መልእክት አለኝ ለአርቶዶክሳውያን መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ megabe hadis dr rodas tadese ethiopian orthodox sibket

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 126

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 3 місяці тому

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ለእኔ ያደረግሽው ዘርዝሬ አልጨርሰውም እመቤቴ ክብር ምስጋና ውዳሴ ከነልጅሽ ይገባሻል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TirhasAsefa
    @TirhasAsefa 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ሁሌ ጥዋት ማታ ለመሰግንሸ እናቴ የድህነቴ ምክንያት ለኔሰ ልዩ ነሸ የጌታየ እናት ❤

  • @addissumekonnen7522
    @addissumekonnen7522 4 місяці тому +5

    ለሰው ልጅ መዳን ምክንያት የሆነችው ድንግል ማሪያም ወላዲተ አምላክ ክብሯ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ በሰው ልጅ ሁሉ ፊት ይታይ ፣ መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 4 місяці тому +35

    ሴት ልትሰብክ አልተፈቀደላትም እንጂ ለእኔ ያደረገችልን ተቆጥሮ አያልቅም ምሥጋናዬን በዚህ ጽሑፌ እንኳን ልግለጸው አሜን ጽጌ ማርያም።

    • @HadasHagos-wl6ze
      @HadasHagos-wl6ze 4 місяці тому +7

      ላንቺ የስማች ልኔ ለአጢያተኛዋ ትስማኝ ካለሁበት ችግር ታውጣኝ

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 4 місяці тому +3

      ባገኘሽው አጋጣሚ ሁሉ መስክሪላት ያደረገችልሽን መስበክ እና ማስተማር ባይፈቀድልን መመስከር ይቻላል ድንግል ማርያም ላንቺ የደረሰችኝ እኔንም ትስማኝ ያለሁበትን ታውቃለችች ችግሬን ትቅረፍልኝ አሜን❤

    • @ሰብለዘተዋህዶ
      @ሰብለዘተዋህዶ 4 місяці тому +2

      በመጀመሪያ ሴት አትስበክ ማለት መድረክ ለይ ወጠታ በአደባባይ አትስበክ ነዉጂ አታስተምር አልተባለም ብዙ መንፈሳዊ ሴት መምህራኖች አሉንኮ ሴት አትቀድስጂ የቅዳሴን ትምህርት አትማር አይልም ሲወጥል አንቺ የተደረገልሽንን መመስከር ምንም ችግር የለዉም ምስክርነት በአደባባይ መመስከር በራሱ ስህተት አይመስለኝም ስለዚህ መስክሪ አለመመስከር ሊያስቀጣሽ ንችችላል ምክንያቱም ባንቺ ምስክርነት ብዙ ሰዉ በእግዚአብሔር ላይ በድንግል ማርያም የሚጽናና ተስፋ የሚያደርግ ምዕመናን አለን ስለዚህ መስክሪ
      እና እኛንም በጸሎትሽ አስቢን

  • @sarahsarah4080
    @sarahsarah4080 4 місяці тому +29

    የኔ እናት እመብርሐን ክብርሽ ካፅናፍ እስከ አፅናፍ ከፍ ከፍ ይበል ክብርሽን አለም ያዉራ ይመስክር

  • @ZORTHODOXTUBE-mn9qn
    @ZORTHODOXTUBE-mn9qn 4 місяці тому +2

    አምላክ ይረዳናል ሁላችንም እናስብበት ኦርቶዶክሳውያን!!

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 4 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 4 місяці тому +10

    አዎ ብሔራዊ በዓል እንዲሆን እግዚአብሔር ይርዳን❤🎉

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 4 місяці тому +15

    እመብርሃን ወላዲተ አምላክ እናቴ 👏🌹ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 👏🌹❤️❤️👏👏👏

  • @asteryilima840
    @asteryilima840 4 місяці тому +24

    ወንድማችን ዶክተር ሮዳስ ቃለህይወት ያሰማልን፡፡

  • @Semaynesh-xo4ux
    @Semaynesh-xo4ux 4 місяці тому +2

    ❤❤❤እመቤቴ❤❤❤ ያደረገችልኝ እንደ ሰማይ ኮከብ እንደ ምድር አሸዋ የበዛ ነው ዘርዝሬ አልችለውም:: ከንልጇ ክብር መስጋና ይገባታል!!!!!!

  • @matthewmulugeta6071
    @matthewmulugeta6071 4 місяці тому +2

    መምህር ይባርኩን እድሜ ከጤና ያድልልን.

