Ye ewunut lebent betam ye saferal weganochi yerasachinan bedabi nayaza egzbher yebarkelan egzbher ka mefrsa ye sewarena Selam le hagerchin Ethiopia ye metaelanan❤❤❤❤
When I was housemaid 20 years ago in Bharin, there were 4 kids, one kid's handicap. I love him so much .i did everything for him to make him happy. I have been working for years 6 months . I remember his so sad when I left. Anyway, melkam meserate le rase new. Right now, I'm in America. I have one son . Egzaber melakame new.
አብርሽዬ የቅመሞች ወዳጂ ኑርልን ሽመት ሠላምክ ይብዛ እውነት ተናጋሪ የሰው ሰር 💚💚💚ሠው የለፍበትን ሳይበላው ይሞታል ያረብ ጭራሽ የሰው ሀቅ ሱበሀን አላህ😢😢አልሀምድሊላህ ኢትዮጵያ አይደሉም😢
የሰዉ ሀቅ እሳት ነዉ አልሀምዱሊላህ እኔ የልጆች ልብስ ሳጥብ እንኳን ማገኘዉ ለመዳም ነዉ ምሰጣት እስዋ በጣም ትደሰታለች ብዙ ግዜ አንቺ ዉሰጂ ብላ በሀድያ መልኩ ትሰጠኛለች ሁሉ ነገርዋ ለኔ ክፍት ነዉ ወላሂ በጣም ታምነኛለች ከስዋ የወደቀ እኔ አንስቼ ነዉ ማስቀምጥላት አልሀምዱሊላህ አላህ ከሰዉ ሀቅ ይጠብቀን
ሴትዬሽን በረካያርግልሽ የኔውዲ
እውነት በአሁኑ ግዜ አውሬን፡ሴጣንን፡ ሳይሆን መፍራት ያለብን ሰውን ነው
ፍጣር ይጠብቀን ዎንድሜ እሺ እናመሰግናለን ባልንብት ቦታ ሁሉ 🥰🥰🥰🙏🏽🙏🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
አበብርሽዬ ክላሲኩ ይረብሻል አሳው የሃዘን እኛ ውስጣችን ይረበሻል አስስወግደው
የሀዘን አይደለም መዝሙር ነው
ፈጣሪ የሰዉ አታስመኘኝ የራሴን የሰጠከኝን የምኖርበት እድሜ ስጠኝ 😔😔😔😊
እዴ ኢትዮጵያ ህዝብ ጨዋ ያለ የለም እኮ ሙስሊም ክሪስታኑ በሀይማኖታቺን ጠካራ ነን
Awo welahi😢😢😢
❤❤😂👍 👍 👍 👍 👍
😂😂مرحبا بك 😂😂😂😂😂❤❤
@@jino-q3q ياروحي نورتني🌹🌹🌹🌹💐💐💐
አይይይይይ ድሮ ነዋ ውዴ አሁን ሀይማኖተኛ ቢኖር ጭካኔና ክፋት ይጠፋ ነበር
አብርሽ ምርጥ ስው ኑሪልኝ 👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰አግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️❤️
