Ohhh my God my heart is melting in the midst of listening the song, she sing what my heart thinking over time my mouth never help me to express my God bless you
Dear Bereket, I have much respect for you, dear. You’re incredibly gifted. “Felagiye “ yemilew mezmurish ena lelochim hayal nachew. Keep it up! Many blessings!
እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው። ሰቆ/ኤር 3:25
እግዚአብሔር ልመናችሁን ከሰማይ ይስማችሁ ተባረኩ!!!!
Amen
Amen 😭
May Living God be there for you whenever you need him. 🤎
Amen
Amen ❤❤❤
Amen my dear❤❤
ይሄ መዝሙር ብቻ እኮ አይደለም ፀሎት ነው ከእግዚአብሔር ጋር ንግግር ነው ትምህርትም ነው ። በእውነት እንባ እንባ እያለኝ የሰማሁት የጊዜዬ መልእክት ነው። ተባረኪ እህቴ
ቤኪዬ የእውነት አንቺ በረከታችን ነሽ እኮ ዘመንሽ ይባረክ ዝም ብለሽ ዘምሪልኝ በብዙ እንፅናናለን .......ናና እየው .......እኔ እና አንተ የምናውቀው........ ኡኡኡኡኡ 😢😢 እጠብቅሀለው ….🙌🙌🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🎤🎬🎸🎧🪇🪘🪕🪈💎💎💎🥁🪗🎻🎺🪕🪈🪘💎💎💎
የሁልጊዜ ቃሌ ነበረች "እየጠበኩህ እኮ ነው"መቼ ነው የምትመጣው እለው ነበር ጌታን ለብዙዙ አመታት ከብዙዙ ትዕግስት ከብዙዙ ጥበቃ እና ፅናት በኃላ
ጌታ ሲመጣ በ አንድ ቀን ሁሉንም ነገር ቀየረውና አሁን ያ ሁሉ አልፎ ተመስገን እላለሁ
ተስፍ ቆርጠው መጠበቅ ላቆሙት ለእንደ እኔ አይነቷ ለመነሳት የረዳ ነው ዝማሬሽ። ተባረኪልኝ❤🙏
ጸሎቴን በዝማሬ ሰማሁት...
ፀጋህ ይበቃኛል በአንተ ምክር ልረፍ 🙏 የኔ ውድ የምወድሽ ተባረኪ ክፉ አይንካሽ❤
ፍቅርሽን ዶክትሪን አልገደበውምና አንቺንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ!! ውድ ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ!!❤❤
@abrahamhannibalthetraveller አሜን አመሰግናለሁ በጣም እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
ዜድዬ ብሩክ እህቴ ብሩክ ሁኚ እማዬ አንቺንም ክፉ አይንካሽ የአባቴ ልጅ፡፡ ቤኪዬ ተባረኪ እናቴ ጸጋ ይትረፍረፍልሽ
❤❤❤ tebareki anchim zemenaeko
የኔ ብሩክ በረከታችን ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ እወድሻለሁ ❤❤❤
ምን ልበል😭😭😭
ሰሞኑን ስሟገትበት የነበረ ነዉ... ጌታ ሆይ ጠብቄህ ጠብቄህ.. የዘገየህብኝ መስሎኝ መከራና ረሃቤ አሸንፎኝ.. የራሴን ምርጫ እንዳልይዝ በፊትህ ሰነፍ እንዳልባል እያልኩ..😭😭
ጌታን መጠበቅ መልካም ነዉ🙏 የምትዘገይ ተስፋ ግን ልብን ታዝላለች😭😭😭😭
14፤ ሥጋዬን በጥርሴ እይዛለሁ፥ ሕይወቴንም በእጄ አኖራለሁ።
15፤ እነሆ፥ ቢገድለኝ ስንኳ እርሱን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ፤ ነገር ግን መንገዴን በፊቱ አጸናለሁ።
ኢዮብ 13:14-15
በመንፈስ መስመጥ፣ መሰወር ፣መወሰድ ይህን መዝሙር በደንብ ይገልጽልኛል። የኔ እህት ከላይ ተቀብለሽ ስለሰጠሽን የጸጋው ባለቤት ይባረክ። ዘመንሸ ይለምልም፣ ይጨምርብሽ! በ ጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልሽ!!!
