አትጨነቁ ለምኑት ይሰጣቹሀል እጹብ ድንቅ ምክረ አበው ቀሊቀሊቃውንት ዕዝራ ሃዲስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 148

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.298 2 місяці тому +2

    🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ያስማልን ኣባታችን! እንደ እርሶ ኣይነት ኣንደበተ ርቱዑ ኣባት መካሪ በዘመኑ ማግኘታችን ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን! ፈጣሪ የልባችን ፍቅር ስንስለቱን ያገናኝልን ኣሜን!🎉🎉🎉

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቀዎት በረከታችሁ ይድረሰኝ አባቶቻችን 👏

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 5 місяців тому +7

    እንደ ኃጢአቴ ሳይሆን እንደ ፍፁም ታጋሽነቱ የሆነልኝ እግዚአብሄር አምላክ፣ ልመናዬንም ሰምቶ የልቦናዬን ፈጥኖ የመለሰለኝ ለእሱ ለአምላካችን ለጌታችን እና አባታችን ኃይል ክብር ምስጋና ለዘለዓለሙ ለእሱ ይሁን! አሜን!

    • @pakpak6065
      @pakpak6065 5 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @LiyuworkAytegeb
    @LiyuworkAytegeb 3 місяці тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ቅድስት ቡራኬዎት ትድረሰን አባታችን!!!

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 5 місяців тому +9

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን በጸሎትዎ አሰቡን እግዚአብሔር አምላከ አገራችንን ምህረቱን እንዲያወርድልን ጸልዩልን

    • @Meklitsisay454
      @Meklitsisay454 5 місяців тому +1

      አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 5 місяців тому +4

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦዎት እንዴት ምስጥብዬ እንደተማርኩ እንደእርሶ አይነት ያሉ አባቶችን ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @SebleArega-v2h
    @SebleArega-v2h 5 місяців тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልኝ አባታችን
    ያሉት ሁሉ እውነት እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ የለመንኩትን ሁሉ ሰጥቶኛል እየሰጠኝም ነው
    ክብር እና ምስጋና አምልኮና ዉዳሴ ለፈጠረኝ አምላክ ለድንግል ልጅ ይሁን
    እኔን እንደሰማ የሰውን ፍጥረት ሁሉ በጎ መሻት ሰምቶ ያስደስት አሜን

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 5 місяців тому +3

    Ewnet new yetkberu like likawent egzeabher edmena Tena yestelen
    Kale hywet yasemalen

  • @Mekdes-ts2ho
    @Mekdes-ts2ho 5 місяців тому +5

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን።

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 5 місяців тому +4

    ጽጌ ማርያም
    አቃለህይወት ያሰማልን አባታችንእድሜናጤናይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @tubebirhantube3418
    @tubebirhantube3418  5 місяців тому +10

    ጠይቁ ይመለስላቹሀል ከመጻህፈተ ሊቃውንት ከመምህራን መልስ ወደተወዳጆች ኦርቶዶክሳውያን በብርሃን tube ለህይወታቹሁ ጠቃሚና አስተማሪ ጥያቄወች ወደናንተ ከሊቃውንት አንደበት እናደርሳለን t.me/mazamareyam በሊንኩ ጥያቄያቹሁን ላኩልን ብርሃን tube የናንተ

  • @AlaysolomunKeshi
    @AlaysolomunKeshi 4 місяці тому

    ❤❤❤ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ኩቡር ኣባት ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶ ይቅረ በለለይ ሓጥያተይ በደለይ ሕደገለይ

  • @mizanuasmare7718
    @mizanuasmare7718 5 місяців тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
    መምህራችን በረከተዎ ይድረሰን! አሜን!
    አሜን!
    አሜን!!!

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie887 5 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን እንተገብር ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን ለንስሀ ሞት ያብቃን

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 5 місяців тому

      አሜን የንሰሀሞት ያብቃን ቸሩ መድኃኔአለም

  • @asnakechchekol5390
    @asnakechchekol5390 5 місяців тому +1

    አባት ችሩ እግዚያብሄር ዕድሜ ከጤና ጋር ለእርስዎም ይስጥልን ::አሜን

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 5 місяців тому +2

    ቃለህይወት ያሰማለን አባታችን

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla 5 місяців тому +1

    በኡነቱ ለአበተችን ቃለ ህዎትን የሠመልን በእድሜ በጤነ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 5 місяців тому +2

    🙏🙏🙏 ቃለሕይወት የአሠማልን🙏
    አባታችን ኑሩልን 🙏 ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏 እሮሶን የሠጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏😍

