ዐብይ አመረሩ “ስለ እኔ ሳትፈሩ ንገሩኝ..” ፤ የፓርላማው ፍጥጫ አከራካሪው አዋጅ ፤ “ራሳችንን እናድን” ጠቅላዩ ተናገሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 141

  • @Agobezie
    @Agobezie 15 днів тому +27

    ህጉን በደንብ አፅድቁት ስትሸነፉ የዘረፋችሁትን መልሰን እናስተፋችኋለን።

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 7 днів тому

    ❤እግዚአብሔር ሆይ አንተን እንስማማ ምህረት አድርግ አቅም ለለው ድሃ ህዝብ ድሮም እዚህ የሚደርሱት በማስመሰል እንጂ በእውነት ሰርተው አይደለም ጠቅላይ ሚንስትር እኮ ለድሃ ሲረድ ሲሰሩ አይተናል እና እናመሰግናለን

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 15 днів тому +10

    እድሜህ እያጠረ ነው ዕድሜህ ይጠር አሜን ያርግልህ

  • @admasuayicheh2611
    @admasuayicheh2611 7 днів тому

    ዕውነቱን የሚናገር አይኖርም

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv 15 днів тому +4

    አዲስ ፖስት የህዝብ ድምፅ❤❤

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 11 днів тому

    ብልፅግና ብልግና በሚለው ይስተካከል የምትሉ

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 15 днів тому +8

    አይዞህ ወገኔ ቀኑ ቅርብ ነው በርትተህ ፀልይ

  • @Mahbuba-g6m
    @Mahbuba-g6m 13 днів тому

    የድሀ ቤታችንን አፍርሰውብናል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ፣

  • @SurafelAsfaw-w9b
    @SurafelAsfaw-w9b 15 днів тому +11

    አይ አሁን እኮ እግዜአብሔር ደረሰ በአሁን ግዜ የሚደረግ ስብሰባም ሆነ እንመካከር እያሉ መቀባጠር የጭንቀት ውጤት ነው በቅርቡ የፈጣሪን ተዓምር መቀበል ብቻ ነው አበቃ አከተመ

  • @HcVc-l4d
    @HcVc-l4d 14 днів тому +1

    Yesew nibret litwesd Allah ykedmihal insha allah

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 15 днів тому +8

    አይ ቂም አልይዝም 😂 እነ ክርስቲያንን አበሳቸዉን የምታሳያቸዉ በቄም አይደለም እንዱ!? የተረገምክ ክፋ ዘረኛ

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 15 днів тому +9

    😂😂😂😂😂ABYI AHMED NOW IT'S TO LATE ስልጣንህን መልቀቅ ብቻ ነው ፋኖ አሸንፏል ❤❤❤❤

    • @LawofGod
      @LawofGod 14 днів тому

      I ll tell you ! Fano ll never ever see 4killo

  • @jupiterLuna-c9l
    @jupiterLuna-c9l 15 днів тому +9

    ይህንን ባለጌ አንቱ ምትለው በምን የተነሳ ነው

  • @Endris-c1x
    @Endris-c1x 13 днів тому

    V.good

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 15 днів тому +3

    ምድረ ኮልኮሌ ወይኔ ሀገሬ አይዞን ወገኔ የድል ቀኑ ደርሷል

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 15 днів тому +1

    ግለሰብን ሆነ ብሎ ለማጥቃት የወጣ አዋጅ የቀን ጉዳይ ካልሆነ ተቀባይነት የለዉም፣

  • @bird1144
    @bird1144 15 днів тому +4

    ሀሳባቸው ከሰማ አንደ ዩሀንስ ባያሌው እንደ ክርስቲያን ታደለ ያረጋቸዋል

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 11 днів тому

    ከአስመሳዮች አርእቀን

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 11 днів тому

    ኢትዮጵያ፡ሶስት፡ሺ፡በሚባል፡ዘመንዋ፡እንደዚህ፡የገማና፡የከረፋ፡ዘመን፡ገጥሞአት፡አያውቅም።እግዚአብሄር፡ግን፡የፍርድ፡ቀን፡አለው።

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 14 днів тому

    አያ ጅቦ አብይን ያመነ ጉም የዘገ ነዉ ብልፅግና ብልፅግናን በሚበላበት በአሁኑ ሰአት ደፍሮ የሚናገር የለም ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪

  • @REd-jl5tc
    @REd-jl5tc 14 днів тому

    አትመርጥም ሠውየ 6አመት ቀለድክ ጌታ ሀገራችንን አሣልፈ ሠጦህነበር ግን በሥጋ ተገልጠሀል

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 13 днів тому +1

    እኔ ሁሌም የሚያናድደኝ የፖርላማ አባላት ሳቅ ነው😡😡😡 አንድ አባል ቁምነገር ያለው አስተያየት ሲሰጥ መሳቅ ማሸማቀቅ። በሌላ በኩል ቁም ነገር የሌለው ግን ህዝብንና ምክርቤቱን ህዝቡንም ጭምር የናቀ መልስ፣ጥያቄ፣ አስተያየት ሲሰጥ መሳቅ😡💔💔
    አረ መቼ ነው እንደእንግሊዝ ብሎም እንደሰለጠኑት አገር ቆፍጠን ያለ የፖርላማ ድባብ የምናየው በሁለቱም ዘመን ሳቅ። ኤጭ አስጠላኝ አሁንስ😡😡💔💔

    • @ItellAla
      @ItellAla 9 днів тому

      ሁሉም አጨብጫቢ ሰለሆነ ነው

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 14 днів тому +1

    ክርስቲያን ተደለ ለምን የታሠረ ይመስላኃል በሀሳቡን በነጻነት ስለገጠ አይደል??

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 14 днів тому

    የልብ የልባችችን እናውራ. ቂም. አልይዝም ተናገሩ አሉ ይገርማል የአለሚቱ. ጠባሳ ዬየ በእሳት አይጫወትም

  • @yeshialemmengistu3643
    @yeshialemmengistu3643 15 днів тому +2

    No, they have to Return it. No Shelte for Rober❤.

  • @rosaghebremikael5036
    @rosaghebremikael5036 14 днів тому +3

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ሰዉን አይደለም

  • @SurafelAsfaw-w9b
    @SurafelAsfaw-w9b 15 днів тому +4

    አብይ እኮ ተወስኖ ባለቀ ጊዳይ ላይ ነው እንመካከር እያለ ሰብስቦ የሚቀልድባቸው ቢቃወሙ ባይቃወሙ በግሉ ወስኖ ጨርሶታል ከአምላክ ጋር በቅርቡ ውጤቱን ያገኘዋል

  • @veracity8968
    @veracity8968 14 днів тому +1

    ምላስህን የሚቆርጥ ሃይል እየመጣ ነው ማነው አንተን ከእንግዲህ የሚያምን ??!!! እፍረተቢስ እውሬ እድሜህን ጌታ ያሳጥረው

  • @fikreewinetu565
    @fikreewinetu565 12 днів тому

    ከተናጋሪው ጎን ያለው ይስቃል።
    የህዝብ ወኪል መሆናቸውን የረሳ ሆድ አደር ይመስላል።

  • @bird1144
    @bird1144 15 днів тому +3

    የኢትዮጵያ ውድቀት ተቃርቦዋል በአብይ ውሽት

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 15 днів тому +6

    ከቱሉ ምንይበቃል ተሉ። ቱሉ ነው

  • @yitbarekfessehaie2741
    @yitbarekfessehaie2741 14 днів тому

    ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መዶቆስ...ኣሁን ምን ያደርግል . ... ማልቀስ?!!!

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 11 днів тому

    መቅላይ ሚነ8ስተሩ ባማምባ የሚያወሩት እና የሚያሳዩት አክት እንድ አይደለም ለምን ቢባል ውሰተ ሚስትሩ ከአረብ ጋር የተያያዘ ነው በግለሰብ ችንቅላት ተቅላዩ እና ሚስታቸው 6ሚያሳዩት አክት የሰባተና ክፍል ተማሪ አንካን አያሳየውም መከበር በራስ ከነሱ ምን እንማር ????