ልጅ ሆነሽ የተካፈልኩት ጸጋ በዝቶ አየሁት ገና ከዚህ በላይ በዝቶ አየዋለሁ!! እንደ ስምሽ ብሩክ ነሽ!!
የሰሞኑ ፀሎቴን በመዝሙር ሰማውት ይበልጥ አብራራሽልኝ.. በጣም ነው የተፅናናውት በእውነት 💔😭😭😭እኔ እና አንተ ብቻ ባወጋነው ጉዳይ መልስ ጠብቃለው ከሰማይ 💔💔😭😭 ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ
ጌታ ሆይ እኔ በዝህ ዝማሬ በረታሁ።
እንዴ እኔ አንተን ለምጠብቁ ፍትህን፣ እጅህን ፣ ደጅህን እለት እለት ለምፈልጉ ፀጋን አብዛላቸዉ 🙏🙏
ደግሞም በዝህ ዝማሬ እንድንባረክ በረከታችን የሆነችዉን ቤኪዬን እለት እለት በምበዛ ፀጋ ባርካት 🙏🙏
አንዳንዴ በጣም ቆንጆና ጣፋጭ ምግብ በማያምር እቃ ይቀርባል ቤኪዬ ይህን ውብ መልክት ውብ ድምፅ ጆሮን ሳይወድ በግድ በሚቆጣጠር❤❤❤❤❤❤❤ስላቀረብሽልን ተባረኪልኝ
ቤረዬ ተባረክልን አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ።
Ooooow❤ bekiye betaam nw yemwedsh + mezmurochesh menfees albachew......
Ye geta megegnet yibzalsh esu habtesh yihun🙌🥰
ኮሽ ባለ ቁጥር አልደናበርም
እየጠረጠርኩህ እምነቴን አልጥልም
አንተ ላይ ነው አቅሜ የጩኸቴ ብርታት
አቤቱ አቤቱ አቤት የምልበት❤❤❤
Bekiye Ewnet Ye zimare wenz aayintefibbish yene ehit Tebarekilegn ❤❤❤
Uffffffi የሚገርም መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው እየሰማሁ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ🙏😭😭😭🥰❤
ቤኪዬ ተባረኪ❤❤❤ፀሎቴ ነው።እግዚአብሔር መጠበቅ ለስጋዬ ምቾት የለውም ...ግን እሱን መጠበቅ አላቆምም...ምክንያቱም እርሱ በርግጥም ይመጣል። አይቀርም።
ናና እየው ወዴት እንዳኖርኩት በልቤ ጓዳ ሸሽጌ ያኖርኩትን
እኔና አንተ ብቻ በምናውቀው ጉዳይ መልስ እጠብቃለሁ ከሰማይ
ኢየሱስ ላንተ ብቻ ባወጋሁ ጉዳይ መልስ እጠብቃለሁ ከሰማይ
እየጠበቅሁ ነው ከትናንት ዛሬ አዳምጣለሁኝ ኮቴህን ከበሬ
እጠብቅሃለሁ በመጠበቂያዬ አላሳንስህም በአንደበቴ ዝዬ
ኮሽ ባለ ቁጥር አልደናበርም እየጠረጠርኩህ እምነቴን አልጥልም
አንተ ላይ ነው አቅሜ የጩኸቴ ብርታት አቤቱ አቤቱ አቤት የምልበት
ናና እየው ወዴት እንዳኖርኩት በልቤ ጓዳ ሸሽጌ ያኖርኩትን
