አረብ አገርን አይተሸ አገር ገብተሸ ሰው ላይ መጫወት ለምን?ሰው ታሞ እየቀረፁ መቀለድሰ ለምን? ይሄን ጉድ እዩ ተማሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube Місяць тому +226

    እስኪ የማዳም ቅመም ይሄን የስደት ወንድማችንን እናሳድግ እኛ ስንቆስል እሱ የሚደማ ወንድማቸን ነው ሌላ ለማሳደግ ከምናሽቃብጥ ጩኸታችንን ለሚሰማን ድምሳችንን ለሚያሰማልን ወንድማችን ወላሂ አብርሽ ፍትሀዊ ወንድም ስለ ሆንክ አላህ ይጠብቅህ ያረብ የሰው ፊት አታሳየን በተለይ የሀበሻ ሰራተኛ አታድርገኝ የማታ እንጀራ ስጠኝ መጨረሻየን አሳምረው ያረብ

    • @NejatIslam
      @NejatIslam Місяць тому +1

      በጣም❤❤❤

    • @njvip9277
      @njvip9277 Місяць тому +3

      እውነት ነው እኛ መች እደዝህ አይነቱን መች እናሳድጋለን

    • @ChvGji
      @ChvGji Місяць тому

      ትክክል

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d Місяць тому

      ​@NejaዴምሪኝውዴtIslam

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d Місяць тому +1

      ​@@ChvGjiዴምሪኝውዴ

  • @ZehraSeid
    @ZehraSeid Місяць тому +264

    ልጂቷን አግዘናት ከሷ ቤት ወጥታ ሱቅ ነገር ብንከፍትላት አንጀቴን በላችሁ
    እኔም ነበረኝ የምታግዘኝ እንካን ሠራተኛ ልላት በሥሟም አልጠራት እህቴ ነበር የምላት ጎረቤት ዘመድ አንች ነሽ እሷ ሰራተኛ ይሉኝ ነበር እና ተው ግን ክፉ አንሁን እሥኪ እንተሣሠብ ገንዘብ እኮ ጠፊ ነው በደቂቃ ልናጣው እንችላለን መልካም ሥራ ብቻ ነው አብሮን የሚኖረው እሥኪ እንዘን የአላህ በእዝነትህ

  • @abayusratube3205
    @abayusratube3205 Місяць тому +31

    አብርሽ የባለጌዎች ፓናዶል በርታ ከጎንህ ነን !!!!!!!

  • @Zehara-e6m
    @Zehara-e6m Місяць тому +92

    ወላሂ በምክነያት ነው የሚወድህ ሀቋን ሀቋን ስትናገር አሏህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 Місяць тому +43

    እኔ አድስ አበባ 5አመት ከምናምን ሰርቻለሁ አድቤት ወላሂ አድም ቀን ሰራተኛ ብለዉኝ አያዉቁም ሀይድ እኮን ሲመኝ አጥሚት ሰርተዉ ነዉ የሚቀርቡልኝ የኔ መልካሞች አላህ በያሉበት ይጠብቅልኝ ልጆቾም አግብተዋል እኔ ስደት ከመጣሁ ቡሀላ እህቶቸ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እናታቸዉም እናቴ አባታቸዉም አባቴ ነዉ የምር ስደት መጥቸ ሰርቸእድቀየር የነሡ ትግል አለበት መታወቄ እደልጃቸዉ ነዉ ያወጡልኝ የኔዉዶችዋ መልካም ስራቸዉን አላህ ይክፈላቸዉ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Місяць тому

      ማሻአላህ

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl Місяць тому +3

      ማሻ አላህ ደስ ይላል እኔ አልሀምድሊላ ሀገር ቤት የሰው ቤት አይቸ አላውቅም ቤታችን ግን አጋዥ ነበረችን በስነ ስርአት ነበር እምንይዛቸው ወላሂ እንደ እህት ነበር እማያቸው

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 Місяць тому +1

      እረእኔም 7ወርሰርቻለሁ በጣም መልካሞች ናቸዉ እዚህ መጥቸእራሱ ይደዉሉልኛል ነይቶሎ ስደት ይበቃሻል ይሉኛል ልጆቹ አግብተዉ ወልደዋል እራሱ መልካም ሰዉናቸዉ ያወሩኛል በቴሌግራም

