ሰበር መረጃዎች ከጎንደር እና ከባሕር ዳር!አስቸኳይ የተወሰደው የሳታላይት መረጃ!ውሳኔውን አንቀበለውም! አቋማችን ነው!@ethiofocusnewsፎከስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 132

  • @asmara3973
    @asmara3973 10 днів тому +1

    ይህ ምን ጥያቄ አልፈው ፋኖ ከሌለ የአማራ ህዝብ የለም

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 11 днів тому +2

    በጣም ደስ ያለኝ፣በጀግኖች እገር በአማራ ክልል ጥምቀት በባንዲራችን ድምር መታየቱ።

  • @mequannenttilahoun
    @mequannenttilahoun 11 днів тому

    በሌ መረጃውን እናጠናክረውና የደቡብ ጎንደሩን ጉዳይ መረጃ ሥራበት። ለማንኛውም በርታ

  • @SehaleshewaShewa
    @SehaleshewaShewa 11 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሌ 💕🙏💕

  • @timharmon10
    @timharmon10 11 днів тому +6

    ድል ለጀግናው የ አማራ ፋኖ! ድል ለተካደው እና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ

  • @ZewduMulu
    @ZewduMulu 11 днів тому

    አማራ እድሜ ልኩን በባርነቶ ይኖራል

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ 11 днів тому +8

    በርታ ወድም ቻናል በማዘጋት እሚቆም ትግል የለም ድል ለተገፋው አማራው ወገኔ 💚💛❤️💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 11 днів тому +5

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

    • @RayeliTilaweni
      @RayeliTilaweni 11 днів тому

      ከዚህ በላይ ከማሸነፍም በላይ ቀለደባቹ ጎንደር እየተመላለሰ ፋኖ ተሸንፏል

  • @AhmednurEbrahim
    @AhmednurEbrahim 11 днів тому

    ሞትንና ሽንፈትን ለጨፍጫፊዉና ለገዳይ ቡድን ብልፅግና
    ድልን ለጀግኖቻችን ፋኖኖኖኖኖኖ

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe 11 днів тому

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 11 днів тому +2

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @የምታምረው
    @የምታምረው 11 днів тому +4

    ጥሩ እየሰራህ ነው ስለ ፍኖ አንድነት ብትሰራ ጥሩ ነው ተፈርቶ የሚሆን የለም ቢጠራ ጥሩ ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 11 днів тому +2

    አምሐራዊ ብሔርተኝነት ባለመዳበሩ ለጠላቶቻችን የተመቸናቸው ይመስለኛል

  • @GethunAdugna
    @GethunAdugna 10 днів тому

    አየደረሰነ አይደልም

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 11 днів тому +7

    የአምሐራ ሕዝብ የአርበኝነት እንጅ የባርነት ታሪክ የለውም!!!

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 10 днів тому

    ፋኖ ትጥቅ ቢፈታ መላው አማራ በአረመኔው አብይ ይታረዳል።ሌላው ፋኖ የኢትዮጵየ የሀገራችን መከላከያ ይሆናል፣ እንጂ ትጥቅ አይፈታም።

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 11 днів тому +3

    በፍርድቤት በተወሰነው መሰረት አሁን የአዲስ አበባ ከተማ ሕዝብ ሕገወጥ የሆነውን ታክስ መክፈል የለበትም! ሕዝብ ወሳኝ ነው! እምቢ ካለ አለቀ! ሁሉም ነገር ይከሽፋል!

  • @afrahmohammed3058
    @afrahmohammed3058 12 днів тому +6

    ኧረ ያንድነት ያለህ
    እኛ የሰለቸን የፋኖ"በቅርብ ቀን አንድ እንሆናለን " ፉከራና የመንግሥት የማያልቅ 30 ነው

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 11 днів тому

      አንድ አለመሆኑ ጥቅሙ እንዳለ ሆኖ ጉዳትም አለውኮ ስለዚህ እየቦረቦሩ መጣል ነው መንግስትን ቀስ ብሎ ተመካክሮ ወደ አንድ ይመጣሉ