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 12 днів тому

    Remind me the final day comment about Mengestu by the pope orthodox bishop

  • @Halnbv
    @Halnbv 13 днів тому

    መጀመሪያ ጠቅላይ ሚኒስቴር መሆን ሣትችል የምን አዋጅነው መንግስት የለንም ዘረፈነው 😅😅😅😅😅

  • @gamereview-y7g
    @gamereview-y7g 14 днів тому

    የፓርላማ አባላት ይገደል ፣ይፍረስ ስባል አጨብጭባችሁ አፀድቃችሁ ሀገርቱን መከራ ላይ ጥላችኋልና አንድ ቀን እግ/ር ይፈርድባችኋል ጠብቁ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 13 днів тому +2

    ጃዋር 😭😭😭
    እሰሰት ነው
    ሰንት አማራ እና ሰንት ኦርቶዶክስ አሰጨፍጭፏል
    ከሐዲነቱ ይቀጥላል 😭

    • @tadesseb
      @tadesseb 13 днів тому

      Why you do not fight those who killed them rather than saying Jawar, Jawar, Jawar. Ahiyawun Ferto dawulawun!!!

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 11 днів тому

    አብይ አንድ ሰው ነው ብዙሃኑ ስለአብይ ምን አለ????
    ይህ ሰው የአማራ ትላቻ እትግ የደረሰበት ሰው ነው ?????

  • @malaklove729
    @malaklove729 15 днів тому

    አይይይ ፋኖዬዬዬዬ አብይን አስጨነቀው ጀግናው

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 15 днів тому +5

    ጠቅላይ ሚኒስትር እያልክ አትጥራ
    ባክህ
    አብይ አህመድ እይልክ ጥራ😮😮😮

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 13 днів тому

    This is the symbol of defeat asking comments about the failure to the regime

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 14 днів тому

    መንግሥት ከሕዝብ ጋር ለመደራደር ያልቻለበት ምክንያት በየነ በቀን ሕዝቡን የሚጥል ሕግ በማውጣት በውረስ በማፈናቀል ከሥራ በማባረር በሀይማኖት በዘር በመከፋፈል እጅ ስላለበት በኑሮ ውድነት ሕዝብ መብላት በለመቻል ይህ ነው

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 13 днів тому

    የኑሪ ውዶነቱ በአለም ነው የድሐ አገራ ሰለሆንን ነው የተጎዳን በዙያም ላይ የፄንፈኞች ማፈንገጥ ነው ያባባሰው

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 12 днів тому

    በእንቅልፋም እና ፈሳም ጉማሬ የተሞላ የአጁዞች ስብሰባ ዶሮ ብታልም ጥሬዋን እንደሚባለው አጨብጭቦ ይግባ እንጂ ሌላ ምን ያውቃል!? ሲጀመር እነዚህን መሃይማንን ማን ነው የወከላቸው!? ህዝብ ምን እየሆነ እንዳለ እራሱ ያውቃሉ!? ምድረ ሆዳም ሆዳቸው ከሞላ ምን አገባቸው!? ማፈሪያ!

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw 15 днів тому

    Abiy mesrte go otherwise nothing is change yes 👏 you are right

  • @YihunAyalew
    @YihunAyalew 14 днів тому

    ምን ያድርግ ሚኒስትሮች የራሳቸውን የገቢ ምንጭ ስለሆነ የተገዘበውና ጭማሪውንም ትኩረት ያልሰጠው

  • @TafesaRoba-s2b
    @TafesaRoba-s2b 11 днів тому

    Zerefa yebezaw ke 10 Aemet bicha mehoni yelebetim.

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 15 днів тому +4

    ቢበዛ አንድ አመት ፋኖ ይነግሳል ፈጣሪ ይሁናቸው

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 15 днів тому +2

    ያስጨረሰችን ጠንቋያ እናትህ!
    ደግሞ ምን ብለህ ልትምልላት ነው?

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 15 днів тому

    አከተመልክ እኮ ንሰሀ ግባ ግን አሟሟትክ እንዲያምር ወይም በሰላም ልቀቅ

  • @አድማሱAbebeGetahun
    @አድማሱAbebeGetahun 13 днів тому

    ህዝብን አስገዳዮች በእንቅልፍ ስብሰባውን የሚጨርሱ ሌሎች ንቁ አባላትን ለመቃወም ሲያጨብጭቡ ባነው የሚነሱ ሠዎች ነው ህዝብ ካለቀ በኋላ ለሚወሰነው ፓርማ አልባ ውሳኔን ብትቃወም ምን ልታመጣ ?