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 Місяць тому

      የገጠር ሰዎች ሁሉም ባይሆንም ማካበድ ይወዳሉ

  • @ttww9470
    @ttww9470 Місяць тому +24

    አላህ ሱበሀን አላህ ከኩራት ከአስመሣይ ከሬአ ከጥመት ሁሉ ይጠብቀን ወላሂ በጣም ነው ያናደደችኝ ሰራተኛ ሰራተኛ ስትል. በስሟ ብትጠራት አላህ የስራሺን ይሥጥሺ ይች ዱንያ ጠፊ መሆኗን አትረሺ ሰአዳ አላህ ኢህድና ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @FMR20
    @FMR20 Місяць тому +59

    አላህዬ የሰዉ እጅ አታሳየኝ 😢 አብርሽ ትክክል ነህ

  • @و6ض
    @و6ض Місяць тому +9

    ነጭነጯን ጎበዝ ነህኮ የስደተኞች የድሀወች የደካሞች ወዳጅ ነህ በእውነት አሏህ እስልምናን ይወፍቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 Місяць тому

      ጥሩ የሆነው ሁሉ ሙስሊም ይሁን አላችሁ ሀሀሀሀ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому +95

    አልሃምዱሊላህ አረቦቼ መልካሞች ናቸው ወላሂ አላህ ጀዛቸውን ከፍ ያድርግላቸው ስደት ሆድ ያስብሳል ዝም ብሎ ይከፋኛልጂ አላህ በረካ ያድርጋቸው

    • @زهره-ع1ج
      @زهره-ع1ج Місяць тому +3

      እህህህህ ይመችህ. እርግጥ አርገህ አጠብክልኝ ይች ዱቂታም.

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Місяць тому +3

      አሚን የኔም ቅኖች ናቸው አልሀምዱሊላህ

    • @زهره-ع1ج
      @زهره-ع1ج Місяць тому

      አብርሾ የኛ ላውደረ. እጠባት. ክሎሮክስ ጨምር. ጨምር. ሸቃላ መሆናችንን እያወቅን ሸቃላ ስንባል ይከፋናል የኮራሽበትን ያሳጣሽ.

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d Місяць тому

      ​@sabrዴምሪኝ😢😢😢inasabrina1837

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና Місяць тому

      በትክክል ❤

  • @የማያልቅውፍቅር
    @የማያልቅውፍቅር Місяць тому +11

    አብርሺ ጀግናው የኛመካሪ ፍጣሪ ይጠብቅህ እውነት ነው ❤❤❤❤

  • @xb6fj
    @xb6fj Місяць тому +60

    አላህዬ ሀበሻቤት ድሮ ተቀጥሬ የተሰደብኩት የተገለመጥኩት ይበቃኛል ዳግም ሀበሻ እጅ ላይ እንዳትጥለኝ ያሰብኩት ሁሉ አሟላልኝ😢

  • @D6gihoohIffivk
    @D6gihoohIffivk Місяць тому +8

    ወላሂ የኔ መዳም ሁለተኛ እናት ናት ለሰው ያላት ክብር እኔ ከታመምኩ ምግብ ሰርታ አቅርባ እባክሽን ብይ ብላ ቤት አፅድታ ያአሏህ ብቻ አሏህ ጀዘአዋን ይክፈላት 😢❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

    • @azezahazezah
      @azezahazezah Місяць тому +1

      ወላሒየኔምመዳምምንልበልሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZientSaeed
    @ZientSaeed Місяць тому +61

    እኔ እሀበሻ ቤት ከምሰራ እድሜ ልኬን አረብ አገር ልስራ 😢😢😢

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 Місяць тому +9

    ነጭ ነጯን ተባረክ ወድሜዋ ልጅቷ ሲመክሯትኳ አልሰማም አለች በዛ ላይ ደሞ ጆሮዋ አይሰማም ብላለች 😢😢😢😢😢

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 Місяць тому +49

    አብርሽዬ ወንድማችን እምንወድህ እኮ በምክንያት ነው ጀግናችን 🎉🎉🎉🎉

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo Місяць тому

      👍👍👍💚💚💚💚

  • @ddddddddddsd
    @ddddddddddsd Місяць тому +7

    ደግሞ አበሻ የሰጡትን ውራጂ የሚቀሙ እከካም ናቸው በእውነት እኔ 4አመት እጀራ ቤት እሰራ ነበር ግን ካ4 አመት፩ቀን ብታመም እደምን ግቢ እና ጋግሪ ተብየ አዞሮኝ ወደኩ ከዛቀን ጀምሮ ስደትን መረጥኩ አሁን 5amtey. ወፈር ያለ ቃል እኳ አይናገሩኝም ተመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @asute_tube
    @asute_tube Місяць тому +30

