መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ የተጋበዙበት ውይይት | amanuel | mezmure yared | kesis | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 238

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 5 місяців тому +127

    ወይ ቤተክርስቲያኔ ምን አይነት እውቀት ነው ያለሽ???ምንስ አይነት ትህትና ነው የለበሽው?ልጆችሽስ በምና አይነት የእውቀት ቀንዲል ነው የሞላሻቸው?ለማንኛውም የአምላካችን እናት የብርሃን እናት እመቤታችን የሠው ልጆች ከጎበኛቸውና ከዳሰሳቸው ሀጥያት ሁሉ ነፃ ነች ልጇም ንፁህ ባህሪ ነውና እሷም በተገባ ንፅህና ለሱ እናትነት እንድትበቃ አድርጎ አዘጋጅቷታልና ክብርል ለእየሱስ ምስጋና ለድንግል እናታችን ።የሠይጣንና ልጆቹ ግን ቆም ብላችሁ አስቡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @selamshow4352
    @selamshow4352 5 місяців тому +45

    ረጅም እድሜ ይስጣቹ እንቋችን መጋቤ ሓዲስ ሮዳስ ጸጋውን ያብዛሎት

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 5 місяців тому +65

    ዲያቆን መዝሙር ያሬድ በጣም ንፁህ ልብ ያለህ ወንድም ነህ ከምር በተስጠችህ ደቂቃ የሁሉንም ወንድሞችህን ስም አነሳህ እግዚአብሔር ይሄንን ፀባይህን አይቀይርብህ❤❤ በተረፈ መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ይስጦት❤❤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🥰🥰😍

    • @chanietsehay7477
      @chanietsehay7477 5 місяців тому +3

      የእውነት በጣም ነው ያስገረመኝ ለወንድሞቹ ያለው ፍቅረ እግዚአብሔር አምላክ ያክብረህ ያሬዶ 🙏🙏

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 5 місяців тому +25

    ተቀድቶ የማያልቅ እውቀት መጋቢ ሀዲስ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ብርትኮንጌታሁን
    @ብርትኮንጌታሁን 5 місяців тому +4

    በጣም ለመጀመሪያ ግዜ ይህን እረጂም ሳዳምጥ ከሚገባው በላይ ሀጢያተኛ ሰው ነኝ ወይ እምየ ኦርቶዶክስ ልጆች አሉሽ ሀጢያቴ ባዶነቴን አየሁት አየሁት ምንም ቃል የለኝም ለመምህር እሮዳስ እድሜ ከጤና ላባቶች ይስጥልን

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 5 місяців тому +9

    ዶክተር ሮዳስ ተንቀሳቃሽ ቅርሳችን እግዚአብሔር አምላክ ካላጣው እድሜ ሳያስረጅ ያቆይልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 5 місяців тому +27

    አባቶቻችን ሙምህሮቻችን መጋቤ አዲስ ሮዳስ ተቆጥሮ እማያልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ልጅ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @selamfiker-kn1kk
    @selamfiker-kn1kk 5 місяців тому +24

    እውነት ለመናገር እኛ ምንመናን በጣም ብዙ እዳ አለብን በዚህ ዘመን መምህራኖች ጉሮሯቸው እስከ ሚደርቅ እያስተማሩን ፍሬ አልባ ከሆን ወዮልን!!

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤መምህር እጅግ በጣም ደሰ ይላል❤❤❤❤❤

  • @JohnBegashaw
    @JohnBegashaw 5 місяців тому +13

    ወንድም ቢኒያም ሽታዬን ከኮቢድ ጀምሮ ስለቤተክርስታያኗ ከባድ ተጋድሎ ስላደረገ እ/ር እድሜ ይስጠው

  • @drsimretemesfin1866
    @drsimretemesfin1866 5 місяців тому +29

    ዲያቆን ያሬድ (መዝሙረ) እውነተኛ የትህትና የፍቅር ሠው ነህ ፍቅርህም ከከንፈር ያልሆነ ከልብ የሆነ ረጅም እድሜ በፀጋ ይሥጥህ ወንድሞችን ማበረታታትህን ቀጥል❤❤❤

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 5 місяців тому +13

    ዶ/ር መጋቤ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ እንኳን ደህና መጡ !!! ቃለሕይወት ያስማልን በእውነት!!! ድንቅ ትምህርት አግኝቻለው ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !!! አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን አሜን !!!

