⭕️በየዕለቱ ልንሰማው የሚገባ❗️❗️አስመሳዮች ፈሪሳዊ❗️❗️ሊደመጥ የሚገባ ስብከት በመምህር ብርሃኑ አድማስ memhir Birhanu Admas sibket

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 117

  • @KidistKid-c9k
    @KidistKid-c9k 6 днів тому

    ሁሌም እየደገምኩ ነዉ የምሰማዉ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማለን የህይወት ስብከት🎉

  • @ווביהאמבלו
    @ווביהאמבלו 4 місяці тому +7

    ትመህርት ብሎ ዝም ነው ይባረኩ❤

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 4 місяці тому +8

    የሕይወትን ቃል ያሰማልነ መምህር በውነቱ እኛም ከፈሪሳዊነት ባህሪያችን ነጥቆ ያውጣነ ።

  • @addisukefla2438
    @addisukefla2438 2 години тому

    ቃለሂወት ያሰማልን።

  • @YesfalemYemaryam
    @YesfalemYemaryam 4 місяці тому +8

    ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይመት ያሰማልን❤

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 4 місяці тому +5

    ኣሜን ቃል ህይወት ያስማኣልን መምህራቺን እድሜና ጤና ይስጠለን ልኡል እግዚኣቢሔር

  • @Darkgamer-o4b
    @Darkgamer-o4b 4 місяці тому +2

    ቃለ ህይወት ይስጥልን እግዚአብሔር አይነልቦናችንን ያብራልን።

  • @kidanemihret2908
    @kidanemihret2908 4 місяці тому +7

    አቤቱ ቸሩ መድኃኔዓለም እንደቸርነት አስበኝ፡፡ የኔ በደሌ ሀጢያቴ ከፀጉሬ የበዛ ነው፡፡

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 3 місяці тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 4 місяці тому +2

    🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 4 місяці тому +45

    ስልክእማ እንኳን ለምእመኑ ካህናቱም ስልክ አውጥተው ቤተክርስቲያን ውስጥ ያያሉ፣ቴክስት ያደርጋሉ፣ በስልካቸው ይቀርፃሉ። እኛማ ቅዳሴ እያስቀደስነም ስልክ እያዬን ቴክስት እያደረግን ነው። በጣም የተበላሸን ሆነናል።ልብ ይስጠን። ይስጠን

    • @mogesnigusa4401
      @mogesnigusa4401 4 місяці тому

      @@fikreworkneh8503 እውነት ነው።ይሄ ችግር በምእመኑ ብቻ አይደለም ።መምህር እንዳሉት ጫማ አውልቆ እንደሚገባው ስልኩንም አስቀምጦ ቢገባ መልካም ነው።አሁን አሁንማ እምናየው ነገር ያሳዝናል እየተነገርረን አንሰናም ቤተ ክርስትያን ለምን እንደምንሄድ ሁሉ የምናውቅ አይመስለንም።ልብስ ብቻ ምኑን እውቀት ይዘን የምንሄደው።በተለይ በተለይ ሴቶች መችለት የገጠመኝ ቤተ መቅደስ ውስጥ ክርስትና ለማስነሳት ከረፈደ መምጥትቸው ሳያንሳቸው የእመቤታችን ተዓምር እየተነበበ አባቶች በተመስጦ ቆመው እነሱ ፎቶ ይነሳሉ፣ወሬ ያወራሉ ወጣት ተብዬዋም እናት ተብዬዋም ሁኔታቸው ባጠቃላይ ቤተ መቅደስ ያሉ አይመስሉም።ማስተዋል ይስጠን

  • @አሰፋ
    @አሰፋ Місяць тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መዲኋኒያዓለም የአገልግሎታቺሁን ዘመን ያርዝምልን።

  • @milimbd1260
    @milimbd1260 4 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Israel9563
    @Israel9563 16 днів тому

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ልቦና ይስጠን❤❤

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 4 місяці тому +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን በጥፋታቸን እየተቀጣን ስለሆነ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

