ኑሮ እና አረቄ ያሰከረው ህዝቤ።ወዴት ወዴት? ህፃኖቹሰ? በዚ ከሳቃቹ ከኔ ጋር ሲኦል vip ተይዞላቹሀል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 174

  • @FirhiwotSultan
    @FirhiwotSultan Місяць тому +2

    ካንተጋማ የትም ይሁን ይመቸኛል 😂😂😂😂😂😂

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Місяць тому +6

    ኢና ሊላሕ ወኢና ኢላሒ ራጅኡን እደመጠጥ የምፈራዉ የለም አላሐምዱሊላሕ በኛ አይፈቀድም

  • @mryamahmed6222
    @mryamahmed6222 Місяць тому +11

    ፈጣሪ ሰላም ላገራችን ያምጣልን አሜን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Місяць тому +7

    ምን አያሳቅም እንዲህ ሆነው ግን የሚቀርጹ ጤነኛ ናቸው በጣም ያሳዝናሉ ወደው አይደለም እኮ ምናለ ቢረዱዋቸው😢

  • @SeadaMulat
    @SeadaMulat Місяць тому +3

    😂😂😂ኑርልን.የኛአስቂኝወድምእድሜህይርዘም

  • @ስምረት_የተዋህዶ21-27
    @ስምረት_የተዋህዶ21-27 Місяць тому +1

    የትኛውም አያስቅም አብዛኛው ሰው የሚጠጣ ችግሮቹን ብቻ በውስጡ ያሉትን ቁስሎቹን የሚያክምለት መስሎ ስለሚታያቸው ነው እና ደሞ በየት ሀገር ይኑሩ በእናቶች አይሳቅም 😢ማይክራፎኑን አለማወቋ ምኑጋ ነው ማሳቁ ክብር ለልጆቿ ስትል ለተጎሳቆለችው እናቶቻችን😢❤

  • @ማራናታ8531
    @ማራናታ8531 Місяць тому

    እውነት ነው በኛ ጊዜ ጎረበት ሁሉ ነበር የሚቀጣን እንኳን እንዲ መጠጥ ቤት ተገኝተን እውነት በጣም ያዛዝናል ህፃናት ከዚህ ምን ይማራሉ

  • @ssaa5342
    @ssaa5342 Місяць тому +1

    ወየውየሰራህንአተእራሱእኔአላመሳቅአልቻልኩም

  • @ZeinaKababe
    @ZeinaKababe Місяць тому +1

    እውነት በሳቅ ሞትኩኝኝኝኝኝኝ ኑርልን ወንድማችን እውነት ፈታ አደርከን

  • @AlmazSmart
    @AlmazSmart Місяць тому

    🫢🫨🫨🫨ወየው አብርሽ ፈጣሪ አገራችንን ያስብልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx Місяць тому +1

    እግዚአብሔርን አያስቅም በየ ቤቱ ያለነው ኢትዮጵያ ውስጥ ተሳቀናል ለረፍ ት ብን ኢድ 😭😭😭😭😭😭🙏

  • @UnitedWeStand-d2u
    @UnitedWeStand-d2u Місяць тому

    በጣም ልብ ይስብራል💔 ስው ወዶ ጠጥቶ እራሱን እያዋርድም...ስለመጠጥ ብዙ ሙድ ባትይዝ …? በእውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል ምንም እያስቅም ....!!!

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 Місяць тому +2

    ይህ ልጅ ሲመቸኝ❤❤❤❤

  • @saada8052
    @saada8052 Місяць тому +2

    መጠጥየሚለውነገአላህከምድረገፅያጥፍው

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub Місяць тому +3

    ችግራቸውን በማጠጥ ያሸነፉ እየመሰላቸው ነው ወዶ ግን እኮ አይደለም

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y Місяць тому

    ሀገራችን በጣም ተቀየር ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ሰዉ ገደል እየገቡ ከመደገፍ ይልቅ እንደዚህ እስከ ሞት መት ድረስ እየተከተሉ መቅረፀ ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @WayinshetAlemu
    @WayinshetAlemu Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢😢 anem balen lafata naw baraqe makanayat