በዚ አጋጣሚ እየሱስ የአማልክት አምላክ ነው ግዘሁ መጨረሻ ነውና ዎደ እየሱስ ተመለሱ ተጠመቁ መፈስ ቂዱስ ለምኑ እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው አዋጅ አዋጅ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላል ቃሉ ስለዝ ጥምቀት በ እየሱስ ብቻ ነውና ተጠመቁ ስለ ስለ ሰማቹኝ አመሰግናለሁ ተባረኩ ክፉ አይካቺሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ
ጅል
ከንቱ
ማነውያለው😂
ፍጡርነዉ😂😂😂😂
@hulumyal ish አምላክነቱን አሳይቶሃል አሁንም ለማየት ያብቃቺሁ እናያለን እየሱስ የ አምልክት ነው ያድናል
ምርጥ ሰው አብርሽ የቄራው❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ካሜራ ያለበት ደስ ይለኛል ነፃነት ይሰማኛል ከራበኝ ግጥም እድርጌ በላለው በተረፈ ምንም አልነካም
እደኔ ነሽ❤❤
እኔም
እኔም
ጌታ በሌህበት ይጠብቅ ዎንዴሜ በጠም ከልቤ መሪቀሌሁ የሰብከዉ ሁሉ ይሰካ ክፉ አይንከህ አትጥፈ አድስ ነገር ይዘህ ነ 🎉🎉🎉❤
የድፍረት ሀጽያት እዳይገዛችሁ ተጠቀቁ ይላል ቃሉ ምን አለ የላባቸዉን ባቢበሉ😢😢😢😢
ደምሩኝ ዉዷቸ
የጥርስ ሳሙና ውስጥ እንዴት ብር ያስገባል እሱ የራሱ ስራ ነው ሰራተኞች እንደዚህ አድርጉም 😅
ደግነቱ ሃበሻዬ የዚን ያህል ክፋት ጥግ የለውም በተለይ ስደተኛ እህቶቼ ሀቃቸውን ይበላሉ እንጂ የሰው ሀቅ አይነኩም አብዛኛው
አኡዙቢላሂ ሚንሸይጣን ረጁሚ አታዋረድኝ ወይ😢😢😢😢😢😢😢😢
እደው ለስራ መታቺሁ የምትሰርቁ አላህ እድሜቺሁን ያስጥረው እኛ ድሆቹ ሰርተን እንኑርበት
ተባረክ እናመሠግናለን አተእጅ ለመዳምቅመ ሞች እድየሚያቀርብየለም አላህይጠብቅህ❤❤❤❤
አብርሽ ኡከን ደና መጠህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤ኡዱኑስየና ቢልቢን አንደንዶቹ መይሰሩ ጉድ ዬለም ከደዝ አይናት ወርደት አለህ ይጠብቀን
አሜሰግናሎ አብርሽ ቄሩ የስደተኖች ወዳጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድማችን ጀግናችን
አብረሽወደምእ ዴትነህብራግረሄአራፉነወ🎉🎉
አዲስራነኝ አያምኑም በጣምም ተሳቀኩ ወላሂ ሀበሻ ኸይር ጥሩየላቸውምነው የሚባሉትአለችኝ የመረራትትዋጠውእጂ መልሱአልቀረብኝም ግን ያሳዝናል የኛነገር
እኳንም የኛ አልሆኑ የኛ ቢሆኑ ኑሮ ጉዳችን ነበረ እደውም ነገር ይገንብናል
😂😂😂😢😢😢😢😢❤❤❤
አምላኬ ሆይ ደግነቱ አበሻ የዝህን ያክል ክፋት የለውም
ሰላም አብርሸ እኔ እንኳን ከቤሩትከወጣው በጣም እረጅም አመታት ተቆጥራል የሴሪላንካ ተንኮል ድሮም ነው ያሁኖቹ ግን በጣም ይዘገንናል እኔ በጣም ተፈትኛለው ከምነግርእ በላይ ተንኮለኖች ናቸው አብርሸ እረጅም አመት ወደዋላ ነው የመለስከኝ አመሰግናለሁ በርታ።!!!