  • @TeshomeMezgebu
    @TeshomeMezgebu 4 місяці тому +4

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @AmeAme-c9o
    @AmeAme-c9o 3 місяці тому +1

    እውነት እውነት ነው የሚናገሩ መመህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 2 місяці тому

    ድንቅ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @tadia7796
    @tadia7796 4 місяці тому +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት እውነት እውነትኛ ምንም አንዲት ቃል ከኛ ከክርስቲያን አማኞች ድርጊት ያልወጣ ትክክለኛ ትምህርትና ስራችንን ሁሉ የሚገልፅ ትምህርት ነው ልቦና ይስጠን ማስተዋሉን ይስጠን በተግባር እንድናደርገው እግዚአብሔር ይርዳን እውነተኛ አባቶቻችን በፀሌት ይርዱን

  • @በደስታ
    @በደስታ Місяць тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @asnakegetnet7975
    @asnakegetnet7975 3 місяці тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር፤ መምህር ብርሃኑ አድማስ አንለይ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በሕይወት፣ በጤና እና በጸጋ ጠብቆ እስከ መጨረሻይቱ ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያጽናልን እናንተን ስለሰጠንም ይመስገን!!!

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh5617 4 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 3 місяці тому +2

    በእውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
    እኔም አንዱዋ ነኝ የእኔ አባት
    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ

  • @bethlehemzewude9406
    @bethlehemzewude9406 4 місяці тому +2

    በእውንት በሰው ከመፍረድ ያድነኝ ቃለህይወትን ያሰማልንበእድሜ በፀጋ ያቆይልን::

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 4 місяці тому +3

    Amen Amen Amen!!!

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo 4 місяці тому +16

    አዳምጬ ጨረስኩ እጅግ የሚገርም በተለይ ለአሁኑ ለእኛ ትውልድ የተሰጠ ትምህርት ነው ትዕቢትና አስመሳይነት ነው የገደለን እግዚአብሔር ከዚህ ይስረን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ከዱባይ😥😥

    • @Emamimami
      @Emamimami 3 місяці тому

      @@TigisitWodajo እሺ አንቺም ፀልይልኝ ከይቅርታ ጋር ቅድስት ሥላሴ ተምረሻል?

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.298 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ያስማልን! ትክክል ቋንቋችን በዘመናችን ተደበላለቀብን! ኣዎ ኣስመሳዩች ስለሆን ወደድንም ጠላንም ለእግዚአብሔር ኣልተመቸነውም! ከጳጳሱ እስከ ተራው ህዝብ! ኣንዱ በኣንዱ ፀጋ እየቀና በቤተክርስቲያን እንኳን ችግር ተፈጠረ! ኣሁን የግድ ከልብ ንስሐ ካልገባን! ክልብ ካልፅለይን! ከልብ ካልስገድን! ከልብ ተመልስን በቅዱስ ቁርባን መውስድ የግድ ነው! እስቲ ከሁሉም እከሌ ከእኔ የተቫለ ሐጥያተኛ ነው ብለን ኣስቦ መቀበል የግድ ነው! ኣሁን በከንቱ እየተኮፍሱ ኣውቀዋለሁ! ዘመዴ ነው ጶጳሱ: ካህኑ ወይም የታወቀ ማህበር ኣባል መሆን ኣያድነንም!!!🎉🎉🎉

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v 3 місяці тому

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 4 місяці тому

    The first person from Orthodox church preachers I listened carefully with curiosity! Speak truth !! Big respect!!

