Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አብርሽየ የኔ ጀግና የሀገሬ ልጅ በየት አግኝቸ ላመስግንህ ላድቅህ ሁሌ ማስመሰል የለበህ ❤🎉❤🎉❤🎉❤ሰዉ ብሎ ዝም ነህ
አብርሽ ሲቀርፅ አይተሀል 🤣🤣🤣😁ሲቀርፃት አይተሻል አላት ለሀቢባ አሰፈቅዶ ነው እንዴ የቀረፃት ይሄ ገልቱ 🤣😁
እዳብርሽ ቀናሠው የለም የኔ እውነተኛ የሥደተኞች ወዳጅ ወላሂ ሥወደው 🎉🎉
@@LpppHjj-bj2ccበጣም አብርሽ ልዩ ሰው አላህ ይጠብቀው መጨረሻውን ያሳምርለት🎉
በናታችሁ በጣም ክፉ ሰው ነው ተዋህዶን አይወክልም፡፡ ሁላችንም ተረባርበን ሪፖርት እናድርግና ፔጁን እናዘጋበት በገዘብ እየተገዛ ነው የሚላከው፡፡
እዉነት ነው ይህ ሆዳም ዶርዜ
ተየው እባክሽ አላህ ይሰራውን ይሰጠው
ይዘጋ
😂❤❤❤🎉
Kefu selehone new ortodoks yehonew
ሲከራከር ነበር የማይመስል ክርክር በሀይማኖት ሽፋን እምነትን ለማሰደብ የሚኖር ከንቱ ሽማግሌ ነው ሁሉም ነቅቶበታል አብርሽ ሁሌም ሀቀኛ ነህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
አብርሺየ በምን ቃል ልግለፅሕ ቃላት አጠረኝ ሙሥሊሙም ክርሥቲያኑም በጋራ ሆኖ የተዋጋቸው ሌቦቺ ሡበሀን አሏህ ይሄ ወረደ ሺማግል ክርሥቲያኖቺን አይወክልም ከተበዳዮቺ ጎን እንቁም አሏህም የሚወደው ይሄንን ነው
በትክክል ሱበሀነ አለህ ዉርደ ሰወዮነዉ ለሊቦቸ የምደግፈ በጠም በለግ ሰዉነዉ
አብርሽ ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ የስደተኞች አባት ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቢኒያም እሚባል አረመኔ ቻናሉው ይዘጋበት ጠግቧል አሪዎስ ነው
ፓስተር ቢንያም በጣም አበዛኸዉ በነመምህር ግርማና በመምህር ተስፋዬን ለኛ አይናችንን ልቦናችንን ያበሩልን መምህራን ስታብጠለጥል ቆየህ አሁን ደግሞ ላቧን ጠብ አድርጋ በምትሰራ በስደተኞች መጣህ እረፍየኛ ጀግና አብርሽዬ በርታ ❤❤
ፓስቴር ትለሌ እንዴ ኤሄ የአሰመ ፍት😅😅 እሱ እኮ ኦረቶዶክስ ነዉ ክርስትያን አይዴለም😩😅😅
He is not a Paster
እሄ የሀይማኖት ግጭት ለማንሳት የመጣ ነዉ ሌብነትና እምነት ምናገናኘዉ እዚህ ቦታ ላይ የሰረቀ ላሸማግል ሲል አያፍርም
ሀቢባ የሴቶች ነስር አይን ብያታለሁኝ ጀግና
እግዚኦ ምን ጉድ ነው
አብርሽ የስደተኛና የሀቀኛ ጠበቃ አተንና መሰሎችህን ያብዛልን የዲም አለም የስደተኛን ዲካም የሚገባው ስደተኛ ብቻ ነው
አላህ አብዝቶ ዕድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ ለእውነት የቆመና የሚያመዛዝን ጭንቅላት ሰጥቶሃል፡፡ በርታ በርታ
ክፉ ሠዎች አላህ ያንሣልን በአለማችን ያረብብብብ
