Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቤኪዬ እንደው ምን ብዬ ልባርክሽ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብቶ ይባርክሽ ተባረኪልኝ ለኔ በተለይ መልዕክቴ ነው ይሄ ዝማሬ ....💎 መድረክ ላይ live ዘምረሽው ምናመልክበት የማውጅበት ቀን ደሞ ናፍቆኛል ….!የእውነት ተባረኪልኝ 💎💎🎬🎤🪕🎹🥁🪘🎸🎺💎🪇🎼🎷🥁🎸🪈🎻🪕🎷🪘🎷🎺🎹🎼🎧🎬💎🤩😇🎤🥁🪇🎹💎💎💎💎🥰
ሱሬ የልብ ሰው ተባረክ
Nice
በልኡል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላውስጥ ያድራል መዝ 91:1ይሄን ዝማሬ ለምትሰሙ ሁሉ ነገራቹ እንደገና ይጀምር የቆመው ይቀጥል የተዘጋው ይከፈትላችሁ
ዘመንሽ የእረፍት የቅባት የክብር ይሁን በምድሬ በአለም ላይ ያለልክ አምላክሽ በክብር በግሎሪ ይግለጥሽ ተባረኪ
Amen Ehite tebareki !! Betam Yemibarik MeZmur New Amen Ketiy Sifi Ahunim Le Bereket Hugni ❤
Amen
አሜን🙏👉
አሜን አሜን
በተደጋጋሚ የሞት አዎጅ ያወጀብኝ ጠላት እኔን ያስቀጠለ ምህረት አስታወሰኝ ይህ ዝማሬ ለጌታ ክብር ይሁንለት ቤኪዬ ተባረኪልኝ
እንግዲህ፡፡፡፡፡ከድካሜ በቀር፡፡፡፡፡ምን ልበልህ ፡፡፡፡፡አንተ ባትፈቅድልኝ ኖሮ እሰከዚች ሰከንድ እንኳን መኖሮ እንደማልችል ገባኝ፡፡፡፡ጌታ ሆይ ተባረክልኝ፡፡
በጣም በጣም የወደድኩት
እኔም
me too
Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelellelelele🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 kiber le egzehabher yehun elelelelel, tbareki yene wed ehiet
♥️ቀጥይ ብሎኛል...አያቆምም ነገሬ🙌
በዚህ መዝሙር .............ቀጥያለሁ ጠላት አይኑ እያየ..........+++++++
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
የኔ ቆንጆ ገና ድሮ ልጂ ሆኘ በጣም ነበር የሚሰማው ብርክ በይ
Yes amen amen 🎉🎉🎉, when God said yes who can say no, no body no one 🎉🎉🎉🎉
በጌታ የተወደድሽ የጌታ ባሪያ እግዚአብሔር አምላክ በማያልቀው ድንቅ ዝማሬ ዘመንሽን ስለባረከው የአምላኬን ስም አከብረዋለሁ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ በሰማያዊ ዝማሬ ይባርክሽ ድንቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው እወድሻለሁ !!!!!!!
ተባረክ እንወድሻለን
እሰይ እልልልልልልል አሜን ድንቅ መልክት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤የተባረክሽ ቤኪዬ ስለአንቺ ጌታ ይመስገን❤❤❤❤❤
ቤኪ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ;ቀጥይ አይቆምም ነገሬ ተባረኩበት;አንቺ የቤተክርስቲያን በረከት ነሽ!
ማቆም አቃተኝ የኔ የብቻየ እስኪመክለኝ ተባረኪ እንደስምሽ በረከት ነሸሰ❤
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ኸረ ገና ትቀጥያለሽ እጅግ ተባርኬበታለው የእግዚአብሔር መንፈስ በሀይል በክብር ያለበት ዝማሬ!!!
ቤኪዬ ዘመንሽ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አያቆምምም ነገር ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው እሰይ ከፍ ከፍ በሉ እንቀጥላለንን
Ere Amen amen amen. Leneam ijig betam ewenet new. Ketel alegn eko Eyesus. Ayakomem negerew🙏🙏🙏🙏Bekuye bereketachin setotachin nesh eko.
