- 13
- 598 560
Bereket Fekadu OFFICIAL
Приєднався 29 гру 2020
ህያው መስዋእት
ዘማሪት በረከት ፍቃዱ “እየጠበኩህ ነው" Bereket Fekadu new song “EYETEBEKUH NEW” new Protestant song
ዘማሪት በረከት ፍቃዱ “እየጠበኩህ ነው" Bereket Fekadu new song “EYETEBEKUH NEW” new Protestant song
Переглядів: 92 314
Відео
ብቻውን መራኝ Bereket Fekadu New Protestant song BECHAWEN MERAGN
Переглядів 191 тис.5 місяців тому
ብቻውን መራኝ Bereket Fekadu New Protestant song BECHAWEN MERAGN
“ተስፋ አለን" ቁልፍ ሃሳቦች ከ በረከት ፍቃዱ ጋር Tesfa Alen Bereket Fekadu
Переглядів 1,8 тис.6 місяців тому
“ተስፋ አለን" ቁልፍ ሃሳቦች ከ በረከት ፍቃዱ ጋር Tesfa Alen Bereket Fekadu
ቁልፍ ሀሳቦች “በመድረኮቻችን የመልእክት ዝማሬዎች...” ከ ረታ ዻውሎስ ጋር Bereket Fekadu and Reta Pawlos
Переглядів 1,3 тис.8 місяців тому
ቁልፍ ሀሳቦች “በመድረኮቻችን የመልእክት ዝማሬዎች...” ከ ረታ ዻውሎስ ጋር Bereket Fekadu and Reta Pawlos
“ቁልፍ ሀሳቦች” KULF HASABOCH ከ በረከት ፍቃዱ ጋር
Переглядів 5289 місяців тому
“ቁልፍ ሀሳቦች” KULF HASABOCH ከ በረከት ፍቃዱ ጋር
ዘማሪት በረከት ፍቃዱ "ክበር አሁንም" Bereket Fekadu KIBER AHUNEM new Protestant mezmur 2024/2016
Переглядів 13 тис.Рік тому
ዘማሪት በረከት ፍቃዱ "ክበር አሁንም" Bereket Fekadu KIBER AHUNEM new Protestant mezmur 2024/2016
ቀጥይ ብሎኛል ዘማሪ በረከት ፍቃዱ Bereket Fekadu new Protestant mezmur 2023/2016
Переглядів 120 тис.Рік тому
ቀጥይ ብሎኛል ዘማሪ በረከት ፍቃዱ Bereket Fekadu new Protestant mezmur 2023/2016
ዘማሪት በረከት ፍቃዱ "ራስ ነህ" Bereket Fekadu “RAS NEH” New Protestant Mezmur 2023/2015
Переглядів 13 тис.Рік тому
ዘማሪት በረከት ፍቃዱ "ራስ ነህ" Bereket Fekadu “RAS NEH” New Protestant Mezmur 2023/2015
ዘማሪት በረከት ፍቃዱ "እጣዬን አጠናህ" singer Bereket Fekadu “ETAYEN ATENAH” new Protestant song 2023/2015
Переглядів 55 тис.Рік тому
ዘማሪት በረከት ፍቃዱ "እጣዬን አጠናህ" singer Bereket Fekadu “ETAYEN ATENAH” new Protestant song 2023/2015
🛑 ዘማሪ በረከት ፍቃዱ " ያልጠፋሁት " new Protestant mezmur 2014/2021 “YALTEFAHUT” Bereket Fekadu
Переглядів 96 тис.3 роки тому
#bereket_fekadu #yaltefahut orginal song by Bereket Fekadu BEREKET FEKADU OFFICIAL UA-cam ይህ የ በረከት ፍቃዱ ዩትዩብ ቻናል ነው :: አዳዲስ መዝሙሮች ሲለቀቁእንዲደርሳቹ #subscribe #share ያድርጉ :: ለበረከት ሁኑ
#bereket_fekadu #mezmur ዘማሪት በረከት ፍቃዱ Live Worship 2021 Protestant mezmur Bereket Fekadu
Переглядів 10 тис.3 роки тому
ዘማሪት በረከት ፍቃዱ live worship video from stage "ህያው_መስዋት" Stay tuned Subscribe our UA-cam Channel ua-cam.com/channels/yR_jIz4G0Bd9-IjJ_j3B5Q.html Follow us on Facebook bereket.fekadu.39 © Copyright: Bereket Fekadu, inc 2021 for more information ℹ️ contact us bereketfekadu30@gmail.com tel: 251911305411
#mezmur #protestantmezmur" በምስጋና " ዘማሪት በረከት ፍቃዱ Bereket Fekadu misgana liveProtestant mezmur 2021
Переглядів 4,7 тис.3 роки тому
ህያው መስዋእት BEREKET FEKADU OFFICIAL UA-cam CHANNEL
Ayaquarix negere
ameeen
ነብይ ጥሌ ፀጋ ይብዛልህ በእውነት ትልቅ ትምህርት❤
May God bless you. This is a song for those who are hungry in spirit!
Beki tebarki❤❤❤❤ getan metebek ❤❤❤yehuneln❤❤❤maranata
❤❤❤❤❤❤❤❤Tebarkiy
Bekiye Ewnet Ye zimare wenz aayintefibbish yene ehit Tebarekilegn ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጌታ ሆሆሆይይይ.....
