ስልካቺን በመጠቀም ብቻ በጣም የሚያምር የይቱብ ሎጎ ወይም ፕሮፋይል አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba 3 роки тому +3

    አሰለሙአለይኩም ወረህመቱለይ ወበረከቱህ አህለን አይሸዬ ስለዬውሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ ትምህርት ነው ቃጥይበ ሀገረችን አላህ ሰለም የድርግልን

  • @httjrju4464
    @httjrju4464 2 роки тому +2

    አብሽሪ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 роки тому

    አሰለሙለይኩም ወራህመቱላህ ማሻአላህ ስፈልገዉ ነበር ጀዛካላህ እሞክረዋለሁ የምወድሸሺ 💃💃💃💃💃💃

  • @mekamekedelaitub2450
    @mekamekedelaitub2450 3 роки тому

    አሰላ ሙ አለይ ኩም ወረህ መቱላሂ ወበረከቱ አላህ አገራቺንን ሰላም ያረ ግ ል ማሻአላህ በጣም አሪፍ ትምህረት ነው በጣም ጠቃሚነው እናመሰግ ናለን 🌹🌹

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris 3 роки тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አንሾ አወ በጣም አሪፍ ነው ሁላችሁም በዚህ አቀናብሩ ዩቶበርየሆናችሁ ይጠቅማችኃል አትጥፊ አዩሽየ

  • @ሰአዳሀሰንዩቱብ
    @ሰአዳሀሰንዩቱብ 3 роки тому

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ እህት ሰለም አይሻ ውዴ ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ትህምርትነው የሰጠሸን ሹክርን እህት በስልካችን በጣም የሚያምር ማሻ አላህ አላህ ይጨምራልሽሽ

  • @rabiseid4729
    @rabiseid4729 3 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁዉደ
    ጀዛኪላህ ኸይ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነዉ
    ሀገራችንንም አላህ ሡብሀነሁ ተአላ ሰላሟን ይመልስልን ያረብ
    ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ

  • @Tmr930
    @Tmr930 3 роки тому +1

    ሰላም ለወገኔ ድምቀት ለአገሬ እናመሠግናለን እህታችን የምፈልገው ነገር ነበር ብዙ የምፈልጋቸው አሉ እውቀታችሁን አሳዪን

  • @اسيا-ز5ل
    @اسيا-ز5ل 3 роки тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛልን እህት. እብሽሪ ትምህርትሽ በጣም ጥርነው እምታስተምሪው መሻአላ

  • @bintabidurhman910
    @bintabidurhman910 3 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ እህታችን በርቺ አላህ ያበርታሽ ለኡማዉ የምትጠቅሚ ያድርግሽ

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 3 роки тому

    ዋአሊኩም ሠላሥ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጥሩ ትምረት ነ

  • @a-6726
    @a-6726 3 роки тому

    አሪፍ ነው በርቺ

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 Рік тому

    ጎበዝዝዝዝዝ👍👍👍👍

  • @hayuye
    @hayuye 3 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሽአላህ የኔዋ ቆጆ ነው

  • @susuhabeshawittube1510
    @susuhabeshawittube1510 3 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እህት ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በእውቀትላይ እውቀት አላህ ይጨምርልልሽ በጣም ቀላልና ግልፀ አድርገሽ ነው ያስረዳሽን ክበርልን

  • @meditube4580
    @meditube4580 3 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ስላም ሰላም አይሻየ ሰላምሺ ብዝት ዝት ይበልልኝ አገራቺን ኢ.ት አላህ ሰላም ያርግልን እስከ መጨረሻ በእስር የሚሰቃዩት ወንድምና እህቶቺንም አላህ ለሀገራቸው ያብቃቸው

  • @hanytube2578
    @hanytube2578 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱሁ ገዛኪላሁ ኸይር አኢሺ

  • @Luba-tube3244
    @Luba-tube3244 3 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    በጣም አሪፍ እናመሰግናለን 👍👍

  • @tube-do7lc
    @tube-do7lc 3 роки тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሥፈልገዉ የነበረ ትምህርት ነዉ ያሣየሽኝ ዉደ በጣም ነዉ የማመሠግነዉ ዉደ

  • @tube-dg8th
    @tube-dg8th 2 роки тому

    ጎበዝ በርች

  • @saratube8487
    @saratube8487 3 роки тому +2

    ሰላም ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ ያችም ሰላም ይብዛልን እናም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ኧረ ከስር ቤት ወጡ የሚለውን ዜና ያሰማን ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያሰማን አገር ከሌለ ሰው የለም ሰው ከሌለ አገር የለም እናም ሰላም ለህዝቦቿ በሰላም ወተን በሰላም የምንገባበት የሰላም ግዜ ያጣልን ፈጣሪ. የኔውድ ያለሽን እውቀት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔውድ

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 3 роки тому

    ሰላም አይሻ ውዷ እህታችን በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @lubotube7819
    @lubotube7819 3 роки тому

    ወአሌኩምሰለም ወራህማቱለህ ወበራከአቱ ማሻአለህ በሪቺ ዉዴ ሰለምሽ የብዚ ዬኔ ዉድ👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @Abraham-yv8ph
    @Abraham-yv8ph 3 роки тому

    ሰላም ለእዝህ ቤት ያወቁትን ማስወቅ ቅጆ ነው እህት ቅጆስራ ነው ቀጥየበት እህት ትምርቱን 👍🏻👍🏻👍🏻👈🏻👈🏻

  • @ፋጤዩቱብ
    @ፋጤዩቱብ 3 роки тому

    አሰላምወለይኩም አይሸዬ የኔ ውድ ማሻላህ ማሻላህ አላህ ይጨምርልሽ በጠም አሪፍ አሰታምሮትነው እምፈልገውነው ውዴ ቀጥይበት አይሸዬ አላህ አራችን ሰላም የርግልን ፍትህ ፈትህ ፍትህ በሰውዲ ለሚሰቀዩ ድምፅ እንሁንለቸው ውዶ

  • @ferdosetube6678
    @ferdosetube6678 3 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ አህለን አይሽዬ የኔ ቅመም ጀዛኩሙላ ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅነት ነው የኔ ልዩ ከልብ ነው ምናመሰግነው ለመልካምነትሽ ለትምህርትሽ ካቺ ብዙ ነገር እጠብቃለን የምፈልገውንም መረጃ ነው የሰጠሺን ሹክረ ሁቡ ላይክ ሼር

  • @EmudawudTube
    @EmudawudTube 3 роки тому

    ወአለይኩም ስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ቤቶች እህት አሚን ያረብ ከምንም በላይ ለወገኖቻችን ፍትህህህህህህህህ አሪፍ ነው ሎጎው

  • @አላህወኪል555
    @አላህወኪል555 2 роки тому

    አስላምአለይኩምወራህመቱላህ ወበረካትሁማሻላህውዴ በጣምስፈልገው ነበር ጀዛኪአላህህይር ቤተስብአርግኝ

  • @EmudawudTube
    @EmudawudTube 3 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁንልን በውጪም በሀገርም ለሚሰቃዩት ሁሉ አላህ ይድረስላቸው እህቴ ጥሩ ነዋ በርቺ

  • @Sintayahumedin97
    @Sintayahumedin97 2 роки тому

    አልሃምዱሊላህ በሠላም ደግሞም ለሀገራችን ያብቃን ውደ

  • @susuhabeshawittube1510
    @susuhabeshawittube1510 3 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አይሻየ ማሻአላህ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ተባረኪይ እህት ፍትህ ፍትህ በስር ለሚስቃዩ እህት እና ወድሞቻችን ምንም የማያውቁት ንፁህ ህፃናቶች ያረብ ተሰቃዩ

  • @መዲየከላላዋይቱብወሎ-ፀ8የ

    ጠክሪ

  • @hikmatube9834
    @hikmatube9834 3 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ በርቺ አዮሽ ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነዉ ሁላችንም ባወቅነዉ ብንተባበር ብንተጋገዝ የት በደረስን ሁሌም ለሰወች ቅን እንሁን ያወቅነዉን ከማሳወቅ ወደሗላ አንበል አሏህ ደግሞ እዉቀቱን ይጨምርልን ሁላችንም ለሰወች ቅን እንሁን 😍😍😍 ቅንነት ለራስ ነዉ

  • @aa8751
    @aa8751 3 роки тому

    ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ ስለጨርቃ እያስተማርሽነው ብየነበር የኔውድ በርች

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub 3 роки тому

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔቅን በጣም እናመሰግናለን ያወቁትን ማሰወቅ ፋጹም በጎነት ነው የኔውድ😘😘

  • @toyibayasintube294
    @toyibayasintube294 3 роки тому +1

    አስለሙአለይኩም ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ ማሻአላህ ሀገራችንን ስላሟን ይመልስለን ያረቢ እምዬ ኢትዮጵያ ፍትህ በሳውድ አረቢያ እስርቤት ላሉት ወገኖቻችን ፍትህ

  • @emuselwatube4436
    @emuselwatube4436 3 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወበረካትሁ አሚን ኢንሻአላህ ማማየ