  • @enanu7590
    @enanu7590 12 днів тому +3

    ሰላም በሌ ድል ለአማራ ፋኖኖኖ

  • @Amare-j4f
    @Amare-j4f 12 днів тому +5

    በልጤ በርታ እንደነ ኮኔሌል አበራ አዛነው ያቀረቡትን ጥሪ ለሁሉም እንድደርሥ ሁሉም ሚድያ ማሥተላለፍ ይጠበቅባችሗል እናም በደንብ ሥሩና አንድነት እንድመጣ አድርጉ

    • @Bewuketu-g9m
      @Bewuketu-g9m 11 днів тому

      በትክክል ፋኖ በአንድነት አንድ ወታደራዊ አደረጃጀት ብቻ ነው ሊኖረው ሚገባው

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 11 днів тому +2

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰህ።

  • @fasikabedane7143
    @fasikabedane7143 11 днів тому +1

    እንዲሕ አይነት ወንጀልን ለአለም እንዲደርስ ማድረግ መረጃ ይመስለኛል ሕዝብም እንዲፈርድ እንቢ በቃኝ ለማለት በቂይመስለኛል ለአለም ማስተላለፍ ያስፈልጋል እናት ድርጊቱ ሲፈጸም የያየች እናት አባት እያሉ እኛ ለማስተላለፍ ለማየት ይዘገንናል ለሕዝብ ማሳየት ጥሩአደለም ይባላል ትቀልዳላችሁ አስተላልፋለሁ ለምን ይደበቃል በምን ይቀጣሉ ታዲያ

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 11 днів тому

    ስለም ወንድም በአጋንንት እየተገዛን ውግያው እንዴት ይቆማል

  • @seraseku-t4e
    @seraseku-t4e 11 днів тому +3

    እያወቀ ከቤቱ ተጎልቶ የሚሞት ትውልድ። የራሱ ምርጫ ነው ።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 11 днів тому

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
    ሆዳም አምሐራወች ጠላት ዛሬ ተጠቅሞባችሁ ነገ ያርዳችኋል

  • @wonderdenasnake5714
    @wonderdenasnake5714 11 днів тому +2

    💚💛❤💪💪💪

  • @Nega-z2j
    @Nega-z2j 11 днів тому +1

    አሜን በሌ አንተንም እንኳ አብሮ አደሰሰህ በርታልን ወንድማችን

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 12 днів тому +3

    ወንድሜ በለጠ እንኳን ለ 2017 ዓ.ም ለጌታችን መድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሰህ !!! አደረሰን !!!
    በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር!!!
    እንኳን ደህና መጣህልን !!!!!
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mohammednega-h5r
    @mohammednega-h5r 12 днів тому +2

    Yes, welcome

  • @senaytzewdu4540
    @senaytzewdu4540 12 днів тому +16

    ደቡብ ጎንደር ላይ እየተካሄደ ያለው ነገር ደስ አይልም ከዛ አካባቢ ያሉ የፋኖ አመራሮች ሰከን ብለው ሊያስቡ ይገባል በህብረተሰቡ ላይም ጫና እየፈጠረ ነው

    • @ጊዜለኩሉ-ገ5ጠ
      @ጊዜለኩሉ-ገ5ጠ 12 днів тому

      በትክክል ፈጣሪ ይሥጥህ ወድሚሜ ቢቻል የመረጃ ዘመቻም ቢደረግባቸው ባይ ነኝ መረጃውን ሲሰሙ ቢረጋጉ

    • @Yibeltaltadie
      @Yibeltaltadie 12 днів тому +2

      ከዘመነ ጋር ተገናኝተው ፎቶ ተነስተው ከተመለሰ በኋላ የመጣ የሴራ ውጤት ነው

    • @ChalachewZe
      @ChalachewZe 11 днів тому

      በትክክል ​@@Yibeltaltadie

    • @Bewuketu-g9m
      @Bewuketu-g9m 11 днів тому

      ምንድን ነው ያለው ችግር?

