ጌታ ሆይ አስበኝ አንተ ያዘኝ በቤትህ እውነት እኔ ከያስኩህ እለቀህሃለው አንተ ከያዝከኝ ግን ከእጅህ አልወጣም እውነት በቤትህ ፀንቼ መቆም እፈልጋለው
ዛሬ ይዞ ነገ አይለቀኝም ዚጂ ብሎ አያባርረኝም ያለ ስጋት አድራለው በቤቱ ተሸክሞኝ በሰፈ ትግስቱ
ተባረኩ
This mezmur 😭😭😭
Father, help me to never forget this unconditional love. This unconditional mercy in Jesus' name, I pray .
ነፍስ እስከመስጠት ድረስ
በዘላለም መውደድ ወዶኛል (2x)
ፍቅሩ ይቀንሳል ብዬ
አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል
አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል (2x)
አዝ፦ ለዘላለም ነዉ (4x)
ሲወድ ጌታ እስከመስቀል ነዉ (2x)
ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነዉ (2x)
እኩል ለሰው ሁሉ ፍቅሩ እኩል
አቅቶናል ብሎ ሸርተት አይል
ባስቀመትኩት ቦታ የሚገኝ
ታማኝ መልካም ወዳጅ ነው ያለኝ
ነፍስ እስከመስጠት ድረስ
በዘላለም መውደድ ወዶኛል (2x)
ፍቅሩ ይቀንሳል ብዬ
አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል (2x)
አዝ፦ ለዘላለም ነዉ (4x)
ሲወድ ጌታ እስከመስቀል ነዉ (2x)
ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነዉ (2x)
እስከመጨረሻ ወዶኛል ወዶኛል
በማይለቀው እጁ ይዞኛል ይዞኛል
ከትከሻው መሃል አድራለሁ አድራለሁ
ፍቅሩ እያባበለኝ ኖራለሁ ኖራለሁ
ዛሬ ይዞ ነገ አይለቀኝም ሂጂ ብሎ አያባርረኝም
ተመችቶኝ ኖራለሁ በቤቱ ተሸክሞኝ በሰፊ ትዕግስቱ
ዛሬ ይዞ ነገ አይለቀኝም ሂጂ ብሎ አያባርረኝም
ያለፍርሃት፡ ኖራለሁ በቤቱ ተሸክሞኝ በሰፊ ትዕግስቱ
ነፍስ እስከመስጠት ድረስ
በዘላለም መውደድ ወዶኛል (2x)
ፍቅሩ ይቀንሳል ብዬ
አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል (2x)
አዝ፦ ለዘላለም ነዉ (4x)
ሲወድ ጌታ እስከመስቀል ነዉ (2x)
ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነዉ (2x)
እስከመጨረሻ ወዶኛል ወዶኛል
በማይለቀው እጁ ይዞኛል ይዞኛል
ከትከሻው መሃል አድራለሁ አድራለሁ
ፍቅሩ እያባበለኝ ኖራለሁ ኖራለሁ
Addis zemensh yetebarek yetiwuld enat ....Eyesus wedehenal na Wededinh❤
“Who shall separate us from the love of Christ?” (Romans 8:35). Jesus's love is forever. Amen
Jesus loves you dearly and wants you to be with Him in heaven forever.
“Who shall separate us from the love of Christ?” (Romans 8:35).
Thank you Kingdom sounds for spirit filled worship.♥️♥️
I love to see youngsters praise the Lord. All creation worships Jesus. Stay blessed. ❤❤❤
Kingdom Sound is our heavenly presence from Jesus Christ!! ተባረኩ!!!!!!!