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 5 місяців тому +12

    ዐ አምላኬ አመሰግንሀለሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረከኝ እግዛብሄር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @menbereworku5900
    @menbereworku5900 5 місяців тому +5

    አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብኝ መምህራችን አስተማሪያችን መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወላዲተ አምላክ ከልጇ ከወዳጅዋ ተማልዳ ታማልደን የፀሎቷ ሀይል ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

    • @MESERETMESERET-dr6yu
      @MESERETMESERET-dr6yu 5 місяців тому

      ተማልዳ ታማልደን ማለት ምን ማለት ነው? እስዋም እመቤታችን መማለድ አለባትን?

  • @mllm3621
    @mllm3621 5 місяців тому +1

    መምህር እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልንአሜን።

  • @SamuelMulugeta-d3u
    @SamuelMulugeta-d3u 5 місяців тому +1

    መድኃኔዓለም፡እውቀቶን፡ይጨምርልዎ፡መምህር፡ሮዳስ፡ነብሰ፡ሐኪም።❤❤❤

  • @menbereworku5900
    @menbereworku5900 5 місяців тому +6

    አስተውሉ ተመልከቱ ልብም በሉ የአባቶቻችን መከባበር መደማመጥ አቤት የመንፈስቅዱስ ሰራ እፁብ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስምሽ በተጠራበት ሁሉ አንቺ ከልጅሽ ጋራ አለሽ አሜን አሜን አሜን

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 5 місяців тому +10

    መምህር ዶክተር ሮዳሰ ታደሰ አዲሰ አበበ ሀያ ሁለት ኡራኤል ቤተክርስቲያን ነው የማወቀው እጅግ እጀግ ድንቅ የእግዚአብሔር ጥበብ የተገለጠበት ታላቅ መምህር ነው ወንጌልን ፈትፊቶ ያጎረሳል አንደበቱ አይጠገብም ረጅም እድሜ ከጤነ ጋራ ያደለው አምላከ ክርስቶስ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌☝️☝️☝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MekoTBahta
    @MekoTBahta 5 місяців тому +11

    ዶክተር ሮዳስ ማየቴ እና እንዲሁም ወንድሜ ዘማርያም በጣም እምወዳቸው እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ተመስገን ኦርቶዶክስ መሆኔ ሁላቹ ሰላማቹ ይብዛ

  • @sintayehuzewdu7359
    @sintayehuzewdu7359 5 місяців тому +1

    አግዚአብሔር ዘምናችሁን የባርክ

  • @kefebasaznew1122
    @kefebasaznew1122 5 місяців тому +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @serdinosinternational4076
    @serdinosinternational4076 5 місяців тому +20

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን: ቤተክርስቲያን የብርሃን ልጆች አሏት❤❤❤❤

  • @michaelodda1645
    @michaelodda1645 5 місяців тому +2

    የምንሳሳለት ዶ/ር ሮዳስ ስለተጋበዘ ደስ ብሎኛል የምመኘው ነበር። ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፀጋውን ይጨምርላችሁ

  • @lemlemworku2801
    @lemlemworku2801 5 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤ ሁላችንንም እግዝአብሔር ይስጣቹ❤❤ልባችንን የሚሞላ ትምህርት❤

  • @MESERETMESERET-dr6yu
    @MESERETMESERET-dr6yu 5 місяців тому +1

    ሁላችሁም የቤተክርስቲያናችን የአባቶቻችን ልጆች የኛ የሀጢያተኞቹ ደግሞ አባቶች እግዚአብሔር ያኑርልን፡፡

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403 4 місяці тому

    ዶ/ር ሮዳስ የእቀት ጥግ ትባረክ በቤቱ ያጽናህ

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ❤❤❤እጀግ በጣም ደስ ይላል ይቀጥል አጥጋቢ መልስ ነዉ ለጴንጤ እነሱ ባይሰሙም