  • @TirgoSisay
    @TirgoSisay 4 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜነ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 4 місяці тому +1

    ትክክል ትክክል ኖት እኛም ፍለሰቷን እርገቷን ቤሔራዊ በዓል ሆኖ እንዲታሰብ እንፈልጋለን ። እግዚአብሔር አምላክ ይፈቀድልን ለሱ የሚሳነው የለም ያፈፅምልናል የልቦናችንን ሀሳብ ሁሉ ይሙላልን ለዛ ሰው ይበለን ሰላማዊ ሰልፍ በያለንበት አገር እንፀልይ የክርሰቶሰ ቤተሰቦች እንበርታ ረድሄት በረከትዎ ፍቅሯ በአእውነቱ ይደርብን ። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ መምህራችን ዶክተር መጋቢ ሀዲሰ ሮዳሰ ቃለህይወት ያሰማልን ። እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @myranchette
    @myranchette 4 місяці тому

    ማርያም ነበረት እምቅድመ ዓለም
    በሕሊና አምላክ።
    ( ይሄው፣ ነው። ምን፣ ይጠበስ?)
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 4 місяці тому +5

    አሜን 🙏🙏🙏 አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር እና ምስጋና ውዳሴ ለአንች ይገባል 🙏
    መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @yeshiyeshi3471
    @yeshiyeshi3471 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ፣እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @seblem9352
    @seblem9352 4 місяці тому +6

    ቃሐሂወት ያሰማልን ክቡር ይገባታል እናታችን❤❤🙏🙏

  • @matthewmulugeta6071
    @matthewmulugeta6071 4 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን እልል ልልል እልል ልልል እልል ልልል እልል ልልል እድሜ ይስጥልን.

  • @demelashtefera6415
    @demelashtefera6415 4 місяці тому +2

    የእግዚአብሔር መቅደስ ነች እመቤታችን አሜን

  • @etsemelaku1144
    @etsemelaku1144 4 місяці тому +1

    አሜን የድንግል በረከቷይደርብነ

  • @abebazerihun4486
    @abebazerihun4486 4 місяці тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ጊዜ ይባርክልን እመቤታችን ትክበር ትመስገን

  • @abnetchernetu901
    @abnetchernetu901 4 місяці тому +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! መምህር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ::

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እንቁ መምህራችን እንኩዋን በሰላም መጡልን ❤❤❤🎉🎉🎉 ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋው ያቆየልን ።❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TirgoSisay
    @TirgoSisay 4 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 4 місяці тому +11

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @YibeDemse
    @YibeDemse 4 місяці тому +9

    አሜን ለኛም ለሀገራችን በሶ አማላጂነት ለምናምን ተንሳኤዋን እርገቶን ያሳየን

  • @YeshimebetWorku-q8w
    @YeshimebetWorku-q8w 4 місяці тому +1

    አሜን ይህን ይሁን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል

  • @BettySaid-xd9mx
    @BettySaid-xd9mx 4 місяці тому +1

    Kale hywet yasemalen memher 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsterWorku-of1vx
    @AsterWorku-of1vx 4 місяці тому +5

    አሜን በአገራችን ክርስቶስ ከእናቱ ጋር ነግሦ 100% ባዕድ አምልኮ ጠፍቶ ያሳየን

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 4 місяці тому +5

    ግሩም ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤታችን ትጠብቅልን ለዛያብቃን ፀሎታችንን ሶባያችንን ደግ መልስ ይስጠን

  • @matthewmulugeta6071
    @matthewmulugeta6071 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እልልል ል

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 4 місяці тому +3

    ድንግል ማርያም እግዚያብሔር ያከበረሽ በአለም ሁሉክብርሽ ከፍ ይበል ቃለ ህይወት ያሰማህ

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 4 місяці тому +1

    ቃለይወት ይሰማልን መምህርችን

  • @Addisbeyen
    @Addisbeyen 4 місяці тому

    የኔ እመቤት ለኔስ ልዩ ናት እናቴ!! ለአምላክ እናት እርገት ብሔራዊ በአል ሆኖ ማክበር ሲያንሳት ነው ለኝ እናት!!!

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @bettykahsaz1276
    @bettykahsaz1276 4 місяці тому +1

    እሰይ እሰይ እሰይ እመቤቴ እኔስ እንኳን የኦርቶዶክስ ልጅ ሆንኩኝ🙏እኔ በምኖርበት ብጀርመን አገርም የእመቤቴ እርገቷ ይከበራል🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር❤

