Yne ehet getan lemawek selalshe leb geta yemsegen ene ende enhet memkeshe metsehaf kidusen endatenbi nw eysus menawekew ke geta ga mengenagnibet wana mengedachen qalu nw ye qalu fechi yeberaleshe zend be tselote asebeshalew be social media demo ye nbey tilahun tsegayen thmeret endetketatey emkershalew
Revelation of my lovely Holly Spirit.wow my salivation is not on process it is fineshed on the cross.I believe this.Thank you Jesus Christ the killer of death!!❤ Grace Grace sister, mother ....Adis
ለወንጋል አማኝ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ እኔ እምነቴ ኦርቶዶክ ነው ግን ስለ እግዚአብሔር አላውቅም ምክንያት እኔ የማውቀው ድርሳና እና ገድላትን ነው ስለ እግዚአብሔር የምስተምረኝ እፈልጋለሁ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ማውቅ እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏
ምፅፍ ካድስ አንብቢ 😢
መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ
Yne ehet getan lemawek selalshe leb geta yemsegen ene ende enhet memkeshe metsehaf kidusen endatenbi nw eysus menawekew ke geta ga mengenagnibet wana mengedachen qalu
nw ye qalu fechi yeberaleshe zend be tselote asebeshalew be social media demo ye nbey tilahun tsegayen thmeret endetketatey emkershalew
መጻፍ ቅዱስ አንብብ
መፅሐፍ ቅዱስ አነብቢ አከባቢሽ ቤተክርስቲያን ካለ ሒጂ !!!
ቲክቶክ ካለሽ ደግሞ አነኤርሚያስ , ፓስተር አሊ, ዳንኤል ይልማ----- ሌሎችም ጋር ገብተሽ ተማሪ።
አዲስ አለም በጣም ይገርመኛል 19/90 ይመስለኛል ገለምሶ መካነየሱስ ቸርች የተነበየልሽ ወንጌላዊ ትዝ ይለኛል መዝሙርሽን ስሰማ ሁሌ ትዝ ይለኛል ተባረኪ
“ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።”
- ዮሐንስ 20፥31
ክብር መዳንን ላዘጋጀልን ለአብ ክብር ወዶ ሞቶልን መዳንን ለሰጠን ለወልድ ክብር ለመዳናችን ዋስትና ለሆነልን መንፈስ ቅዱስ
ዘመንሽ እንዲሁ ለብዙዎች መፅናኛ እንዳደረገሽ ይለፍ። በብዙ በዚህ መዝሙር በዝቅታዬ ዘመን ተፅናንቻለሁ።
አዲስዬ የራስሽ ከለር ያለሽ የተወደ ድሽ ዘማሪ ነሽ በተለይ መድረክ ላይ እንዴት ደስ እንደምትይ ደሞ ችክችካ መዝሙር የተሰጠሽ ነሽ ለምልሚልኝ❤
😁😁ተባረክ!
አዝ፦ መዳኔ ይገርመኛል (3x)
ታምር ያሰኘኛል (2x)
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ሲዖል ሲዘጋ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ለእኔ ሲነጋ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ከእስር ስፈታ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ጠላት ሲመታ (2x)
ጠላት ሲመታ (8x)
ጨለማው ሲገፈፍ ብርሃን ሲበራ (2x)
አልቆ ተፈጽሞ ነገሬ ሲሰራ (2x)
በዚያ የመስቀል ደም ሰላም ሲደረግ (2x)
እዳዬን ስከፍለው የእግዚአብሔር በግ (2x)
እግዚአብሔር ሲዋጋ (3x)
ዘንዶ ተገደለ ጠላቴ ተወጋ
ነገር ተገልብጦ እኔ ሰፈር ነጋ (2x)
አዝ፦ መዳኔ ይገርመኛል (3x)
ታምር ያሰኘኛል (2x)
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ሲኦል ሲዘጋ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ለእኔ ሲነጋ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ከእስር ስፈታ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ጠላት ሲመታ (2x)
ጠላት ሲመታ (8x)
አትሞቺም ብሎ ሞቴን ገደለና (2x)
በሕይወት አኖረኝ ኪዳኑን አጸና (2x)
ያ ባለጋራዬም ዕቅዱ ፈረሰ (2x)
እግዚአብሔር በኢየሱስ ዕንባዬን አበሰ (2x)
እግዚአብሔር ተነሳ (3x)
መከራዬን ወስዶ ሀዘኔን አስረሳ
መታሰቢያ አረገ ሥሙን እንዳልረሳ (2x)
