አለም ያስደነገጣት ሰርፐራይዝ በደስታ ብዛት አለቀሰች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 4 дні тому +572

    ለሙዬ በዚች ልጅ ስም እናመሰግንሻለን የሚችሉ 👍👍👍🥺🥺❤❤

    • @zeharatube2
      @zeharatube2 4 дні тому +1

      በጣም ❤❤❤

    • @sdad773
      @sdad773 4 дні тому +1

      ለሚቃላትአጠረኝ

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 3 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @TigistTesema-r6u
      @TigistTesema-r6u День тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 дні тому +797

    ለምለም ለሰው ክብር አለት🎉🎉ያምትሉ ለይክ😊😊😊❤❤😢😢

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 4 дні тому +219

    ዛሬ የዚችን ልጅ ደስታ እንደሰጠሻት እመብርሃን በሰማይም በምድርም የዘላለምን ደስታ ትስጥሽ እንዴት እንደተደሰተች ፍቅራቹህ በክርስቶስ ይብዛላቹህ

  • @fozi2230
    @fozi2230 4 дні тому +100

    ወላሂ ከልቤ ነው ደስስስ ያለኝ ባወጣሽው ይተካልሽ ለመዬ❤
    ይቺልጅ አንቺውጋ ኖሯ ከአንቺውቤት ምርጥ አርጎ የሚያኖር ባል አግብታ የምወጣ ያርጋት🥰

  • @BetelhemBelay-io9nq
    @BetelhemBelay-io9nq 4 дні тому +97

    በልጅ ተባረኪ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ያክብርሽ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 4 дні тому +338

    የኔ እናት ባወጣሽዉ እጥፍ አድርጎ ይተካልሽ ቃላት አጠረኝ በቃ ኡፍፍፍፍ ለሙየን የምትወዱ እስኪ ደምሩኝ

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 4 дні тому +258

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ለሚ ትለያልሽ ልጁቷን እዳስደሰሻት አላህ ያስደስት የምትሉ መላክ አሳዩኝ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 4 дні тому +2

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 4 дні тому

      ❤🎉🎉

    • @Haya-k2y
      @Haya-k2y 4 дні тому

      ሰራተኛዋ ነችደ

    • @MizanTube-cw1df
      @MizanTube-cw1df 4 дні тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @ሰአድይቱብ
      @ሰአድይቱብ 4 дні тому +2

      ለሙየ ምን ብየ እደምመርቅሽ አላቅ አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ጀደስታየ ብዛት እባየን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ የቅንነት መለኪያ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lubabadubai8975
    @lubabadubai8975 4 дні тому +141

    የቡታጅራ ዩትበሮችን ሰብስክራይብ አስቻለሁ ግን የተቢን አላነሳሁም ምርጥ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ናት በጣም ነው የምከታተላት ሌሎቹ ግን ቱ በጣም ነው የተጨማለቁት ለምዬ ጀግና ፈጣሪ ይጨምርልሽ

    • @mulu5
      @mulu5 4 дні тому +2

      በጣም

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 4 дні тому

      ደምሪኝ

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 4 дні тому +5

      እኔ ማንንም አላደረኩ ሲጀመር ላይክም አላደርግ

    • @bedrya9591
      @bedrya9591 4 дні тому +2

      እኔም አስቻለው

    • @athjaathja1785
      @athjaathja1785 4 дні тому +1

      እኔም

  • @HelaHela-q8w
    @HelaHela-q8w 2 дні тому +10

    እኔ የታየኚ አባሻው አደል ለሠው ያለሽ ክብር የምወልጃቸው ልጆች ይጡሩሽ ሺአመት ኑሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SegenetMinibela-yk1gs
    @SegenetMinibela-yk1gs 4 дні тому +54

    እኔ 4አመት ካንድሰዉ ቤትስቀመጥ እንኳን ልብስ ቅባት ተገስቶልኝ አያዉቅም አንች በጣም ጥሩ ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @kabetube
      @kabetube 3 дні тому +1