  • @Ethic333
    @Ethic333 15 днів тому +2

    ለመጭው ምርጫ የማይኖሩትን ሚንስትሮች ጠብቁ እዳለ ይቀፈድዳቸዋል

  • @አድማሱAbebeGetahun
    @አድማሱAbebeGetahun 13 днів тому

    ሣቂታዎች ከሣቁ ለአብይ ድጋፍ መስጠት ነው ከእኔ የተሻላችሁ መስሎኝ ነበር ግን ተሳቀቅኩኝ

  • @Temsgen-y5r
    @Temsgen-y5r 15 днів тому +1

    እመኑኝ አብይ

  • @zerfikebede1261
    @zerfikebede1261 11 днів тому

    መ ድሀኔ ያ ለ ም ቅ ር ብ ነው ያ ጠ ፈ ሀ ል

  • @KasahunSiyum
    @KasahunSiyum 14 днів тому

    ህዝቡ አረ አለቀ መፍትሄ

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 14 днів тому

    እኔምለው?
    የተዋህዶ የአደባባይ በአላትና ዶፍ ዝናብ ምን አገናኛቸው?
    ሚስጥሩ የገባችሁ እስኪ ሹክ በሉኝ።

  • @tesfahunayalew3246
    @tesfahunayalew3246 14 днів тому

    ከአስር አመት ወድህ ከተባለ ማንነው ባለሀብቱ እነሽመልስን መጠየቅነው

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 13 днів тому

    በፍርሃት የተገነባ ፓርቲ ምንኛ ነው)))

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 11 днів тому

    አብይ አህመድ 6አስናቀች ሙላት እና የአረብ ንጉስ ፖስት
    ምን አደርገው እሳቸው ከነሚስታቸው ከአንድ አገር መሪ የማይተበቅ ስራ በየ ኦን ላይኑ የሚታይባቸው የሀገር መሪ ይህ ነው ከሳቸው ሚስታቸው

  • @konjetmehertu8284
    @konjetmehertu8284 15 днів тому +3

    ማን ፈርቶህ ያውቃል ማንነትህን ካወቅን ጀምሮ እንደነገርንህ አይደል እንዴ አንተ ደምመጣጭ

  • @rosaghebremikael5036
    @rosaghebremikael5036 13 днів тому

    ድሮዉም ክፉን አትጥላ ከሱ የባሰ እንዳይመጣብህ ነው ነገሩ

  • @FiraolUmer-r6m
    @FiraolUmer-r6m 14 днів тому

    Yes yes but,

  • @JianminYan-gg9zq
    @JianminYan-gg9zq 14 днів тому

    Dammy members parliament, you better say anything, otherwise you will be history.

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu9185 15 днів тому

    Life is expensive i n the USA too..

  • @YihunAyalew
    @YihunAyalew 14 днів тому

    አብይና ቃል እኮ አይተዋወቁም

  • @MohammedYasin-o2x
    @MohammedYasin-o2x 14 днів тому +1

    አብይ ያሸንፋል

    • @dawitdesdes5963
      @dawitdesdes5963 14 днів тому +1

      Ye shermta lij

    • @MohammedYasin-o2x
      @MohammedYasin-o2x 14 днів тому

      ክክክክክክክክ ደፋር ነህ ባክህ ኢትዮጵያን ከንግድህ ደብተራ አይመራትም እናንተ እርኩሶች

    • @veracity8968
      @veracity8968 14 днів тому

      ጋላ ፒፒ ተግማማቹ ሕዝብ ጠላቹ

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 14 днів тому

      Yessss

  • @girmabirhanu6476
    @girmabirhanu6476 10 днів тому

    እኔን ማን ትሉኛላችሁ ?ተብሎ ተጽፏል ።

  • @Laly-ce2if
    @Laly-ce2if 14 днів тому

    ለመሆኑ ህግ ነገረለናል?