❤❤❤አብርሽዬ እናመሰግናለንን❤❤❤
የራሷ ገንዘብ ከሆነስ እንደዚህ ያደርጋሉ ብዬ አላምንም ምክንያቱም አንዳንዴ የአረብ ልጆች ብራቸው ይሠርቃሉ ለዛ የደብቁታል 😢
የራሷ ቢሆንኮ ትነግራቸው ነበር ቀርፀውም አያስተላልፉም ነበር
ይግርማል፡ወይ፡አምላኪ
እንኳን በሰላም መጣህ
የፈጣሪ ያለህ ይሄንን እንኳን ያደርጋሉ ለማለት ይከብዳል እዴት ይሄ ሀሳብ መጣላቸው የሽቱ ደግሞ አያድርስ ይሄን ነገር ሀበሾች በጥሩ ወስዳችሁ ተጠቀሙበት ጥሩ ዘዴ ነው በሰበቡ ያየነው ይሄንን ስላችሁ ደግሞ ስረቁ ማለቴ አይደለም የራሳችሁን ገንዘብ እዲህ ደብቃችሁ ይዛችሁ መግበት ትችላላችሁ ብር የሚያጠፉ ቤተሰቦች ካላችሁ ማለቴ ነው ቤተሰቦቻችሁ ግን ጥሩ ከሆኑ ብር አስቀምጠው ከጠበቁዋችሁ ፈጣሪን አመስግናችሁ ኑሩ አብርሽ ያላቸው የሰው ሀገሮቹ ጋር የምትሰሩ ሀበሾች ተጠቀቁ ብዙ መተተኞች አሉ
አረ ፀሎት አድርጉልኝ ሱሪ ጠፍቶኛል😢😢ፈራሁ
ካገኘሽው እዳትለብሺው እሺ ውሀ ውስጥ ንከሪው አዛ ጣይው ግን ሳታጥቢ እዳትጥይው ጊዜው ከፍቷልኮ
@@ማማኢቱብ-ሐ8በ እሽ እህቴ አለብሰዉ ም አረ እና ሀሳብሽ ጥሩነዉ ቤተሰብ ለሚያበላሽባቸዉ ጥሩ ዘዴ ነዉ
አብርሽዬ ሰላምህ ይብዛልን ናፍቀኸናል የምር ❤
ከዚአይነት መጥፎአስነዋሪ ነገር እግዝያብሔር ይጠብቀን😢
السلام عليكم ابريش كيف الحال مبروك على استيدو الجديد ربي يبارك لك من الرياض
አብርሽ ሰላምህ ይብዛ 👍👈
እኔ ኢትዮጵያዊ አሽቋላጭ ያልከው ተመቸኝ አብራኝ ምትሰራ ልጅ ወሬ አምሳ ቆልታ እኔን አባራ እግዚአብሔር ይስጣት ከግርድና አውጥታኝ የተሻለ ሀገር የተሻለ ህይወት ላይ ነኝ እሷ እዛው ሀገር ለዛውም ተዎርዳ ተደብድባ ስትባርራ እኔ ደሞ እስካሁን እያመሰገኑኝ ይቅርታ ጠይቀውኝ አለሁ አዳንዴ ሰው ሲከፋብህ እግዚአብሔር አምላክ ይነሳልሀል እግዚአብሔር ይመስገን ለደነዚ አይነቶችም ልቦና ይስጣቸው
በሰማም
እግዝዮ እግዝዮ
እግዚአብሔር ን አንድ ቤት 10 ዓማት ሰርቸሃሎ ግን አንድ ብር አስቼ አላውቅም
የኔ ደሞስ ትንሽ ነው ጨምሩ በይ እብ አሉኝ ልብስ ስጥብ ብዙ ብር አስቼ ለሰዎቹ እሳጣቹሃሎ የ ስው ነገር አልዎድም ግን የለኝ ይበቀል እግዚአብሔር ይመስገን
ተጣቀቁ 🙏😢
egezabere,masetewalene,yadelene,egezowooo,ወደማቺን ,berta
ግን ሁሉንም አንመን እኔ ሀገር ለመላክ አጠራቅሜ ነው ምልከው ሰወቹጋ አላስቀም ጥሩ አይደለም እና በባንት ጠቅልሌ ነው ማስቀምጠው ያያን ብንጣላ ፈትሸው ሰረቃ ብለው ሊቀረፁ ይችላሉ እና እውነት አላቸው ማለት ነው ኡረቦቹንም ማመን ጨረሶ ትክክል አይደለም
እኔም ያልኩት ይህን ነዉ
አብርሽ ሰላምህ ብዝት ይበል please አትጥፋ
እንደውግን እንቅልፍይይዛታል የመድሀኒአለምያለህ ብሞት ይሻላታል
Ye ewunut lebent betam ye saferal weganochi yerasachinan bedabi nayaza egzbher yebarkelan egzbher ka mefrsa ye sewarena Selam le hagerchin Ethiopia ye metaelanan❤❤❤❤
እረ,አብርሽ,ዱባይም,አሉ,እኔ,ያለሁበት,,ቤት,,የሠዉዬ,እናት,በጣም,ጡሩ,ናት,ሁሉንም,ሠራተኛእንደ,ልጆ,ነዉ,የምታየዉ,ግን,አኹን,ኢትዮጵያ,አምጥታ,የማታደርግባት,ነገር,የለም,ጭራሽ,በገዛ,አልጋዋ,,ላይ,ገባሏ,ጋር,ትተኛለችዘ,,እዳልናገር,ሐገር,ይሠደባል,ብዬ,ዝምp,ብያለዉ
Goodfela enkane camera nore Abr...shukren.