      አበሻአይገዛም ውደአጠብቂ እድህ የተመረቀ ካልሆነ

    • @SegenetMinibela-yk1gs
      @SegenetMinibela-yk1gs 3 дні тому

      አዉ😊

  • @frehiwetbaraku6246
    @frehiwetbaraku6246 4 дні тому +44

    በምክንያት አይደለም የሚወድሽ ለምለም ጅግና ነሽ እኮ ለልጅታ እንዳለበስሻት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋን ያልብስሽ❤❤❤❤ እኔን እጋግርልሻለው የትግራይ አባሻ ለምለምየ ደግሞ የህያብ አክስት ነኝ
    የአድግራት ጥሎ አባሻ ጠጅ እኔ ራሴ
    ሰርቼ እጋብዝሻልው ለምለምየ

  • @ድምቀቶች
    @ድምቀቶች 4 дні тому +119

    ጎበዝ ሁሉምሠው እዳች ቢሆን የምር

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 4 дні тому +46

    ለሙዬ ሊቀ መላአክ ቅዱስ ሚካኤል ህይወት ዘመንሽን ይባርክልሽ መልካምነትሽን አይቀይርብሽ ከሀይጣት በስተቀር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @AdasBbmAM
    @AdasBbmAM 4 дні тому +34

    እንደው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በለተቀኑ በህይወት ዘመንሽ ሁላ ደስታ ሞልቶ ያፍስልሽ ለሙየ❤❤❤❤❤❤

  • @emu-n4l
    @emu-n4l 4 дні тому +31

    በጣም ምርጥ ሰዉ ነሽ የይመስል አይደለም የምታደርጊዉ ከልብሽ እንደሆነ ያስታዉቃል ልጅቷን እራሱ ደስተኛ አድርገሽ ነው ያኖርሻት ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 4 дні тому +69

    ዩቱብን አቺብቻ ኑሪበት ሁሉ ነገርሽ ለሰው ብርታት እና አስተማሪ ነገር ነው የምሰሪው ከማስመሠል ነፃ መልካምንትሽም አስተማሪ። ስራ ወዳድነትሽም አስተማሪ እና ብርታት።👌👍💪💪

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba 4 дні тому

      በጣም

    • @geteneshbenti1798
      @geteneshbenti1798 2 дні тому

      እጅግ በጣም የፈጣሪ ቸርነት የጎበኛት ድንቅ ስው

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 4 дні тому +122

    ጀግንነት እዝነት ታታሪ ቆንጆ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ለምለም ለሰወች ጥሩ የምታስተምሪ❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 дні тому +7

    አለም ከልበዋ ደስተኛ ናት ታስታዉቃለች ለምዬ❤ አአላህ በኻላ ይህ ያንቺ ውጤት ነው❤❤❤❤

  • @JemilaShemelse
    @JemilaShemelse 4 дні тому +20

    ለሚ ወላሂ ላንቺ ቃል የለኝም የኛ ብርታታ ጀግና ሴቶ አላህ ጤናሺ ይሰጥሻ ያሰብሺዉ ይሳካ❤❤❤❤🎉😢😢

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    ለሙ አቺ ቢቻ ለኛ የሚጠቅም እና ቁም ነገር ስለምለቂልን በየቀኑ ነይልን የኔ ውድ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ እራስሽ ጠብቂ❤❤አለም ታድለሻል ከለሙ ያገናኘሽ ቀን እድለኛ ነሽ🎉🎉🎉🎉

    • @Emabet-z1n
      @Emabet-z1n 3 дні тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 3 дні тому

      @Emabet-z1n ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት

    ጥሩልኝ ያች ሰአዳ ተብየይቱን ይች ቤት ብርቁ እስኪ መልካምነትን ትማር

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 4 дні тому +6

      ሳህ ያችማ አካዉት ከፍታላት እርዷት እያለች ነዉ😂

    • @ጎጄ
      @ጎጄ 4 дні тому

      😂😂😂😂😂​@@Sahala-ph4gl

    • @Muna-o3t
      @Muna-o3t 4 дні тому +2

      😂😂😂 እውነትም ቤት ብርቁ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 4 дні тому +1