ይድንዬ በብዙ ተባረክ
እድለኛ ሕዝብ ናችሁ እንዲህ ያለ በረከት የት ይገኛል የአግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ! ዘማሪ በረከት ተባረኪ እነደዘመርሽው ለምልሚ::
እልልልልልልልልልል እሴይ አያቆምም ነገር ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤
ጌታ ነገሬን አወራዉ
ቤኪዬ ተባረከልኝ ነገሬ እንደማያቆም ይህን መዝሙር ከሰማሁ በኋላ በአይኔ አይቻለሁና ልዩ ትርጉም አለኝ ጌታ ይባረክሽ!!
እግ/ር ይባርክሽ !!!!
Love this!! Tebarekileg!!
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ስወድሽ ❤❤❤❤🔥🔥🔥
Amen Amen Amen🙏አያቆምም ስራሽ የኛም አሜን!!!! tebareklgn😀❤️❤️❤️
አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንን አያቆምም ነገሬ 2016እንደ መልክት ተቀበልኩት አሜንንንንንንንንንን ተባረኩ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሸ
ቤኪ :- ግሩም ዘማሪ ነሽ። ቅን : ጌታን ከልብ መውደድሽ በማስተዋልና በጥንቃቄ ነዋሪነትሽ አረጋግጦልኛል ። ዘመንሽ ሁሉ ብሩክ ነው!!!
bekye cuteeee❤❤❤Tebarekilgn !!የኔም ነገር እየጀመረ ነው praise to him!!❤ suraye blessings ❤❤
ብሩክ ነሽ ቤኪዬ!!
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤
አያቆምም ነገሬ ❤❤❤ጌታ ዘመንሽን ይባርከው
ይህ ለእኔ ነው አሜን አሜ !!! ተባረኩልኝ ሶፉ ውረሱ !
ጌታ ይባርክሽ እህቴ
አንቺ ብሩክ ሴትገና ትቅጥያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
Bekiyee endat endet endetebarekubet ena endewedekut geta eyesus zemenshin yebarkew❤❤❤❤❤ anchi bereketachin nesh
ተባረክ ናቲዬ! አንተም በረከታችን ነህ።
Ayakomim negere..tebarekuuuuu
እግ/ር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ !!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤኪሻ ተባረኪ❤!!!
Wuyyyy bekiye mn largsh gn euffffff❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመንሽ የተባረብከ ይሁን
ተባረኪልን ቤኪዬ 🥰❤❤❤️
Glory be to mighty God hallelujah you are our blessing God bless you keep shine 🥰🥰🥰
ያክብድሽ አሁንም ጌታ በክብሩ በቅባቱ የትዉልድ በረከት የሚሆን ዝማሬነዉ ተባረኪ
ድንቅ ዝማሬ ክብር ለውዴ ኢየሱስ ይሁን በረከትዬ እወድሻለው🎉
ዝማሬው ለራሷ እንጂ ለእየሱስ አይደለም
WAW! AYAKOMIM NEGERE AMEN ! AMEN!
Am soo so blessed and encouraged to keep go with God.❤❤❤
Yene enat endet endetestinanaw btawuki....tebarekilegn....ewedshalew
My sister you are blessed . You just start .you will continue by his grace
አትገደቢ ጥሰሽ ጠርምሰሽው ሒጅ በየሱስ ስም አሜን♥
ተባረኪ❤❤
Geta Eysuse yebarkacu bbzu
ቤኪዬ ዘመንሽ ይባረክ የሚወድሽ❤❤
Ayakomim negere yes god bless you!🎉🎉🎉
ድንቅ ዝማሬ! እግዚአብሔር ይባርክሽ
Amen Amen Amen
መልእክተኛ ነሽ ....እወድሻለሁ ተባረኪልኝ❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ እና በጣም ይባርካል:: ተባረኩ❤
What kind of energy in this song?wow you are our blessing realy.Go ahread በኢየሱስ ክርስቶ ስም ምንም አያስቁምሽ።🎉❤
Bekiye tebarekiln hulgizem bezmarewochsh endetebarekn new
Beki you're a blessing keep shining
ጥሰሽ ወጣሽ በኢየሱስ ስም🙏 ስወድሽ እኮ❤❤❤
Wow ተባረኩልኝ አሁንም ነገራችሁ እየተዋበ እየተዋበ ይቀጥል🎉❤🎉❤🎉❤🎉አሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
Bekiye Tebareki❤❤❤❤❤
አብዝቶአብዝቶይባርክሽ
We are so thank full for having you...