አሜን
Ooooow❤ bekiye betaam nw yemwedsh + mezmurochesh menfees albachew...... Ye geta megegnet yibzalsh esu habtesh yihun🙌🥰
ተባረኪ መዝሙሮችሽ ውስጥን የመንካት አቅማቸው ብርቱ ነው የሁሉም ዝማሬዎች ዜማቸው የተዋበነው ፀጋን የሠጠሽ እ/ር ይባረክ
ቤረዬ ተባረክልን አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ።
Haleluy God bless you
❤🙏
Bekiye tebarekiln yetewededsh❤❤❤
እየጠበኩ ነው 🥺🥺🥺🙏🙏🙏
ብሩክ ነሽ 🥰🙏 ፀጋ ይብዛልሽ🙏
ዘመንሽ ይባረክ
❤❤❤በረከት ለኛ ከረከታችን ነሽ ተባረኪ
hallelujah 😭
❤❤❤ቤኪዬ ተባረኪልኝ
❤❤❤🌳🌳🌹
ላዛ ዉሳነ እንደት መስጥት እችለሎ
ጌታ ሆይ እኔ በዝህ ዝማሬ በረታሁ። እንዴ እኔ አንተን ለምጠብቁ ፍትህን፣ እጅህን ፣ ደጅህን እለት እለት ለምፈልጉ ፀጋን አብዛላቸዉ 🙏🙏 ደግሞም በዝህ ዝማሬ እንድንባረክ በረከታችን የሆነችዉን ቤኪዬን እለት እለት በምበዛ ፀጋ ባርካት 🙏🙏
ኡፍፍፍፍፍፍ ኢየሱስ 😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
Lene betam krb new yelebe mezmur😢😢mach grace ema
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ቤኪሻዬ ወድሻለሁ ❤❤❤❤
Hulie bemezmursh edetbareku now tebareki bekie ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመንሽይባረክ❤❤❤❤
Bless u our blessing ❤
Seloten zemershlgn egziyabher brk yargsh ❤❤❤
geta.yebarkishi.weda Nana.eywa😭
ጸንቶ መጠበቅ ፈተና ብበዛም መጠበቅ መአማራጭ የሌላው ጉዳይ ነው
ማልቀሴን ማቆም አልቻልኩም
Ohhh my God my heart is melting in the midst of listening the song, she sing what my heart thinking over time my mouth never help me to express my God bless you
I have no words bekyea you are very anointed thank you for this seasonal message of support
@@samueltigistuofficial2979 ፀ ተባረክ
What a powerful song is this! tebareki
Beautiful song !!!
Hallelujah🙏🙏👏👏
ተባረኪልኝ እህቴ ጌታ ይጠብቅሽ😍🥺🙌
Yewunet mazmurochish yibarkugnal Getaa yibarkish Ina degagmesh siri 😊❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ኢየሱስ ላንቴ ብቻ ባወጋው ጉዳይ መልስ እጠብቃለው ከሰማይ
ና እና እየው ወዴት እንዳኖርኩት በልቤ ጓዳ ሽሽጌ ያኖርኩት እኔ እና አንተ ብቻ በምናውቀው ጉዳይ በልስ እጠብቃለው ኢየሱስ ለንተ ብቻ በወጋሁህ ጉዳይ መልስ እጠብቃለው ከስማይ እየጠበኩህ ነው ከትለንት ዛሬ አደምጣለሁኝ ኮቴህን ከበሬ እጠብቅሀለሁ በመጠበቂያዬ አላሳንስህም በአንደበቴ ዝዬ ኮሽ በለ ቁጥር አልደናበርም እየጠርጠርኩህ እምነቴን አልጥም አንተ ላይ ነው አቅሜ የጩኸቴ ብርታት አቤቱ አቤቱ አቤት የምልበት ና እና እየው ወዴት እንዳኖርኩት በልቤ ጓዳ ሽሽጌ ያኖርኩት እኔ እና አንተ ብቻ በምናውቀው ጉዳይ በልስ እጠብለው ከስማይ ኢየሱስ ለንተ ብቻ በወጋሁህ ጉዳይ መልስ እጠብቃለው ከስማይ ደጅህን ብጠና እንደው ብመላለስ ፈትህን አትቀጭምም ከበር እንድመለስ ኮቴዬን ስትስማ አይዝህም ዝለት የልቤን ተማጥኖ ቸል የምትልበት በተስፍ ለሚሹህ ለሚጠባበቁህ ታጠግባቸለህ ከመልካምነትህ ቢጠብቅ እስሩ ቢሽት መቃብሩ ባንተ ጊዜ ሲሆን ይሰማሀል ሁሉ አንተ ምታስበው ደግ ደጉን ብቻ መልካሙን ስለእኔ ብትነሳኝ ደሞ ብትከለክለኝ ብለህ ለጥቅሜ ብቻ ዝም አትበል አንድ ነገር በለኝ ትሁነኝ ፈቃድህ ያልከው ይከተለኝ አይድጠኝም አፌ ለከንቱ ልስለፍ ጸጋህ ይበቃኛል ባንተ ምክር ልረፍ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ መልዕክት ያለው መዝሙር 😊😊
Zemenish yibarek❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