አዝ፦ መዳኔ ይገርመኛል (3x)
ታምር ያሰኘኛል (2x)
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ሲኦል ሲዘጋ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ለእኔ ሲነጋ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ከእስር ስፈታ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ጠላት ሲመታ (2x)
ጠላት ሲመታ (8x)
5:35 5:35
በዚህ መዝሙር __ በእውነት ተባርኬአለሁ 🎉
ከዚህ በለይ ታምር ምንድናው ስዖል ስዘጋ ጌታዬ ስያገኛኝ❤❤❤❤ ተበራክ አዱዬ
እጅግ አስደናቂ ዝማሬ አዲስዬ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤
ፀጋ ይብዛልሽ መዳኔኛል አሜን❤❤❤❤❤ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ የተባረከ ይሁን ሃለሉያአሜንእልልልልልልልልልልልልልልል ።
እሰይ እሰይ የእኔ እህት፣ ለምልሚ ከፍ በይ…ጌታ አብዝቶ ይጠቀምብሽ። በቀሪው ዘመንሽም ብዙ ቅኔ ተቀኚ 👏
እልልልልልልልልልል እሰይ ክብር ለወደደን ከሀጢያታችንም በደሙ ላጠበን ላዳነን ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ይሁን ለምልሚልን አድስዬ ተባርከሽ ቅሪ❤
ከዚ በላይ ተኣምር ምንድኖው ሲኦል ሲዘጋ ኢየሱስ ስሙ ይባረኽ
Wowowowowo. ሃሌሉያያያያያያ. ክብር. ክብር. ክብር. ሁሉ. ለጌቶች. ጌታ. ለኑጉሱ. ለኢየሱስ. ብቻ. ይሁንንንን. እልልልልልልልልልልልልልል. አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንን. ሃሌሉያያያያያያ. እስስስስይይይይይይይይ. የአበቴ. ቡሩክ. ዉድ. እህቴ. በብዙ. ፀጋ. ታባርክ. አምለኪ. እግዚአብሔር. አብዝቶ. ይባርክሽ❤❤❤❤❤. የኔ. ዉድ. አዱዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መዳን ቢሉስ መዳን ነው ወይ, Medan be Eyesus bicha, God bless you!
መዝሙሮችሽ ተሰምቶ የመይጣጋበት ናቸው። ተባረክ ❤❤❤
I feel nostalgia when i hear Addisabelm❤❤❤
My childhood star. Stay blessed
ኢየሱስ እወድሃለሁ የዳንኩት በአንተ ነው
የሚሰራዉ ሁሉ ይከናወንለታል የሚለዉ ቃል የሚሰራባት እህት አዲስ እንወድሻለን🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ ተባረኪ..... ጥዑም ዝማሬ እሰይይይይይ የኔ ጌታ ይገባሀል።
Yene Enat tebareklgn 😍
ኢየሱስ ጽኑ ግንቤ ነህ የማምለጫ ከተማዬ እሱ የሌለው ይስጋ እንጂ እኔማ በምን እዳዬ የቀረብኝ ሂሳብ የለም በስሙ ያልተከፈለ ....❤❤❤❤
እንዲህ ነው መዳኔ የእኔ ስራ ያልታከለበት ተበረኪ።
አዲስዬ ስወድሽ ከነፍሴ ነው መድረክ ላይ ስታገለግዪ ይህን እርጋታሽን አጣው እና እዝን እላለሁ እባክሽ መድረክ ላይም ሲጋብዙሽ ሳትዘዪ አስመልኪ ልዩ ፀጋ ያለሽ እህቴ ባ እጥፍ ቅባት ደምቀሽ ታዪ❤❤❤
Revelation of my lovely Holly Spirit.wow my salivation is not on process it is fineshed on the cross.I believe this.Thank you Jesus Christ the killer of death!!❤ Grace Grace sister, mother ....Adis
Addisiye u have no idea how much i like ur songs always am touched.May God Bless U.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስሙ አምኜ በፀጋ ድኛለሁ ።ከዚህ በላይ ተዓምር ምንድን ነው።😥🙌
አሜን ባለቀለት በመስከል ስራ
yene enat tebarekilgn❤❤❤❤❤
እልልልልል ኣሜን ኣንቺ እኮ ልዩ ነሽ ሰወድሽ ተባርኪ ❤❤❤❤
Hallelujah keber letardew beg le Eyesus yehun🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰
Amennn🙏🙏💕💕
Our blessing Addis❤ remain blessed in Jesus Christ name❤
Amen...🙌
በ ጌታ ኢየሱስ የተዎደድሽ እህት ዘመንሽ ይባረክ። አሜን አሜን አሜን አዎ አለቀልኝ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቴ እንዲህ ብቅ ስትዩ ደስ ብየሀሉ
ጌታ ዘማንሺህን ይባርክሽ ❤❤❤
አቤት እንዴት እደምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤ !
እውነትም መዳን ቢሉስ መዳን ነው ወይ❤❤አዲስዬ ተባረኪልኝ
ጌታ ዘመንሽ ይባርኪ ❤❤❤❤
Kezi belay teamer mendnewu
Medani ybkanile 🔥🔥 🔥
Eseyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy❤
Adisey igzabiher banchi bezu tegawun eyechmer yehide
Tebarki 🙏 🙌
Ewdeshalewu 😊❤❤❤
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal ❤❤❤
GOD bless you and your family ❤🎉🎉🎉
Wow adisiye inkuan beselam metashilin wudua bereketachin❤❤❤❤❤
የተወደድሽእህቴ በሚደንቀው የመስቀል ፍቅር ይተንካሽበትን መነካት የምታካፍይ ድንቅ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ አወድሻለሁ ዘመንሽን ጌታ ይባርከው ያብዛፕ❤❤❤
Wow God bless you more Addisye ❤🙏
Amen Elelelelelelelelele 👏👏
Adiye Tebareki 🥰
Dink mezmure tebarki Addiseye!
Amen yetederegelin bizuu new yihe gin betam yileyal Adisye teberekilin ❤
Abo tebareki woooooooooooooooooooooooo🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 medane medane !!!!
ጸጋ ይብዛልሽ tebareku🥰❤️❤️
ባለቀልኝ በመስቀል ስራ ድኛለው አሜንን ብሩክነሸ😇😇😇❤❤
Selam አድሱዬ ጣፋሺ ዳን ነሺ woye ተባረክልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
ውድ የኔ እህት ይብዛልሽ የተባረክሽ ነሽ
❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንተባረኪልኝ ሰወድሸ አዲሰዬ
Zemenish Yibarek Adis
Eseyy.........አዲስዬ በረከታችን ነሽ:: ለምልሚ❤❤
አዲዬ ዘመንሽ ይባርክ!!!!በረከታችን ነሽ 😍🙏
wow i was exciting to see and listen to your latest song always. stay blessed more and keep singing further by the power of holly ghost.
እልልልልልልልልልልል ክብር ለእየሱስ ይሁን!
Amazing worship song, God bless you
Blessed ❤❤❤❤
ክብረ ኢየሱሴ ስለሰጠህን ስጦታ ❤❤❤❤❤❤ብሩክ ነሽ ብዥ ውድድድድድ
አዲስዬ ተባረክልኝ የተበረክሺ ነሺ ❤❤❤
Amen ❤❤❤❤ Amen 🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስ ስሙ ይባረክ። addiye❤❤❤🤩
እጅግ አስደናቂ ዝማሬ አዲስዬ
Liyu Mazmuroch, andu ehe new, ye heaven sound , Egzeabher ebakirsh our beloved Zamarit! Si jallanna! Zaman tashagari zimarewoch, yemiatsenanu! nachow! tabarakie
ፀጋ የበዛልሸ ❤❤
በየሱስም ተባረክ አዲስዬ 😢😢😢ስዎድሽ ደግሞ
❤❤❤❤አዲስዬ ብሩክ ነሽ
ልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንን እሰይይይይ ዘመንሽ ይባረክክክክክ
ከዚህ በላይ ታምር የለም ዘመንሽ ይባረክ
አሜን በደሙ ተፈውሰናልና ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁንልህ የኔ ጌታ አሜ
መዳን ቢሉስ መዳን ነው ወይ ተባረኪ አዲስ
Yene werik egziyabher siyalemelim eko banchi new monayew egziyabher yibariksh❤❤❤❤❤❤
Geta abizito yebarikish❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ፀጋው ይብዛልሽ
Ameen, be blessed Addisalem!
Amen!!!❤❤❤❤ Ebarekewaew❤
stay blessed !
Amen 🙏
እህታለም ተባረኪ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤tabarakii
ፀጋ ይብዛልሽ
ዉነት ነዉ መዳኔ ይገርመኛል ስሙ ይባረክ ተባረኪ
addisye tefteshal endi bizilin amenn
Tbarki enwodshaln ❤
More grace in mighty name of JESUS!!!
ተባረኪ አዲስዬ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
Tebareki❤❤❤❤
አሜን::
ተባረኩ::
Yemiwodeshi aduye tebareki bebzu🙏❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜን ገና ብዙ እናያሌን ታበራክ አዲስዬ❤❤❤
mn yibalal Aduye Blessed ❤
አዱዬ የተወደድሽ
ብርክ ብየ የአባቴ ልጅ❤❤❤
ብሩክ ነሽ! የተወደድሽ እህታችን ይብዛልሽ❤❤❤❤
Addisye our blessing.. :Medane yigermegal Teamir Yasegegal"Amen Amen Amen!
Amen praise the Lord 🙌🙌🙌
አዲስዬ ፀጋ የበዛልሽ ተባረኪ በብዙ❤❤
wey addye gedelishigne bedesta, be ashenafinet menfes.tebarekiligne betam ewedishalew.you are the warrior in your songs."dibora"
Tebarke geta yebarkeshe segawune 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉yebezalshe❤❤❤❤❤❤❤
Thank u,God bless u🙏🙏🙏🙏