እህቴ ተባረኪልኝ ተባርኬበታለሁ
Amen❤❤❤❤ ሃሌሉያ
እግዚአብሔር ዘመንሽንና ህይወትሽን የተድላ ያደርገው የተባረክሽ ነሽ ቤኪዬ ምርጥ ዝማሬ ነው ተባርኬበታለሁ ።
Tebaraki ehte yecamerbsh❤❤❤
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Endet endemiwedsh bekiyeee❤❤❤❤Yemiren new ❤❤❤❤❤❤❤Tebarekilegne
ብሩክ ሴት ❤❤❤❤❤
God is too good ❤❤❤
❤❤❤tebareklgn
God bless you more Bekiye!!!
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤glory to lord
እግዚአብሔር ይባርክሽ!
BEKIYE Sewedesh eko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bekiye Yetebareksh ❤
❤bekiy tebarekilgn
❤❤❤❤❤ bekiye
Deresku bedena inda meratu ❤
We are BLESSED to have the GRACE that is inside you ! Bless you more!! Sew be haylu ayberetam ena tsega ybzalsh beki
Bebzu tebarekilgn
ተባረኺ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤️🌹❤️❤️❤️❤️
Amen Amen bebizu tebarek!Zemenish yibarek
❤❤❤❤❤❤Ameeen
Bekuyeee ene eyen mezmur maqom kebdognal😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
እንደ ዝማሬው ይሁንልህ!ያንተን መዝሙር መቼ ነው ምንሰማው?
AMMEENNN
ayakomem negere❤❤❤ tebarki
Beki , Blessing.
what a beautiful song. God bless you
Bekiye biruk nesh
Amen sis keri zemensh yelemelem.
Essey yeredash Geta smu lezelalem yibarek!!!🙏🙏🙏...bekiyee bereketachen ahunm endegena bezih ejig betam bemibarek zemare wedegna slemetash be eyesus sm birrik beyilen!!🙏❤❤
ቤኪዬ እንደው ምን ብዬ ልባርክሽ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብቶ ይባርክሽ ተባረኪልኝ ለኔ በተለይ መልዕክቴ ነው ይሄ ዝማሬ ....💎 መድረክ ላይ live ዘምረሽው ምናመልክበት የማውጅበት ቀን ደሞ ናፍቆኛል ….!የእውነት ተባረኪልኝ 💎💎🎬🎤🪕🎹🥁🪘🎸🎺💎🪇🎼🎷🥁🎸🪈🎻🪕🎷🪘🎷🎺🎹🎼🎧🎬💎🤩😇🎤🥁🪇🎹💎💎💎💎🥰
ሱሬ የልብ ሰው ተባረክ
Nice
በልኡል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላውስጥ ያድራል መዝ 91:1
ይሄን ዝማሬ ለምትሰሙ ሁሉ ነገራቹ እንደገና ይጀምር የቆመው ይቀጥል የተዘጋው ይከፈትላችሁ
ዘመንሽ የእረፍት የቅባት የክብር ይሁን በምድሬ በአለም ላይ ያለልክ አምላክሽ በክብር በግሎሪ ይግለጥሽ ተባረኪ
Amen Ehite tebareki !! Betam Yemibarik MeZmur New Amen Ketiy Sifi Ahunim Le Bereket Hugni ❤
Amen
አሜን🙏👉
አሜን አሜን
በተደጋጋሚ የሞት አዎጅ ያወጀብኝ ጠላት እኔን ያስቀጠለ ምህረት አስታወሰኝ ይህ ዝማሬ ለጌታ ክብር ይሁንለት ቤኪዬ ተባረኪልኝ
እንግዲህ፡፡፡፡፡ከድካሜ በቀር፡፡፡፡፡ምን ልበልህ ፡፡፡፡፡አንተ ባትፈቅድልኝ ኖሮ እሰከዚች ሰከንድ እንኳን መኖሮ እንደማልችል ገባኝ፡፡፡፡ጌታ ሆይ ተባረክልኝ፡፡
በጣም በጣም የወደድኩት
እኔም
me too
Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelellelelele🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 kiber le egzehabher yehun elelelelel, tbareki yene wed ehiet
♥️ቀጥይ ብሎኛል...አያቆምም ነገሬ🙌
በዚህ መዝሙር .............ቀጥያለሁ ጠላት አይኑ እያየ..........+++++++
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
የኔ ቆንጆ ገና ድሮ ልጂ ሆኘ በጣም ነበር የሚሰማው ብርክ በይ
Yes amen amen 🎉🎉🎉, when God said yes who can say no, no body no one 🎉🎉🎉🎉
በጌታ የተወደድሽ የጌታ ባሪያ እግዚአብሔር አምላክ በማያልቀው ድንቅ ዝማሬ ዘመንሽን ስለባረከው የአምላኬን ስም አከብረዋለሁ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ በሰማያዊ ዝማሬ ይባርክሽ ድንቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው እወድሻለሁ !!!!!!!