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub 3 роки тому

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለዱአሽ አሚን የኔውድ በጣም እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው እህት አገራችንን ሰላምና ያርግልንን ፋትህ በሳውዲ አረቢያ ላሉ ወገኖቻችን ፋትህ ፍትህህህህህህ ያረብ ፈረጃህን ቅርብ አርግላቸው🤲🤲🤲🤲

  • @zuzutube1346
    @zuzutube1346 3 роки тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ማሬ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 3 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለንንን ማማየ 👍

  • @GlobalVillageRTF
    @GlobalVillageRTF 3 роки тому

    very nice sharing..stay connected dear friend

  • @አባይየኛነው
    @አባይየኛነው 3 роки тому

    አላህ ሀገራች ሳላሞን ያብዛልን

  • @MEREM-GOJAMW
    @MEREM-GOJAMW 2 роки тому

    አስልምልክም 👍👍👍👍👍ውራህመቱላህ 👍👍👍👍👍ውብርክት

  • @leylayimam3633
    @leylayimam3633 2 роки тому +1

    ደምሪኝ ዉደ አንችም በርች አሚን አላሁመ አሚን

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 Рік тому

    ወሌኩም አሰላም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ ጄዘክ አለህ በጠም ያምፋልገው ነበር አሚን አሚን

  • @Halima59_tube
    @Halima59_tube 3 роки тому

    ሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካተ. እህት አይሻ.
    ጀዛኪላህ ኸይር ተባረኪ።
    ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ለጀማሪ ዩቱበር እጅጉን አስፈላጊ ትምህርት ነው. ቅሬታዬ ትንሽ ፈዘዝ ያለ ነው ለምሳሌ የአፕሊኬሽኗን ስም ማወቅ ለሚፈልጋት ሰው ስሟ ጎልቶ አይታይም ያው አፗን ስላወኳት ነው ቶሎ የገባን እናም ሳምንት ቦታ ላይ በፒን ብታስቀምጭው ስሟን ብዙ ሰው ተጠቃሚ ይሆናል በርችልን

  • @YESSUFETHIOPIA28
    @YESSUFETHIOPIA28 2 роки тому

    ዋሊይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 3 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊሂ ወበረከቱ ሰላም ብያለሁ አሚንን ውደ ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን ያረብ በሳኡድ እሰር ቤትም ለሚሰቃዩ አላህ ዬድረሰላቸው

  • @saditube6278
    @saditube6278 3 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላይ ወበርካቱሁ የኔ እህት እኔ ስፍልገው ነበር በጣም አምሰግናለሁ ፍትህ ለእስርኖች የምትህ በአቅምሽ የምትችይውን ያህል ፍትህ ለእስርኛች እያሽ የምር ጮሂ ነሽ ጉበዝ ነሽ ነን ጀግና

  • @ኢሙኢምራን
    @ኢሙኢምራን 3 місяці тому

    ተባረኪ እኔ የሰራሁት ባሳየሽኝ መሰረት ሰርቼው ግን ቁጥር ማስቀመጥ ፈልጌ አላወኩበትም ማለት ለቴሌ ግራም ስለሆነ የሰው ተራቁጥር ፈልጌ በውስጥ ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 роки тому

    አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ውድ ያገሬ ልጆች እኳንሰላም መጣችሁ አላህ በያለንበት ይጠብቀን ሰላም ፍቅርን አድነትን መዋደድን አላህ ያድለን ይወፍቀን ያረብ 🌹🌹🌹🌹🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @aa8751
    @aa8751 3 роки тому

    ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 3 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ 👍🌹 አንች ግን ቤቴ የለሺም ለምን ቆይይ

  • @tsehayyoutube
    @tsehayyoutube 2 роки тому

    Wow brchi marr

  • @ekramali3474
    @ekramali3474 3 роки тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አደው አገራችንን ሠላም አላህ የድረግልን እሢኪ ሁላችንም ድአ አናደረግእኔ ገን አልገባኝም ምን ላረግ ይህ ባይኖረንሥ ምን ችግረ አለው

  • @momAyubTube
    @momAyubTube 2 роки тому

    ሰብስክራይፕ አርጌሻለሁ መልሽልኝ

  • @ጀማልመርሳዩቱብ
    @ጀማልመርሳዩቱብ 3 роки тому

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሀሪፍ ትምህርት ነው

  • @youtubeabduhaikyoutube2053
    @youtubeabduhaikyoutube2053 2 роки тому +1

    ስንጪንእደትአዲርገንነው ታዳ ይቱቡላይ

  • @Hነኝየወሎዋ
    @Hነኝየወሎዋ 3 роки тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አኢሾ ለዱአሽ አሚንንን የዩቱቡ እኳን ያምራል ግን ዩቱብ ስከፍት ታስተምሪኛለሽ ለዛሬ ይለፈኝ 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቅዲማያለተውሂድ
    @ቅዲማያለተውሂድ 2 роки тому +1

    ዋሊይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የዐረፋህ ቀን በላጩ ተግባር ዱዓእ ነው።
    ስለሆነም ለነገው የዐረፋህ ቀን ዱዓችን እናዘጋጅ።
    ኢማሙ አል-አውዛዒይ (አላህ ይዘንላቸውና)
    «ሐሃጃቸውን (ዱዓቸውን) ለዐረፋህ ቀን የሚያዘጋጁ ሰዎች ላይ ደርሻለሁ!» ብለዋል።
    ለዐረፋህ ቀን የሚሆን በትላልቅ የተፃፈ ዱዓእ ነው አውርደው ይጠቀሙት።
    እናም ለነገ የዐረፋህ ቀን ዱዓእ የምታደርጉበት ምን ሐጃ አዘጋጅታችኋል?

  • @aykiltub3885
    @aykiltub3885 3 роки тому

    አላህ ለሀራችን ሰላሞን እና እሰላሞን ያብዛላት ለታሰሩትም አላህ ፍትሐይሰጥችው

  • @መዲየከላላዋይቱብወሎ-ፀ8የ

    ሠብ አረጊሻለሁ መልሽ

  • @zahiriddinzarupov1976
    @zahiriddinzarupov1976 3 роки тому

    асалому алайкум 🌷

  • @rabeyatube1882
    @rabeyatube1882 3 роки тому

    Asalmalyukm waramatulhi wabrkatu iashaall yaa Rabbi bchigiri yalumi wadomchini aallah yifrjachawu hulumi aallah yidrslchawu

  • @NemiAbdu-f9m
    @NemiAbdu-f9m 2 місяці тому

    ከጋላሪ ያወጣሽውን ቀለም ከየት ነው ያመጣሽው ማለቴ ብረት ከረኑን?

  • @ኩንፊየኩን-ጐ9ከ
    @ኩንፊየኩን-ጐ9ከ 3 роки тому

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @a-6726
    @a-6726 3 роки тому

    አሰላሙዓለይኩም አኢሻ ሰላም

  • @ዝምታነውመልሴR
    @ዝምታነውመልሴR 3 роки тому

    አሰለሙ አላይኩም ወረህመቱላሂ ወበራካቱ

  • @remlatube2164
    @remlatube2164 3 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ

  • @mami_mersa
    @mami_mersa 6 місяців тому

    ላሣየሽን ትምርት እናመሠግናለን ግን አንድ ነገር እምቢ ብሎኛል ከጋላሪሽ የምታመጭውን ከለር የት እናግኝ መልሽልኝ🙏🙏

    • @aeishatube
      @aeishatube  6 місяців тому

      @@mami_mersa ከቴሌ ግራም ላይ ነው

    • @mami_mersa
      @mami_mersa 5 місяців тому +1

      @@aeishatube ለምሳሌ ምን ብየ ስፅፍ ይመጣልኛል ወይ ሊንኩን ላኪልኝ

    • @aeishatube
      @aeishatube  5 місяців тому

      @@mami_mersa ABDUKE EDITING ብለሽ ሰረች አድረጊ በቴሌግራም ካልወጣልሽ በሱ ይቱብ ግቢ አለ

  • @medinaayalew1094
    @medinaayalew1094 3 роки тому

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ አገራችንን ስላም ያድርግልን በሳውድም ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን አላህ ፍትህ ያውርድላቸው ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላሁ ነብያችንን የሚዘልፉ የአላህ በላ ይውረድባቸው ሁላችንም ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን በዱአ እንርዳቸው ከዱአ የበለጠ ነገር የለም የሞተ ጀነተ ፊርዶስ ይበለው የታመመ ይፈረጅ የተቸገር አላህ መፍትሄ ይህለቅልት ሁላችንም በድናችን ጠንካራ እንሁን ዱኒያ ቀሪ ናት ምንም ብታምር የነገ ቤታችን ይበልጣል የዱኒያ ብልጭልጭ አታታለን መቸ እንደምንሞት አላቀውምና ሁለየም በአላህ እጅ ውስጥ ነን በስልምና እንደፈጠረን በስልምና ይውሰደን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ሁለየም ወደ አላህ እጃችንን እንዘርጋ ወደ አላህ የተዘረጋች እጅ ባዶዋን አትመለስምና አላህ የቁረአን ፍቅር ከሁሉም ይበልጣልና የቁረአን ፍቅር ይሰጠን ነገ እሱ ብቻ ነው ተከትሎን የሚሄደው ቁረአን የልብ ብርሀን የነገ ስንቃችን ነው