  • @hirutzerihune6620
    @hirutzerihune6620 5 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 5 місяців тому +1

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn 4 місяці тому

    ቃለይውት ያበሰማልን ❤❤❤የኔ አባት❤❤ጣፋጭ እደበት❤❤የማቱሳላን ❤እድሜ❤ይስጥልን❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 місяців тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችኖ

  • @TigstTarikin
    @TigstTarikin 5 місяців тому +1

    በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanakumsa4687
    @hanakumsa4687 5 місяців тому +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባቴ

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po 5 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 5 місяців тому +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🕊🕊🕊🕊🇪🇹አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 5 місяців тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር
    አሜን አሜን ሁሉ የፈጠረ ሁሉም ይቻላል
    !!በእድሜ ጤና የሰጠን ይች ሰአት ያደረሰን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አማኑኤል
    አዉቀን በስህተት አለማወቅ የምንሰራው በደል ይቅር ይበለን ለንስሐ ያብቃን በስደት ሀገር ላይ ያለን
    ምህረት ቸርነቱ ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሠማልን ያባታችን በርከቱ ይደርብን❤❤❤❤

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 5 місяців тому +1

    ቃለወትን ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና እስጥልን

  • @ruthfisseha7424
    @ruthfisseha7424 5 місяців тому +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማዎት

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤

  • @EmuEmebet-f2l
    @EmuEmebet-f2l 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse 5 місяців тому +1

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታቺን 🥰🙏🏾እግዚአብሔር ይስጠለን

  • @SentSent-q4h
    @SentSent-q4h 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Tigist-gs6ju
    @Tigist-gs6ju 5 місяців тому

    ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚህ አነቶችን አባቶችን ያብዛልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይዉት ያሰማልን !!!

  • @WogayehuArega-qt9os
    @WogayehuArega-qt9os 5 місяців тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን::

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 5 місяців тому +1

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣ወላዲተ፣አምላክ፣ትክበር፣ትመስገንልን፣ስሟም፣ለዘላለም፣ትክበርልን፣ትመስገንልን፣ለዘላለምለአባታችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ፈጣሪያችን፣እየሱስ፣ክርስቶስ፣በመንግስቱ፣ያስቦት

  • @AlamAlam-fc5hu
    @AlamAlam-fc5hu 5 місяців тому +1

    አባታችንቃለህይወት ያስማልንበርሚበፀጊ ያቆይልኝ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አበታችን አሜን ቀለሂይወት ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @rozaalemnew6864
    @rozaalemnew6864 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን፡፡

  • @TrueInnerPeace21
    @TrueInnerPeace21 5 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የኔታ በረከተዎ ይደርብን

  • @agijack3439
    @agijack3439 5 місяців тому +1

    Amen 🙏 kalehiwot yasemaln abatachin.

  • @AlamAlam-fc5hu
    @AlamAlam-fc5hu 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @MekonenTadesse-c6z
    @MekonenTadesse-c6z 4 місяці тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዎትን ያብዛልን

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 5 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!!!

  • @SenaitGebre-q1m
    @SenaitGebre-q1m 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑሮት!!

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን🙏❤🙏አባታችን❤❤❤

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 5 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 4 місяці тому

    Kalehiwot yiasemalen !!
    Amen Amen Amen!!

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 5 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Mulu-l7x
    @Mulu-l7x 5 місяців тому +2

    Amen Amen Amen Ye Hiwoten Qale Yasemalen Edme Yistelen Abatachin.

  • @amsaletaye4868
    @amsaletaye4868 4 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @BanchiayehuTaye
    @BanchiayehuTaye 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @balchaadugnaregasa7791
    @balchaadugnaregasa7791 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 5 місяців тому

    በእውነት ለአባታችን የህይወትን ቃለ ቃለበረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቀወት ይፍቱን ይባረኩን በቅድስት ጸሎተወ ያስቡን ክቡረ አባታችን

  • @ACO-GA2963
    @ACO-GA2963 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ።ዕንቁ ሊቃውንት አባታችንን እንዲያስተምሩን ማድረጋችሁ መልካም ነው። እንደ አባታችን ያሉት ሊቃውንት እንዲያስተምሩን ፣ እንዲመክሩን ፣ እንዲገስጹን መጋበዝ ሁሉም ሊያደርገው የሚገባ ነው ። የሰርክ ጉባኤ ፣ የመንፈሳዊ ጉባኤ መድረኩን እንደነሱ ያሉት የሚያስተምሩበት ማድረግ ጠቀሜታው ብዙ ነው ። በርቱ ቀጥሉበት

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 5 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
    @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ 5 місяців тому +1