ተባረክ እንወድሻለን
እሰይ እልልልልልልል አሜን ድንቅ መልክት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤የተባረክሽ ቤኪዬ ስለአንቺ ጌታ ይመስገን❤❤❤❤❤
ቤኪ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ;
ቀጥይ አይቆምም ነገሬ ተባረኩበት;
አንቺ የቤተክርስቲያን በረከት ነሽ!
ማቆም አቃተኝ የኔ የብቻየ እስኪመክለኝ ተባረኪ እንደስምሽ በረከት ነሸሰ❤
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ኸረ ገና ትቀጥያለሽ እጅግ ተባርኬበታለው የእግዚአብሔር መንፈስ በሀይል በክብር ያለበት ዝማሬ!!!
ቤኪዬ ዘመንሽ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አያቆምምም ነገር ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው እሰይ ከፍ ከፍ በሉ እንቀጥላለንን
Ere Amen amen amen. Leneam ijig betam ewenet new. Ketel alegn eko Eyesus. Ayakomem negerew🙏🙏🙏🙏
Bekuye bereketachin setotachin nesh eko.
ይድንዬ በብዙ ተባረክ
እድለኛ ሕዝብ ናችሁ እንዲህ ያለ በረከት የት ይገኛል የአግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ! ዘማሪ በረከት ተባረኪ እነደዘመርሽው ለምልሚ::
እልልልልልልልልልል እሴይ አያቆምም ነገር ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤
ጌታ ነገሬን አወራዉ
ቤኪዬ ተባረከልኝ ነገሬ እንደማያቆም ይህን መዝሙር ከሰማሁ በኋላ በአይኔ አይቻለሁና ልዩ ትርጉም አለኝ ጌታ ይባረክሽ!!
እግ/ር ይባርክሽ !!!!
Love this!! Tebarekileg!!
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
ስወድሽ ❤❤❤❤🔥🔥🔥
Amen Amen Amen🙏አያቆምም ስራሽ የኛም አሜን!!!! tebareklgn😀❤️❤️❤️
አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንን አያቆምም ነገሬ 2016እንደ መልክት ተቀበልኩት አሜንንንንንንንንንን ተባረኩ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሸ
ቤኪ :- ግሩም ዘማሪ ነሽ። ቅን : ጌታን ከልብ መውደድሽ በማስተዋልና በጥንቃቄ ነዋሪነትሽ አረጋግጦልኛል ። ዘመንሽ ሁሉ ብሩክ ነው!!!
bekye cuteeee❤❤❤
Tebarekilgn !!
የኔም ነገር እየጀመረ ነው praise to him!!❤ suraye blessings ❤❤
ብሩክ ነሽ ቤኪዬ!!
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤
አያቆምም ነገሬ ❤❤❤ጌታ ዘመንሽን ይባርከው
ይህ ለእኔ ነው አሜን አሜ !!! ተባረኩልኝ ሶፉ ውረሱ !
