ምርጥ የእንቁላል ፍርፍር አሠራር enkulal ferfer ( Ethiopian food)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 59

  • @በፍቅርእመን
    @በፍቅርእመን Рік тому +4

    መዝሙሩ ዋው ክብሬ ማረጌ ነህ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +4

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍😍😍

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому +3

    በጣም ቆንጀ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሰላምየ እናመሰግናለን በጣም ከለሩ ሰያምር

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ያምራል የሰሩ እጆችሽ ይባርክ በርች በጣም ጎበዝ

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u Рік тому

    በጣም ምርጥ ነዉ ሰላምዬ በርቺ ዬኔ ቆጆ❤❤❤

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +1

    Watching 😍

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому +1

    ስላምዬ በጣም ነው የሚያምረው እናመስግናለን👍🏽❤️❤️❤️

  • @mamikitchen551
    @mamikitchen551 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ 🙏👍👌 ሼር

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому +2

    ሰላም በጣም ቆንጆ እንቁላል አሰራር እጅ ይባርክ❤️❤️❤️👌👌

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ በርቺ

  • @TayachewAsefa
    @TayachewAsefa 4 місяці тому

    አንደኛ የሚገርም አሰራር ነው

  • @serkaddistube8417
    @serkaddistube8417 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሁት በርቺ ሰላምዬ ላይክ። ሰለቆየው ይቅርታ። ❤️🙏

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 роки тому +1

    ሰላምዬ ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому +1

    በርችልኝ የኔ ውድ በጣምቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏👌

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን ሰላምዬ👌👍💯🥰

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 3 роки тому +1

    ሰላምዬ looks so good በጣም ያሠጎመጃል።እጅሸ ይባረክ👍👍👍👍

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 роки тому +1

    አሪፍ ቪዲዮ ነዉ ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሳ በርቺ ቤተሰብ እንሁን

    • @selamtube6543
      @selamtube6543  3 роки тому

      Eshi betam Amsegnalhu yene konjo eshi emtalhu

  • @Haymanot-m8t
    @Haymanot-m8t Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ደሥ ይላል

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому +1

    Watching ሰላምየ

  • @minalutnerkio7146
    @minalutnerkio7146 8 місяців тому

    ጎበዝ ነሽ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому +2

    እንቁላል ፍርፍር በእንጀራ ደሞ ስወድ ሰላምዬ በርቺ አትጥፊ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому +1

    Thank you for sharing my dear looks delicious 😋👌🏾👍🏾🥰

  • @medinamohammed7725
    @medinamohammed7725 2 роки тому

    አሪፍነው

  • @TagelmesfenWendemo
    @TagelmesfenWendemo День тому +1

    ዘይት አይገባበትም ሰላም

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому +1

    first watching

  • @mulusewkebede4243
    @mulusewkebede4243 3 місяці тому

    በጣም ቆጆ ነው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ሲሰራ ጠቆር ይላል አንዳንዴ እሚጠቁርእበት ምክንያት ምንድን ነው

  • @funnyEthiopia2023
    @funnyEthiopia2023 Рік тому

    thank you. It helped me

  • @timotewosbekele7473
    @timotewosbekele7473 Рік тому

    አሪፍ ነው በርቺልን ድምፅሽ ግን ገዳይ ነው😍😍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው👍👍 በርቺልኝ!

  • @theclassifiedmedia-j6d
    @theclassifiedmedia-j6d 2 роки тому +1

    It's so hard to cook 🍳 but delicious to eat 😋

  • @Aየኔፍቅር
    @Aየኔፍቅር 2 роки тому +1

    ምርጥ አረገሽ ሰርተሽዋል ከ5ወር በኅላ ላገባ ነው ለባሌ እሰራለታለሁ

    • @RabyaA-o5v
      @RabyaA-o5v Рік тому

      😂😂😂ተማረ ትዳር ጥሩነው አግቡ

  • @ethiopianfood_cooking3020
    @ethiopianfood_cooking3020 3 роки тому +1

    konjo enqulal firfir niw mare yamiral akerarebum tebareki 💚👍🏽

  • @henzoman
    @henzoman Рік тому

    Kehulum belay yetemechegn ye mezmur music kewala menoru

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 3 роки тому

    በርች እህት ከቲጅ ቤት ነው የመጣሁት ነገ ብቅ በይ

  • @YayaYared-i8g
    @YayaYared-i8g Рік тому

    ለምን ደቂቃውን አትነግሪንም

  • @agape6718
    @agape6718 11 місяців тому

    amesegnalew ehtachen.

  • @lubabahasen1555
    @lubabahasen1555 2 роки тому

    አትታይምማሬ

  • @hawayesuf8402
    @hawayesuf8402 Рік тому

    🥰🥰

  • @MessisFamily
    @MessisFamily Рік тому

    ❤❤❤

  • @bruker129
    @bruker129 3 роки тому +1

    Selam Sub like gerelki aleku tezaweri

  • @SadiyaSadiya-nn7jo
    @SadiyaSadiya-nn7jo 11 місяців тому

    😮😢፧ኸነኸመቆ

  • @bayushanbese3252
    @bayushanbese3252 11 місяців тому

    Not good 😢😢😢

  • @desalechkuma-vm8rm
    @desalechkuma-vm8rm Місяць тому

    🥰🥰🥰