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 15 днів тому

    አድርባይ ሁላ! በምን አባቱ ሞራል ይናገራል። ይህ መንግስት ቢወድቅ የምያብጠለጥሉት እነርሱ ናቸው። አብይ እግሩ ሥር አድርጓቸው አለፈ። ከዚህ በኋላ እንዴት አባቱ ይተነፍሳል። አብይ ቀላል አይደለም። ፈትኗቸዋል።

  • @samm8405
    @samm8405 15 днів тому +2

    ኤ? ቂም አሊዚሚ? አቺ ሶዬ ውነትም ሁሉም ነገር በቃ ስለሱ ሆነ ኢንዴ? ሀገር መምራቱን ጨርሶ ረስቶታል!!

  • @abuahmed6265
    @abuahmed6265 14 днів тому

    ይህ ስውየ እኮ ብቃ እድሜው እንዳጠር አውቃሉ እብድ ውሻ ሆነ ሞትህን በቅርብ ይምርገው ጋላው

  • @Getanehmelese-c2e
    @Getanehmelese-c2e 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yitbarekfessehaie2741
    @yitbarekfessehaie2741 14 днів тому

    ለዝርፊያ ካልሆነ ማን ነው ማንን ኣምኖ ንብረቱን የሚያስመልስ?!! ሞኝህን ፈልግ በለው!! የወያኔና ኣቢሮቹ የዘረፉት ቀጥታ ወድ ብልጽግና ቅንጡ ኣመራሮች ለመስጠት እንጂ ሌል ምንም ዓይነት ኣስተማማኝ ማባበያ የለም!

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw 15 днів тому

    Abiy mesrte go otherwise nothing is change yes 👏

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 14 днів тому

    እውነት ውሸታምን እየቀበረች እውነተኞችን እየወለደች እንደምታሸንፍ የታወቀ ነው እስከመቸ ሳይገባችሁ አጨብጭባችሁ ተባረኩ አሁንም መንቃታችሁ ሰላም ለሀገሬ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 14 днів тому

    ማነው አሁን እሱን አምኖ እውነት ሊናገር የሚደፍር?ሌላው ይቅርና አብይ ራሱ አውቆ አይደለም ተሳስቶ እውነት ተናግሮ ያውቃል? እሱም ሆነ ቢጤዎቹስ የት የለመዱትንና የሚያውቁትን እውነት ነው የሚናገሩት? በጣም የሚያሳዝነው እንመራዋለን የሚሉትን ህዝብ ችግር አያውቁምን? እነሱ በልተው ጠጥተው ስለሚኖሩ ሌላው እንዲሁ ነው ማለታቸው ነውን? ይህ ራሱ ለህዝብ ያላቸውን ንቀት ያሳያል፣ ለገሰ ቱሉ የተጠየቀውን መመለስ ሲያቅተው መልሱንም ስለማያውቀው ጁሀርንና ህዝብን ባንዳ ብሎ መሳደቡ ምን ይባላል?

  • @abebe407
    @abebe407 14 днів тому

    ይ ሕ ሁሉ ጫጫታ ምንድን ነው!? የሰረቁ የምክር ቤት አባላት አሉ ማለት ነው እንጅ አላግባብ የተሰረቀ የሀገሪቱ ሀብት ይመለስ ማለት ምን ችግር አለው?

  • @beletedebre2369
    @beletedebre2369 15 днів тому

    Why some reps in the house of rep are laughing while few good people are speaking. This is too much shame. Utter Nonsense.

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 11 днів тому

    Long years olde pichre abuy bad foces comepline this pichre

  • @Israelxox
    @Israelxox 13 днів тому

    TPLF war is the main reason for FANO POWER 😂😂😂

  • @TsedekeYacob
    @TsedekeYacob 14 днів тому

    ለምን መግቢያ ታበዛለህ? ቀጥታ መረጃዉን መስጠት ብትጀምርስ?

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 14 днів тому

    we need only GOD don't kill priest and monk at all don't close to our Ethiopian orthodox church leav us the church

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 15 днів тому +2

    ክርስቲያን ታደለ በመናገሩ አይደል እንዴ ያሰረው ፋኖ ይጠይቅሀል ጉዳዩ እሩቅ አይደለም

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e 14 днів тому

    😂😂😂 ቀልደኛ ቂም አሊዝም አላለም አታላይ የተናገሩትን እያፈነ ቂሊጦ ለመወርውር ነው

  • @BeleteBahiru
    @BeleteBahiru 14 днів тому

    ኑዛዜ ነው?