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 5 місяців тому +2

    ቀሲስ እድሜ ይስጥልን አባታችን መጋቢ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስን የገለጡበት ያስተዋወቁበት መንገድ ፍጹም ትክክል የሚገባ ነው ይበል ብዬአለሁ በተረፈ እመቤታችንን ከጸጋ ከክብር ከከፍታዋ ለማውረድ ጥንተ ጠላት በግብር ልጆቹ ህሊና አንደበት በኩል የማያሰማን ርኩሰት ብልግና የለም ይህ መርጦ የፈቀደው ባሕሪው ስለሆነ አይገርምም ማንም ምንም ይበል እመቤታችን አምላካችንን የወለደች ከፍጡራን ሁሉ ከፍ ያለች መሆኗን ቅዱስ ስለሆነ ልጇ እሷ ቅድስት ንጹህ ስለሆነ ልጇ እሷ ንጽህት መሆኗን እናምናለን ሠይጣን ልጇ በነሳው ሥጋ ስለተዋረደ እንዴትስ ስለ እመቤታችን ክብር ያስብ ብለን እናስባለን ከፍጡራን ሁሉ ሠይጣን እመቤታችንን ይጠላታል ተብለን አደል አባታችን ያስተማራችሁን እንዴትስ አይጠላት? እሷንማ ባይጠላ ከክብሩ ባልተዋረደ ነበር እናማ እኛ የተዋህዶ ልጆች እመቤታችንን ከነፍሳችን አልቀን እንወዳታለን ካለሷ ድህነት አይመሰከርምና አይነገርም አይተረጎምም እመቤታችን የድህነታችን መሠረት መገኛ ናት። ዓለም ቀድሞም ካለ እመቤታችን አልዳነም ወደፊትም አይድንም ማርያም ተክዳ ትገባለህ አንጋዳ ይሉ ነበር ባሕታዊ መኮንን(ነፍስ ይማር)

  • @molla1979am
    @molla1979am 5 місяців тому +3

    እንደው ሁሌ የሚደንቀኝ እግዚሃብሄር ምንኛ ቢወደን ነው ግን እነዚህን ሁሉ እንቁዎች በዚህ ማህበራዊ ሚድያ ያገናኘን።ተመስገን ነው እንጂ ሌላ ምን እላለሁ

  • @endalelove4148
    @endalelove4148 5 місяців тому +3

    በእዉነት መጋቤ ዶክተር ሮዳስ ቃለ ህይወትንጰያሰማልን አባቶቻችን ቀሳዉስት ወንድሞቻችን ዲያቆናት መምህራን በርቱልን እግዚአብሔር ፀገዉን ክብሩን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ድንቅ ትምህርት በርቱልን ተመስገን አምላኬ

  • @PetrosMahari
    @PetrosMahari 3 дні тому

    ሚገርም ነው ብቻ ወንድሞች ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @martabelay8632
    @martabelay8632 5 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤እውነት ቃል የለኝም 😢ለሁላችሁም ቃለ ሂወት ያሰማልን
    መምህር እሮዳስ እውነት ፀጋውን ያብዛለወት በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤

  • @meseretteshome5988
    @meseretteshome5988 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር ሮዳስን ስላየናቸው እባክወትን ይህን ደስ የሚል ትምህርት ይቀጥሉበት.

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 5 місяців тому +4

    ዶር ሮዳስ እድሜኗ ፀጋ ፈጣሪ ይስጥልን

  • @henock2127
    @henock2127 5 місяців тому +2

    እመብርሃን በፀጋ ላይ ፀጋ ትጨምርሎት መምህራችን
    እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 5 місяців тому +5

    አሜን እኛም ለህይወታችን ምግብ ስለመገባችሁን እግዛብሄር ይስጥልን

  • @kebede943
    @kebede943 5 місяців тому +2

    እንደዚህ በፍቅርና በትህና የሚያስተምሩ ምርጦች የተዋህዶ የእውቀት ጠገብ መምህራኖችን እግዚአብሔር ያብዛልን ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላችሁም

  • @BirkeMesfin
    @BirkeMesfin 5 місяців тому +3

    መምህር ሆይ የቀደሙት አባቶቻችንን እነዚያ የተቀደሱትን በእርሶ ውስጥ በማየቴ ነፍሴ በእድሜዬ ያላየችውን አሴት በእርሶ በማየቷ እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልኝ።አሜን።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 5 місяців тому +2

    ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @dawitteklwold1354
    @dawitteklwold1354 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር እረዥም የማስተማር እድሜ ይስጥህ

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 5 місяців тому +3

    ዘማርያም ዘለቀ ትህትና አስለቀሰኝ😢 አቤት ቤተክርስቲያን ብዙ ሊቃናት አሉት ዛሬ የሰማውት ትምህርት እስከ ዛሬ ሰምቼም አላውቅም ሁላችውም እግዚአብሔር ይባርካቹ።

  • @teddygibessa2896
    @teddygibessa2896 5 місяців тому +10

    😢ድንቅ ሰዉ ነህ ተባርከሀል ።

  • @zedyetewahdolij5700
    @zedyetewahdolij5700 5 місяців тому +6

    በጣም ግሩም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የተዋህዶ ልጆች ክበሩልን እናተን አያሳጣን ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 5 місяців тому +2

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን ዶክተር ሮዳስ❤

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 5 місяців тому +9

    በጣም የምወደው መምህር❤

  • @TIBEBEWOLDESENBET
    @TIBEBEWOLDESENBET 5 місяців тому +3

    መጋቤ ሃዲስ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
    @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 4 місяці тому

    ዶክተር ሮዳስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልብ እንዲሁም የቅድስት ቤተክርስትያን ልጆንች. እጥፍ ያብዛልን

  • @SaraENat
    @SaraENat 5 місяців тому +3

    ወይኔ ሁሉም ትሕትናቸው እንዴት ደስ ይላል አምላከ ቅዱሳን ጸጋውን ክብሩን ያብዛላችሁ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እመብርሐን ትጠብቃችሁ በዘርፋፋ ቀሚሶቿ ከክፉ ሁሉ ትከልላችሁ እጅግ አርገን እናመሰግናለን💐💐🌹🌹

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 5 місяців тому +5

    አቤት መታደል ይህ ሀሉ ፀጋ እዲት ደስ ይላል አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 5 місяців тому +4