    • @tamrukassie8240
      @tamrukassie8240 11 днів тому +2

      ​​@@Yibeltaltadieዘመነ አስረግዞህ ጠፍቶ መሆን አለበት 😂

  • @SahaleKebebew
    @SahaleKebebew 11 днів тому

    ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በርታ

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 11 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን በሌ 💚💛❤️ መልካም በአል ይሁን

  • @TilahunTefera-d2s
    @TilahunTefera-d2s 12 днів тому +5

    Fano Titik befeta Eske mechereshaw Amara yitefal🎉

  • @addisufenta6757
    @addisufenta6757 11 днів тому

    ፍኖን የኢትዮጵያ ህዝብ ማገዝ ግድነው ካለዚያ ጥቃቱ የከፋነው

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 10 днів тому

    በጣም የሚገርመው የወልቃይት ጠገዴና ራያ ሁመራ ጉዳይ የወያኔ መሪዎች የነበሩት ሁሉና መለስዜናዊ እንዲሁም ጌታቸው ረዳ የአማራ መሇኑን መስክረው ሳለ የኛ ነው የሚለው የነደብረጽዮንና ጌታቸው ጩኸት ከሀዲነታቸውን ይገልጣል እንጂ የሚያመጣው ለውጥ የለም።

  • @MohammadAdam-v2l
    @MohammadAdam-v2l 11 днів тому +6

    እኔ ከሳኡድ ነው የምከታተለው በለጠ ጀግና ነው ተከተሉት አማራ የሆናችሁ

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 12 днів тому +1

    Enkuan adereseh Bele Kassa!!!I believe you never give up!!Amhara will win!!!

  • @ElsaMekuriya-d9c
    @ElsaMekuriya-d9c 11 днів тому

    ደናነህ እኳን አደረሰን

  • @elsad1086
    @elsad1086 11 днів тому

    👋👋👋🙏👍

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 12 днів тому

    ያሳዝናል😊😊😊

  • @belaynehhulunayehu
    @belaynehhulunayehu 11 днів тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 12 днів тому +1

    Berta bro❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 11 днів тому

    በሌ በርታ ከአዲስ አበበ ኮየ ፈጩ የአማራ ባንዳ በጣም ጨካኘ ነው

  • @beleteayalew8509
    @beleteayalew8509 11 днів тому +1

    ፋኖ መሳሪያውን ባያነሳ በኦሮሚያ ውስጥ በቀን 3000 አማራ ሲገደል የነበረው በራሱ ክልል በገፍ ገድሎ ለዘር እንዳይተርፍ ያደርገዋል የጠላትን ጭካኔ የማያውቅ ከንቱ ነው ይህን የሚጠይቅ ::

  • @guyanaguyana2756
    @guyanaguyana2756 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kindalemtesfa961
    @kindalemtesfa961 11 днів тому +3

    የአማራ ክልል መረጃ ሁኔታ በሙሉ እምነት የማገኘው ከአንተ ነው!!!!

  • @abrahammihret6239
    @abrahammihret6239 11 днів тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ🙏😍 ብዙ የፋኖ አማራሮች ለምን እንደሚታገሉ የተረዱት አልመሰለኝ!! መቸ ነው ተደማምጠው ወጥ የሆነ አንድ ተጠያቂነት ያለው ተቋም ሚመሰርቱት???

  • @awolmohamed8649
    @awolmohamed8649 11 днів тому

    አማራ ማለት እኮ እትዮጵያ ነው አብይ ከሀገሩ ወተደሩን ዬት የሰወጠል አንቴ አፈ ሰፍ

  • @legesealemu8405
    @legesealemu8405 11 днів тому

    ስይጣናዊ ስራው ሙሉ በሙሉ ኢትዮ ለይ ይፈጸማል

  • @kefelegnnega4705
    @kefelegnnega4705 11 днів тому

    ወለቃ ጎንደር ነው ብትመልሱልኝ?

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 10 днів тому

    ምን ይባላል እንዲህ አይነት አረመኔያዊ ድርጊት ኢትዮጵያ ውስጥ ተፈጽሟል ቢባል ማን ያምናል? ይህ ሁሉ ግፍ የአረመኔው አብይ የልማት እቅዱ ነው እንላለን ፤ከዚህ ውጪ ሌላ ስራ የለውምና።

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 12 днів тому +1

    አንዳንድ ደቆሮ መከላከያ ተብየወች አደለም እነሱን ይቅር እና መ የሚባል ፊደልን አስጠላኝ አፈር ይብሉእና በሀገራችን ተስፋአስቆረጡን

    • @MolTod-j7n
      @MolTod-j7n 11 днів тому +1

      አንዳንድ አልከውሳ፡ ሁሉም ነው እንጅ

  • @habtamu4106
    @habtamu4106 11 днів тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @haymongeher682
    @haymongeher682 11 днів тому