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Місяць тому

    የኔ ከርታቶች ሳይበሉ እየጠጡ እንደት ይቻሉት 😢😢😢😊😊😊

  • @MeriEthi
    @MeriEthi Місяць тому +1

    የዛሬውስ ይለያል በሳቅ ሞትኩ እኔ ግን የገረመኝ ቀራጮቹ የት እያገኟቸዋል ሲከታተሉ ነው የሚዉሉት ማለት ነው ይገርማል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሀበሻ የሚያነሳህ በካሜራ ነው ብለሀል አብርሽ ትክክል ነህ

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 Місяць тому

    ሰላም አብርሽ የሽታዉ በጣም ነው የሳኮት

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Місяць тому

    Betam betam yasazenal be ewunet weganochachi 🙈🙈🙈🙊🙊🙊ebakachu weganochachi atefsakeru be desatacham be hazanachem ka egzbiher gara ersachu asetawawequ egzbiher yemarn wedi lebonachin yemalsan be ewunet selam fikiran andanta yesatan egzbiher ethiopia 🇪🇹lazelalama tenuralana 🤲🤲🤲😘😘😘🙏🙏🙏

  • @FAMIM-ve5gz
    @FAMIM-ve5gz Місяць тому

    Abereshe. Ye arada lije nurelen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Місяць тому

    Be manm emnet ayfekedem Egzabheren kalferu

  • @Halema-i8u
    @Halema-i8u Місяць тому

    ታዝናናኛለህኮ

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt Місяць тому

    ወደው አይደለም አይ ሀገሬ😢😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Місяць тому +1

    ለቤት መፍረስ መጠጥ መፍትሄ አይደለም @ አይሆንምም.. ይልቁኑ ተናባችሁ @ 1 ሆናችሁ 1 ለውጥ አምጡ ::

  • @neA-s5v
    @neA-s5v Місяць тому +1

    ኢትዬጵያ እኮ በቀደም የመጠጥ ዋጋ ተወደደብን ብለው ሰልፍ ወጡ

  • @سبحانالله-ب7ف3و
    @سبحانالله-ب7ف3و Місяць тому +1

    انما الخمر والميسر والازلام رجس من عمل الشيطان መጠጥ እርኩስ ነው ይላል በቁርአን ለዛም ነው በየ ቱቦው ህዝቤ እየተሸረኮተ ያለው

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @Wudeeshetu
    @Wudeeshetu Місяць тому

    ፋጣሪዬ ሰዓሙን ያማታልን

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    በጣምያሳዝናል

  • @SaAs-rt5bq
    @SaAs-rt5bq Місяць тому +2

    አረቄ መጠጣት በኔ አልተጀመረ
    ነዳኝ ወደቤቴ እያንደረደረ

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs Місяць тому

    አይ ነፍሴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምነው

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Місяць тому +1

    አይ ህዝቤ እኔማ ሰክዉረዉ ሳያቸዉ አይኔን ነዉ እምጨፍን በተለይ ወረዳ ላያ ያሉ ሰወች በገዛ ገንዘባቸዉ መከላተም የሚጠጡበትን ቢበሉበት አይይይይይይይ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Місяць тому +1

    በቃ ግብፅ አሁን ነው ምትወረን እሰቡበት ያጀማአ 😜😁😁😁

  • @okiya5535
    @okiya5535 Місяць тому

    Selame wodema abereshe ❤❤❤

  • @jgfjjkhgt4494
    @jgfjjkhgt4494 Місяць тому

    አብርሼ ተሸክሞ የወደቀው ድኖ ይሆን😢😢😢

  • @biki3498
    @biki3498 Місяць тому +1

    እሚቀርጸው ምን አጠፋ በገንዘቡ ነው የተዋረደው

  • @HirutHailemariam-c8w
    @HirutHailemariam-c8w Місяць тому

    Abresehiye selam naw

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal Місяць тому

    🔥አብርሽ፥ የኑሮ ውድነቱ ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም፤ በመላው አለም ሁሉም ነገር ጥብስ ነው።
    🔥ነገር ግን፣ በቀን አነሰ ቢባል እስከ 4 ጊዜ ይበላ የነበረ ቀንሶና ሁሉም እንደምንም ሳያተርፍና ሳይደፋ በመብላት በቀን 3 ጊዜ ወይም 2 ጊዜ እየበላ ኑሮውን እየተቋቋመው ነው።
    ♦ኢትዮጵያስ፣ እያንዳንዱ ጓሮውን ቆፈር ቆፈር አድርጎ አንዳንድ ነገሮችን አብቅሎ የእለት ምግቡን መሸፈን ይችላል፤ አብዛኛውን ባልገዛ ነበር።
    🔥ስካር ቅድሚያ ራሱንና ለቤተሰቡ ይጎዳል እንጅ፤ በሰፊት ያዋርዳል ያሳፍራል።