እንኳንደህናመጣክ አብርሽየ በርታወንድም
እግዚኦ አምላኬሆይ አደራህን መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይጠብቀን አብርሽ አተንም አላህ ይጠብቅህ ወዲማችን ይከንን ዲስት እደት እደምጠላው
So glad to see you are safe after the war. We were worried about you when you disappeared for a long time. May God keep you safe .
ያሳዝናልብቻነው መልሴ ፈጣሪሆይ ይቅርበለን
ክበርልን
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😢😢😢 ፈጣሪ የራሴንም እምበላበት እድሜ በሰጠኝ 😢😢😢 እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ የምን ጉድ ነው😢😢
🤔🤔🤔🤔🤔
Thanks brother
ሰላም አብርሽ እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ያሳዝናል ይሄ የድግምት ጉዳይ ከየሀገሩ አልፎ አረብ ሀገር ሄደ ይቅር ይበለን
ምኖ በቡና የምጠኖቆሉት እነሱ አይደሉም
አኡዙቢላህ የሰዉ ሀቅ እሳት ነዉ አላህ ይጠብቀን
When I was housemaid 20 years ago in Bharin, there were 4 kids, one kid's handicap. I love him so much .i did everything for him to make him happy. I have been working for years 6 months . I remember his so sad when I left. Anyway, melkam meserate le rase new. Right now, I'm in America. I have one son . Egzaber melakame new.
ክክክክ አድጀን ባደጀ ይዠ ነው ሰብስክራይብ ያረኩህ ክክ ተቅቅናሞቹ ወገን😂😂 አረ ከምር ሲመስለኝ ስልክ እደያዝሁ መጀመሪ አተን ሳይሁን አይቀርም በተሰብ የሆንሁት❤❤❤ በርታ
አብርሽ እንኳን ደህና መጣህ
ወይኔ ያሳቅቃል አይይይ ለሌላጠንክ የምሰረቁሰዎች ልቦናይስጣችሁ
ውነት ነው ግን
😮😮 በጣም ይገርማል አረቦች ግን ገንዘብ እኮ በደንብ ነው የሚያስቀምጡት
አጃኢብ ነዉ ያረቢ ከሰይጣን የባሱ ናቸዉ አላህ ይጠብቀን ጉድ 😢😢
እግዚኦማረና ክርስቶስ የክፍትጥግ😢😢😢
የአላህ ከሰራ ቦታ ሀበሻ እዳቲጋልጠኝ ያርቢ
ወላሂያሳዝናል ስማችንንአቆሸሹት
አብርሽ የራሳቸው ደሞዝ ቢሆንስ? አረቦች እንዴት እሄን ያክል ብር ይጥላሉ?ሰራተኛዎች ደሞ እንዴት ነው የሚሰርቁት😢
አብርሽዬ መካሪያችን አትጥፋ
ባስማትነውእንዴይይን ሁሉብር የሰበሰበችውማፈሪያ
በፈጣሬ ለካ ሀረቦች የዋህ ናቸዉ😢😢😢
Le ela hakelelah subehan allah allah yetebeken kenedzek ayenet seyetan
በስመ አብ ይሄ ሁሉ ብር ማታ ማታ ማጅራት እየመታች መሆን አለበት😮😮
እግዚአብሔር ይቂረባልች አ