እኔና አንተ ብቻ በምናውቀው ጉዳይ መልስ እጠብቃለሁ ከሰማይ
ኢየሱስ ላንተ ብቻ ባወጋሁ ጉዳይ መልስ እጠብቃለሁ ከሰማይ
ደጅህን ብጠና እንደው ብመላለስ ፊትህን አትቀጭምም ከበር እንድመለስ
ኮቴዬን ስትሰማ አይዝህም ዝለት የልቤን ተማጥኖ ቸል የምትልበት
በተስፋ ለሚሹህ ለሚጠባበቁህ ታጠግባቸዋለህ ከመልካምነትህ
ቢጠብቅ እስሩ ቢሸት መቃብሩ ባንተ ጊዜ ሲሆን ይሰማሀል ሁሉ
አንተ ምታስበው ደግ ደጉን ብቻ መልካሙን ስለእኔ
ብትነሳኝ ደሞ ብትከለክለኝ ብለህ ለጥቅሜ
ብቻ ዝም አትበል አንድ ነገር በለኝ ትሁነነኝ ፍቃድህ ያልከው ይከተለኝ
አይድጠኝም አፌን ለከንቱ ልሰለፍ ፀጋህ ይበቃኛል ባንተ ምክር ልረፍ
bless you
@ Amen Bekiye bless you too❤️
መንፈስ ያለበት በፀሎት የሚያሰጥም በህልውናው የሚያቆይ..የሚያስነብት ለእኔ መልክት ያለው ዛሬም ስጋዬን በጥርሴ ነክሼ እንድፀና የሚያረግ ዝማሬ ተባረኪልኝ.
በረከትን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁዋት ሞት መሻገሪያዬ በሚለው ድንቅ ዝማሬዋ ነው….በረከት የሚባል የሴት ስም ስሰማም ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር…በኤልሻዳይ ቲቪ ነበር ያየሁዋት በቃ ላብድ ደረስኩ በጣምምምምም የምጠቀምባት ሰው ናት ዛሬ ደግሞ ገና የዘመረችው ምን እንደሆነ ሳላውቅ በረከት አገኘኝ…ስሰማው ደሞ ምንም ማቋረጥ አቃተኝ፡፡ዜማው፤መልዕክቱ፤የሙዚቃው ዝግታ በጣም ወደዛ ወደምንናፍቀው አለም ወሰደኝ፡፡
ለዚህ ነው የተቀቡት ብቻ ይዘምሩ የምለው፡፡እንድንዘምር የእግዚአብሔር መንፈስ እንዲነካን እንዲያጽናናን ወደራሱ እንዲስበን እርሱን በትክክል የምንከተልበትን አቅም እንድንቀበል የምንሆንባቸውን ዝማሬዎች ያፈስሱልናልና፡፡ከግርግር ከጫጫታ ከሆታ ያመለጠ፤ ለእግዚአብሔር በቅድስና የተሰዋ ድንቅ ዝማሬ!!!
እግዚአብሔር እንዲሁ እንዳማረባት እስከመጨረሻው ቀን የምትኖርበትን ጸጋ እንዲሰጣት እመኝላታለሁም እጸልያለሁም፡፡ #የተቀቡትይዘምሩ
ጌታ ሆይ እባክህን በአግባቡ ለአንተ ክብር ብቻ እንድኖር ስለ ውዱ ልጅህ ብለህ የምያበረታኝን ያንተ ጸጋ ስጠኝ።😭😭😭❤❤❤
በሩዬ ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ❤
የሁልጊዜ ፍለጋዬ ላይህ የምናፍቅ የእኔ ጉዳይ አንተነህ ኢየሱስ ይሁንልኝ ያልከኝ🙏😭😭
May God bless you. This is a song for those who are hungry in spirit!