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 Місяць тому

    ሌላ አገር፤ መስጊድ እንደ አረብ አገር፤ ቤተክርስቲያን ምግብ ቤት ይጠቀማሉ።
    እኛ አገራችን እኮ ኖርማል አርጎት ነው ሰካራም ይሁን አይሁን ሁሉም መሽናት እንደ ምንም እማያየው።
    እኔ ከ ስንት አመትቡሃላ፤ የረሳውትን ነገር ሳይ አዲሳባ በጣም ነው የዘገነነኝ። ከቤቱ ጀምሮ ሰውየው መንገልላይ መሽናት ኖርማል እንደሆነ አርጎ ነው ሚያየው።
    አንድ ሰውየ ልጁን (3-4) አመት ቢሆን ነው፤ ሱሪውን አውልቆለት ሽና ሲለው አይቻለው የሰው ሱቅ በራፍ ላይ (ተዘግቶ ነበር እሁድ ቀን) እና እንዴት ይህ ባህል ይቁም?
    ባለፈው አመት ስሄድ ያየውት ነገር ነው ይሄ። ወንዱ ልክ ጀብዱ እንደሚያረግ ወሸላውን ላጥ አርጎ አውጥቶ ሸንቶ ምንም ነገር እንዳላረገ አርጎ እንደገና ሊጨብጥ ይመጣል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ግማግም!!
    ቤተ ክርስቲያን እና መስጊድ፣ ደሞ በየ ምግብ ቤቶች፤ ክፍት መሆን አለባቸው ለሽንትቤት። ሌላ አገርም እኮ ወንድ አለ ሽንት የያዘው ኢትዮጲያ ብቻ አደለም ለማለት ፈልጌ ነው። ብቻ ይዘገንናል ፈረንጅ አገር አሁን እብድ ነህ ብለው ፖሊስ ይጠሩብሃል ማሃል ከተማ ላይ እንደዛ ብታረግ።

  • @Achamwoloyewa
    @Achamwoloyewa Місяць тому +3

    ወይ ዘንድሮ..ማዳሜ ምግብ በማሰራት ልትገለኝ ነዉ ክችን ጧት የገባሁ ለሊት ነዉ እምወጣዉ እንዳልጠፋም ሳ ኡዲ አሁን ላይ ስራ የለም እንደዉ ምን ይሻለኛል

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 Місяць тому +3

      አላህይገዝሺእህቴ😢እናአትጥፊውዴከፍቶል

    • @yonatanaman619
      @yonatanaman619 Місяць тому +1

      Fexary yexebkeshe endaxefy ehete

    • @Achamwoloyewa
      @Achamwoloyewa Місяць тому

      @@wyimam9103 እሽ አመሰግናለሁ

    • @Achamwoloyewa
      @Achamwoloyewa Місяць тому

      @@yonatanaman619 እሽ አመሰግናለሁ

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu Місяць тому +1

      Ayzusi ema Egezabher yrdasi birci

  • @ttww9470
    @ttww9470 Місяць тому

    😂😂😂 ሳልፈልግ ሳኩ 😢😢 ያአላህ ከጥመት ጠብቀኝ ሱበሀን አላህ

  • @Asni-n2u
    @Asni-n2u Місяць тому

    Abiresh Enikuni Besalame Mxake

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Місяць тому

    እኔ ጌታን ሣልወድ በዚሕ ምሽት የምታሥቀኘ በድካሜ አተነሕ በተለይ አገላለፅሕ ምችት ይበልሐሰ ወንድሜ❤❤😂

  • @LobTop
    @LobTop Місяць тому

    ምንም አያስቅም በጣም ነው የማያስዝንነወ በእሪሚ የገፉ ናቸው ትክከለኛውን መንገድ ይመራቸው

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 Місяць тому

    አብርሽ የፈረንጂ አረቄዉ በጣም ነዉ የስኩት

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw Місяць тому

    200k እናስገባዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @oroba1498
    @oroba1498 Місяць тому