❤😂❤😂 ሠለም ❤❤አብሪቾ ሐይ ሠላም አለምነኝ የከምብ ጎፍሠፈር ከሥደት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንኳን ደህና መጣህ አብርሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም መታችና አስመታችን ጌታ ከዚ አለም ያጥፋቸው😢
ኢኸማ አሪፍ ማስታወሻ ነዉያሳየኸኝ አብርሽ ጉድ😎😎🙄🙄
እረምንእየመጣብን ነው እረ ከየትኛውምድር ነው የወጡት ጉድ
አብርሸ እንኳን ደና መጣክ ወንድማችን❤
አብዘኞቹ እንዱኑዚ ነቸው😢😢 አለህ ይጥብቀን
ወይኔ አብርሺ እንኳን በስላም መጣህ እውነት ስልክ ቁጥርህን አናውቅም እኮ
በ አግዚአብሔር ሲም 🙆♀️🙆♀️
ሡበሀናለህ ምጉድ ነው እምግብ ላይ ሽት😮😮
የሰዉ ልጅ ክፋቱ ለምን በለቃችን አንኖርም😢
ግን እሄ ሁሉ ብር እንዴት ልትሰርቅ ቻለች?ይገርማል ሰው ባያይም እግዚአብሔር ያያል
የአብርሽ ቤተሰብች እንደማመር
ሴጀመር አረብ ቤቱ ዉሰጥ በር አያሰቀምጡም አንኳን አኔ ልሰርቃት አኔን ነው አየሰረቀችኝ አያጨበረበረችኝ የተቸገረኩት ወንድሜ
እናመሰግናለን ወድሜዋአሸ
Habesha.tenkye.yalmm
Wooow❤🎉🎉🎉
መልካም የስራ ዘመን አብርሽየ 🥰
🤔...mmm የሽንቱ ነገር #Mind_Blowing 🤯
ወድሜ ለምክርህ እናመሰግናን አላህ ይጠብቀን በድስቱ ጉዳይ እኔንም አላህ አውጥቶኛን ማታ ከመሸ ነበረ እርቦናን ሲሉኝ ቶለ አስተንፍሸ እከፍታለሁ ስል ፈድቶ ግማሽ ፊቴ አይኔ ላይ ውሀው አረፈ በቶለ ባልጨፍን አይኔ ጠፍቶ ነበር ብቻ በመጨፈኔ ዳርዳሩ ለብዙ ግዜ አሞኝ አሁን ለምጥ ሁኗን አይኔ ግን ደህናነኝ አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ አተረፈሽ እህቴ
@@محمدسيد-ك3ح8ض አመሰግናለሁ ወድሜ
አልሀምዱሊላህ
አብርሽ እናከብርሀለን ፈጣር ይጠብቅህ እየውላችሁ የመዳም ቅመሞች በምታምኑት ይዣችሁለሁ እና አንድ የመዳም ቅመም ናት እና መብቻዋን ታወራለች ጨርቋን አልጣለችም እንጅ 24 ብቻዋን ታወራለች ግን እሚለዳት የለም ና አብርሽ እንድተባበረኝ ብትረዱኝ ወደ ሀገሯ ለመላክ ፈላጎት ነበረኝ ግን ያለችን ቦታ አላቅም ምን ላድርግ 😢 እባካችሁ እርዱኝ ጅን ይዧታል 😊
የት ነዉ ያለቺዉ ዉዴ
@Munira-uo5pv ዱባይ
@@Munira-uo5pv እባክሽ እህት ምን ማረግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ ሰውም የላትም እና ጨርቋን አልጣለችም እንጅ እብድ ሁናለች ያርዱኛል ትላለች ደሞ
ከሽትቤቱኋላ ይህንሚያክል ጉሬአለዴ
አየ አብርሽየ እንደው እንዳንተዘና ፈታ እሚያደርግኮ የለም በሳቅ ሞትኩ ይመችሁ😂😂😂😂
ብሩን ከየት ነው የሚያመጡት
እኛ ቤትም አለች እኮ ፕልፕን እኔንም በችተኛ አድርጋና ለች ጨዉትደፋለች
በሀይማኖት ቀልድ የለም ወድሜ ሣህ❤❤❤❤❤❤ አትጥፋ አብርሽየ❤❤❤❤
አለሀምዱሊላህ አነሰረቅም ግን ያሽቆለጣሉ😂😂😂😂 ጎበዝ እኮንም ከሰከሰቸው😂😂😂 17:29
በስላሴ ስም በጣም ይገርማል ምን አይነት ሌብነት ነው አምላኬ ሆይ
ደምሪኝ ዉዷ
Well cam 👏👏👏❤️