የሀገራችንን ሕዝብ ለመነጣጠል የሚሄደው ርቀት አልበቃው ብሎ ያልተናደደ እንደነሡ ሊባ ብቻ ነው ለአንድ ሤት ገንዘብ እነዚሕ ሁሉ የተረባረቡ ባይታውቅ እጅ ብዙ ነገር መሠጥፋታቸው አልቀረም ለእውነት የቆማችሁ ወገኖች ሁሉ ሀቢባ፣አብርሽ፣ሣሪ ፣አቡ ፋኖ ሁላችሁም በአሏሕ ሥም አሏሕ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ውድሞች ና እሕቶ ለእውነት እንቁም እንደዚሕ ያሉሠዎችን መታገል አለብ ሕግ ባለበት ሀገር እኳ ከእንደዚሕ አይነት ሙጅሪም ሠዎች ራሣችንን እናሥከብር
Abishir wendme thanks
የስደተኞች አባት ንፁህ ኢትዮጵያ አብርሽ እመ ብርሃን ትጠብቅህ💙ወንዲሜ ልክ ነው ያልከው ሁሉ ይህ ሰው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አይወክልም ደሞ ብሎ ብሎ በስደተኞች መጣ የታላቅ ታናሽ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው
አብርሽ ሰውየውን በደንብ ነው የማውቀው። አንድ ሰፈር ነበርን ። በጣም ብር ይወዳል አጭበርባሪ ነው። የማንንም እምነት አይወክልም። ጵንጤን አጭበርብሮ ! ሲነቃበት ኦርቶዶክስ ሆነ !አሁንም ሁላችሁም ንቁ።
አብርሽ እወነት ነው ፈጣራ ይጠብቅህ የኛ የስድተኞች እንባ አባሸ🎉🎉🎉
አብርሽ አንተም ይበዛበታል ሞላጫ አድበስባሽ እውነት አንድ ቀን ትውጣለች የጌዜ ጉዳይ ነው ግን የቄራው በእውነት ሥራሕ በጣም ጥሩ ነው አሏሕ ይጠብቅሕ አንተ ያልከው ራሡ አይገባውም ሞላጫ ገፋፊ ነው መባል ያለበት
የሥደተኞች አባት ግን እደምንወድህ ታቃለህ አብርሽየ የኛ ሀቀኛ በርታልንን❤❤
አብርሽ ጀግናችን ሂድባት ልቦና ይሰጠዉ❤❤❤
አብርሽየ አትናደድብን ታሰፈልገናለህ ለሰደተኞች ኑርልን
ትክክክል አብርሽየ
የሰው ልጀ ለእውነት ሲቆም ድሰይላል ተባረክ አብረሸ ጀግና
ይመችሕ ወንድም
አብርሽ እናመሰግናለን
ይህ ሰዉየው ኦርቶዶክስ አይውክልም. ክፉ መንፈስ የተጭውትበት ነው ሰውየው
አብሪሽ ከድሮ ዩቱዮብ ከጀመርክ ጀምሮ ምከታተልህ በምክኛትነው ሁሌ ትክክለኛ ሚዛላይ ምቆም አላህ ይጠብቅህ ሰው ብቻው ቢሆን እናት አባት ቢሆን እራሡ ለሀቅ መቆም ነው ሰው እዴት ብሎነው እሄ አይን ባወጣ ሀቅላይ ይዋሻል ደሞ አውቆ ነገሩ ወደሀይማኖት ሊያዞር ይሞክራል ጀግና ሀቢባ አስቆመቺው ዮኒ የምር ደስአለኝ ልካቸው ነው የነገራቸው
አብርሽዬ የልቤ ኑጉስ ወላሂ ሁሌ እኮ ነው የልቤን የሜትናገርልኝ አላህ ይጠብቅህ የኔ ውድ
ጎበዝ እውነተኛ ስው
ዋው የኛ ጀግና ለሀቅ የምትቆም ጀግና ሰድት የት ያቃል ፊቱ የሰድት ያየ አይመሰልም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ቅን ብሮየ ኑርልኝ የኛተቆር ቋሪ❤❤❤❤❤❤
ትክክል ነህ ወንድም
አይ አቶ ቢኒያም ሽታይ በምንኪራት መልክአ መምህር ግርማ ወንድሙና በሌሎችም መምህራን ላይ ይለምድከውን ሁሸት እዛም ኤደክ መዋሸት ጀምርክ ሰውዬው የሰይጣን ወንድም ነው