    አረ።አፈር።ያጠጡ።ምን።ይመስላሉ።የኛ።አገርማ።ዪለያል።እጭጭጭጭጭ

  • @edissagechera6906
    @edissagechera6906 Місяць тому

    Baxam yasazinalew baa bado hodachew iyexaxunew 😢😢😢sawochi matazazan aqumowali qaratsu gin kifatu kamiqaritsachew bagizachew min alebat😢😢😢😢isik motim ladarisachew yichilali iko😢😢😢😢

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ

    እረ አለመሳቅ አልቻልኩም ውይ ህዝቤ

  • @yonatanaman619
    @yonatanaman619 Місяць тому

    Abershen sayadenku malf kebad new yemr ❤❤❤❤❤❤

  • @comceilll6490ገነት
    @comceilll6490ገነት Місяць тому

    ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Wudeeshetu
    @Wudeeshetu Місяць тому

    አብርሺዬ ግን ድራም እንዳይ ሆን አንዳዱ

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d Місяць тому +1

    Baa Gaza ganezabachew endaz mangalajaje😂😂😂😂

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Місяць тому

    ከሑሉም ጉድጓድ የገባዉ የአላሕ እረ ወዮዮዮዮዮ

  • @muluAli-ir9gl
    @muluAli-ir9gl Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @AsneeShow1
    @AsneeShow1 Місяць тому

    Salame salme

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 Місяць тому

    ሠው እኮ እሳት አደጋ ሲነሳ በፊት ለማጥፋት ነበር አቅሉን የሚያጣው ዛሬ ግን በካሜራ ነው ሑሉም መትረፍ እየ ተቻለ ማንም ስቅ አይተውም አኡዙቢላህ

  • @ramisuaq8593
    @ramisuaq8593 Місяць тому

    አይይይይ ያሳዝ ናል

  • @ssaa5342
    @ssaa5342 Місяць тому

    ግንእኮአብርሺ ይማታሉስውአያሰቀርቡም

  • @وسنمكاشا
    @وسنمكاشا Місяць тому

    አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂

  • @Halema-i8u
    @Halema-i8u Місяць тому

    አይሀበሻ,,የኢትዩፕ,ገዘብ,አደነዘዛቸዉ

  • @ZeinaKababe
    @ZeinaKababe Місяць тому

    ግን ሕዝባችን ኬት ወዴት እየሄዱ ነው ወይ ጉድ

  • @أبيدال-س2ه
    @أبيدال-س2ه Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂 ግንኮ ከእንጀራ ዋጋ የመጠጡ ይበልጣል

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ Місяць тому

    ስላም እንድት ናቸሁ ውዾቹ ውድድድድድ ❤❤❤😂😂

  • @KadegaKad
    @KadegaKad Місяць тому +1

    😢😢😢😢

  • @getebekele4697
    @getebekele4697 Місяць тому

    ምንጉደነዉኢትዬያላይየቁመዉምናልቢቀበለውቆማከሚቀርፀው

  • @HahahahVhaahh
    @HahahahVhaahh Місяць тому

    መገን😢😅😅

  • @SaraSousou-v5q
    @SaraSousou-v5q Місяць тому

    yeferenje areke yetebalew prank new guadegawen lemasdenget muluwen aychewalew

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zinashzinadh4253
    @zinashzinadh4253 Місяць тому +1

    አይሱስን አመኖ መዳን የሻላል

  • @AlmazAlmaz-k2z
    @AlmazAlmaz-k2z Місяць тому

    አይ ወገኔ😂😂😂😂😂😂😂

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂 አይ ወገኔ እራሱን በመጠጥ ሸፍኖ እስከመቸ🙊

  • @sumayasumaya8011
    @sumayasumaya8011 Місяць тому

    ኧስታግፊሩላህ

  • @KOKITUBE-h1g
    @KOKITUBE-h1g Місяць тому

    Selam abrshi adet nak
    Abrsh abakeh befxari chanaken gobngalng video ayiteh melktu ketmachah astewawkelng abakeh bans 1k adgaba erdang wedame sadat selchang😢😢

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 Місяць тому

    ደሞ ኢትዮጲያ ላይ አልኮሆል ከ አውሮፓ ኢምፖርት ማረግ መከልከል አለበት። አት ለአስት ጫት ቅመው ሰው ይሰራል እኮ አደል እንዴ?