    ከቴዲ ጋር ሁነክ በዛች በጨላማ ግዜ ከጎናችን ሁነክ ድምፅ ስለሆንከን ተጋሩ ከልባችን እናመሰግናሃለን፡ ተጋሩ ደሞ ላይክ ሳብስክራይ እንድታደርጉ እማፀናለው

  • @asmailasmail295
    @asmailasmail295 11 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Bewuketu-g9m
    @Bewuketu-g9m 11 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን በሌ

  • @Alemu-h2h
    @Alemu-h2h 12 днів тому +1

    በሌ በርታ ግንእሂን መልክት የላክልህ ማነው ቀሽም በለው እንኩዋን ትጥቅ ፈተን ታጥቀን እየተከላከልንም እየፈጁን ነው. የሰነፎችን አስተያየት አየርላይ አታዉል በሌ .

    • @MolTod-j7n
      @MolTod-j7n 11 днів тому

      አንድ ካልሆነ መፍታቱ ይቀራል እንዴ? አንድ እንሁን አንድ ካልሆን ፋኖ ትጥቅ ቢፈታ ብለን እናስበው ማለት ፈልጎ ነው አስተያየት ሰጭው

  • @AmanuelBelay-q3h
    @AmanuelBelay-q3h 11 днів тому

    አረ እባክህን ፕሮፓጋንዳ ይመስልሀል ይሄን ዘግናኝ ተግባር ማለማመድ

  • @yamiralagerie
    @yamiralagerie 11 днів тому +1

    ለምን በምስል አይወጣም።ዋናው በምስል መምጣቱ ነው።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 11 днів тому

    የአምሐራ ሕዝብ እርስበርሱ እየተጨፋጨፈ ለጠላቶቹ መሳቂያ መሳለቂያ አመት የሆነ ነው የጊዜው ፖለቲካ የብሔር መሆኑን ያላወቀ ገበሬም ቢሆን ግለሰብ ያለ አይመስለኝም

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 11 днів тому

    ይቺ የብልፅግና ሥራ አንድ ቀን ይወጣል ።

  • @surafelyohanis6996
    @surafelyohanis6996 11 днів тому

    ስለ ትጥቅ መፍታት የሚይስብ ተሸናፊ ኃይል ነው እንጂ ፣ እስካሁን እንደምንሰማው በትኛውም የጦር ግንባር ያልተሸነፈ ኃይል ስለምን ስለ ትጥቅ መፍታት ሊያስብ ይችላል ይህ ኃሳብ ሞራል ነክ ነው።

  • @ሙሀመድአሊ-ኀ3ሸ
    @ሙሀመድአሊ-ኀ3ሸ 11 днів тому

    ፋኖ ትጥቅ ቢፈታ ህዝቡ ሰላም ይሆናል የዩቱቭ ጡረተኞች ብቻ ናችሁ ጉዳችሁ የሚፈላው

  • @AbbakibrekidusanFantahun
    @AbbakibrekidusanFantahun 11 днів тому +2

    አሁን ፋኖ ይህን እያየ አንድ ሆኖ ሕዝቡን እንደማዳን እርስበርስ የስልጣን ሽኩቻ ላይ ነተጠመዱ ፋኖዎች ያሳዝናል ከአረሜነው አቢይ ያልተናነሰ ነው ፋኖ አማራን ከዝያም ኢትዮጵያን ይታደጋል ተብሎ ታምኖ ነበር ነገር ግን ያሳዝናል የስልጣንና የገንዘብ ታገይሁኖ መገኘቱ በጣም እጅግ ያሳዝናል

    • @alazaryosef
      @alazaryosef 11 днів тому

      ወንድም አትዘን ትግል ብዙ መሰናክሎች አሉት እንኳን አለም በሙሉ እጁን ያስገባበት ትግል ይቅርና በአንድ እናት እና አባት ልጆች መካከልም ክፋትን ጥላቻ የሚዘሩ ክፉዎች አሉና በትእግስትና በሆደ ሰፊነት ትግሉን መደገፍ ላይ እንበርታ

  • @antenehfenta2659
    @antenehfenta2659 11 днів тому

    😢😢😢😢😊

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 12 днів тому

    ደም አፍሳሾች ደማቸው መፍሰሱ አይቀርም!!!
    እንኳን የሰው ደም የውሻ ደም የማያስቀረው አምላክ ብድራቱን ይመልሳል !!!
    እንዲህ ያለ ጭካኔ እየተፈፀመብን ከአንድነት ይልቅ ወዲያ ማዶ እና ወዲህ ማዶ ሆነን እንወቃቀሳለን !!!!!
    አንድነት !!!! ህብረት!!!
    ያስፈልገናል !!!!!