የስደተኛን ህመም የሚያውቀው ስደተኛ ብቻ ነው::
እውነት ነው የኔ እናት
የስደተኞች አባት 👍👍👍
አብርሺ የቄራው ይመቺህ ወንድሜ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ወንድማቺን መከታቺን።
ቡትክክል❤
አዎ ዝምድና አላችው ከባድ ቅንጅት አላችው ኮመት አታዩም እንጂ እሱ ሲያወራ ገስት ከታች እየፃፉ ነበር
ተባረክ
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሰው ሀይማኖትን አይወክልም ነገር ግን የሀይማኖት አባት ስምን ይዞ እንዲ መዝቀጥ ተገቢ ነው ብየ አላስብም ከኔ የሚማሩ አሉ ብሎ ራስን መጠበቅ ግድ ነው
እኳን ደህና መጣህ አብርሽ ወድማችን ሰላምህ ይብዛ ልን ባለህበት
ትክክል ሰዉየው በጣም ባለጌ ነው
ሲጀመር የእምነቱ ተከታዎችን ሊያሳስት እነሱን ለማሳሳት እዲደግፉት ነበር በክፉ ቀን እደማንነጣጠል አላወቀንም😢😢😢ብቻ የሀይማኖቱ ተከታዮችን በጣም አመሠግናለሁ አብርሽዬ ሁሌም መከታችን ላንተ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤
እረ አብርሺ በጣም ነው የሚያናድደው
ለእዉነተኛ ሰዉ ክብር 🙏🏽
እወነት ነው
አቶ ቢንያም ኧረ በቃዎት የልጆች አባት ነዎት
አብርሸወንድሜአላህይጠብቅህየስደተኞችአባት
እህሌን አብርሻ የቄራው እድህናማ አጥርግልኝ እኔየመደም ቅመም ነኝከሳኡዲ አልሀምዱሊላህ ኢስላምያደረከኝ الحمد لله ثم الحمد لله ثم الحمد لله يا رب على دين الاسلام
አበብርሽ ግን የሰው ልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ የስደተኞች እንባ አባሽ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም የትልቅ ትንሽ ነው ሰውየው
በኡነ ት አስካሁነ ዝም ስትል 😢😢ለነሱ ይበርክ መስሎኝ ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉እናመሰገናለን እዉት ሁሌም እዉነትነዉ
❤❤❤አብርሽ
ሁልግዜም ለእዉነት እንቁም የስደተኛ ወዳጅ እዉነትም አላህ ይጠብቅህ
እብሽር ወንድሜ የሰደተኞች አባት 🌷🌷🌷🌷🌷
አብርሽ ወድማችን ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🙏የስደተ ወድማችን ❤️❤️❤️❤️🙏👈🙏🌹
ያይጥእርጉዝ የመሠለ ሼባ😂😂😂😂😂😂
አብርሽ የስዴት ወድም ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አብርሽ ወንድመችን ኑርልን
አብርሽ❤❤❤❤❤የዘዉትር አድናቂክ ከማዳም ኩሽና ይሄ ሼባ ምን ጥልቅ አርጎት ነው በኛ በስደተኞች ጉዳይ ያውም የሌባ ተባባሪ ሆኖ የመጣው😢😢😢😢😢እዛው እንደለመደው ይሄ ዘንዶ አፉን አይማኖት ከአይማኖት ለማጋጨት ኢትዮፕያላይ ብጥብጥ ለማስነሳት እንደሚያደርገው ይቀጥልበት ይሄ መጥፎ ዳስተር 😅ፓስተር
