ተምኔል ወይም ፕሮፋይል አሰራር 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 12

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣሽልን ውዴ በጣም ጎበዝ ለሁላችንም አስፈላጊ ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 2 роки тому +1

    አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም እህቴ እኮን አየሁሽ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል መሽአላህ ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ አላህ ይርዳሽ የተመኘሽውንም ያሳካልሽ ብያለሁ

  • @Ftiyayabnetwa
    @Ftiyayabnetwa 2 роки тому

    አሰላማሌኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወመረሀባን እንኳን ደና መጣሽ ውዴ እናመሰግናለን በርቺ ውዴ ሰላም አንድነት ፍቅር አላህ ይመልስልን💚💛❤

  • @አበሮስሚድያ
    @አበሮስሚድያ 2 роки тому

    አሰላምአለይኩምወረመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ትክክል ነው የሰራሽው እናመሰግናለን

  • @ጀሙቲዩብቡታጀራ
    @ጀሙቲዩብቡታጀራ 2 роки тому +1

    በር አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኢትዮዬ እንኳደህና መጣሽ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እረሱል ሰለላሁ አለይም ወሰለም እንዲብለዋል ከኔ አንዲትነገር የሰማቹትነገር ለሎች አሳውቁበለዋል በተረፋ ስላሳየሽንነገር በሙሉ ጀዛከላህ ኸይረን

  • @zizutube
    @zizutube 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን👍👍

  • @MHs-hc9yh
    @MHs-hc9yh Місяць тому

    የኔ ሚስት ጀግና በርች

  • @Fatuma
    @Fatuma 2 роки тому

    እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ እህታችን አህለነ እንዴት ቆይሸ ጥሩ ቆይታ ነበር ቅጥይበት በአላህ ፈቃድ ቡዙ እንጠበቃልን አገራችን ሠላሙ ያሠማን ያርብ🌹

  • @tube7314
    @tube7314 2 роки тому

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ጀዛኪላህ ውድ አሪፍነው አነበረኝ አወርደዋለሁ

  • @aumueiman
    @aumueiman 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም እካደህና መጣሽ እህት ምርጥ ቆይታነበር

  • @hasitube2437
    @hasitube2437 2 роки тому +1

    🌸ሆዷ ውስጥ ያለ ፅንስ ለወረደባት እናት ነብያዊ ብስራት
    ሙዐዝ ኢብኑ ጀበል ሲናገሩ ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል አሉ፦
    《ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ ሆዷ ውስጥ ሳለ ከመወለዱ በፊት ልጇ የሞተባት (የወረደባት) እናት ከአላህ ምንዳን ከከጀለች (ከታገሰች) ልጁ በእትብቱ እየሳበ ወደ ጀነት ያስገባታል።》አልባኒ ሰሂህ ብለውታል።
    አቡ ቁዳማ

  • @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ
    @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ Рік тому

    ዋሌኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁአብሺሪጠክረ እናመሠግናለነን