ጠብቄ ከማደምጣቸው ጥቂት ዘማሪዎች አንዷ🎉🎉❤❤ ይብዛልሸ❤❤❤
በሰማይ የምትኖር አባት ሆይ በሰዉ ልብ ዉስጥ ተደላድለሕ ስትቀመጥ የሚዘመርልሕ ዝማሬሕ ኢሕዉ ዉሰደዉ ያንተ ነዉ ተቀበል ተባረኩበት አንተ በሰጠሐት መዝሙር
አባቴ እየሱስን የሆዴን በዚህ መዝሙር አወራዋለሁ ደሞ🥲🥰። ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ቤኪዬ❤
ጌታ ሆይ በትግስት እንድጠብቅ እርዳኝ በነገር ሁሉ አጽናኝ በምፈተንበት ነገር ሁሉ ጸጋ ይርዳኝ ❤❤❤
ተባረኪ እህታችን ጸጋ ይብዛልሽ
This song by itself is an answer for my prayers! Thank you for sharing this song here with us. Keep it flowing
Ohhh my God my heart is melting in the midst of listening the song, she sing what my heart thinking over time my mouth never help me to express my God bless you
“እየጠበኩህ ነዉ”🤲🏾ሁሌ በዝማሬዎችሽ እንዴት እንደምባረክባቸዉ🙈😍እየሰማዉ ቀጣይ መዝሙርሽ ደሞ ይናፍቀኛል you are such a blessing ቤኪዬ ይብዛልሽ🤗❤
ኮሽ ባለ ቁጥር አልደናበርም እየጠረጠርኩህ እምነቴን አልጥልም😢😢❤
Psalms 130
5: ንእግዚኣብሄር እጽበ፣ ነፍሰይ ትጽበ ኣላ፣ ብቓሉውን ተስፋ እገብር ኣሎኹ።
6: ሓለፋ እቶም ወጋሕታ ዚጽበዩ ሐለውቲ፣ እወ፣ ሓለፋ እቶም ወጋሕታ ዚጽበዩ ሓለውቲ ነፍሰይ ንእግዚኣብሄር ትጽበዮ ኣላ።
🤲🙌
ድንቅ መልእክት ያለው በመንፈስ የታጀበ ለስለስ ባለ ለመስማት በሚጋብዝ ሙዚቃ ባመረ ዜማ እና ድምፅ በረከት ሆነሽናል ተባረኪ 🙌🙌
Bereket!! ቤኪዬ በእርግጥ አንቺ በረከታችን ነሽ! ፀሎትሽን ምክርሽን የሒወት ንፅህናና ለጌታ ያለሽን ክብርና ፍቅር እያሰብኩኝ እግዚአብሔር ሰው አለው እላለሁ። ስላወኩሽ እራሴን እንደ እድለኛ እቆጥራለሁ።
ብቻ ዝም አትበለኝ!! የክርስትያን እስትንፋስ ያለው እዚህ ሀረግ ላይ እኮ ነው , የልባችን ምት ቀጥ የሚለውም የሚቀጥለውም ጉዳያችን ነዉ። ቤኪ ተባረኪ
እግዚአብሄርን እየጠበቁ ላሉት ደግሞም በመጠበቅ ዝለው ላሉ እንዲሁም በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ላሉት የሚያበረታ የሚያፅናና እና መምጣቱን እርግጠኛ የሚያደርግ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኪ ውዷ እህቴ
እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው። ሰቆ/ኤር 3:25
AMEEEEEEN!