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነው በልቦናችን ያኑርልን በቤቱ ይጠብቀን

  • @haileyesusmersha432
    @haileyesusmersha432 5 місяців тому +3

    ክብረ ድንግል ማርያም
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ናት፡፡ክብሯ ልዕልናዋ ቅድስናዋ ከአእምሮ በላይ ነው፡፡እንኳን ሰው መላእክት አመስግነው አይጠግቧትም፡፡አባ ጊዮርጊስ ክብሯን ሲገልጥ የመላእክት ክብራቸው የእመቤታችንን አንዷን የፀጉር ዘለላ አያክልም በምድር ያሉ ቅዱሳንም የእግሯን ጫማ አያክሉም ይላል፡፡ማንኛውንም ሰው አክብር የሚል መጽሐፍ ቅዱስ እያለን ምን ዐይነት ድፍረት ቢኾን ነው ድንግል ማርያም ላይ የስድብ ናዳ የሚጎርፈው፤እንኳን የእርሷን የሐዋርያትን፣ የሊቃውንትን፣ የአቡነ ተክለሃይማትን፣ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወዘተ ክብር መቼ ገባንና ነው ላይ ወጥተን ማርያም ላይ አፍ የሚከፈተው፤በእውነቱ የስህተቱ ምንጭ የሰይጣን አሳብ መሆኑ በዚኽ ይታወቃል፡፡
    አሁን አሁንማ ክርስትና መኖር ሲያቅተን ስለ ክርስቶስ ስለ ድንግል ማርያም የሌለ ትምህርት መናገር እንደ ዐዋቂነት ራስን መቁጠር በእውነቱ ያሳዝናል፡፡
    ወዳጄ አርፈህ ንስሐ ገብተህ ሥጋ ወደሙን እየተቀበልክ እያለቀስክ አትጸልይም፤ወዳጄ እነ አባ እንጦንስ አባ መቃርስ መላእክት ጋር ሲነጋገሩ የነበሩ ያልጠየቁትን ጥያቄ ዛሬ ተነስተህ ለምን የትንቢት መፈጸሚያ ትሆናለህ፡ ሊያውም ግልጥ የሆነ ትምህርት እየተሰጠ ለምን እልህ ትገባለህ፤ቅዱስ አትናትዮስ ድንግል ማርያምን ስፖተለስ ነውር የሌለብሽ እነከን የለሽ በማለት አስተምሯል፡፡መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ(ዶ/ር) ግሩም በሆነ ሁኔታ አብራርቶታል፡፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ይበርቱልን፡፡ዕውቀት ወደ ድንግል ማርያም የማያደርስ ከሆነ ባዶ ዕውቀት ነው፡፡ድንግል ያለው ክርስቶስ አለው፤ድንግል ያለው ሁሉም አለው፤በሰላም መኖር ይችላል፡፡በአንድ ጥቅስ አይበረግግም፡፡
    ወዳጄ በምድርም በሰማይም እንደዚች ዐይነት ቤተ ክርስቲያን የለችም፡፡ወደ ክርስቶስ የምታደርስ ደገኛ ሃይማኖት፤ እውነተኛ ትምህርት እያለን ወደ ሌላ የምታማትሩ ባትደክሙ፡፡ክርስቲያን ለመሆን ያብቃን፡፡ በአንድ ጌታ በአንዲት ሃይማኖት በአንዲት ጥምቀት ጸንተን ለመኖር ያብቃን፡፡ በትምህርታችሁ ቀጥሉበት፤ዘመኑ የሚፈልገው ነውና፡፡አለመግባባት ካለ ግን በውስጥ ጨርሱ እና አስተምሩ፡፡በርቱ፡፡
    በተረፈ የእኛ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት ቅዱሳን በቅተው ሥላሴን እያዩ፤መላእክትን እያዘዙ፣ ድንግል ማርያምን እያዩ ያስተማሩት እንጂ ዛሬ የተነሣ መምህር ያስተማረው አይደለም፡፡ይህን ማስተዋል ይገባል፡፡ጌታ አስተማረው፣ሐዋርያት ሰበኩት፣ሊቃውንት ተነተኑት፣መምህራን አስፋፉት፤ምእመናን ኖሩት አለቀ፡፡አዲስ ትምህርት የለም፡፡እናም በትህትና እንማር፡፡ለመኖር እንትጋ፡፡እመ እግዚአብሔር ድንግል ማርያም አማላጅነቷ አይለየን፡፡አሜን፡፡ተጣፈ በ13 ሰኔ 2016 አዲስ አበባ፣ ሀገረ ማርያም፣ ኢትዮጵያ፡፡

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 5 місяців тому +5

    አውነት ተንቀሳቃሽ ላይ ብረር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህርችን

  • @zewdeabebaw5854
    @zewdeabebaw5854 5 місяців тому +3

    አቤቱ እንደት ደስስስ ይላል
    የትናቱ ቀን ልዩ ነው
    እግዚአብሔር አባቶቻችን ይጠብቅልን🙏❤❤❤❤

  • @TaTa-dm4op
    @TaTa-dm4op 5 місяців тому +10

    እውነት ተገለጠ! ጊታ ይባርካቹ ነብሴ ረካች

  • @FikremariamTerefe
    @FikremariamTerefe 5 місяців тому +5

    ድንግል ምን መታደል ነው ማርያም ወይ ፀጋሽ በዛ ❤❤❤

  • @WedeWede-wh3kw
    @WedeWede-wh3kw 3 місяці тому

    ቃለ ሕህወት ያሠማል በእዴሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 5 місяців тому +2

    መምህር ሮዳስ በዚህ ፕላተፎረም ለመምጣት በጣም ዘግይተሀል ካንተ ብዙ እንጠብቅ ነበር

  • @elenigezaei7623
    @elenigezaei7623 5 місяців тому +6

    እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ermiasbirhanu289
    @ermiasbirhanu289 5 місяців тому +3

    Mirtttt ye Orthodox Church Memehranochhh/ likochhhhh erejimmm edemeeee ketennna gar Welde Egezihabherr yadelachehuuu, GOD Be with y’all forever & GOD Bless y’all , I & my beloved family love y’all so much 🇪🇹🙏🏿.