አብረሺዬ ሁሊም ደስ የምትልኝ አታሰምሰልም የመችህ
በርታ አብርሸ ጀግነነክ
የትኛዉሀይማኑትነው.ግፋመናገረ.ሚፋቅደው.መጀመረያ.ከዚጀምሮ.እሡሚከተሉ.አዝናለሁ
ቻናሉን ማዘጋት ነበር እውነት አሳሳች ነዉ በማይመለከተው እየገባ በጠበጠን እኮ እስቲ ቢጤውን ሰብኮ አይመልስም እስቲ እሄ ጠቋር መንፈስ አለበት ሰውየው
ቆይ ቆይ የሚባል ቃል አስጠላኝ በሱ የተነሳ 😩😩😩
አብርሽ እናመሰግናለን ❤
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ሁለት ፀጉር አውጥቶ በዚህ ልክ ዝቅጠት የትልቅ ባለጌ ነው በደንብ ንገረው
ይህ ሰውየ በህግ ይጠየቅ ሊባ።ነው
ምነው ከመሸ አብርሽዬ ሰው ከተኛ መጣህ በሀይማኖት እማይወክሉ ሰዎችን አላህ ያንሳልን
ኔት እቢ ብሎኝ ቀን ለቅቄው ለሊት ወረደ ።
እውነት ነው ወድሜ
አንተ ግን እውነት በመናገረህ ፈጣሪ ከክፍ ይጠብቅህ ::
ባትክክል ❤️❤️❤️
እዉነት ነዉ❤❤❤ወንድሜ ፈጣሪ ይጠበቅልን🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አብርሽ ይሄ የመጨረሻው ዘመን መሆኑን የምናውቀው ይሄ ሚካሄል የረገጠው ሰይጣን ሚመስል ሰውዬ ተለቆብናል ስለዚህ በእዚህ ሰውዬ አትናደዱ ግራ የገባው ሰይጣን እኮ ነው የድሮ ኢንተርቪዎቹን ብታያቸው እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ የሚል ሰው ነው ስለዚህ ሚካሄል አሁንም ቢሆን መልሶ ቢረግጠው ይሻለናል ይቅር ይበለን አባታችን ናቸው ግን ቀለሉ እኮ የእንጨት ሽበት ሆነብን እዚህ መጥቶ እኛንም እኮ ኮነነን
አብርሺ እኮ ወላሂ ትመቸኛለህ ጀግና ነክ 🎉🎉❤
የስደተኞች አባት አብሽርዬ❤❤
😂😂😂😂😂 አይ አብርሽ ዘና ፈታ ነው የምታረገኝ ዛሬ ደግሞ አምሮብሃል
አብርሽየ በርታ
በጣም እሚገርምሰውነው በገይማኖትሽፋን ኡስታዝ ጠርቸ ምናምን ይላል የትልቅ ትንሽ እደሀይማኖት መቀያየሩ መሰለውእደ
እግዚአብሔር❤❤ይባርክህ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤አብርሽየቄራውእና ሳሚ. ለኔልዩናችሁ❤❤❤እግዚአብሔር እርጅም እድሜናጤናይስጣችሁሁሁ❤❤❤❤
አብርሺየ እደትነህ
❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል እናመሰግናለን
❤❤❤❤አብርሽየ
ፈጣሪ እንደዚህ ያዋርዳቸው ቅሌታሞች😢😢😢
አቦይመችህአብርሽዩወድምይሄቅልእራስ
ኧረ በጣም ጉድ ነው የጉቦ ሠው መሆኑ በደንብ ያሥታውቃል ቦርጩ የተንጠለጠለው ፀጉሩ የተመለጠው የጉቦው ጥናት ነው
ስወድኪ በሐቅ ንግግሪኪ ነው🙏🙏🙏🙏
የሰው ሀቅ በስው ሀገር ያውም ያርቢ
ትክክክል ነህ
ወይኔ እኔ ሊቭ ውስጥ ብኖ በስድብ አጥረግርጌው ነበር ምወጣው ይሄ ሽማግሌ የተወሰነ ልከውለታል መሰለኝ