  • @RoseHaddad-hn1sombre
    @RoseHaddad-hn1sombre 14 днів тому

    Wud yehagere hizboch tinish gize tagesu besawu bekul sayhon geta rasu telka gebito yashagirenal.miyasnesawun yasnesahal gin erdatawun besawu bekul atitebeku

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 15 днів тому +8

    ጨቅላው ተናገሩ የሚለው ነጥሎ ለማረድ እንዲመቸው ነው :
    ተጠንቀቁ እባብ ነው::

  • @esksolzew9661
    @esksolzew9661 14 днів тому

    Dr abiy sle erswo menager weretegna asblonal ande snaweds ketlen snragem ahun demo esti eny anchekul blenal slezi Erson megemgemun gize yasayen blen kemechekol takebn,gin Ethiopian adera wendm alem .

  • @FiraolUmer-r6m
    @FiraolUmer-r6m 14 днів тому

    Jawwe dhukasii qawee dhirii akka betilee ta,u badhuu siijaaladha kayyoo Kee jeechudha.

  • @Mike-b6j2b
    @Mike-b6j2b 14 днів тому

    የዛሬ ኣስር ዓመት መዝረፍ ይፈቀድ ነበርን??ከዛሬ ጀምሮ ለምዘርፈዉ ብቻ ልጠየቅ ነዉ ነገሩ? አይገባኝም የዛሬዉ ፓርላማ😊

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 14 днів тому

    አንተ የአብይ ቆለጥ የምን ማሽቋለል ነው ለመሆኑ ወንዶች ወፀዳጃ ነው የምትጠቀወው? አበብይ በጣም ያምንሀል ወንድዋን ሚስቱን ራቁቷን ጠብቅልኝ ሲልህ ትጠብካለህ። ባሪያ ስትገርፍህ ትነሳለህ ዐብይ ለእሷ እንደማይመጥን ስትነግርህ ቢገባህ አንት ሽንት

  • @one-107
    @one-107 12 днів тому

    ይህ ሚዲያ ምን ነክቶት ነው?! የአብይን ንግግር አልገለፅክም እኮ ! የፓርላማ አባሎች ደግሞ አብይ በተገኘበት አይደለም የተናገሩት። ለምን ታመሳስላላቹ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 15 днів тому +2

    ሁሉም በፖርላማም ከበሻሻውም ጋር የተስበስቡት በሙሉ ምን ይመስላሉ ጏጉንቸር አይጠመጎጦች ይሙስላሉ በእውነት

  • @Taybah2024.y
    @Taybah2024.y 14 днів тому

    ሞተ አልባለም እኀደ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 11 днів тому

    እኒ ሁሊም የሚያናድደን የአትሊቲጅሰ ፊደሪሽን የአንድ ግለሰብ ቢት መሆኑነው

  • @mululife1
    @mululife1 13 днів тому

    ማን ሊያምንህ?

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 14 днів тому

    ጅበ ከሄደ ውሻ ጮህ አሁን ዋጋችሁን የምታገኙበትጊዜ ደርሶል ድል ለፋኖ

  • @MohammedYasin-o2x
    @MohammedYasin-o2x 14 днів тому

    ክክክክክክ ፈሳም ሁላ የክልል ከተማ መያዝ ያቃተው የሽፍታ ጥርቅም ሸገር ሊገባ አሰባችሁ እረ ሳቄ ናልኝ

  • @NizanDarik-h9u
    @NizanDarik-h9u 15 днів тому

    ምንቸገረው እሱ የኑሮ ውድነት እሱን አያገኘው የዘረፈው ገንዘብ በልቶ አይጨርሰም እነሱ በዶላር ነው እየዘረፉ ያሉት ሰለ ኢትዮጵያዊ ችግር አይመለከተውም ሆዱ ከሞላ እሱ ብሎ ዶክተር ጌታ አይፍረድባችሁ ሌላ ምን ይባላል ኪሱ ከደለበው ጋር መነጋገር አይቻልም በጥጋብ ነው የሚደነፋው