  • @DanielBanti-b5h
    @DanielBanti-b5h 29 днів тому

    ሁላቹህንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
    ድንቅ ትምህርት❤ 3:04:52

  • @eyoblegese816
    @eyoblegese816 5 місяців тому +7

    አቤት ክርስትና በእውት ድንቅ ነሽ እኮ❤❤❤❤

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 5 місяців тому

      በእውነት !!! ተዋህዶ እውቀትዋ ባህር ነው የማይገባደድ !!!

  • @Hornland
    @Hornland 5 місяців тому +4

    ንጽሂት ቅድስት ድንግል ማርያም : እመአምላክ : አደራሽን ከልጅሽ ከወዳጅሽ ምህረትን አገኝ ዘንድ ውዳሴ እና ክብርን ከሚሰጥሽ ልጅሽ እራስ ከሆነላት ቅድስት ቤተ ክርስትያን ደጅ አልጥፋ : እርጂኝ

  • @weleteslase
    @weleteslase 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ለሁላችሁም ግሩም ነው ክፍል ፪ እንጠብቃለን

  • @yonitegegne7169
    @yonitegegne7169 5 місяців тому +27

    እንግዲህ ጀሮ ያለው ይስማ የለለውም እናዝናለን ግን አንድ ነገር ማወቅ ያለብን ከዛኛው ቤት ዶክተር ሲባልና ከተዋህዶ ቤት ዶክተር ሲባል ምን ያክል የሰማይና የምድር ልዩነት እንዳለ እናሳያለን።ተዋህዶ ባህረ ሰፊ ብትዛቅ የማታልቅ የክርስቶስ ሙሽራ እንደሆነች በልጆቿ እስከ ዓለም ፍፃሜ ከብራ ትኖራለች።ሰማያዊ ኢየሩሳሌም በምድር ተተክላ እንዲህ አብባ ትኖራለች።

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 5 місяців тому

    ድሮምኮ አዋቂ አይጮህም ክብርርር በሉለልን ዶክተርዬ እንድሁም ሁላችሁም መምህራን❤❤❤❤

  • @azeb9433
    @azeb9433 5 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤ እሰይ ከዚህ ቦሗላ ከመናፍቅ ጋር መዳረቅ ይቀራል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ በራሳችን ጉዳይ ላይ ብናተኩር ❤❤❤ ወንድሞች ከዚህ ቦሗላ እኛን ብቻ አስተምሩን ከፈለጉ እነሱም ይማሩ በጣም እንወዳችሁአለን ❤ 🙏

  • @AsefaTigab
    @AsefaTigab 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ቃለይሆት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
    አባታችን✝✝✝🙏🙏🙏

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ተዋህዞ ለዘላለም ትኑር የናተ ልጆች በመሆናችን ኮራንባችሁ❤❤ ተመስገን ❤❤❤

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 5 місяців тому +1

    እንደዚህ አይነት መምህራኖች በቋሚነት አብረዋችሁ ቢቀጥሉ ደስ ይለኛል። በተረፈ በርቱ

  • @MuluRega
    @MuluRega 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉❤✝️🙏

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 місяців тому +4

    አምላክ እግዚአብሔር ያክብርልን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ብዙ ሰው ጥያቄው በምልአት የመለስለታል ደጋግማቹህ ኑልን መምህሮቻችን

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ረዥም እድሜ ይሰጥን❤❤❤

  • @mahletdagmawit8247
    @mahletdagmawit8247 5 місяців тому +1

    ዋው መምህር ሮዳስ አብረሀቸው ብትሆን ደስ ይለኛል

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 5 місяців тому +1

    Be ewnet Kala hiywot yasemalen memherachin ❤❤❤❤❤❤

  • @meleseworku4491
    @meleseworku4491 5 місяців тому

    ረሰረስኩ ተባረኩ ድንቅ መርሐግብር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እመብርሃን ወላዲተ አምላክ በመውጣት በመግባታችሁ ጥላ ከለላ ትሁንላችሁ አሜን ለእኛም የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን አሜን አሜን።