Thanks Abrshye❤ Egziabher haq yanagrh wude.esey atbeh astaw endezih.yihe kbre bis sewuye.sijemer yihe tekula tewahdon ayweklm.leba tehadso new sijemer.yebeg lemd yelebese tekula.ahunma nektenbetal 😮
ሳህ ወድም አብርሽ
Hake newu Abershe ❤❤❤🎉🎉🎉
አብሬሺ የስደኞች አባት❤❤❤❤
አብርሺ መልካም ሠው ለእውነት እና ለሀቅ የቆምክ የስደተኞች አባት 🎉🎉🎉🎉❤
ትክክል 👌👍👍👍
ጥርግልኝ እማ አብርሽዪ
አብርሺየ ❤❤❤❤
አብርሽኮ ያ አላህ 👌👌👌🙏🙏🙏
አብርሽየ የኔ ጀግና የሀገሬ ልጅ በየት አግኝቸ ላመስግንህ ላድቅህ ሁሌ ማስመሰል የለበህ ❤🎉❤🎉❤🎉❤ሰዉ ብሎ ዝም ነህ
አብርሽ ሲቀርፅ አይተሀል 🤣🤣🤣😁ሲቀርፃት አይተሻል አላት ለሀቢባ አሰፈቅዶ ነው እንዴ የቀረፃት ይሄ ገልቱ 🤣😁
እዳብርሽ ቀናሠው የለም የኔ እውነተኛ የሥደተኞች ወዳጅ ወላሂ ሥወደው 🎉🎉
@@LpppHjj-bj2ccበጣም አብርሽ ልዩ ሰው አላህ ይጠብቀው መጨረሻውን ያሳምርለት🎉
በናታችሁ በጣም ክፉ ሰው ነው ተዋህዶን አይወክልም፡፡
ሁላችንም ተረባርበን ሪፖርት እናድርግና ፔጁን እናዘጋበት በገዘብ እየተገዛ ነው የሚላከው፡፡
እዉነት ነው ይህ ሆዳም ዶርዜ
ተየው እባክሽ አላህ ይሰራውን ይሰጠው
ይዘጋ
😂❤❤❤🎉
Kefu selehone new ortodoks yehonew
ሲከራከር ነበር የማይመስል ክርክር በሀይማኖት ሽፋን እምነትን ለማሰደብ የሚኖር ከንቱ ሽማግሌ ነው ሁሉም ነቅቶበታል አብርሽ ሁሌም ሀቀኛ ነህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
አብርሺየ በምን ቃል ልግለፅሕ ቃላት አጠረኝ ሙሥሊሙም ክርሥቲያኑም በጋራ ሆኖ የተዋጋቸው ሌቦቺ ሡበሀን አሏህ ይሄ ወረደ ሺማግል ክርሥቲያኖቺን አይወክልም ከተበዳዮቺ ጎን እንቁም አሏህም የሚወደው ይሄንን ነው
በትክክል ሱበሀነ አለህ ዉርደ ሰወዮነዉ ለሊቦቸ የምደግፈ በጠም በለግ ሰዉነዉ
አብርሽ ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ የስደተኞች አባት ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቢኒያም እሚባል አረመኔ ቻናሉው ይዘጋበት ጠግቧል አሪዎስ ነው
ፓስተር ቢንያም በጣም አበዛኸዉ በነመምህር ግርማና በመምህር ተስፋዬን ለኛ አይናችንን ልቦናችንን ያበሩልን መምህራን ስታብጠለጥል ቆየህ አሁን ደግሞ ላቧን ጠብ አድርጋ በምትሰራ በስደተኞች መጣህ እረፍ
የኛ ጀግና አብርሽዬ በርታ ❤❤
ፓስቴር ትለሌ እንዴ ኤሄ የአሰመ ፍት😅😅 እሱ እኮ ኦረቶዶክስ ነዉ ክርስትያን አይዴለም😩😅😅
He is not a Paster
እሄ የሀይማኖት ግጭት ለማንሳት የመጣ ነዉ ሌብነትና እምነት ምናገናኘዉ እዚህ ቦታ ላይ የሰረቀ ላሸማግል ሲል አያፍርም
ሀቢባ የሴቶች ነስር አይን ብያታለሁኝ ጀግና
እግዚኦ ምን ጉድ ነው