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር 2 місяці тому

    እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @zineworkhmariam1026
    @zineworkhmariam1026 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ከእንዲህ ያለ ጥፍት ያድነን ይቅርም ይበለን የማስትዋል ልቦና ይስጠን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @alazaralemu5813
    @alazaralemu5813 3 місяці тому

    🙏 🙏 🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጡት አባታችን

  • @MessiAnsara
    @MessiAnsara 4 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @simertayalew1898
    @simertayalew1898 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችንን

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 4 місяці тому +5

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት የምታስተምረው ትምህርት ሁሌም ቢሆን ሕይወትን የሚነካ ነው ተግሳጽክም እንደዚሁ። ለስያሜ ሰጭዎች ያለኝ አስተያየት፥ ዲን ብርሃን አድማስ የተዋጣለት ሰባኬ ወንጌል ነው። ለእኔ ማድመጥ ከምፈልጋቸው ሰባኬዎች ቀዳሚው ነው። ግን መጋቤ ሀዲስ እንደሆነ ከዛሬ በቀር ሰምቼ አላውቅም። ማነው የሰጠው? እሱ በሉኝ ብሎ ወይስ ለእናንተ ለፈለጋችሁት ዓላማ? እርሱ ራሱ ቢያየው የሚያዝን ይመስለኛል። ከስም ይልቅ ሆኖ ለመገኘት ለምን እንደማንፈልግ በጣም ይገርማል። የሌለ ነገር ለምን ይሆን የምንደርተው? ይኼ ስም እኮ በመጀመሪያ ለቅዱስ ገብርኤል የተሰጠ ስም ነው። እንዲያው ከአለውቀት ይሆን ወይንስ ድፍረት ወይስ ሌላ ዓላማ?

  • @MelkamSelam-m5m
    @MelkamSelam-m5m 4 місяці тому

    አሜን!!!ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @BreFekr
    @BreFekr 4 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🌿🌹🌸🌹

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 4 місяці тому +1

    ተባረኩ ወንጌልን ስበኩ

  • @ziabednarz5608
    @ziabednarz5608 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን እራሳችንን እንድናይ የሚያደርግ ትምህርት ቃል ህይወት ያሰማልን ።

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l 3 місяці тому +4

    አምላኬ የትንቢት መፈፀምያ አታድርገኝ ወልደ እጓለ እመ ሕያው ክርስቶስ ።

  • @SalamGedam
    @SalamGedam 4 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ShimelesNgusie
    @ShimelesNgusie 3 місяці тому

    ፈጣሪ አደሜ ይሥጥልን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 3 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mesi557
    @mesi557 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን :ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ።🙏✝️

  • @AdiyamPark-n9c
    @AdiyamPark-n9c 4 місяці тому +1

    በ እውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ከጅምር እስከ መጨረሻው ሚጠቅም ትምህርት ግን ሁልጊዜ ሚገርመኝ እንዲህ አይነት በተለይ ቅዳሴ ላይ አስተካክላለው ብለው ለሚረብሹ ሰዎች እዛው ቢሰጥ ጥሩ ነው እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @tegegnetesfaye4906
    @tegegnetesfaye4906 4 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 4 місяці тому

    Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 4 місяці тому

    Amen Amen Amen memeherachn kale hiwotn yesemaln❤❤❤❤❤

  • @tru1614
    @tru1614 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት አሁን ያለነው ትውልድ ሁሉም ፈሪሳውያን ነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ሁላችንንም ይርዳን ቃለ ሂዎት ያሰማልን

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n 3 місяці тому

      @@tru1614 እውንም ትውልዱን ብለን ባንጨፈልቅ ትምህርቱ ራስን እንድናይ ነው ሚጠይቀው እንዱ ከተቀየረ ሌላውን ይቀይራል

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 4 місяці тому

    ለመምህራችን. ቃለህይወትን. ያሰማልን.