      ያችማ ስግብግብ ቆሻሻ እሷም ሰው ሁና እሰው ላይ ትሰክሳለች ይች ባዶ ጭንቅላት

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 4 дні тому +1

      ያቺን ከዝህ ሰፈረ አጥሪ በናትሽ 😢😢😢 ያቺ አኬራዋን የረሳች ጥገኛ😢

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 4 дні тому +68

    ሁለት ጀገኖች የተንቢ የኢትዮጵያ ቅን ልብ ያላት ለሁሉም ሰው ጥሩነትን፣የምታስታምር❤

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 4 дні тому +46

    ወላሂ እህትማሞች ነው ምትመስሉ ለሙዬ እንዴት እንደምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ የልጅትዋ ደስታ እፍ ስታምሩ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 4 дні тому +10

    እኔ የምመኝላችሁ በመሃላችሁ ንፋስ አይግባ እንዲሁ ተዋዳችሁ ተከባብራችሁ ኑሩ በቃ ልጅ እናቷን ብታስከፋም የዛን አይነት ሕይወት ይስጣችሁ አንዳንዴ ብዙ ያደረጉለት ሰው ሲጎዳ ያማልና ያ ነገር በእናንተ መሃል አይግባ እህትሽም ልጅሽም ሆና ትኑር አይቀይራት:: አንቺ መልካም ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ጤናሽም ይመለስልኝ:: ለወገብሽ የሚመች ጫማ አድርጊ ያረግሽው ጫማ ትክክል አይደለም

  • @MeseretDeme-x5k
    @MeseretDeme-x5k 4 дні тому +10

    ለችግር ጊዜ ሰው አስፈላጊ ነው እግዚአብሔር ይባረክሽ እህታችን እግዚአብሔር ልብሽን አይቀይረው❤❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 4 дні тому +58

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በአል አደርሳችሁ ያመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር ይመስገን እንደት ነሽ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ለሙየ ተባሪኪ

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 4 дні тому +25

    ጀግና ለሙዬ የኔ ሰው አክባሪ እሷ ለተደሰተችው የኔ ማልቀስ😢 ደግነት ለራስ ነው ሰው በሰውነቱ መኸበር አለበት ለትውልድ እንድህ መልካምነትን ስራ ወዳድነትን ስለምታስተምሪ ልትመሰገኒ ይገባል ጀግና ሴት ነሽ በርችልኝ ለሙዬ❤

  • @hayatgenet
    @hayatgenet 4 дні тому +28

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ መልካም ሴት ቅዱስ ሚካኤል የዛሬ አመት የልጅ እናት ሆነሽ ለማየት ያብቃን እህቴ ❤❤❤❤❤❤

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 2 дні тому +1

    ደግና የዋሕ ሴት ነሽ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ

  • @MAades-r6b
    @MAades-r6b 3 дні тому +1

    አላህ ሙሉ ጤናሺን ስቶሺ ተደስች እፍፍፍ ቃል አጣሁ ለአንች❤❤❤❤

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 4 дні тому +22

    የኔ እህት ደስታዋ😢❤ ለሙዬ ዘመንሽ ይባረክልሽ እደው ለሰውልጅ ያለሽ ክብር ፈጣሪ ከፍ ያርግሽ በብዙ😘😍😍😍🤗

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 4 дні тому +19

    አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሺ ለምለም የያዝሺው የነካሺው ያየሺው ሁሉ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 4 дні тому +14

    የኔ እናት የተባረክሽ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እህቴ አችንም እንደዚህ የሚያስደስት ነገር እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤

  • @KidstKidu-n3z
    @KidstKidu-n3z 4 дні тому +5

    ለምለም ክብር ይግባሻል እውነት መ ጻፍ ሁሏ ነዉ የጠፋብኝ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨመሮ ይስጥሽ ❤️❤️

  • @Bertukannega-k1w
    @Bertukannega-k1w 4 дні тому +6

    ሰራተኛዬ እያሉ ለሚበላጠጡ ሁላ ካንች ቢማሩ ደስ ይለኛል በሁሉም ነገር አርአያ ነሽና ስወድሽ❤❤❤❤❤በርችልኝ ከንዘብ ሲወጣ ነው የሚተካውና በወጣው ይተካልሽ እምወድሽ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 4 дні тому +43