YOU ARE BLESSED BEKY
እየሱስዬ እየጠበኩህ ነው ከትላንቱ ይልቅ ❤❤❤❤ እወድሃለሁ
አንች የተባረክሽ አቤት እንዴት እንደምወድሽ እንደምባረክብሽ መዝሙሮችሽ በሙሉ ረጋ ያሉ የመዝሙር ለዛ ቃና አላቸው ይብዛልሽ ተባረኪ እህቴ❤
ብቻውን መራኝ ቢሚለው በአንቺ መዝሙር እየተባረኩበት ሌላ በረከት የሆነ መዝሙር ባረክሽን የኔ ውድ እህት ምን እላለሁ ብርክክ በይ ❤
Eufffffffff mn laregsh bekiyeeee beka nefse wst new yegebaw zmaresh ke kandebetsh yemifesewn ye hiwet zema geta kezih belay yabzalsh❤❤❤❤❤
ፀጋህ ይበቃኛል
በአንተ ምክር ልረፍ❤❤❤❤❤❤
እንደ ሁሌም እላለሁ "እልፍ ሁኚ"!!!!!❤❤❤
ጸንቶ መጠበቅ ፈተና ብበዛም መጠበቅ መአማራጭ የሌላው ጉዳይ ነው
What a powerful song is this! tebareki
❤❤❤በረከት ለኛ ከረከታችን ነሽ ተባረኪ
እየጠበኩ ነው 🥺🥺🥺🙏🙏🙏
ኡፍፍፍፍፍፍ ኢየሱስ 😢😢😢😢😢😢
ብሩክ ነሽ 🥰🙏 ፀጋ ይብዛልሽ🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ተባረኪልኝ እህቴ❤❤❤
geta.yebarkishi.weda
Nana.eywa😭
ኢየሱስ ላንቴ ብቻ ባወጋው ጉዳይ መልስ እጠብቃለው ከሰማይ
Dear Bereket, I have much respect for you, dear. You’re incredibly gifted. “Felagiye “ yemilew mezmurish ena lelochim hayal nachew. Keep it up! Many blessings!
Lene betam krb new yelebe mezmur😢😢mach grace ema
እጅግ ድንቅ መዝሙር ጌታ አብዝቶ ጨምሮ ዪባርክሽ ተባረኪ ።
Listening repeatedly ❤ 🙌 በአንቺ ውስጥ አልፎ ስለሚፈሰው ሠማያዊ ዝማሬ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
I have no words bekyea you are very anointed thank you for this seasonal message of support
@@samueltigistuofficial2979 ፀ
ተባረክ
Beki tebarki❤❤❤❤ getan metebek ❤❤❤yehuneln❤❤❤maranata
ጸጋ ይብዛልሽ ቢኪ ሁሌም መዝሙሮችሽ ሀይል አላቸው ወደ ሰው ልብ ሰርጸው ይገባሉ ሁሉንም ነው ደሞ ምወዳቸው የምር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የተባረክሽ ነሽ በቃ❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ መልዕክት ያለው መዝሙር 😊😊
ዘመንሽ ይባረክ
ቤኪሻዬ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም ነው ምወድሽ
ሁሌም ዝማሬዎችሽ ያንፁኛል❤❤❤❤
ዘመንሽይባረክ❤❤❤❤
መልሱ ከጠበቅሽው፣ ከተመኘሽው በላይ በእርግጥ ይመጠል!!!ውዴ በረከት!!!❤❤
Yewunet mazmurochish yibarkugnal
Getaa yibarkish Ina degagmesh siri 😊❤
ተባረኪ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያፍስስብሽ❤
Such a Blessing prayer song ! On repeat 🔁. God Bless you Bereketachin 🙏
Seloten zemershlgn egziyabher brk yargsh ❤❤❤
ጌታ ሆሆሆይይይ.....