  • @zerihuntefera6004
    @zerihuntefera6004 4 місяці тому +1

    Egzabher yebarke

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 4 місяці тому

    ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ከቅዱሳን እድሜ ጤና ያድልልን ይጠብቅልን

  • @AdiyamPark-n9c
    @AdiyamPark-n9c 4 місяці тому

    አሜን ፈጣሪ ይርዳን

  • @abisinya117
    @abisinya117 4 місяці тому +1

    ወይኔ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይህን 🏫ትምህርት live ላይ ግማሹን አዳምጬ ነበር ስለቀቃችሁት 🙏🙏🙏😊❤

  • @menelikephrem
    @menelikephrem 4 місяці тому

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን።

  • @SnaietDame
    @SnaietDame 4 місяці тому

    Ewenate new abathen sell ulem egzbeyer yemsegen ❤️ ♥️ 👌

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l 3 місяці тому +2

    እንደርስዎ የእውነት መምህር ያብዛልን ። ቤተክርስትያን ለመቀጠር እስከ ሶስት መቶ ሽህ ብር እየተጠየቀ እግዚአብሄር እየተቀየመን ነው ። በአገሪቱ ላይ መዓት የመጣብን አገራችን በጦርነት ቸምትናጠው በዚሁ ምክንያት ነው ። የእውነት መምህር ያስፈልጋል ። መምህራን ስታስተምሩ እንደርስዎ ኮስተር ማለት ያስፈልጋል ዋዛ ፈዛዛ ፌዝ ቀልድ አያስፈልግም ። ልክ እንደ ክርስቶስ ወይም እንደ ሐዋሪያት ማስተማር አለባቸው ። ትውልዱን መቅረፅ ያስፈልጋቸዋል ከብራቸውን በገንዘብ አይቀይሩ ክብራቸው ኢየሱስ ነው

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ZaruWalelgn
    @ZaruWalelgn 2 місяці тому +1

    ንሰሃ የገባሁበት ይምርት ነው

  • @genetdegu1596
    @genetdegu1596 3 місяці тому +2

    እኔም የሚገርመኝ የየጉባኤዎች ሜክአፕ በሶፍት በፊኛ በመብራት የሚንቆጠቆቱት ሁሌም ጥያቄ የሚፈጥርብኝ የውስጥ ሳይሆን የውጭ ጌጥ እሱ ይመልከተን

  • @HelenA-jv6yn
    @HelenA-jv6yn 4 місяці тому

    Kale hiwet yasemalin memhirachin.Bewnet Egzeabher Ayne lbonachin ykfetilin mestewalum yeadlen .

  • @BeniyamLegesse
    @BeniyamLegesse 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @tenagebru9465
    @tenagebru9465 4 місяці тому

    Amen

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsegayehailu-qp4yz
    @tsegayehailu-qp4yz 4 місяці тому +3

    ህይዎት የሆነ ስብከት ነዉ

  • @fikereseb
    @fikereseb 4 місяці тому

    አሜን

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SameAyele
    @SameAyele 4 місяці тому +1

    እውነትነው

  • @smadit3729
    @smadit3729 4 місяці тому +1

    ቅድሚያ እለት እለት ለጽድቅ ለንሰሀ በትህትና በየዋህነት እንጂ ለሽፎን ለቄጠማ ለከበሮ መሆን የለብንም፣ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yirgshalula157
    @yirgshalula157 4 місяці тому

    Ewinet new yeliben bew memihir

  • @MukhtarMukhtar-n6y
    @MukhtarMukhtar-n6y 3 місяці тому

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belaymulu7639
    @belaymulu7639 4 місяці тому +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እኔ ግን አባቴን አንድ ጥያቄ ብትጠይቁልኝ አሁን ያ ሰው ቅዳሴ አቋርጦ መግባቱን ደግፈዉ እየተናገሩ ነበር ሰዉዬ ስጋ ደሙ ተቀባይ ከሆነ ሲጀምር ኪዳን ም እንኳን ማስደረስ ነበረበት እንኳን አሀዱ ከተባለ በኋላ ሊገባ እንዴት ይሞክራል አሱ እራሱ እኮ ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ መኪና ላይ ለቀረው እቃ ክብር ሰጧል እንዳሉት የተከታተለው ከልካዩም ልክ ባይሆንም ከእሱ በላይ ቅዳሴውን ሊደቀድቅ የነበረው ሰዉ ላይ ነው ስህተቱ ባይ ነኝ።አባታችንም ይሄንን ምሳሌ ማድረጋቸው አግባብ አይመስለኝም።እንኳን ብዙነገር አዉቆ ስጋ ደሙን ሊቀበል የመጣውን ቀርቶ የማያዉቁ ህጻናት ከስርዓት ዉጪ በመሆናቸው ቀሳፊ መልክ እንደተላከ የተላከው መላክ ባለመቅሰፉ ምክንያት ክንፉ እንዳይበር መደረጉን በቤተ ክርስቲያናችን እናዉቃለን እና ምሳሌው በበኩሌ አግባብ አይደለም ባይ ነኝ።ነው ወይስ እኔም ፈሪሳዊ ነኝ ማለት ነው?