  • @davoosm7087
    @davoosm7087 5 місяців тому

    የተከበሩ መጋቢ ኃዲስ ዶ/ር ሮዳስ እውነት ከአፍዎ በሚወጣው ጣፋጭ ቃላቶች ታድሺያለሁ ተደስቼያለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንዲሁ እርስዎን እየሰሙ ቢታደር አይሰለችም የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜን ከፀጋ ጋር ያድልልን በየቀኑ ይምጥሉን እባክዎትን በጣም እናመሰግናለን ።

  • @FikremariamHabesha
    @FikremariamHabesha 4 місяці тому

    በርቱልን አባቶቸ

  • @ababufenta6205
    @ababufenta6205 5 місяців тому

    የእመቤታችን ፀጋ ይደርቦት ዶ/ር

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 5 місяців тому

    Betam des yemil timihirt new kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 5 місяців тому

    Girum new betam yemigerm new! Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 5 місяців тому

    Kal Hiwot Yasamaln Abatachn,Megaba ,Memehran

  • @binytsega7795
    @binytsega7795 5 місяців тому

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርክ ምን አይነት ቀን ነው ሁሌም እግዚአብሔር እደዚህ ያድርግልን dr. 💪🏼❤እደዚህ እየገባችሁ ብታስተምሩን ምክሬ ነው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po 5 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህር ዶክተር ይዎርዳኖስ
    ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል ነው
    እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ሌላ ምን እከፍለዋለሁ እመብርሃን እግዚአብሔር የመረጣት በታምሩ በችሎታው በስልጣኑ እናቱ አደረጋት እውነት ነው እመብርሃን ድንግል ማሪያም አማላጅ ናት ፈጥና የምደርስልን ከስንት መከራ ስቃይ ሞት የምታድነን እናምናለን መላእክት ሳድቃንን በአማልጅነታቸው እናምናለን እግዚአብሔር ሰጣቸው እግዚአብሔር ፈቀደ ምን ታደርጉ ልባችሁ ተደፍኖ እውነት እየተሰበካችሁ መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈውን አታምኑ እግዚአብሔር ልቦናችሁን ክፍት ያድርገው ይርዳችሁ ነገር መጠምዘዝ ሰራችሁ እኛ በአማላጅነታቼው በተደረገልንም ታምር እናምናለን አትፍቁት ማውራት አይደክማችሁ መናፍቅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 5 місяців тому

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @AsfawteketayTeketay
    @AsfawteketayTeketay 5 місяців тому +1

    እናንተን የሰጠን አምላክ የተባረከ ይሁን

  • @mehariwtsadik7543
    @mehariwtsadik7543 5 місяців тому

    በጣም ደስ የምል ውይይት ፀጋን ያብዛላችው

  • @belayaraya983
    @belayaraya983 5 місяців тому

    ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 3 місяці тому

    ,አሁንም አባቶች አሉን መምህራን አሉን እንደነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ

  • @WaasWssa
    @WaasWssa 5 місяців тому

    ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጦት❤

  • @zenuyeselaselij8654
    @zenuyeselaselij8654 5 місяців тому

    በዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🥰

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 5 місяців тому

    Kalehiwot yiasemalen !!!
    Amen Amen Amen !!
    God bless you both !!

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 5 місяців тому

    እውነት ነው መምህሮቻችን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @alemzeleke1328
    @alemzeleke1328 5 місяців тому

    Zare kalat ateregn endezi sayachuh Egziabeher Yemesgen 🙏🙏🙏

  • @asna7836
    @asna7836 5 місяців тому

    ቃለ ህውትን ያሰማለን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ 🙏🙏🙏🙏🥰

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 5 місяців тому

    ይገርማል ለሁሉም እግዝአብሔር ይመሰገን ዘኦርቶዶክስ እርቂቅ ነሽ❤❤

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw 5 місяців тому

    መምህርዬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን