል እንቆች እየተሸኝ ማን ይተካቸዎል ?
ዉይይይ ሻሼማ ከለለች ኸረ በስመአብ እንኳን ላይ ዳሩም አልደርስ ቀስ በቀስ እኮ ወጥተው አለቁ 😮😮
አቤት ሻሼ ከቤት ሳትወጣ ብረድስቶችና ሳህኖች ሚያጥባቼው አተው ኪሺኑንን ሞልተውታል 😂😂😂😂😂😂😂ሻሼ ከዚህ ቤት ከሌለች አረጋሽ ሰባብራ ነው ምትጥላቼው
ሻሼ የኔ ውድድድሰሰሰ 😢😢😢😢😢 የቤቱ ድምቀትት
አይይይ እንደውም ማየት ቀንሻለሁ ይቤና ማፊ ሲወጡ በኃላ ጭራሽ ሻሽም ልትወጣ ነው ኧረ አስተካክሉ የበፊተኞቹን አምጡልን
Good family betoch love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤ xuru drama
ስወድሽ ደምሪኝ💙
ሻሸዬ ይመችሸ ሁሉም ያልፋል
Ye betoch drama gebi le hulum tewanayoch be ekul mekafel alebachew 12 amet leftew le zeru becha mehon yelebetem , endegebani be demoz new yemiseru .😊
ሻሸከወጣች እኔ ስትአመት የምወደውን ድራማ ማየትላቆምነው ድምቀትነች ከሌለች አያምርም😢😢😢😢😢😢😢
አይይይይይይይይይይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አሁን ሻሼንም ልታሰናብቱ ነው? ከሆናማ እኔንም ሰብስክራይቡን ላንሰና አሰናብቱኝ።እውነቱን ለመናገር ቤቶች ድራማን የምከታተለው እርስቴ፣ ሻሼ፣ ይበቃል፣ እካንና አዛሩን እያየሁ ነበር በጉጉት የምጠብቀው። ታድያስ ሻሼ ከሄደች ምን ቀረና ልጠብቅ? ሸኙኚ ልህድበት በቀ
ኮሜንታተሮች ትገርማላችሁ የበፊቶቹ ባይኖሩ እነ ታሪኳ እነ በፍርረዱ ተወዳጅ ተዋናዬች መጥተዋል ምን የጐደለ አለ
እኔ ይሄን ድራማ የመጀመሪያየነው ወኔ እደት ፈታ እዳረገኝ
ቤቶች ድሮ ቀረ ይቤ ማፊ እርስቴ አሹ እያሉ እነሱን ተክተው የመጡት ምንም ችሎታ የሌላቸው ድራማው እንዲሰለቸን እንዲያስጠላን ምክንያት ሆነዋል ከቻላችው የድሮዎችን መልሱ ካልሆነ አቁሙት የተመልካችን አስተያየት አክብሩ እኔ እንኳን ማየት ካቆምኩ ሶስት አመት አለፈኝ
ያገሬ ያዋዜ ሰሆች በቃ በሉ ቻዉ😂
Never give up betoshe
አትሂድ. 😮😢❤😂😊
ሻሼ መሄድ የለባትም እዴ እግዳዉ ሻሼ የምትሄድ ከሁነ ይደብረኛል 😢😢😢ሻሼ አትሄጅ😢😢 እባክሽ 💓💋💓💋💓
የዱሮወቹ ቤተሰቦችናቸው እሚያምሩት ያስጠላል
Ara shashen atasanabtot ydramaw actor nach Ara atasanabetot😢😢
እኛ መሄጀ የለንም ተዘፍዝፍን ቅደሜ ማች ይደርሰል እየለን እንጠብቀለን ሰብለን አልቅስን ቀበረን ገልላን አሸነፌአሹ ብልሹን መክደን ወዘተ ሸኛነቻው እኛስ ማን ይሸኝን ሻሼለምን ትሞርችያል በልሽ አቶ በለይ ምን ይለል ትእንጅ 😂😂😂😂
የቤቱ ማስታወቂያ እኛ የመዳም ቅመሞችን አያሣትፉም ወይ ቶሎ ለመጨረስ በወር 20.000 እየቆጠብንም ቢሆን ሚሠጠን ከሆነ እንዴት ነው ምናገኛቸው
ሻሼ ተመልሳ ትመጣለች የምትሉ ላይክ ግጭት 🥰
Ayi shashe tamlashi 😢
ሻሸዋ የቤቶች ድምቀት ናት❤❤❤
ድራማ መሆን አለበት አቢ😂
ድራማ መሆኑ አሪፍ ነው እንጂ እውነት ቢሆን ኑሮ ሻሼ ብትሄድ ያስጠላል 😂
ውይ ሻሽየ መሔድ የለብሽም ደሞዝ ጫምሩ😅😅😅
ማፊ እና ይበቃል ከወጡ ጀምሮ አላይም😂
እና አሁን ምን እያደረግሽ ነዉ😂
@@Tigstgatchew ወላሂ እርእሱን አይቸ ነዉጂ የገባሁት ተከታትየዉ አላቆም
😂,😂😂😂😂😂 ልክ ነው@@Tigstgatchew
እኔ እራሱ ገና አየሁት እነሱ ከወጡ
አረ አላለም እህን ማን ነገረክ
የሰው ቤት የሰውቤትነው ሻሼዬ አይዞሽ
ወይ አረጋሽ😅😅😅😅
ሻሼ ከሄደች ምንም አትደምቁም እኛም ደግጠን ነበረ ሻሼ ከሄደች 😅ያለሻሼ አይሞላም ቤቱ ሻሼ በሞቴ እንዳትለቂ እሺ 😅😅
I LOVE you so much shashe❤
ተከራዎቹ 😅
ማን እደ ይበቃል እሱ ቢኖረሰ ኖሮ በጣም ይደምቅ ነበር
ኮመት መይቸ ለቅሶ በዝቶበት የሻሸ ስንብት የሚለው እርእሱ ነው አይዟችሁ እንስከመጨረሻው ሳታዩ ለኮመት አትሩጡ ትደፋላችሁ😂😂 አንድ ነገር እስከመጨረሻ ማየት መስማት ይልመድብን የነጠላ ጫፍ ይዞ ለወሬ መሮጥ መቸ ነው የምናቆመው 😢😢😢
ayiiii saratignitat 😅😅
ኩችኑን ለኛ ሀኪም እዞልናል እደ😂😂

በፈጣሪ ደምሩኝና አበርቱኝ የሰው ቤት ሰለቸኝ ልጅነቴን በላው😢😢
ሻሼ የቤቶች ድምቀት ናት አትሂድ የምትሉ

ሻሼ ከሄደች ምንም አትደምቁም
እኛም ደግጠን ነበረ ሻሼ ከሄደች 😅
ያለሻሼ አይሞላም ቤቱ ሻሼ በሞቴ እንዳትለቂ እሺ 😅😅