  • @hiruthawaz-jj6lo
    @hiruthawaz-jj6lo 4 місяці тому +2

    ዶ/ር ሮዳስ ምንኛ መታደል ነው ነገረ እመአምላክን ይዘህልን መጣህ ዘርህ ይባረክ ቃለህይወት ያሠማልኝ✝️✝️✝️

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 4 місяці тому +1

    እንዳለመታደል ሆኖ ነው እንጂ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተገቢ ነገር ነው ። ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን እንዲሁም መላው ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ለእመቤታችን ያለው ጥልቅ ፍቅር ባዕዳን የመሰከሩት ነው እናም እግዚአብሔር እግዚአብሔርን የሚፈራ መሪ ሰጥቶን እንደሌሎቹ ሀገራት እንድናከብራት ያብቃን ። ወንድማችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን🙏❤🙏❤🙏❤

  • @ckh8256
    @ckh8256 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 4 місяці тому +5

    አሜን አሜን አሜነ ቃላ ህይወት ያሰማልን

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 4 місяці тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወድ የቤተክርቲን ልጅ

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen 4 місяці тому

    ቦ ጊዜ ለኩሉ ❤❤❤

  • @semenehdinku
    @semenehdinku 4 місяці тому +4

    ዶክተር ሮዳስ እድሜ ከጤና ያድልህ

  • @zineworkhmariam1026
    @zineworkhmariam1026 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳን ይታረቀን ❤

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 4 місяці тому +1

    እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @maki-l6v
    @maki-l6v 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @MokeDad
    @MokeDad 4 місяці тому +5

    ❤❤❤ በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጥህ ቸሩ እግዚአብሔር ❤❤❤❤

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 4 місяці тому +2

    ሀገራችን በበረከት እና በሰላም ትባርክልን ዶ/ር እድሜ ይስጥህ ለእኔ እመቤቴ አፈሬን አራግፋ በሰላም እየኖርኩ ነው አንድ ቀን የተንከራተተችበትን ቦታ የጉስቋም ገዳምን አየዋለሁ ለእኔ ልዩ ናት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TobiawTadesse
    @TobiawTadesse 4 місяці тому +4

    አሜን እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለሕይወት ያሰማህ

  • @chernethneweskezarie6603
    @chernethneweskezarie6603 4 місяці тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 4 місяці тому +5

    ቃለሕይወት የአሠማልን ለውድ መምሕራችን 🙏😍

  • @TarikiGizaw
    @TarikiGizaw 4 місяці тому +5

    መምህር ይኑርልን

  • @tigistteshome9136
    @tigistteshome9136 4 місяці тому

    አሜን ይሁንልን!

  • @ruthfisseha7424
    @ruthfisseha7424 4 місяці тому +3

    አመብርሐን ቃለሕይውት ታሰማል፤

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @hammereborga7284
    @hammereborga7284 4 місяці тому +3

    Dr.Rodas wendemachen ahunem Egziabher Amlak tsegawen yabzaleh ena Kale Hiyeweten yasemalen from Toronto🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @mekonnenbelay8843
    @mekonnenbelay8843 4 місяці тому +3

    ተመስገን ተመስገን እልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abetyeamlaksira9912
    @abetyeamlaksira9912 4 місяці тому +1

    Awo Egziyabher yirdaninina wedekedmow kibrachin yimelsen. Yihin alakim neber even Ethiopia wisit endemikeber.

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 4 місяці тому

    ወይ መምህር እንደ እፍወት ያድርግልን። አሁንማ ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ነው።

  • @Wass-zz6ul
    @Wass-zz6ul 4 місяці тому +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 4 місяці тому +1

    Amen 🙏🙏🙏🤲🏻

  • @K.T-mj9mj
    @K.T-mj9mj 4 місяці тому +5

    እናመሰግናለን ዶ/ር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ

  • @danielgichile4933
    @danielgichile4933 4 місяці тому +2

    GOD.!!! is GREAT.!!! GOD.!!! is LOVE.!!! Dear Brather,Dr.Rodase.!! Personaly,i am So Appricate,And Also i Attened With Tension.GOD.!!! Bless U.And Ur.Whole Beloved Family.!!!

  • @Aselef-v4q
    @Aselef-v4q 4 місяці тому

    It s very good message ❤ I like you rodas

  • @meseretagedew9309
    @meseretagedew9309 4 місяці тому

    Amen 🙏

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 4 місяці тому +3

    Amen Amen Amen Abatachen Regem Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet

  • @TsegaTesfaye-vq3fp
    @TsegaTesfaye-vq3fp 4 місяці тому

    🙏 Amen

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 4 місяці тому

    ❤አሜን❤አሜን❤

  • @MegaAbya
    @MegaAbya 4 місяці тому

    አይ መምህር ሮዳስ እነሱ የታደሉ ናቸው ሕዝብን የሚያከብር መሪ ኖሯቸው ይሆናል እኛ ጥምቀት መስቀል በመጣ ቁጥር አግር ባለስልጣናት ምጥ እየያዛቸው የንፁሀን ደም በየ በአላህ ማፍስስና ቤተክርስቲያን ማቃጠል ልምዳቸው እመቤታችንን የሚጠሉ የሳጥናኤል ልጆች ዙፋን ይዘው እንዴት ይታስባል እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ቀጣዩ መጭው መንግስት ያውጅልን ይሆናል እንፅልያለን አሜን