አብርሽ የስደተኛና የሀቀኛ ጠበቃ አተንና መሰሎችህን ያብዛልን የዲም አለም የስደተኛን ዲካም የሚገባው ስደተኛ ብቻ ነው
አላህ አብዝቶ ዕድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ ለእውነት የቆመና የሚያመዛዝን ጭንቅላት ሰጥቶሃል፡፡ በርታ በርታ
ክፉ ሠዎች አላህ ያንሣልን በአለማችን ያረብብብብ
የሀገራችንን ሕዝብ ለመነጣጠል የሚሄደው ርቀት አልበቃው ብሎ ያልተናደደ እንደነሡ ሊባ ብቻ ነው ለአንድ ሤት ገንዘብ እነዚሕ ሁሉ የተረባረቡ ባይታውቅ እጅ ብዙ ነገር መሠጥፋታቸው አልቀረም ለእውነት የቆማችሁ ወገኖች ሁሉ ሀቢባ፣አብርሽ፣ሣሪ ፣አቡ ፋኖ ሁላችሁም በአሏሕ ሥም አሏሕ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ውድሞች ና እሕቶ ለእውነት እንቁም እንደዚሕ ያሉሠዎችን መታገል አለብ ሕግ ባለበት ሀገር እኳ ከእንደዚሕ አይነት ሙጅሪም ሠዎች ራሣችንን እናሥከብር
Abishir wendme thanks
የስደተኞች አባት ንፁህ ኢትዮጵያ አብርሽ እመ ብርሃን ትጠብቅህ💙ወንዲሜ ልክ ነው ያልከው ሁሉ ይህ ሰው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አይወክልም ደሞ ብሎ ብሎ በስደተኞች መጣ የታላቅ ታናሽ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው
አብርሽ ሰውየውን በደንብ ነው የማውቀው።
አንድ ሰፈር ነበርን ። በጣም ብር ይወዳል አጭበርባሪ ነው።
የማንንም እምነት አይወክልም።
ጵንጤን አጭበርብሮ ! ሲነቃበት ኦርቶዶክስ ሆነ !አሁንም ሁላችሁም ንቁ።
አብርሽ እወነት ነው ፈጣራ ይጠብቅህ የኛ የስድተኞች እንባ አባሸ🎉🎉🎉
አብርሽ አንተም ይበዛበታል ሞላጫ አድበስባሽ እውነት አንድ ቀን ትውጣለች የጌዜ ጉዳይ ነው ግን የቄራው በእውነት ሥራሕ በጣም ጥሩ ነው አሏሕ ይጠብቅሕ አንተ ያልከው ራሡ አይገባውም ሞላጫ ገፋፊ ነው መባል ያለበት
የሥደተኞች አባት ግን እደምንወድህ ታቃለህ አብርሽየ የኛ ሀቀኛ በርታልንን❤❤
አብርሽ ጀግናችን ሂድባት ልቦና ይሰጠዉ❤❤❤
አብርሽየ አትናደድብን ታሰፈልገናለህ ለሰደተኞች ኑርልን
ትክክክል አብርሽየ
የሰው ልጀ ለእውነት ሲቆም ድሰይላል ተባረክ አብረሸ ጀግና
ይመችሕ ወንድም
አብርሽ እናመሰግናለን
ይህ ሰዉየው ኦርቶዶክስ አይውክልም. ክፉ መንፈስ የተጭውትበት ነው ሰውየው
አብሪሽ ከድሮ ዩቱዮብ ከጀመርክ ጀምሮ ምከታተልህ በምክኛትነው ሁሌ ትክክለኛ ሚዛላይ ምቆም አላህ ይጠብቅህ
ሰው ብቻው ቢሆን እናት አባት ቢሆን እራሡ ለሀቅ መቆም ነው
ሰው እዴት ብሎነው እሄ አይን ባወጣ ሀቅላይ ይዋሻል ደሞ አውቆ ነገሩ ወደሀይማኖት ሊያዞር ይሞክራል ጀግና ሀቢባ አስቆመቺው
ዮኒ የምር ደስአለኝ ልካቸው ነው የነገራቸው
አብርሽዬ የልቤ ኑጉስ ወላሂ ሁሌ እኮ ነው የልቤን የሜትናገርልኝ አላህ ይጠብቅህ የኔ ውድ
ጎበዝ እውነተኛ ስው