Menfes yalebet mezmur nw
Yetbark wondime chemiro yebarek
Be adis tolo endteglet entebkalen❤❤❤
Ameen ameen ameen ameen ameen wowww Amazing mezmur 👌👌👌👌 thank you Jesus l love you so much my Jesus ❤❤❤❤❤❤❤❤ yesus geta naw ameen ameen l love yesus yibarkachu zamanaachun yibarki 🤲🙏🥰🥰🥰
ኡኡፍፍ ተባረኩ አሜን 😭😭🙏🙏🙏
I feel heaven
I'm obsessed to singing this song praise the lord jesus❤
Ameni.geta.yibarki.tebarki❤❤
Always blessed with your ministry. Thanks Brothers and sister for blessing us with your gifts .
wow
wow what a worship bless
Be blessed 🙌
God bless you All of the kingdom sound members 🎉
ሃሌሉያ ሃሌሉያ መንፈስ ቅዱስ መንፈስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ተባረኩ ቅዱሳን አባ ስምክ ይባረክ እንኳንም ያንተ ልጅ ሆንኩኝ 😢😢😢❤❤❤❤❤
God bless you❤❤❤
Many blessing to you all let worship god all might
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
Amen amen ❤❤❤
You’re my blessings kingdom sound❤
በእውነት የእግዚአብሔር ሀይል ባንተ አለ
የት ነው የአምልኮ ምሽት የምታዘጋጅት ቀን ቦታ ሰአት ላምልክ እባክልቹህ እንደዚህ አይነት ጊዜ ነው የናፈቀኝ ተባረኩ
ስወድ❤ ጌታ እስከ መስቀል❤ ነዉ። አረ ይህ ቤተክርስቲያን አድራሻው የት ነዉ?
amen
Amazing 😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤❤God is love .እግዚሐብሔር ፍቅር ነው
God bless you .the grace of Jesus Christ be abundant on you.
Gad bless you it is amayizing worship
ተባርካችሁ ቅሩ ያባቴ ብሩካን
Spirit lifting worship🙌 ተባረኩልን
God bless you my brothers and sisters in Christ.
😇😇😇😇😇 haleluya
wow wow
ጸጋ ይብዛላችሁ
Wow እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
❤❤❤❤❤❤ wow God bless you
So beautiful! ❤
🎉❤እግዚያብሄርይባርክህ
አየሱስ ብርሃናችን 🥰🥰
God bless you family.
God bless u
No words❤
we love you!!!! tebareku!!
ጌታ ይባረክ
Tebarekeu❤❤❤❤❤
God Bless ❤❤❤❤
amen❤❤❤❤
May God bless u
No words! God bless you all 🙏🏽
ጌታ ይባርካችሃ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
ameeenn ameenn tebareku bebezu tegawe yebezalachu
❤❤❤❤❤
❤❤❤always blessed
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ይዘህ የማትለቅ አምላክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
AMEN AMEN Ufff tebarku !!!
አሜን❤❤❤❤
amen layitelagn wedognal😭😭😭
Amen amen amen tabaikuuuu❤❤
Tebarekulgn geta zemenachun ybark❤
Amni❤❤❤❤
inanten siwedachu geta tsegawun yabzalachu
Ameeen❤❤❤❤❤
ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!
Heavenly Worship
May God bless you ALL!!!!!
tebarekulign🙌🙌
Amen Amen zibrik mezumur Tebreku
❤love
Woooooow
Ama❤
Dears, I have no words to describe such devotion. I see the presence of the Holy Spirit among you. May God bless you abundantly.
what a beautiful Song!
Geta Yebarke Amen amen
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ተበረኩ
Amen , tebareku
WOW AMAZING WORSHIP
አዲስዬ የሰፈሬ ልጅ ተባርክ❤
Tebareku
ብዙ ስትባረኩ ደሞዛቹ በዝቶባቹ አያውቅም ግን ወይንስ እኔን ብቻ ነውውው
Ameeeeeeeeeeeeni. Ameeeeeeeni. Ameeeeeeeeeeeeni. Ameeeeeeeni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Geta eysus yibarikachu!!
May God bless you all!
Hallelujah
God bless you all
God bless you
❤❤❤❤ WOW 🎉
awo lezelalem.newu.yewededegn
Yes♦
Jesus lord
May God bless you all
tebarkachual!!
tsega yibzalachihu
❤❤❤tebareku
እንኳንም የእየሱስ ልጅ ሆንኩ አቤት መታደል ነው የጌታ መሆን ተባረኩ ያባቴ ልጆች
hallelujah!