  • @H-AD1M
    @H-AD1M 11 днів тому

    እንቅልፍ በአይንህ ላይ ነው ተኛ

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 12 днів тому +1

    ይሄ መርበትበት የሽንፈት ምልክት መሆኑን ያመለክታል የውሸት ስልቻ እድሜ ለዘመድኩን ከአሁን በኋላ በናንተ አንታለልም ጉዳችሁን እየዘከዘከው ነው ተመልክተው: :😮

  • @banteamlakbenalfewo4830
    @banteamlakbenalfewo4830 11 днів тому

    አንተ በአማራ ስነልቦና በስሙ ለመጥራት የምትጨነቅለት መከላክያ

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 11 днів тому

    ጎንደር ሠውን ሁሉ ከወረዳ ወደ ጎንደር እንዳይገቡ ከጎንደር ወደ ወረዳዎች አትወጡም አትገቡም ተብሎ ሠው ሁሉ እየተጉላላ ይገኛል ጧት ቤተክርሢታን የወጡ ሠዎችበያሉበት ቆመው ይገኛሉ ይህን ያህል መንግሥት እየተበጨበጨ ይገኛል

  • @danielwubet8614
    @danielwubet8614 11 днів тому +1

    እባክህ በለጠ
    ይኼኛውን ፔጅህንም ሊዘጉት ይችላሉ፣ ስለዚህ ለማንኛውም ሌላ ሦስተኛ ዩቱብ ፔጅ ክፈትና አስተዋውቀው፣
    እንዲሁም የ Rumble ፔጅ ይኑርህ፣ ከአሁኑ ማስተዋወቅ ጀምር
    ደህና ሁን

  • @Wasihun-g4h
    @Wasihun-g4h 11 днів тому

    Yedebub gonder zone especially fogera woreda wust yalu fanowoch hzbun eyagelatu tmket edayword eyaregu yedebrun aleka eyagelatu ygegnalu yermt ermja biwosedbache tru new behaymanot talka baygebu tru new

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 12 днів тому +1

    Tiktok lay lay post argew...any ways hulum social media lay post argew

  • @danialedani
    @danialedani 12 днів тому

    አሸተ ደምለዉን ሱሪህን ጠበቅ አድርግ በለዉ!

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 12 днів тому +2

    መላ አማራን ለአብይ አስረክቦ፣ ስለ ወልቃይት ነገ ሊወረር ነው እየተዘጋጁ ነው እያላችሁ አታላዝኑ። እንዲያ በመላው አማራ ያሉ ወጣቶች ደማቸውን አፈሰሰው የመለሳት ውስጥ ወልቃይት፣ አሁን ምን እያለች ነው? ያለ መላው አማራ ወልቃይት ለአንዲት ሰከንድ እንኳ በደመቀ እጅ እንደማትቆይ እነግረሃለሁ። የአብይ የጎንደር አንጃ አማራን ሸጦ እየበላ ነው። ደም ይተፋሉ።

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 11 днів тому

      ወንድሜ ወልቃይት አማራ ነው መቸውም የወያኔ ወራሪ አያገኛትም እና ያልተፃፈ አታንብብ ስንት ጀግና ከዚያ መስመር አለ ማነው ደመቀ ብቻነው ያለህ ያላችሁ እና እረፉ ስለወልቃይት የማታውቁ ሰዎች ተውው ወልቃይት ማለት ኢትዮጵያውያን ማለት ናት ወልቃይት ከለለች አማራም የለ ኢትዮጵያውያንም የሉ እና የማታውቁትን አታውሩ ወልቃይት የአለሙ ሁሉ ናት

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 12 днів тому +1

    Facebook lay as much as possible post argew hulim

  • @KalyeKalye-bs5xp
    @KalyeKalye-bs5xp 11 днів тому +1

    Bele eko ye amharawoch CIA neh

  • @Netsanet-n4x
    @Netsanet-n4x 11 днів тому

    የኤርትራ ጦር የትግራይን ህዝብ ሲወጋ ደጋፊ ነበርህ! አሁን ኤርትራ፣ TDF ና ፋኖ የህብረት ግንባር ቢፈጥሩ ምን ታስባለህ??