    አለህ ሲያዋርደት የረሱዋን ገበና ረስዋ ቀርፀ አወጠች እቺ ዋረደ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ Місяць тому +12

    አሜን አብርሽዬ የሰው እጅ ማየት ያማል የደረሰበት ያውቀዋል 😢

  • @kedijamohammed9897
    @kedijamohammed9897 Місяць тому +30

    ድህነት ባለጌ ነው እውነትነው

  • @merong-g6w
    @merong-g6w Місяць тому +4

    👌ልክ ነህ ወድም❤ እሧግን ልጅ አይዉጣላት😏

  • @Hyah-s3l
    @Hyah-s3l Місяць тому +89

    በላይፍ ወጥታ ብር ተሰብስቦላት በራሷ ከሷ ወጥታ ለራሷ ትስራ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢

    • @MrwmJdbis
      @MrwmJdbis Місяць тому +1

      🎉❤

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d Місяць тому +1

      ​@MrwmዴምሪኝውዴJdbis

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 Місяць тому +2

      ዮትዩብ ይክፈቱላት

    • @Jameela-pt4yd
      @Jameela-pt4yd Місяць тому +6

      መጀመሪያ ረስችን ከመደም ከመድም ኩሺን እንዉጣ

    • @-Hanannx7bw
      @-Hanannx7bw Місяць тому +1

      ረሥሽን ከግርድነ አዉጭ እሽ

  • @Hrd2yy
    @Hrd2yy Місяць тому +6

    ለልጅቷ እግዚአብሔር አምላክ ይማራት ሰው እንዴት ትናንትን ይረሳል አረብ አገር የነበራትን ህይወት እንዴት ትረሳለች እውነት ነው አብርሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢ከባድ ነው 🥹😢😢😢😢😢😢

  • @Um_Abdellah
    @Um_Abdellah Місяць тому +45

    አቦ አብርሽ አላህ ይምራህ እውነት ተናግራሀል ሀቂቃ በጣም ተሰምቶኝ ነበረ አላህ የስራዋን ይስጣት ካልቻለች ምን አለ ወደ ቤቷ ብታደርሳት

  • @halimademse4367
    @halimademse4367 Місяць тому +3

    የኔ መዳም ግን በጣም ምርጥ ናት አላህ ይጠብቃት

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 Місяць тому +53

    😂😂😂😂የኛ ጀግና ወንድም ነጪነጯንነው አተ ጋር ጎበዝ እቺን ጉቶ ደግ አዋረድካት

  • @EmebetMamo-m9b
    @EmebetMamo-m9b Місяць тому +3

    Amen amen amen amen amen amen ewnet new wendema, egziabher ybarekchu ፣🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Місяць тому +70

    አላህዬ ሀበሻ እጅ ላይ እንዳትጥለኝ 😢😢😢😊😊😊

  • @ጊዜዳኛነው
    @ጊዜዳኛነው Місяць тому +3

    ይመችህ ወንድማችን አብርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FMR20
    @FMR20 Місяць тому +38

    ሰአዲ እናቅሻለን ከዉቀት ነፃ ነሽ ደነዝ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому

      አይቻት አጋጥሞኝ አላዉቅም ሠብስ ክራብ በማንሣት ቅጧት

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 Місяць тому

      እኮመሀይባትሆንማ ሰውሁና ሰውን አትንቅምነበር

  • @aammm5161
    @aammm5161 Місяць тому +4

    ዉይ አተልጅ ልቤን ነዉ እምታርሰኝ የምር ስትናገርኮ እፍፍ እር አላህ ይጠብቅህ አቧ

  • @fatmatube8375
    @fatmatube8375 Місяць тому +38

    የመዳም ቅመምች ሰብሰክራይቦን እደልብሰ አጣጥበን ጥጋባን እናብራድላት የሚል በላይክ ተከተሎኝ ወድሜ የድሃ ዋቢ ሺ አመት ኖርልን

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 Місяць тому

    አብርሽ ወንድሜ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ልክ ልካቸውን ስትላቸው አሏህ ይጠብቅህ