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 Місяць тому

    Yenuro wedntu gena lala ngerm yasetetal😅😅😅

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun Місяць тому

    😂😂😂😂😂አብርሽ፣የትነው፣የምታገኛቸው

  • @biki3498
    @biki3498 Місяць тому

    የዛሬው ልዩ ነው 😂😂😂

  • @GHsjs-w4b
    @GHsjs-w4b Місяць тому

    Wanidime itiyopiya agari biti motim ayanasu imi fixarii.yasibani

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs Місяць тому

    አብርሽ ንግግርህ ይደፈኛል አልስቅም ብዬም አልቻልኩም አረቄ ምን አይነት መርዛማ ነገር ነው እጭ

  • @HalimaAhmad-ow3wx
    @HalimaAhmad-ow3wx Місяць тому

    እመዋ😂😂😂😂

  • @LinaSolomon-j4r
    @LinaSolomon-j4r Місяць тому

    😢😢😢

  • @MasaratDarajje
    @MasaratDarajje Місяць тому

    😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @Eskedi12
    @Eskedi12 Місяць тому

    ደምረኝ ውዶችየ

  • @AlemMegersa-w4d
    @AlemMegersa-w4d Місяць тому

    👍😀😀😀❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-sr9qk
    @AaAa-sr9qk Місяць тому

    😢🎉😢😢😢😢

  • @SoniaIchkhanian
    @SoniaIchkhanian Місяць тому

    🎉🎉😢

  • @tigistmokenen5192
    @tigistmokenen5192 Місяць тому

    😥😥😥❤️❤️❤️🙏🙏

  • @wyimam9103
    @wyimam9103 Місяць тому

    አሁንወጣቱልጂየወደቀውሚስትይኖረውይቺላል

  • @enayko5471
    @enayko5471 Місяць тому

    Are Abershi ene Alshikem wagene Betam new yemiashazenew norow yenagerale yefitu Atente kertete belu uuuffff Emama Ethiopia 😒yenoro wadenete keton Atuwale deha menor yelebetem yetbale yemishile 💔

  • @ssaa5342
    @ssaa5342 Місяць тому

    አይይይሙትእረምንይሻላል

  • @martahabeshawit8092
    @martahabeshawit8092 Місяць тому

    አብርሸ መንግስት ሠካራም ሠብሳቢ ወጣቶችን አደራጅቶ የሰራ እድል እንዲፈጥር ማመልከት አለብን😂😂😂😂😂😂

  • @FffFff-w1s
    @FffFff-w1s Місяць тому

    ሰላምወንድምዬልቤተሰበረእውነትበጣምያሳዝናልሰውእየተቸገረነውያሳዝናል

  • @Tadu-et8ed
    @Tadu-et8ed Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @azizaahmed680
    @azizaahmed680 Місяць тому

    Who told him to drink this is their choice

  • @Serkiserki-gb9rl
    @Serkiserki-gb9rl Місяць тому

    😂😂😂 bizu yemsichenkegn ngoch alu gn endezare sike alawukim

  • @Sofi123ssofaQ
    @Sofi123ssofaQ Місяць тому

    ሠዉበገዛ.ገዘቡይሰክራል.አይሰዉ.ለሠዉሞትአነዉአለችቀበሮ

    • @Sofi123ssofaQ
      @Sofi123ssofaQ Місяць тому +1

      አያቅም.አቅሉን.አሑንኮ.የሠከሩትማ.አደየሠክረዋል.ከራፆቹናቸዉየሠከሩት

    • @Sofi123ssofaQ
      @Sofi123ssofaQ Місяць тому

      😂😂😂

  • @Asni-n2u
    @Asni-n2u Місяць тому

    Waye Abireshe Matamexewu Yelek😂😂