ዋው የኛ ጀግና ለሀቅ የምትቆም ጀግና ሰድት የት ያቃል ፊቱ የሰድት ያየ አይመሰልም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ቅን ብሮየ ኑርልኝ የኛተቆር ቋሪ❤❤❤❤❤❤
ትክክል ነህ ወንድም
አይ አቶ ቢኒያም ሽታይ በምንኪራት መልክአ መምህር ግርማ ወንድሙና በሌሎችም መምህራን ላይ ይለምድከውን ሁሸት እዛም ኤደክ መዋሸት ጀምርክ ሰውዬው የሰይጣን ወንድም ነው
የስደተኛን ህመም የሚያውቀው ስደተኛ ብቻ ነው::
እውነት ነው የኔ እናት
የስደተኞች አባት 👍👍👍
አብርሺ የቄራው ይመቺህ ወንድሜ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ወንድማቺን መከታቺን።
ቡትክክል❤
አዎ ዝምድና አላችው ከባድ ቅንጅት አላችው ኮመት አታዩም እንጂ እሱ ሲያወራ ገስት ከታች እየፃፉ ነበር
ተባረክ
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሰው ሀይማኖትን አይወክልም ነገር ግን የሀይማኖት አባት ስምን ይዞ እንዲ መዝቀጥ ተገቢ ነው ብየ አላስብም ከኔ የሚማሩ አሉ ብሎ ራስን መጠበቅ ግድ ነው
እኳን ደህና መጣህ አብርሽ ወድማችን ሰላምህ ይብዛ ልን ባለህበት
ትክክል ሰዉየው በጣም ባለጌ ነው
ሲጀመር የእምነቱ ተከታዎችን ሊያሳስት እነሱን ለማሳሳት እዲደግፉት ነበር በክፉ ቀን እደማንነጣጠል አላወቀንም😢😢😢ብቻ የሀይማኖቱ ተከታዮችን በጣም አመሠግናለሁ አብርሽዬ ሁሌም መከታችን ላንተ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤
እረ አብርሺ በጣም ነው የሚያናድደው
ለእዉነተኛ ሰዉ ክብር 🙏🏽
እወነት ነው
አቶ ቢንያም ኧረ በቃዎት የልጆች አባት ነዎት
አብርሸወንድሜአላህይጠብቅህየስደተኞችአባት
እህሌን አብርሻ የቄራው እድህናማ አጥርግልኝ እኔየመደም ቅመም ነኝከሳኡዲ አልሀምዱሊላህ ኢስላምያደረከኝ الحمد لله ثم الحمد لله ثم الحمد لله يا رب على دين الاسلام
አበብርሽ ግን የሰው ልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ የስደተኞች እንባ አባሽ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም የትልቅ ትንሽ ነው ሰውየው
በኡነ ት አስካሁነ ዝም ስትል 😢😢ለነሱ ይበርክ መስሎኝ ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉እናመሰገናለን እዉት ሁሌም እዉነትነዉ
❤❤❤አብርሽ
ሁልግዜም ለእዉነት እንቁም የስደተኛ ወዳጅ እዉነትም አላህ ይጠብቅህ
እብሽር ወንድሜ የሰደተኞች አባት 🌷🌷🌷🌷🌷
አብርሽ ወድማችን ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🙏የስደተ ወድማችን ❤️❤️❤️❤️🙏👈🙏🌹
ያይጥእርጉዝ የመሠለ ሼባ😂😂😂😂😂😂