  • @zedtube-xe6zh
    @zedtube-xe6zh Місяць тому +29

    አብረሽዬ የሳቄምንጭ ጠበቃችን ኑርልን

  • @RidetiEnwaguw
    @RidetiEnwaguw Місяць тому +3

    አብርሽዬ ወንድማችን በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ጤና ሰላም ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @Sabontu..Walloo
    @Sabontu..Walloo Місяць тому +60

    ሰአዲ በጣም ጠንካራ ሴት ናት ግን ምን ዋጋ አለው ድሀ አትወድም በጣም ሰው ትንቃለች ሁሉም ነገር ብርቋ ነው በርግጥ ሁላችንም ቤት ሀብት ትዳር ብርቃችን ነው ግን የሰአዲ ይለያል ከሁሉም በላይ መከበር የነበረባቸውን የባሏን ቤተሰብ ያላከበረች አጋዧን ታከብራለች ብሎ አይታሰብም

    • @asiat4178
      @asiat4178 Місяць тому +8

      ትክክል ያንን ስላየሁ ይሄ እኔ አልደነቀኝም

    • @smirahussain3227
      @smirahussain3227 Місяць тому +11

      ወላሂ ታሰታዉቃለች በጣም ልጥጥነገርነች

    • @zehara5
      @zehara5 Місяць тому +2

      ሳህ ትክክል 😢😢

    • @fathemohmmed
      @fathemohmmed Місяць тому +10

      ቱ ክብረ ቢስ ናት ግን የስራዋን ታገኛለች

    • @MUbaMamuDE7
      @MUbaMamuDE7 Місяць тому +1

      አፍር በይ

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx Місяць тому +6

    😭😭😭😭😭😭አይ ደአ ህናቴ ምን ትላለች ድአ ወርቅ አይግዛ ከገዛ አያብዛ ትላለች 😭😭😭😭😭😭የሰው ፊት ህሳት ነው አይ ድህነት አይ ን ይጥፋ 😭😭😭😭🙏አብርሽ ወድማችን ተባረክ ፈጣሪ ይጠ ብቅህ አሜን አሜን አሜን ❤️🙏

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Місяць тому +18

    አብርሽየ ትክክል ነው የምትናገረው ወላሂ አጥፍታለች ሰአዳ ልጅቷ ሳትፈልግህ እንድ ማድረጓ ያሳዝናል ግን ለምን

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z Місяць тому +12

    ልጀ አትጭ ያጣ ባዶ እቃ ነው ትላለች አያቴ ከማጣት ይጠብቀን ብዙ ባይኖረንም እራሳችንን ከሰው አታስጠጋብን😢😢

    • @cgggvvhhh4938
      @cgggvvhhh4938 Місяць тому +1

      ትክክል ስውም ሲኖርሽነው ሚወድሽ ብቻ የስው እጂ አታሳየን ያረብ😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Місяць тому +14

    የልቤንተናገርክ ተባረክአብርሽ. ልዩጀግናኮነህ. ልጅቱአሳዝናኛለች ጭራሽ ፅሀይነውአለይ ልጇቢሆን ትሮጥነበር. ያረብሲያዋትግን ክፉነገርነች😢😢😢

  • @room-ib5qv
    @room-ib5qv Місяць тому +4

    ክበርልን ወድሜ የስራዋን ይስጣት

  • @Saadah-e1i
    @Saadah-e1i Місяць тому +7

    ጀግና ዉንድማችን አላህ ያገዝህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx Місяць тому +6

    ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት የውነት 👈☝️😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @ZeynebAli-1
    @ZeynebAli-1 Місяць тому +21