    አሜን 💖❤️❤️አሜን 💖💖💓አሜን 💖❤️❤️💗❤💖💗💓❤️❤💓

  • @በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ
    @በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ 5 місяців тому

    😢ነፍስን እርፍ የሚያደርግ ቃለ እግዚአብሔር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 5 місяців тому +1

    አሜን ይሁንልን::

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 5 місяців тому

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጠን እውነት ነው እግዚአብሔር ሲለምኑት ይሰጣል አሜን እንድ ቅዱስ ምክሮት ይሁን ይደረግልን እግዚአብሔር ያክብርልን 🎉

  • @tesfageta9965
    @tesfageta9965 4 місяці тому

    Kalhiwot yasemalen Abatachen.

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 5 місяців тому +1

    Ameen Ameen Ameen bewunet abatachen Kal hiwot yasemalen 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @nigatmuluneh8839
    @nigatmuluneh8839 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @fasikafikeru-r5q
    @fasikafikeru-r5q 5 місяців тому

    Abatachin kalehiwot yasemalen bereketewo yedereben!❤❤❤

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @Hana-ul9xi
    @Hana-ul9xi 5 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያስማልን መረከታችሁ ይደረብብን አሜን(፫)❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiyouyilma9031
    @nebiyouyilma9031 5 місяців тому

    አግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማዎት

  • @elsaNomi
    @elsaNomi 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 5 місяців тому +1

    Yeneta kal hiwot yasemalen
    Be mehertu yidabsen Amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 4 місяці тому

    abatachi bewenet kale hiwet yasemaln be edme betena ytbkeln nefsn ymiyalemlem tmhert ,,,tsfan ymiyasketl kal ❤❤❤

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azyabbayro2649
    @azyabbayro2649 5 місяців тому +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️

  • @IQuality-vp3cx
    @IQuality-vp3cx 5 місяців тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @AlmazAlemie
    @AlmazAlemie 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።

  • @GetachewAf
    @GetachewAf 5 місяців тому

    እንደ ቅዱስ ጳዉሎስ በምድር የመግስተሰማያት ኑሮ ያኑርልን

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 5 місяців тому

    አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን እርግት ያለ ትምህርት በሠላም ቀጤና ይጠብቅልን

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 5 місяців тому +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 місяців тому +1

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 5 місяців тому +1

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 HULUNEM YEKEFAFETEWE HAYALU GETA AMEN 🙏 FETARI SILEMENUTE YESEMALE HONOME YE YE SEWE FETURE TENKOLEGNOCE HULUNEM YADENAKEFALUNA BE GENZEBE TEGEZETEWE !HONOME DELU YE FETARI NEWENA ENAMESEGINALEN KALE HEYEWETE YASEMALENE 🙏🙏🙏DENKE TEMEHERET NEWENA::

  • @YouMe-u1s
    @YouMe-u1s 5 місяців тому +1

    ቃለሂወትያሰማልን

  • @AsdAsd-ld3tu
    @AsdAsd-ld3tu 5 місяців тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን❤❤

  • @Ambassel
    @Ambassel 5 місяців тому +1

    ይሰጣችኋል!

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 5 місяців тому +1

    amen amen amen

  • @InasAsbere
    @InasAsbere 5 місяців тому

    Amen.kalehiwetin.yasemalin.abatachin.yesemanewn.belibachin.yasadiribin.oritodox.lezelalemi.tinuri

  • @john7630
    @john7630 5 місяців тому +1

    Ameni !!!

  • @AmezenWondesen
    @AmezenWondesen 5 місяців тому

    አሜን (3) ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @HelenBamenga
    @HelenBamenga 5 місяців тому

    Amen Amen Amen Abatachine Kale Hiwote Yasemalen Egziabher Edmye Ke Tena Gare Yisetelen

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @TigistShiferaw-m2w
    @TigistShiferaw-m2w 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🕊🕊🕊

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 5 місяців тому

    Kale hiwot yasemalin Abatachin yeneta Ezira rejim edime ketenagar yistilin🙏🙏🙏❤️❤️

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 5 місяців тому

    ቃል ሂወት የስማዓልና ኣባታቺን

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 5 місяців тому

    አሜንአሜንአሜን😢😢😢

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr 5 місяців тому

    Ameen Ameen Ameen 🙏🤲🤲

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 5 місяців тому

    Kale Hewet yasemalen 🇪🇷🙏❤️

  • @nahomaddisu4191
    @nahomaddisu4191 5 місяців тому

    Kale hiwt yasemaln

  • @ፀጋነጋሺዙአየሁ
    @ፀጋነጋሺዙአየሁ 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