Beki ehitachin betam yeteregaga ena nebsin ke Geta ga yemiyatabk zimare new tebareki
ተባረኪ ከማለት ሌላ ምን እላለሁ❤
ተባረኪልኝ እህቴ ጌታ ይጠብቅሽ😍🥺🙌
Bless u our blessing ❤
What a song. May God bless you with his endless blessings 🙏🏽
❤❤❤ቤኪዬ ተባረኪልኝ
Hulie bemezmursh edetbareku now tebareki bekie ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢❤❤ egziyabiher kezi belay yabiralish beki
አንቺ ግሩም ዘማሪ እንዴት እንደምወድሽ እኮ!ድሮም በድምፅሽ ውስጥ ልዩ ቅባት እንዳለ ፅፈልሽ አውቃለሁ።አሁን ደግሞ ደስ የሚል ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ ድንቅ መዝሙር ነው የሰጠሽን ።ተባርኪልኝ❤❤
ብሩክ ሁኝ ❤️❤️❤️❤️
የጸጋው ባለ ቤት እግዝኣብሄር የተመሰገነ ይሁን ላንቺም ጸጋው ኣብዝቶ ይጨምርሽ ጥሩ ስራ ነው የሰራሽው ተባረኪ ሁሉ በሰኣቱ ውብ ይሆናል የሚያይ ያይሻል
አሜን ድንቅ ነው። በኪዬ የኔ እህት ፀጋ የበዛልሽ: አሁንም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልሽ!😭😭😭❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ
Woooo grace grace of Jesus
Tebareki bebezhu ❤❤❤😢😢😢😢😢
ቤኪዬ በመዝሙሮችሸ በጣም ነው የምባረከው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌
አሜን 🙏🙏🙏
እንዴት ያለ ድንቅ ፀሎት ነው የዘመርሽው?! ተባረኪልን❤
❤❤❤ ሰምቼው ማቆም አልቻልኩም ተባረኪ የኔ ውድ❤❤❤❤
Beautiful song !!!
አሜን
Amazing! great Song GOD bless you abundantly my sister.🔥
God Bless you Beki. You are always the best
ና እና እየው ወዴት እንዳኖርኩት
በልቤ ጓዳ ሽሽጌ ያኖርኩት
እኔ እና አንተ ብቻ በምናውቀው ጉዳይ
በልስ እጠብቃለው ኢየሱስ ለንተ ብቻ በወጋሁህ ጉዳይ መልስ እጠብቃለው ከስማይ
እየጠበኩህ ነው ከትለንት ዛሬ
አደምጣለሁኝ ኮቴህን ከበሬ
እጠብቅሀለሁ በመጠበቂያዬ
አላሳንስህም በአንደበቴ ዝዬ
ኮሽ በለ ቁጥር አልደናበርም
እየጠርጠርኩህ እምነቴን አልጥም
አንተ ላይ ነው አቅሜ የጩኸቴ ብርታት
አቤቱ አቤቱ አቤት የምልበት
ና እና እየው ወዴት እንዳኖርኩት
በልቤ ጓዳ ሽሽጌ ያኖርኩት
እኔ እና አንተ ብቻ በምናውቀው ጉዳይ በልስ እጠብለው ከስማይ
ኢየሱስ ለንተ ብቻ በወጋሁህ ጉዳይ
መልስ እጠብቃለው ከስማይ
ደጅህን ብጠና እንደው ብመላለስ
ፈትህን አትቀጭምም ከበር እንድመለስ
ኮቴዬን ስትስማ አይዝህም ዝለት
የልቤን ተማጥኖ ቸል የምትልበት
በተስፍ ለሚሹህ ለሚጠባበቁህ
ታጠግባቸለህ ከመልካምነትህ
ቢጠብቅ እስሩ ቢሽት መቃብሩ
ባንተ ጊዜ ሲሆን ይሰማሀል ሁሉ
አንተ ምታስበው ደግ ደጉን ብቻ
መልካሙን ስለእኔ
ብትነሳኝ ደሞ ብትከለክለኝ
ብለህ ለጥቅሜ
ብቻ ዝም አትበል አንድ ነገር በለኝ
ትሁነኝ ፈቃድህ ያልከው ይከተለኝ
አይድጠኝም አፌ ለከንቱ ልስለፍ
ጸጋህ ይበቃኛል ባንተ ምክር ልረፍ
ቤኪዬ ተባረኪ ❤
Bekya wonderful song... you are blessed.... you are the blessing of the generation. We love you,❤️
Amen! 🙌🏾 May the Lord bless you and keep you always in His grace.❤️
🤔በኢየሱስ ስም ምን አይነት መዝሙር ነዉ! ቤኪዬ
'' እኔ እና አንተ በምናዉቀዉ ጉዳይ
መልስ እጠብቃለሁ ከሰማይ ''
🤔እንዴት ነዉ በጌታ መዝሙር ያደረግሽዉ!?