    እውነት ለመናገር አረቦቹ በስንት ጠዓማቸው አይ ሀበሻ መሆን ቲንሽ ነገር ሲኖረን የነበርንበትን እንረሳለን ምናለ ብንተዛዘን ልጅቱ አንጀቴን በላቺው ከሰው ቤት አውጥቶ አላህ የተሻለ እርዚቅ ይስጥሽ የኔ ሚስኪን

  • @zeynebahmed8184
    @zeynebahmed8184 Місяць тому +7

    አላህ ሂዳያ ይስጥህ ይህን አስተሳሰብ ይዘህ ሙስሊም መሆንን እመኝልሀለሁ ያረብ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Місяць тому +45

    እሲ አካውቷን አዘጉባት😭😭😭😭

    • @FathimaRahmat-th5qt
      @FathimaRahmat-th5qt Місяць тому

      iwunat nw

    • @newand9050
      @newand9050 Місяць тому

      አስመሳይ ናት ታስታውቃለች ሞጥሟጣ 😡​@@FathimaRahmat-th5qt

    • @ከሚላተስፋኛዋ
      @ከሚላተስፋኛዋ Місяць тому +1

      የክፋትጥግ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 Місяць тому +2

      @@ከሚላተስፋኛዋ ከሷከፋት አይብስም ስላገኝች አዴል የጠገበችው በዜጋዋ የምትሞላፈጠፍ ይች ልክ ያጣች ዲሀ ብታቀው የሠው ሀብታም እጂ የገዘብሀብታም ይረግፋል አብሮ አያመሽም ይሄው አረቦቹም ዴህዬ እክቴዋ

    • @ከሚላተስፋኛዋ
      @ከሚላተስፋኛዋ Місяць тому

      @@wgwgwsvgay4617 ልክናትአላልኩምግን ምክር ይሻላልኩስድብእና አካውንትከማዘጋትእህት

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 Місяць тому +10

    አብሪሺ አተ ሰለማታቃት ነዉ እንጅ የዛሬ 3 አመት የባሏን ዘመዶች ሶፋ ለይ አትቀመጡም ያለች ጀግነ ነት እንኳን አሰሪ ሁነ ይቅረ እነ ያማል

    • @KewnitaKewnita
      @KewnitaKewnita Місяць тому +1

      ወላሂ አዎ ይቺ የባሏን ዘመዶች ፈርሻዬን እንዳያቆሽሹ ብላ ያልተጨረሰ ክላስ ውስጥ አስገብታቸው አስታውሳለሁ ሜንጦ ነገር ናት ታስታውቃለች ይቺ እሾግ😢

    • @SilamAlmwe
      @SilamAlmwe Місяць тому

      ምን😢😢😢

    • @MAades-r6b
      @MAades-r6b Місяць тому +1

      እይ ወላ ድሀ ሲገኝ አደጋነው😢😢😢😢😢😢

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 Місяць тому

      አረ እያለፍን ጋይሥ 🤔

  • @rabeamekonentube8512
    @rabeamekonentube8512 Місяць тому +20

    ወላሂ በጣምነው ያሳከኝ ግን እኮ ትክክክልነህ

  • @Badawe2023
    @Badawe2023 Місяць тому +3

    ወላሂ በጣም ነዉ ያሳከኝ አብርሽ ኑርልን

  • @EkrameDess
    @EkrameDess Місяць тому +8

    ትክክል አብርሺየ❤😢😢😢😢😢

  • @toyba3234
    @toyba3234 Місяць тому +3

    ወይኔ አብርሽ ተባረክ የኛ አለይታ ልክ ልኳን እኳን ነገርክልን

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j Місяць тому +13

    ማዳሜ ይቅር በይኝ😢😢😢😢

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b Місяць тому +5

    ጀግና ወንድማችንን እስቲ እናበረታተው.