    ሰው ኑሮውን ይመሥላል ሚባለው እውነትነው ያኔ ስታገኛት የነበራት ውበትና አሁን ያለችበት ሁኔታ መገመት አይከብድም ለሙ ትለያለሽ እኮ🌹💞

  • @ሀይሚትንሿ
    @ሀይሚትንሿ 4 дні тому +18

    ለሚዬ የኔ ጀግና ጸጋ ልበሽ፣ በሰማይ ቤት እግዚአብሔር የብርሃን ልብስ ያልብስሽ ፣ ክብሩን ያድልሽ ደስታችሁ ይጋባል😢❤

  • @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ
    @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ 4 дні тому +55

    ለሙዬ ባወጣሽበት ቦታ አላህዬ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካልሽ ያረብ ማሻአላህ ትለያለሽ እምለው በምክኒያት ነው 🥰❤❤

  • @طيبهالعتيبي-و8ر
    @طيبهالعتيبي-و8ر День тому

    ለሚ ማሻአላህ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ እኮ ቅን ጀግና ሰውን በማንነቱ የማትንቂ ሰወችን በማንነታቸው የምትወጅ ያለሽን የምታካፊየ ደግሞ የኛ ነብይ ሰወችን የሚያከብር እሱም የተከበረ ነው ብለዋል እና ለሚ በጣም ነው የምወድሽ ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤

  • @MesiS-j7r
    @MesiS-j7r 4 дні тому +1

    አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ለሙዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሺ ይህን ልብሺን አይቀይርብሺ❤❤❤ የቤት ሰራተኛ የምታሰቃዮ ከለሚ ተማሩ አለም ምርጥ እህት ቤተሰብ ነው ያገኘሺው ስቃይሺን አይቶ እግዚአብሔር ለሚን ላከልሺ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t 4 дні тому +13

    ሰውን ማስድስት የሚያስድስት ነገረ የለም ወላሂ አንድት ልጁ አላቃትም እዚህ ሰትመጣ ቃምስ የዛልኝ መጣይ በለበስኩ ቁጥረ መረቃታለሁ ሱብን አላህ እኔኩ ሙልቶኛል ግን የሷ ይለየብኛል ገራ ሰምገባኝ ድረስ መጀመሪያ ኮመት ሰጥፍ ለምለም አላህ ውዱን ስጦታ ኢሰላምን ይስጥሸ ሌላ ምንም አልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 дні тому +15

    እንዴት አይነት ጌታ የመረቀሽ ነሽ የተቸገረ ምትረጅ ፈጣሪ ንጉስ ጨምሮ ይስጥሽ አሜን አሜን አሜን እንዳንች ያሉ ሰው ይብዙ አሜን

  • @hayuye
    @hayuye 4 дні тому +24

    ደስ የምትለኝ ነገር ማሻአላህ የምትለውስ ነገር ለሚ በወጣ ይተካሽ የኔ ሚስኪን ዴስ አላት

  • @JesusisGod553
    @JesusisGod553 3 дні тому +1

    ዘርሽ ይባረክ በእውነት ሰው መሆን እንድ ነው። እግዚአብሔር ይራራልሽ ህይወት ዘመንሽ ይለምልም🎉🎉❤❤

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 4 дні тому +2

    ለሚየ እውነት ላንች ደግነት መግለጫ ምንም ቃላት የለኝም ይችን ልጅ እንዳስደሰትሻት አላህ አንችን ጤናሽን ሰቶ ያሰብሽውን ሁሉ አሳክቶ ያስደስትሽ

  • @ComCell-fh1qm
    @ComCell-fh1qm 4 дні тому +12

    የኔ ማልቅስ ምን ማለት ነው 🥹ተባርክ እግዚአብሔር ይባርክሽ የ ኡነት ለ ናጌ የበደርሽ ነው

  • @TewabeAbe-z3z
    @TewabeAbe-z3z 4 дні тому +15

    እንኳን ለገናናው ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሁንችንንም በያልንበት ከክፉ ነገር ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪🌾🌾🌾🌾🌾 አንች ልዩ ሴት ተባረኪ እግዚአብሔርን ያስፈፅምሽ ትለያለች የምትሉ ደምሩኝ 👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 4 дні тому +28