  • @hannaaragaw8629
    @hannaaragaw8629 4 місяці тому

    ግንቦት 1 ና እርገትዋ መከበር አለበት
    እኛ በትግራይ እናደርገዋለን

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 4 місяці тому +2

    የሰደትእሄታችሁነኝ ደምሩኝ እግዚአብሔር ፍቃዱሁኖ ሀገሬ ስገባ ብዙ ሰራ ልሰራበትያሰብኩት አለ

  • @temesgenbetru4365
    @temesgenbetru4365 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማችሁ ስለ እመቤታችን ስታወሩ (ስትመሰክሩ )አዕምሮዬ ወስጥ ለነበረኝ ጥያቄ ሁሉ መልስ አሰቀድ ይገባኝ ጀመር (አግኝቻለው)

  • @hiruthawaz-jj6lo
    @hiruthawaz-jj6lo 4 місяці тому +1

    እልልል እልልል እልልል

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 4 місяці тому

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ሰማልን

  • @yeshumederesse
    @yeshumederesse 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አተም እድለኛነሕ።

  • @woinabebaassefa1064
    @woinabebaassefa1064 4 місяці тому

    እመቤቴ ድረሽልኝ

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326 4 місяці тому

    🙏🙏🙏!!!

  • @kelemuaabebe9893
    @kelemuaabebe9893 4 місяці тому

    ❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣️

  • @MeseretSjrwehu-ji9xu
    @MeseretSjrwehu-ji9xu 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል

  • @SmartbB-v6n
    @SmartbB-v6n 4 місяці тому

    እውነት ነው ሊባኖስ ይከበራል

  • @Alganesh-n3f
    @Alganesh-n3f 4 місяці тому

    EM BERHAN KEBERSH KAF YEBELE👏👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @HiwiAdane
    @HiwiAdane 4 місяці тому

    Zarye medhanialem asdememkgn dinqi nebere betam gobez tsega yichmrlhi

  • @marthaabera5229
    @marthaabera5229 4 місяці тому

    እግዚአብሄር ይስማን

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 4 місяці тому

    ነሐሴ 16 ቀን የኃይለ ስላሴ የልደት ባአል ተብሎ ነበር የሚከቀረው።

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 4 місяці тому +1

    ድንግል ማርያሞ ፍቅሯ ምን መለኪያ የለውም የአለሞ ሁሉ መዳኛ የሐይወታችን ተሰፋችን ምርኩዛቾን የዐይናችን ብርሀን ናት ።

  • @NbarNb-ob2zr
    @NbarNb-ob2zr 4 місяці тому

    Amen

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 4 місяці тому

    Aman aman Aman enkinm abiro adersen ❤❤❤

  • @AdiseDemelie
    @AdiseDemelie 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 4 місяці тому +1

    ግብጽ ዊን በአደባባይ ነው ስዕሏን ይዘውነውየሚወጡት❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @niniz8365
    @niniz8365 4 місяці тому

    Egzeabher yakeberelen tesmamtenal.

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 4 місяці тому +1

    በሰዉ ልጅ ብሄረ ልብ ካልተከበረ ብሔራዊ በዓል ቢሆን ምን ፋይዳ አለዉ?

  • @rahelshiferawgobezie8914
    @rahelshiferawgobezie8914 4 місяці тому

    👏👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @setotatezera9473
    @setotatezera9473 4 місяці тому

    KALE HIYWOTEN YASEMALEN MENGESTEDEMAYTEN YEDRLELEN WENDEMACHINE AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏

  • @gigarkidus4305
    @gigarkidus4305 4 місяці тому

    August 15 also germany

  • @noam9687
    @noam9687 4 місяці тому +2

    יבנה בית המקדש השלישי ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @dengel8429
      @dengel8429 4 місяці тому

      ከብት ልትሰዋበት ነው የሚሰራው አይታሰብም

  • @Elsa-rz7ph
    @Elsa-rz7ph 4 місяці тому

    እናንተን አያሳጣን እንደዚህ በ ደ ን ብ አሰረዱልን። እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 4 місяці тому

    ድምፅ ይ ረብሻል

  • @telahunmeles
    @telahunmeles 4 місяці тому

    Ychin tmesl inat lseten igziabhar ymesgen yeamanuel inat yalem inat imamlak kbroa sft mult ybel