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 Місяць тому +20

    አብርሽየ የስደት ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

    • @ليلىالاجنبية
      @ليلىالاجنبية Місяць тому +1

      ወገኔ በይ ወድምሽ አደለም ኢነመል ሙእሙኑን ኢኽዋ ነው አና የሚለው አላህ

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Місяць тому +2

    ሀቀኛነህ ብሮ አላህ ይጠብቅህ
    ልቦና ይስጣት በጣም ይደብራል የሠራችው ስራ ማፈሪያ ነገ ሌላ ቀንነው እንደመሸ አይቀርም የታመመም ይድናል ያጣም ያገኛል የከፋውም ይደሰታል ዱኒያ እንደዚህ ነች

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Місяць тому +21

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔ ባተነው የሳኩት እጂ እሷማ ታስጠላኛለች ሳያት የሆነች እስስት ናት ከምር ይች ጥናዣም ድህነትን ያየእኮ ነውየሚጨማለቁብለ ይችብጣሻም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @صوصوبنتمحمد
    @صوصوبنتمحمد Місяць тому +1

    የኔ እህት አሳዘነቺኝ ወላሂ ድህነት የስንቃል ወላሂ ኢላሂ ያንተ እንጂ የሰው ከጃይ እዳታደርገኝ ያረህማን

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Місяць тому +10

    አብርሽ ምርጥ ልጅኮነክ እውነትን ተናጋሬ በዛላይ እያሳከኝ😂😂😂😂

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ Місяць тому +2

    በስማም ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ

  • @maramarya2235
    @maramarya2235 Місяць тому +10

    ኧረ ጌታ የኔ ማዳም ምን የመሰለ አልጋ ላይ ነዉ የምታስተኛኝ እቺ ከቱ የሆነች ገልፈቶ ናት

  • @nunubintbaba
    @nunubintbaba Місяць тому

    ተባረክ አቦ ስታሥጠላ አላሕ ኩራትሽን ያፍርሰዉ ደሕና መኝታኳ አልሰጠቻትም ስበላኳ ባቀርፃት ምናለ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Місяць тому +13

    እውነት ነው ካሜራ ላይ እራሶ ለይ ጭና አስመሳይ ሰው አልወድም ካሜራ ላይ ሰው ፊት ማስመሰል ይወዳሉ። መዳም ቤት በጣም አሪፍ ነው እኔ ምተኝው አልጋለይ ነው ሶፋ ላይ ተኝቸ አላውቅም

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 Місяць тому

      እውነትነትነው

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d Місяць тому

      ​@wyimዴምሪኝውዴam9103

  • @EmanEman12-q4g
    @EmanEman12-q4g Місяць тому +1

    አንተ እኮ ከልብ ሰውነህ አስተዋይ አላህ ይጠብቅህ የኔ ወንድምዋ😢😢😢😢😢

  • @ኡምሪማሥ
    @ኡምሪማሥ Місяць тому +5

    እሯሯሯሯ ወላሂ የኔ የኛ ጀመአ ሁሉም የሰራተኛ አልጋ አለን ውዴ ሁሉም እንዳንቺ እዳይመሥሉሽ ጎደሎ. እንድህ ንገርልኝ አብርሽ ለዚች ለገልቱ ደግም የምቀርፀው ሳላስፈቅዳት አይደለም ትላለች. ለራሷ ምላሷ ለመናገር ተያይዞባት ቅረፅኝ ብለሽ ነው።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AishaTube-q1u
    @AishaTube-q1u Місяць тому