አብርሽ የስዴት ወድም ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አብርሽ ወንድመችን ኑርልን
አብርሽ❤❤❤❤❤የዘዉትር አድናቂክ ከማዳም ኩሽና ይሄ ሼባ ምን ጥልቅ አርጎት ነው በኛ በስደተኞች ጉዳይ ያውም የሌባ ተባባሪ ሆኖ የመጣው😢😢😢😢😢እዛው እንደለመደው ይሄ ዘንዶ አፉን አይማኖት ከአይማኖት ለማጋጨት ኢትዮፕያላይ ብጥብጥ ለማስነሳት እንደሚያደርገው ይቀጥልበት ይሄ መጥፎ ዳስተር 😅ፓስተር
አብረሺዬ ሁሊም ደስ የምትልኝ አታሰምሰልም የመችህ
በርታ አብርሸ ጀግነነክ
የትኛዉሀይማኑትነው.ግፋመናገረ.ሚፋቅደው.መጀመረያ.ከዚጀምሮ.እሡሚከተሉ.አዝናለሁ
ቻናሉን ማዘጋት ነበር እውነት አሳሳች ነዉ በማይመለከተው እየገባ በጠበጠን እኮ እስቲ ቢጤውን ሰብኮ አይመልስም እስቲ እሄ ጠቋር መንፈስ አለበት ሰውየው
ቆይ ቆይ የሚባል ቃል አስጠላኝ በሱ የተነሳ 😩😩😩
አብርሽ እናመሰግናለን ❤
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
ሁለት ፀጉር አውጥቶ በዚህ ልክ ዝቅጠት የትልቅ ባለጌ ነው በደንብ ንገረው
ይህ ሰውየ በህግ ይጠየቅ ሊባ።ነው
ምነው ከመሸ አብርሽዬ ሰው ከተኛ መጣህ
በሀይማኖት እማይወክሉ ሰዎችን አላህ ያንሳልን
ኔት እቢ ብሎኝ ቀን ለቅቄው ለሊት ወረደ ።
እውነት ነው ወድሜ
አንተ ግን እውነት በመናገረህ ፈጣሪ ከክፍ ይጠብቅህ ::
ባትክክል ❤️❤️❤️
እዉነት ነዉ❤❤❤ወንድሜ ፈጣሪ ይጠበቅልን🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አብርሽ ይሄ የመጨረሻው ዘመን መሆኑን የምናውቀው ይሄ ሚካሄል የረገጠው ሰይጣን ሚመስል ሰውዬ ተለቆብናል ስለዚህ በእዚህ ሰውዬ አትናደዱ ግራ የገባው ሰይጣን እኮ ነው የድሮ ኢንተርቪዎቹን ብታያቸው እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ የሚል ሰው ነው ስለዚህ ሚካሄል አሁንም ቢሆን መልሶ ቢረግጠው ይሻለናል ይቅር ይበለን አባታችን ናቸው ግን ቀለሉ እኮ የእንጨት ሽበት ሆነብን እዚህ መጥቶ እኛንም እኮ ኮነነን
አብርሺ እኮ ወላሂ ትመቸኛለህ ጀግና ነክ 🎉🎉❤
የስደተኞች አባት አብሽርዬ❤❤
😂😂😂😂😂 አይ አብርሽ ዘና ፈታ ነው የምታረገኝ ዛሬ ደግሞ አምሮብሃል
አብርሽየ በርታ
በጣም እሚገርምሰውነው በገይማኖትሽፋን ኡስታዝ ጠርቸ ምናምን ይላል የትልቅ ትንሽ እደሀይማኖት መቀያየሩ መሰለውእደ
እግዚአብሔር❤❤ይባርክህ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤አብርሽየቄራውእና ሳሚ. ለኔልዩናችሁ❤❤❤እግዚአብሔር እርጅም እድሜናጤናይስጣችሁሁሁ❤❤❤❤
አብርሺየ እደትነህ
❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል እናመሰግናለን
❤❤❤❤አብርሽየ
ፈጣሪ እንደዚህ ያዋርዳቸው ቅሌታሞች😢😢😢
አቦይመችህአብርሽዩወድም
ይሄቅልእራስ