“እግዚአብሔር በሚያውቀው የማላውቀውን ነገር አልጻፍኩም!”(ቆይታ ከዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 16

  • @ShwayeShwaye-g1v
    @ShwayeShwaye-g1v 2 години тому +2

    የምወደው ሰዉ

  • @emu3288
    @emu3288 3 години тому +3

    እናመሰግናለን ዶ/ር. እድሜውን እውቀቱን ያብዛሎት። በጣም ነው የማከብሮት

  • @biruheyesuskifle
    @biruheyesuskifle 3 години тому +4

    በጣም አመሰግናለሁ ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናለሁ

  • @yacobashenafi9754
    @yacobashenafi9754 3 години тому +3

    Your humbleness is way down to earth. I wish all, we ETHIOPIAN learned, GOT you way of thinking, to get us somewhere in a better level.
    Thank you dr ENDALEGEA and the guest.

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 5 годин тому +4

    🙏🙏🙏dr wase

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 2 години тому +3

    Thank you doctor ❤❤❤

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 Годину тому +3

    Thank you All

  • @AyuTemere
    @AyuTemere 11 хвилин тому

    Wonderful classic raserch of root brain theory, ❤

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 2 години тому +3

    ምሁሩ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ከበቂ በላይ ምላሾችን ሰጥተዋል። GMOs ላይ የያዙት አቋም የሚደነቅ ነው። ከታላቅ ቅንነትና ትህትና ጋር። ነገር ግን የብዝሃ ህይወት ሀብታችን በሉላዊነት (globalization) እየተነቀነቀ ነውና ያሳስበኛል። ሌላው "እኔና አንተን ጨምሮ እኛ ደግ ሰዎች አይደለንም፤ በመጽሐፎቻችን ድራማ ነው የምንሰራው፤ ምኞታችንን ነው የምንገልፀው፣ ያንን የምንለውን እየኖርን አይደለም። ራሴን ጨምሮ መጥፎ ሰዎች ነን።" በማለት የገለፁት ነገር ልቤን ነክቶታል።
    ክብርና ምስጋና ለዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ይሁን።

  • @tadesseworku6475
    @tadesseworku6475 Годину тому +1

    በእውነት እንደ ዶ/ር ትንሽ ሰዎች በሁሉም ዘርፍ ቢኖሩልን አገራችን እንዴት ሰላም በሆነችልን ነበር።
    ሁላችሁንም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @user-21m12A7
    @user-21m12A7 3 години тому +3

    ለምን ድጋሚ እንግዳ አታደርግልንም ጋሽ እንዳለጌታ

  • @berhanhaile1018
    @berhanhaile1018 7 годин тому

    When Dr Abiy Ahmed talked about these things sometimes ago, some laughed at and considered him as delusional.

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 51 хвилина тому +1

    እኔ የምለዉ ግን ሐይማኖትን የፈጠረዉ የሰዉ ልጅ ነዉ። ኦርቶዶክስ ፣ ካቶሊክ ፣ ፕሮቴስታንት ... እየተባለ የተሰጠዉ ስም በሙሉ ከአምላክ አለመሆኑን መዘንጋት የለብንም።

  • @robat8719
    @robat8719 2 години тому

    ዛሬ ኮሜዲ ነው::