    አሏህ ይባርክህ አብርሺ ምርጥ ስውነህ ከልብህ

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 Місяць тому +6

    አብርሽ የማከብ ርህ በምክኒያት ነው❤

  • @QamariyaMusa
    @QamariyaMusa Місяць тому

    አረ ምንም ይቅርት አያስፊልግም በትክክል ልክነክ ወንድማችን አብርሽ

  • @HaiatH
    @HaiatH Місяць тому +5

    እውነት ማንም አይጣ ችግር ክፉነው😢😢😢😢

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 Місяць тому +3

    ጀግና ወንድማችን በርታ ይችን አይነት ደነዝ ሠወችን ልክ ልካቸውን ንገራቸው

  • @zehara5
    @zehara5 Місяць тому +7

    ይመችህ ለእውነት የቆምክ ነህ አብርሽ የቄራው በርታልኝ እውነት የሚናገር ሰው ደስ ይለኛል በርታልን❤❤😂😂😂

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም Місяць тому

    ያጣም ያገኝል ይገኝምይጣል ወድም ልክነህ በጣምነውይስጥላጅን ሰራትኝየእይለጅ. ብቻ ጥብቂ. ካሜራደቅነ. እጅየጉርቤትእዳነት

  • @samusam2024
    @samusam2024 Місяць тому +25

    አይ መጃጃል ካሜራ መቀረፁ ምን ይሉታል ምን ትመስላለች ጂል

  • @GhIn-b2w
    @GhIn-b2w Місяць тому +4

    የኔ መዳም ሲመኝ ምግብ ይዛ እየለመነች ነው የምታበላኝ😢❤

  • @sumayasumaya8011
    @sumayasumaya8011 Місяць тому +5

    መዳሞችኮ ማሻ አላህህ አላህ ይጨምርላቸው እቅስቃሴጅ የጉልበትስራ ብዙም አይደል አለኸምዱሊላህ

  • @Mekdiayalawtesema
    @Mekdiayalawtesema Місяць тому

    ሺአመት ኑረልን ወንድማችን 🙏🙏

  • @Likie-bh6ku
    @Likie-bh6ku Місяць тому +8

    ወይኔ ልጅቱ ስታሳዝን አየ ድህነት አይኑ ይጥፋ

  • @Seble7
    @Seble7 Місяць тому

    እንደ ሀበሻ በምድር የተረገመ የለም።አረብ ምን ቢከፋ እንደ ሀበሻ አይከፋም ሲበዛ ክፉዎች ነን

  • @SameeraFahed
    @SameeraFahed Місяць тому +4

    እኔ አድሥ አበባ ሥራተቀጥሬ 1አመት አንድቤትሠረቻለሁ እትግሬቤት 😢ግን በጣምነዉየምወዳቸዉ የሚወድኝነበር😢እቤትሴትየለም 4 ወንዶች ነበር ሴቆጣጠሩኝእደህታቸዉነበር 😢አባባ በጣምነዉ የመረቀኝ እማማም በጣምነዉ የመረቀችኝ 😢አገሬልሔድሥላቸዉ ወንዶቹ ልጆችአኩረፈዉኝበግዜነዉየተኙት😢አሁንምቤሆንከልቤናቸዉ አብስ አባባ እኔጃ አገሬሌሔድሥነዉ እኔጃ በጣምጥሩ መዳምችአሉ😢

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Місяць тому

    ወላሂ ትለያለህ ወድሜ አብርሽዮ ሥአድ በጣም ጥሩ ሠዉ ትመሥለኝ ነበር አኡዙቢላህ ዴግሞ ከኒን ልሥጥሽ አላለችም መዳሞችን የመሥል ሁሉን ነገር አይታ የለ እዴ ምናለ ለሰዉ ጥሩ ብንሆን አየ ማጣት አሁን ዴበረችኝ ቱቱ አላህን ፊሪ ዋዋዋ አገኘሁ ብላሽ ነገ ልታጪዉ ትችያለሽ ጅላፎ አናዴዴችኝ 😢😢😢

  • @enatager5416
    @enatager5416 Місяць тому +3

    አብርሽ የሚያስቅ ነገር ቢኖር አስገቢያ ታስገቧት ሲል እውነት አጠገቡ ያሉ ነው የሚመስለው እኮ ሳቅ ይብዛ

  • @ZainbSarig
    @ZainbSarig Місяць тому +2

    ጀግና የኛ የስደተኞች ወድም በርታ መተሰብ ሁኘሀለሁ

  • @Madena-c1e
    @Madena-c1e Місяць тому +8

    ይችገረድ ደግአረካት አቦ

  • @Fug-z8b
    @Fug-z8b Місяць тому

    እዴው አጀት አርሥ እኮናህ አብሪሺየ ፍጣሪ ይጠብቅህ አይ አመለካክት በጣም የቅጪላት ዲሀናት ኢሸአላህ ልጁቱን ፍጣሪ ጡሩውን ናግር ይወፍቃት በጣም ያሣዝናል

  • @حياه-ك9ن
    @حياه-ك9ن Місяць тому +5

    ትክክል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Kiyaroyalfamily
    @Kiyaroyalfamily Місяць тому

    ወላሂ ከዩቲዩበሮች እንደ አብሽር ጀግና የሆነ ተቆርቋሪ የለም።አላህ ይጠብቅህ የኛ ሀቀኛ ይች አሮጊት በጣም ትገርማለች የአረብ ሀማም ስታጥብ እንዳልነበር😢