ጌታ ይባርክሽ እህቴ
አንቺ ብሩክ ሴትገና ትቅጥያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
Bekiyee endat endet endetebarekubet ena endewedekut geta eyesus zemenshin yebarkew❤❤❤❤❤ anchi bereketachin nesh
ተባረክ ናቲዬ! አንተም በረከታችን ነህ።
Ayakomim negere..
tebarekuuuuu
እግ/ር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ !!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤኪሻ ተባረኪ❤!!!
Wuyyyy bekiye mn largsh gn euffffff❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመንሽ የተባረብከ ይሁን
ተባረኪልን ቤኪዬ 🥰❤❤❤️
Glory be to mighty God hallelujah you are our blessing God bless you keep shine 🥰🥰🥰
ያክብድሽ አሁንም ጌታ በክብሩ በቅባቱ የትዉልድ በረከት የሚሆን ዝማሬነዉ ተባረኪ
ድንቅ ዝማሬ ክብር ለውዴ ኢየሱስ ይሁን በረከትዬ እወድሻለው🎉
ዝማሬው ለራሷ እንጂ ለእየሱስ አይደለም
WAW! AYAKOMIM NEGERE AMEN ! AMEN!
Am soo so blessed and encouraged to keep go with God.❤❤❤
Yene enat endet endetestinanaw btawuki....tebarekilegn....ewedshalew
My sister you are blessed . You just start .you will continue by his grace
አትገደቢ ጥሰሽ ጠርምሰሽው ሒጅ በየሱስ ስም አሜን♥
ተባረኪ❤❤
Geta Eysuse yebarkacu bbzu
ቤኪዬ ዘመንሽ ይባረክ የሚወድሽ❤❤
Ayakomim negere yes god bless you!🎉🎉🎉
ድንቅ ዝማሬ! እግዚአብሔር ይባርክሽ
Amen Amen Amen
መልእክተኛ ነሽ ....እወድሻለሁ
ተባረኪልኝ❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ እና በጣም ይባርካል:: ተባረኩ❤
What kind of energy in this song?wow you are our blessing realy.Go ahread በኢየሱስ ክርስቶ ስም ምንም አያስቁምሽ።🎉❤
Bekiye tebarekiln hulgizem bezmarewochsh endetebarekn new
Beki you're a blessing keep shining
ጥሰሽ ወጣሽ በኢየሱስ ስም🙏 ስወድሽ እኮ❤❤❤
Wow ተባረኩልኝ አሁንም ነገራችሁ እየተዋበ እየተዋበ ይቀጥል🎉❤🎉❤🎉❤🎉
አሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
Bekiye Tebareki❤❤❤❤❤
አብዝቶአብዝቶይባርክሽ
We are so thank full for having you...
እህቴ ተባረኪልኝ ተባርኬበታለሁ
Amen❤❤❤❤ ሃሌሉያ
እግዚአብሔር ዘመንሽንና ህይወትሽን የተድላ ያደርገው የተባረክሽ ነሽ ቤኪዬ ምርጥ ዝማሬ ነው ተባርኬበታለሁ ።
Tebaraki ehte yecamerbsh❤❤❤
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Endet endemiwedsh bekiyeee❤❤❤❤
Yemiren new ❤❤❤❤❤❤❤
Tebarekilegne
ብሩክ ሴት ❤❤❤❤❤
God is too good ❤❤❤
❤❤❤tebareklgn
God bless you more Bekiye!!!
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤glory to lord
እግዚአብሔር ይባርክሽ!
BEKIYE Sewedesh eko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bekiye Yetebareksh ❤
❤bekiy tebarekilgn
❤❤❤❤❤ bekiye
Deresku bedena inda meratu ❤
We are BLESSED to have the GRACE that is inside you ! Bless you more!!
Sew be haylu ayberetam ena tsega ybzalsh beki
Bebzu tebarekilgn
ተባረኺ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤️🌹❤️❤️❤️❤️
Amen Amen bebizu tebarek!
Zemenish yibarek
❤❤❤❤❤❤Ameeen
Bekuyeee ene eyen mezmur maqom kebdognal😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
እንደ ዝማሬው ይሁንልህ!
ያንተን መዝሙር መቼ ነው ምንሰማው?