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur 2 роки тому +1

    Selam yena wedi wew arif koyta neber ketteybet hebibetye amuaaaaaaaa Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn Ethiopian Ethiopia lezelalem tnur agerachinn selama yabzaln yareb yaalah yareb

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 Рік тому

    ውዴ ይሄ ሎጎ ላማስራት ብዙ ግዜ አያሁ ግን አልሆናልኝም ቀላሞችን ወይም ከላሮችን ኬት ምውራድ እችላሌሁ

    • @aeishatube
      @aeishatube  Рік тому

      በወይት ልላክልሽ እህት

  • @Abeni
    @Abeni Рік тому

    አይሻ ሰውድ ነው ያለሽወ

  • @selamyoutube5901
    @selamyoutube5901 2 роки тому

    ስሊቨር ፎቶውን ከየት አገኝሽው ስሞትልሽ ንገሪኝ አላገኝ አልኩት እህቴ

    • @aeishatube
      @aeishatube  2 роки тому

      በየትልላክልሽ እህት

    • @aeishatube
      @aeishatube  2 роки тому

      አትሙችብኝ እልክልሻለሁ

    • @selamyoutube5901
      @selamyoutube5901 2 роки тому

      የቴሌግራም ሊክሽን ላኪልኝ ወይም የዋሳብ ሊክ

    • @aeishatube
      @aeishatube  2 роки тому

      በዚሁ በይቱብ ስሜነይ ቴሌግራም

    • @selamyoutube5901
      @selamyoutube5901 2 роки тому

      እኔ አልችልም አንቺ ሰላም እዳሸው በይና ሀይ በይኝ ውዴ

  • @stube3673
    @stube3673 2 роки тому +1

    ማማየሰብስክራይብአድርጊኝ

  • @Dinamohamed2235
    @Dinamohamed2235 3 роки тому

    ፈጥጭ ቀረሁ ይቱብ በር ይመስል😜😜 አብልኬሽኑን አላውቅን አትገረሚም

  • @ሪች1
    @ሪች1 2 роки тому

    እሺ ለምን ከለሩ ከየት እናምጣው

    • @aeishatube
      @aeishatube  2 роки тому

      በወይት ልላክልሽ

    • @ሪች1
      @ሪች1 2 роки тому

      የቴሌ ግራም ሊክሽ ብታስቀምጪ ጥሩ ነበር ግን የለም

    • @aeishatube
      @aeishatube  2 роки тому

      @@ሪች1 እሽእህቴ አዩሽነኝ የናቴ ናፍቂብለሽ ሰረች አድረጊ ቴሌግራምላይ

  • @ሀዩይቱብ-ሰ6ጐ
    @ሀዩይቱብ-ሰ6ጐ 2 роки тому

    ሰብስክራይብመልሺውደ

  • @momAyubTube
    @momAyubTube 2 роки тому

    እህቶች እንዳመር ዳምሩኝ

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 3 роки тому +1

    አሰላሙ አለይኩም አዩሽ መሸአላህ ጥሩ ትምህርት ነው መሸአላህ ዉደ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ለራስ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግን ህዝቦቹዋን ይጠብቅልን በቅርብ ቀን ሀገራችንን ገብተን እምንሰራ 💐💐💐💐

  • @Su-Tech
    @Su-Tech 2 роки тому +1

    ws wr wb ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ነው
    ✍✍✍✍💚💚💙💙ua-cam.com/video/0ukGA5gQOxo/v-deo.html💜ሰላም ሰላም ወደ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞች በእያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ መልካሙ ነገር ሁሉ ለእናንት ይሁን Peace, peace to my countrymen, brothers and sisters, peace be upon you wherever you are, and may all good things be for you, my sister.💚💙💜 ✍NS-Info(ኤን ኤስ)Tube✍💚💙ua-cam.com/video/0ukGA5gQOxo/v-deo.html✍
    💞💞ሀገራችን 💕
    🖤ፍቅር 💘
    💖 ❣
    💚
    💙 ስላም 💜💗
    💖💕💞
    💓💗💖
    💙ያድርጋት💜❤
    💝አ
    💝መ
    💝ሰ
    💝ግ
    💝ና
    💝ለ
    💝ሁ
    ❣💝💕💞💓ua-cam.com/video/SgpQl5dKg7A/v-deo.html