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw Місяць тому +5

    ይች የተረገመች ናት እሷንና መሰሎቿን አላህ በሰጣቸዉ እርዝቅ መሬት አይካኝ የምትሉ የጃችሁን አላህ ይስጣች ያረብ ኢሻ አላህ

  • @NajaQatar
    @NajaQatar Місяць тому

    ትክክክል ነህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @NejatIslam
    @NejatIslam Місяць тому +4

    ወሏሒ ሰዉ ከልብ አብርሽዬ ክበርልኝ 😍😍😍😍

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 Місяць тому +2

    አላህ መጨረሻችንንያሳምረልን ልባችንን ያፀዳልን ልጅቷን እኮ እናት የላትም ብላለች በፊት አላህ ይድረስላት ለኸይሩነው ኢሻአላህ ጥሩ ነገረ ይገጥማታል

  • @SaadhMuhabh
    @SaadhMuhabh Місяць тому +7

    ወላሂ እድሜ ይስጥህ ወንድማለም 😢😢😢😢😢😢😢 እኔም አይቸዋለሁ የአድሳባ አሰሪዎች ከባድ ናቸው እኔ በ(14)አመቴ ነበር ለስራ የወጣሁ እና ሙዝ አስቼ እኳ ከበላሁ ከዚህ በፊት ታቂዋለሽ ትለኝ ነበር ወላሂ ከባዶች ናቸው ቢወራ የማያልቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አረቦች ሱብሀን አላህ ጥሩዎች ናቸው😢😢😢😢😢😢

    • @Hana-m1p
      @Hana-m1p Місяць тому

      ሰዓዳ ወሎ ከሚሴ ነዉ ያለችዉ

  • @FezaKedir
    @FezaKedir Місяць тому

    አቦይመችህ ያራዳልጅ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HalimaGashe
    @HalimaGashe Місяць тому +4

    እዳው አብርሽ ወድሜ አጀቴን አቃጥላው ነበር ወላሂ ይች ንዳድ ኩበት ወባ ወድማችን በርታልን

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n Місяць тому

    ትክክል ከሰው ልጅጋ አይጣለን ወላሂ❤❤❤ማን እንዴ አረብ ወላሂ❤

  • @GrDgg
    @GrDgg Місяць тому +4

    አላሀ ሲያጋልጣት ነው ልትቀርፃት የቻለውቺው አላሀ አጋለጣት የስራዋን አላሀ ይስጣት

  • @DbsBzs
    @DbsBzs Місяць тому

    ትክክል ነሕ ወንዲም❤❤❤

  • @retareta8675
    @retareta8675 Місяць тому +17

    የተንቢ የኔ ጎበዝ እሷ ብቻ ነች ለሀቅ የምትሰራ የኔ ጀግና ስወዳት

    • @ኢትዮጵያ-ደ5ጠ
      @ኢትዮጵያ-ደ5ጠ Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d Місяць тому

      ​@ኢትዮጵዴምሪኝውዴያ-ደ5ጠ

    • @susutub17
      @susutub17 Місяць тому +1

      የተንቢ እኮ ሁሉንም ታቀዋለች የአርብ ሀገር ❤

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch Місяць тому +2

    አብርሽየ የውስጤን ስለተናገርክልኝ አመሰግናለሁ ነድጄ ነበር ሜዳ ኑሮኝ ባልወጣም አሁን ግን አንጄቴን አርሰኸዋል

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed Місяць тому +11

    ሠአዳ ተብየዋ ይች አሮጌ ስታስጠላ አረብ ሀገር እከክሽን አራገፍኩ ብለሽ በሚስኪኗ ላይ ትጫወቻለሽ ደቆሮ አሏህ የስራሽን ይስጥሽ

  • @HalaHala-xe7xh
    @HalaHala-xe7xh Місяць тому

    አብርሽ የኛ ጠበቃ❤❤

  • @FatmaFatma-wm7gp
    @FatmaFatma-wm7gp Місяць тому +6

    ይች አስመጣይ በእርግጥም አላህ የውስጥ ያዉቃል ይች አስመሳይ እባብ

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 Місяць тому +2

    እዉቀት የላትም ስአዲ አትፍረዱባት ትምርት ያስፈልጋታለ😢😢😢