    • @hiruthaile2666
      @hiruthaile2666 15 днів тому

      @@belaymulu7639 ferisawi aydelum. Lebetekirstiyano kenai not! Gin ye Egziabiherin yemadan neger ke-egna ewket belay new. Bekegnu yetesekelew wonbede le misale. I am sorry for writing with Latin. God bless. Amen!

  • @AdmasuGrima
    @AdmasuGrima 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @aሰደተኜዋ
    @aሰደተኜዋ 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l 3 місяці тому

    እውነት (1000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000)

    • @EtseSabek-f7l
      @EtseSabek-f7l 3 місяці тому

      እንደርስዎ የእውነት መምህር ያብዛልን ። ቤተክርስትያን ለመቀጠር እስከ ሶስት መቶ ሽህ ብር እየተጠየቀ እግዚአብሄር እየተቀየመን ነው ። በአገሪቱ ላይ መዓት የመጣብን አገራችን በጦርነት ቸምትናጠው በዚሁ ምክንያት ነው ። የእውነት መምህር ያስፈልጋል ። መምህራን ስታስተምሩ እንደርስዎ ኮስተር ማለት ያስፈልጋል ዋዛ ፈዛዛ ፌዝ ቀልድ አያስፈልግም ። ልክ እንደ ክርስቶስ ወይም እንደ ሐዋሪያት ማስተማር አለባቸው ። ትውልዱን መቅረፅ ያስፈልጋቸዋል ከብራቸውን በገንዘብ አይቀይሩ ክብራቸው ኢየሱስ ነው

  • @TigistHunde-j1i
    @TigistHunde-j1i 4 місяці тому

    amen hunt bant izaberi hinxachu Qaliyoot asamalen ye timituu AMEN(3) ✝️🤲 izaberi ida mituu liboonachin hin malicious hikaa zalamii amen AMEN AMEN✝️🤲🤲🤲😢😢😢😢💚💚💚💛💛💛❤️❤️💒💒💒🤲🤲🤲💕💕💕❤️❤️❤️ izaberi hixachu salami hamsagiloo wadaloo karoo unlen 30 60 100🙏🙏🙏

  • @smadit3729
    @smadit3729 4 місяці тому

    ቅድሚያ እለት እለት ለጽድቅ ለንሰሀ በትህትና በየዋህነት እንጂ ለሽፎን ለቄጠማ ለከበሮ መሆን የለብንም፣ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @berhane7472
    @berhane7472 4 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @BinyamOkbazgi-gj3yt
    @BinyamOkbazgi-gj3yt 4 місяці тому

    ❤ ❤ ❤

  • @tsehaydxb1203
    @tsehaydxb1203 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SabaMihreteab
    @SabaMihreteab 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ሆይ ከፈሪሳዊነት በሽታዬ ፈውሰኝ

  • @GetachewGanta-n1s
    @GetachewGanta-n1s 4 місяці тому

    ሀይማኖታችን ከፖለቲካ ጥገኝነት ነጣ መሆን

  • @yayehradtesfu
    @yayehradtesfu 4 місяці тому +1

    መጋቢ ሐዲስነቱን ነግሯችሁ ነው የት አገኛችሁት ያንሳል ብዬ አይደለም መምህር የሚለው ይሻለዋል ብየ እንጅ

  • @AlmazTeklu-mg7dv
    @AlmazTeklu-mg7dv 3 місяці тому

    እንደ ፓርላማ የተከበሩ እየተባባሉ ሲሞካሹ ህዝቡን የሚያሰለቹ የበዙ አገልጋዮች የበዙበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ፖለቲከኛና የሃይማኖት አባት መለየት ያቃተበት ጊዜ ነዉ ያለንበት። እግዚአብሔር ከዚህ ያዉጣን።

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 3 дні тому

    Lenenorew.yemygeban.sebket.new.kal ehiwot,yasesmalen

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 4 місяці тому

    ቅዳሴ ላይ አይደል ስልክ የሚያነሱ እየተቀደሰ።።።ለነገሩ እኔም ያው ነኝ

  • @hiruthaile2666
    @hiruthaile2666 15 днів тому

    Kahinat kidase mehal yanesalu, Silk Ethiopia Orthodox betwkirstian defret!

  • @sosinabezabih4715
    @sosinabezabih4715 4 місяці тому

    betekeresteyan wust YAwum mereha gebere eyetekahede , kidase eyetekedese silk atawuru please. yawum eko gonbes enkua anlem demtsem ankensem . enedet tselotachen yisema enedet melses yagegn . Egziabhere eko yemiseman sensemaw new. wey wutuna awru lelawun atrebishu. qlale Ymimselne gen telek negere yemiyasatan .tselotachen endaysema yemiyadereg bedel new .

  • @phun4379
    @phun4379 3 місяці тому

    የኢትዮጵያን ፀሎትና ሱባዔ አንቆ የያዘው ጥንቆላ መተታ መተት እጅጉን ሥሩን የሰደደ ስለሆነ ኑው
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ትልቅ ችግር ውስጡ ጥንቆላንም አብረው ስለሚማሩ ስለሚጠቀሙበትም ነው የሚገርመው ማንም ይሄ እንዲነሳ አይፈልግም በተለይ የአማረ ክልል እንዳለ ተለውሷል ዋናው ችግርና ይሄ ነው ወዴት ወዴት? እኔ ኦርቶዶክ ነኝ የምፅፈው ስለማውቀው ነው::

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n 3 місяці тому +1

      ፈሪሳዊነት ይሄ ነው ህይፈረድክ ነው

    • @phun4379
      @phun4379 3 місяці тому

      @@AshenafiHabte-n2n ከለዳውይን ምን ይላሉ?

    • @Emamimami
      @Emamimami 3 місяці тому

      ሲጀመር ኦርቶዶክስ አደለህም አትዋሽ ጥንቆላ የሚባል ትምህርት የለም የሚማሩትን መንፈሳዊ እውቀት ለሌላ ስለሚጠቀሙበት ነው ሌላ ነገር የለም።

    • @phun4379
      @phun4379 3 місяці тому

      @@Emamimami
      ትንሽ ይመርምሩ እስቲ

  • @marukebede4433
    @marukebede4433 4 місяці тому

    ፈሪሳዊነት በሽታ

  • @Iibh-f5t
    @Iibh-f5t 4 місяці тому +1

    ቃለ ሂውት ያስማልን አባታችን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @MelkamSelam-m5m
    @MelkamSelam-m5m 4 місяці тому +1

    አሜን!!!ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @AsAs-dp3tv
    @AsAs-dp3tv 4 місяці тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amahazeleke8600
    @amahazeleke8600 4 місяці тому

    Amen

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @smadit3729
    @smadit3729 4 місяці тому

    ቅድሚያ እለት እለት ለጽድቅ ለንሰሀ በትህትና በየዋህነት እንጂ ለሽፎን ለቄጠማ ለከበሮ መሆን የለብንም፣ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @MelkamSelam-m5m
    @MelkamSelam-m5m 4 місяці тому

    አሜን!!!ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