    ለምለም ለሠዉ ክብር አላት ❤የምትሉ ❤❤❤

  • @nextdayriffa4109
    @nextdayriffa4109 2 дні тому

    ለሙየ ማሪያምን በጣም ነው ደሥ የለኝ ለቀረበሺ ሁሉ ደሥታ የምሰጭቅን ልቦና ያለሺ ነሺ❤❤❤

  • @KedijaSeid-p5g
    @KedijaSeid-p5g 4 дні тому +2

    ለሙየ የኔ እናት አላህ ሙሉ አፍያሽን ሰቶሽ ሺ አመት ያኑርሽ ቃላት አጠረኝ ለመልካምነትሽ ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ ቃሉም ያለው ስጥ ይሰጥሃል ነው ጨምሮ ጨምሮ ከሙሉ አፍያጋር ይስጥሽ

  • @sabai12167
    @sabai12167 4 дні тому +45

    ኣነ ትግራወይቲ እየ ግን ለምለም ንኣኪ ዝኮን ቃለት የብለይን😢 ናየ ጠንካራ ሰብ ኣክባሪ በቃ ንኣኪ ንምግላፅ ቃላት የብለይን ማርያምን ለምለም የኔ ውድድድ የኔ ኡንቅቅቅቅቅ❤❤❤❤❤

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 4 дні тому

      እረ ከብሄር ጋር አይገናኝም

    • @AlewuyaMohammedbutajra
      @AlewuyaMohammedbutajra 4 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Hayat-sc5ep
      @Hayat-sc5ep 3 дні тому

      ዋላ ኣነ ኣምሓርኛ ምንጋር ኣይክእልይ ምስማዕ ብደቢ ገይረ ስለ ልሰምዕ ኩሉ ገዜ እየ ልካታተላ ብጣዕሚ እየ ልፎትያ ኩሉ ነገራ ❤❤❤

  • @fareesAyed
    @fareesAyed 4 дні тому +12

    ማሻአላህ ለሚ አላህ ይስጥሽ አቦ እሷን እንዳከበረሻ አላህ አንችንምያክብርሽ ጤናሽንም ይስጥሽ ረዚቅሽንም አላህ ይክፈትልሽ ባወጣ ይተካሽ መቸም መልካም ሰው ክፍያው ከሰው ሳይሆን ከፈጣነው እሱ ይክፈልሽ ወላሂ ዛሬ ገና ወደድኩሽ የስራተኛን ክብር እነሰአዳ ከሷ ተማሩው❤❤

  • @fatumaHassen-i9e
    @fatumaHassen-i9e 4 дні тому +16

    ለሚየ አንች ትለያለሽ የምር አላህ ሁለየም ልብሽን አይቀይርብሽ ያችንአይነት ሰው ያብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @nigistebekele2454
    @nigistebekele2454 День тому

    የተንቢ በጣም ደግ ቅን ስው ነሽ በዚህች ልጅ እና ቤተስቦችሽንም የምትረጂ ጨዋ ስው ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እወድሻለሁ you are beautiful and smart. God bless you and your family. Keep it up for the good work.

  • @ghccg5594
    @ghccg5594 4 дні тому +5

    ያችን አይነት ያብዛልን ምርጥ ስው ይሄኮ ጊዜዊይ ቤታሽንንና ልብስ ነው ጀግና ቀጥይበት

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 4 дні тому +14

    የኔ ማር ለሙዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ መልካም የኔ ቅን ቅዱስ ሚካኤል እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፈልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrehetkeshp9742
    @abrehetkeshp9742 4 дні тому +11

    ለምየ ስወድሽ ተበረኪ የኔ ቆንጆ ❤️ የእውነት ቅን ልብ ያለሽ ጅግና ሴት ነሽ 👌

  • @ToybaMohammed-c8t
    @ToybaMohammed-c8t 4 дні тому +11

    ለሙየ አላህ ባወጣሽው እጥፍ ይተካሽ ሰውን እሚያከብር የተከበረ ሰውነው❤❤❤❤

  • @TemubintHussein
    @TemubintHussein 4 дні тому +2

    ወላሂ እምባዬ አላቆም አለ 😢ምናለ ሁሉም እንዳንች ቅን ልብ ቢኖረው አላህ ከዚህም በላይ አብዝቶ ይጨምርልሽ ❤❤መልካሙን ነገር ሁሉ አላህ ያድልሽ

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 2 дні тому

    ለሚዬ የኔ ቆንጆ ዋናው ጤና ነው ጤናሽን ይመልስልሽ ስውን እንዳከበርሽ እግዚአብሔር ያስከብርሽ ልጄ ወዳጄ ይበልሽ ፍሬሽን ያሳየን

  • @N33Natty
    @N33Natty 4 дні тому +14

    ለምሊ እድሜ ጤና ይስጥሽ አብዝቶ ፣አብዝቶ፣የሰው አክባሪ።ፈጣሪ ያክብረሽ።❤❤❤❤🙏

  • @Weynshet226
    @Weynshet226 4 дні тому +64

    የሰው ኮፒ ራይት ቢኖር ኖሮ አንችን 1 ሺ 1 ግዜ ኮፒ ማድረግ ነበር ንፁህ ልብ ያለሽ ጠንካራ እና የደግነት ተምሳሌት ቀና ሴት ነሽ ለምዬ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሽ ልቦናሽን አይቀይረው በወጣ ይተካ ተባረኪ🙏😘😘

  • @ABTube-x2n
    @ABTube-x2n 4 дні тому +14

    ፈጣሪ ጨርሰ የማርሽ መልካም ሰው ነሽ አረብያ ያሳለፈችው ሴት የሰው ችግር ይገባታል

  • @Subbbbbbbbbbbbbbbbbbb
    @Subbbbbbbbbbbbbbbbbbb 3 дні тому

    ዋው እግዚአብሔር ያሰብሺውን ለሙየ ያሳካልሺ ተባረኪ መልካም ልብ ያለሺ ሴት ነሺ ጤናሺን ይስጥሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameerame3173
    @sameerame3173 4 дні тому +1

    ለሙ እግዚአብሄር ጠናሽን ይመልስልሽ ኩፉ አይካሽ በወነት እዳች አይነቱን ያብዛልን❤❤❤

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 4 дні тому +15

    የእውነት ቅን ልብ ያለሽ ጀግና ሴት ነሽ❤

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 4 дні тому +10

    ማሻአላህ ለሚዬ የእኔ መልካም ሠው አላህ ያስደሥትሽ የእኔ ቆንጆ

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 4 дні тому +17

    ለሙዬ ቅዱስ ሚካኤል ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥም እንደዚህ እንዳስደስሻት የምትደሰችበት ይስጥሽ 🙏😍አለምዬ አችም አይቀይርሽ❤🎉

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 4 дні тому +2

    የኔ እናት እንደት ነው ደስ ያላት ኡፍፍፍፍ የሷ ደስታ እኔን አስደሰተኝ ማርያምን ለሚዪ በወጣ ይተካሺ የሀበሻ ቀሚስ ዝም ብሎ አይሰጥም አንች ግን እውነትም መስጠት ለሚገባው ነው የሰጠሻት

  • @ትጅጓልራያኣላማጣ

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሙሉ ጤናሽ ይስጥሽ በወጣው ይተካልሽ የኔ እናት ለሰው ደስታ ምክንያት መሆን መነኛ መታደል ነው❤❤❤❤❤

  • @aynadis5886
    @aynadis5886 4 дні тому +12

    ለሚ እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልሽ በሰማዩ ቤት የብርሃን ልብስ ያልብስሽ ♥️😍😘
    አቤት ስታምሩ ♥️♥️

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 4 дні тому +9

    ለሙ እኮ ትለያለሽ ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ጀግና መልካምነት ለራስ ነው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Letushtigray
    @Letushtigray 4 дні тому +10

    ለሚየ እዝግአብሔር አብዝቶ ለአቺም የስጥሽ🙏❤️❤️💛💛

  • @waskan7329
    @waskan7329 2 дні тому +1

    ለሙየ አንች ቅን ነሽ ውደ አላህ ጥሎ አይጥልሽም በዛላይ የሰው አይን ነው እድህ ያደረገሽ ተጥንቀቂ ❤

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 4 дні тому +3

    ዋውውውው ለሙየ ቅዱስ ምካየል እደዚህ ቀሚስ ሂወትሽን ያብራልሽ ሙሉጤናሽን ይመልስልሽ እሁሁሁ ቃላት አጣሁልሽ

  • @SoloTube-s2m
    @SoloTube-s2m 4 дні тому +10

    ላሙ በእውነት ጌታ አየሱስ ዛማንሺን ዛሪ ማንዛርሺን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልሺ የምር በጣም በጣም ነው በዳስታ ያላቃስኩት አግዚአብሔር አምላኬ ይብርክሺ ሌላ ቃል የለኚም ❤❤❤❤❤❤ኡፍፍፍ ❤️❤️

  • @ayinalem5002
    @ayinalem5002 4 дні тому +7

    ስወድሽ ለምለም ማርያምን በጣም ነዉ ደስየሚለዉ ቅዱስ ሚካኤል በወጣዉ ይተካ ጠጋዉን ያልብስሽ ጀግና❤❤❤

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 4 дні тому +6

    ለሙዬ የኔፍቅር ጥሩነት አያስከፍል ግን ለምድነው መጥፍ የምንሆነው መልካምነት ለሁለቱም አለም ይጠቅማል ❤❤

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw День тому

    ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጨምርሽ ያላሠብሽውን እሪዚቅ ይስጥሽ ጀግና ❤❤❤❤

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 3 дні тому

    የኔዉድ ለሚ ስወድሽኮ የኔመልካም የምር ይህን ደግነትሽን ፈጣሪ ይከፍልሻል የኔ ደግ ❤❤❤

  • @aynujesus9359
    @aynujesus9359 4 дні тому +6

    ለሙዬ እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም መልካም ሰው ነሽ ክፉ አይንካሽ የኔ የኔ እናት በወጣ ይተካልሽ ❤❤❤

  • @ፅዬማርያም
    @ፅዬማርያም 4 дні тому +7

    ለሙዬ የኔ የዋህ እህት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሺ❤❤❤❤❤

  • @MaryMary-sh6dv
    @MaryMary-sh6dv 4 дні тому +22

    ዋውውው የኔ መልካም❤❤❤❤

  • @Gggg-l4b8x
    @Gggg-l4b8x 3 дні тому

    ትለያለሽ ወላሂ በምን ቃላት ገልጨሽ ደስ ባለኝ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤

  • @Eftah12
    @Eftah12 3 дні тому

    ለሙዬ የኔ እናት እንዴት ደሥ እዳለኝ ይችንም ልጅ እዳሥደሠትሻት እመ ብርሀንዬ ከፂያት በሥተ ቀር የልቦናሽን መሻት ትሙላልሽ አባይዬ ቅዱሥ ገብርኤል በሒወት ዘመንሽ ሁሉ ደሥታን ያብስርሽ አባይዬ ቅዱሥ ሚካኤል ይባርካችሁ በወጣዉ ይተካልሽ አሜን(፫) 💜💜💜❤❤❤🌿🌺🌸🌸🌸🌸🌸💜💜💜💜💜💕💕💕💕🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊💓💓💓

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ. በአል ❤ ያመት ሰው ይበለን ከቁጥር አያጉድለን አሜን ❤ ለሚ ቅዱስ ሚካኤል ይፈውስሸ እዳለበሻት ጸጋ ልበሽ🎉 በሀይማኖትሽ ብርቱ ሁኝ ትጋት ጸናት ከነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ ቅዱስ ቄርቆስ ተማሪ ምንም ይሁን ምን ጠንካራ ሁኝ ሌላው ዘሮ

    • @marakitubeማራኪ
      @marakitubeማራኪ 4 дні тому +2

      አሜን አሜን አሜን ደምረኝ ውዴ የልጅ እናት ነኝ

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 4 дні тому +68

    ለምየ የሁሉም ሰዉ ስኬት አንች ነሽ 😍😘

    • @TccTcc-z3x
      @TccTcc-z3x 4 дні тому +1

      ያውምያተ

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 4 дні тому

      ​@@TccTcc-z3x😂😂😂😂ሳህ

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 4 дні тому

      አጣፍጦ ነዉ የሰጠኝ አልክ 😂😂😂😂ምን ምን ይላል

    • @-Hanannx7bw
      @-Hanannx7bw 4 дні тому

      😅😅😅😅😅😅😅እሱአደለም​@@Sahala-ph4gl

    • @AlhmdulellYrabe
      @AlhmdulellYrabe 4 дні тому +2

      ጅለንፎ ገንዘብ በጥሩ ስረ ስገኝ በረከም አለው ከሷ ተመሩ ዱሩዬ ሁለ 😂😂😂😂

  • @setedegnuw4503
    @setedegnuw4503 4 дні тому +13

    እስኪ ይችን ጀግና እምትውዱ👍ደምሩኘ ፕሊስ ትለፉኘ የማዳም ሸቃላ ነኘ አትለፉኘ ❤❤

  • @Fafimedia
    @Fafimedia 20 годин тому

    ተባረኪ 🎉🎉ለሙየ በወጣይተካ 🎉🎉🎉የሰውን ደስታ እንደማየት የሚያስደስትነገር የለም🎉🎉🎉

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 4 дні тому

    ለምየ አሏህ ያስዴስትሽ የኔ ውድ ያአንቺን አይነት ያብዛልን ❤❤❤

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 4 дні тому +5

    መሸ አላህ ለሙዬ ሁሉም እንደ አንች ብሆን ምን አሌ የኔ ውድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs 4 дні тому +4

    በእውነት ከሰውጋርሁሉ በሰላምኑሩ ይላልመጽሀፈቅዱስ በጣምደስትላላችሁ አይለያችሁ እንዲሰውሁሉ መልካም ቢሆን መወለድቋንቋነው ለሙዬ ተባረኪ

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 4 дні тому +6

    ሐበሻ ቀሚስ ከምንም በላይ በጣም ነው የምወደው ሁሌም ብለብስ ደስ ይለኛል❤አብሶ ማች የሆነ ቤተሰብ ጓደኛ ተሰባስቦ ሲለብስ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 2 дні тому +1

    ዋው ለሙ ፈጣሪ በወጣ ይጨምርልሾ አለም እዲለኛነሽ ወዲቀሽ አልወደቅሽም እዲለኛነሽ

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 4 дні тому

    ክብረት ይስጥሽ በእውነት ሁሉንም ከእግዚአብሔር ታገኝዋለሽ ተባረኪ❤

  • @YounusKhan-x8y
    @YounusKhan-x8y 4 дні тому +6

    ማሻአላህ ግን ምናነት ስው ነሽ ሀሌም እላለሁ አቺን የመስለ ልጅየወሉደችእናት እደለኛ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsiteriTadassa-od3ct
    @AsiteriTadassa-od3ct 4 дні тому +18

    ለምለም ለሰው ልጅ ክብር አላት የምት 🥹🥹🥹😘😘

  • @Abeelove
    @Abeelove 4 дні тому +25

    Waqayyoo barakee haa ebbiisu dachaan siif haa ebbiifamu hojiinkee lemi anti marra koyis ana habbik habibti 🙏❤️❤️💯

  • @ShewayeAyanew-ku4wb
    @ShewayeAyanew-ku4wb 4 дні тому

    ለምየ የኔውድ በወጣ ይተካ ደስታችሁና ሳቃችሁ ይጋባል❤❤❤❤❤

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 дні тому

    ሳቋ ደግሞ ደስ ሲል እደፈዲሻ ፍድቅ አለቺኮበወጣ ይተካሺ ለሙየ አላህ ይጠብቁሺ አትጪ ሁሌም ሰጪ ሁኝ