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 12 днів тому +1

    youtube የመረጃውን ይዘት ለመን አይመዝንም?ብዙ ወራዳ በተንጫጫ ቁጥር ፍላጎተቸው ማሟለቱ የሚዲያን ትርጉም የገባው አይመስለኝም።

  • @Aschalew3
    @Aschalew3 11 днів тому +2

    መከላከያ ክልሉን ለቆ ቢወጣ የፋኖ አንጃዎች እርስ በርስ የሚዋጉ ይመስለኛል

    • @AmareTsega-f5q
      @AmareTsega-f5q 11 днів тому

      አትቧርቅ

    • @Aschalew3
      @Aschalew3 11 днів тому

      @@AmareTsega-f5q መቧረቅ አደለም መከላከያም እያለ የፋኖ አንጃ እርስ በርስ እየተዋጉ ነው

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw 11 днів тому

      ጠላቶቻችን የአምሐራ ሕዝብ ቂል ይመስላችኋል????

    • @Aschalew3
      @Aschalew3 11 днів тому

      @DersolegneEndeshaw አሁንም ፋኖ እርስ በርስ እየተዋጋ ነው

  • @Wasihun-g4h
    @Wasihun-g4h 11 днів тому

    Yedebub gonder zone especially fogera woreda wust yalu fanowoch hzbun eyagelatu tmket edayword eyaregu new debrum alworedem!!!yedebrun aleka eyagelatu ygegnalu yermt ermja biwosedbache tru new behaymanot talka baygebu tru new😂😂😂😂😂😂😂

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 12 днів тому

    Why these all so called Amhara associations get united and work for this great people in freeing from murderous pp regime!!!

  • @KenawAbathun
    @KenawAbathun 11 днів тому +1

    በለጠ አንተ በጣሞ ሚዛናዊ ሰው ነህ።ግን ኢርትራ ከኢትዮጲያ ትግራይ ለቅቃ ማትወጣ ለምድ ነው?

  • @WondmegagnKesa
    @WondmegagnKesa 11 днів тому

    የውሸት ጎተራ ጥሩ ነው ቀጥልበት

    • @abiyadefris8473
      @abiyadefris8473 11 днів тому

      እናንተ ብልፅግናዎች ለምን እዚህ መጥታችሁ ውሸት ታዳምጣላችሁ ለገሰ ቱሉ አለላችሁ አይደል ለምን እውነቱን ከፋና እና ኢቲቪ የማትከታተሉ

  • @DesalegnAsratie
    @DesalegnAsratie 11 днів тому

    ❤❤❤🎉

  • @Wasihun-g4h
    @Wasihun-g4h 11 днів тому

    Yedebub gonder zone especially fogera woreda wust yalu fanowoch hzbun eyagelatu tmket edayword eyaregu new debrum alworedem!!!yedebrun aleka eyagelatu ygegnalu yermt ermja biwosedbache tru new behaymanot talka baygebu tru new😂😂😂😂😂😂😂

  • @Wasihun-g4h
    @Wasihun-g4h 11 днів тому

    Yedebub gonder zone especially fogera woreda wust yalu fanowoch hzbun eyagelatu tmket edayword eyaregu new debrum alworedem!!!yedebrun aleka eyagelatu ygegnalu yermt ermja biwosedbache tru new behaymanot talka baygebu tru new😂😂😂😂😂😂😂

  • @Wasihun-g4h
    @Wasihun-g4h 11 днів тому

    Yedebub gonder zone especially fogera woreda wust yalu fanowoch hzbun eyagelatu tmket edayword eyaregu new debrum alworedem!!!yedebrun aleka eyagelatu ygegnalu yermt ermja biwosedbache tru new behaymanot talka baygebu tru new😂😂😂😂😂😂😂

  • @Wasihun-g4h
    @Wasihun-g4h 11 днів тому

    Yedebub gonder zone especially fogera woreda wust yalu fanowoch hzbun eyagelatu tmket edayword eyaregu new debrum alworedem!!!yedebrun aleka eyagelatu ygegnalu yermt ermja biwosedbache tru new behaymanot talka baygebu tru new😂😂😂😂😂😂😂