ረቂቁን ምስጢር ስለ ደብረ ታቦር እነግራችዋለው መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ Megabe hadis Rodas Tadese orthodox tewahido demera

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 40

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 3 місяці тому

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር ሮዳስ ሚስጥሩን ለሁላችን ይግለጽልን አሜን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 місяці тому +1

    አሜን 🙏🙏🙏 አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 3 місяці тому +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ግሩም ምስጥር ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @GetenewSinte
    @GetenewSinte 3 місяці тому

    በጣም እኮ ነው የምወደው አባታችን መጋቤ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv 3 місяці тому +1

    እልልልልልልል ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደስ የሚል ስብከት አጥንት የሚያለመልም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ተውህዶ ሚስጥር ናት እየሱስ ክርስቶስ ቅዱስጴጥሮስን ቅዱስዩሀንስን ቅዱስያቆብን የመረጠ አምላካችን እኛንም ይምረጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 4 місяці тому +5

    ቃለ ሒይወት ያሰማልን !!! ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን !!! ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን !!! ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅዱስ ባህር እየቀዳህ !!! የረቀቀውን የእግዚአብሔር ቃል አመስጥረህ !!! አሙልተህ !!! አስፍተህ !!! ለውሳጣዊ የልብ ጆሮአችን እንዲመጥን አድርገህ የቃሉን ፍች ፍንትው አድርገህ በማቲወስ ወንጌል ም12 ከ ቁ 17 የተገለጸውን ሐይለ ቃል ማለትም ከቅዱሳን ሐዋርያት ሶስት መርጦ የሆንስና ያቆብን እንዲሁም ቅዱስ ጼጥሮስን ይዞ ወደ ታቦር ተራራ እንደወጣና በዛም ብርሐነ መለኮቱን እንደገለጸ !!! በተጨማሪም የሒያዊያን አምላክ ነኝ ሲል ኤልያስን ከብሔረ ሔዋን እንዳመጣ !!! የነብሳተ ሙታን አምላክ ነኝ ሲልም ነብዩ ሙሴን ከመቃር አስነስቶ አንዳመጣ ለማጠየቅ ነው!!! በማለት (( 1-----17 )) ያለውን ሚስጢር በማብራራት ልክ የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ መጥነው እንደሚያጎርሱን ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል አጉርሰህናል !!! አንተ ሊቁ መጋቢ ሮዳስ ታደሰ የዘራሐው የእግዚአብሔር ቃል መልካም የልብ እርሻ አግንቶ (( 30 )) ና (( 60 )) እንደዚሁም (( 100 )) ያማረ የንስሐ ፍሬ አፍርቶ ንብሳትን ከጋህነም እሳት የሚያተርፍ ያደርግልን ዘንድ ያምላካችን የመድሕን አለም የእየሱስ ክራቶስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሑንልን !!!

  • @derejeessayas8207
    @derejeessayas8207 4 місяці тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ሥላሴ ይስጥልኝ መልካም አውዳመት 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @BrehanuGoshu
    @BrehanuGoshu 3 місяці тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 4 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሀይማኖታችን ሁሉም ትርጉም አለው ሙምህራችን ዕድሜና ጤና ይሰጠዎት እውነት የሆነች ኦርቶዶክሰ ሀይማኖት በቤቱ ያፅናን።

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 4 місяці тому +1

    መምህራችን:ቅዱስ:አማኑኤል:ቃለ:ሕይወት:ያሰማልን:በዕድሜ:በጤናና:በፀጋ:ይጠብቅልንየዘመናችን:ዕንቁ:የኦርቶዶክስ:ብርቅዬ:መምህር:ይፍቱኝ:ይባርኩኝ:❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 3 місяці тому +1

    በስምአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ " ( ሊቅ ) " ዶክተር ሮዳስ ታደሰ አሉን ከምንላቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ፣ተገዥ፣ የመንፈስ ቅዱስ ወንጌል ወታደር፣ የጥልቅ ስነ ፍጥረታት፣ቅርሰ ተመራማሪ መድኃኒያለም የተመሰገነ ይሁን።አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 3 місяці тому

    ዶክተር ርልዶስ እድምንአሉ በጣም የከነከነን እና ያሳዘነን የሰሩት ስራ ይህ ትክክል ያልሆነ ነገር ሌላ የውጫገር ነገር እርሶዎን አስቀናዎት የምታስቀናው የኛ ሃይማኖት ብዙ ነገር ያላት ባህሎአ የብዛ ይላላ የማያፈልጋት የራሶዋ ተከብሮ የማያልቀው በዓል ያላት ትልቅ ታቦት ያላት ብፕስህል ታቦት አይቀየርም የካቶሊክን ባህል ምብራት ወይ ጦፍ ማብሬት ከቤተክርስቲያን ውጭ ማብራት ስህል አበባ ይዞ መዞር የኛ ያልሆነ ነግርን አዲስ ነገር ማምጣት እግዜር ይይልዎት ትክክል እይደለም የሰውማምጣትነው እግርን እዚህ ያደረሳት ይኛ እረብዙ ማክብሪያ ነው ያላት አዲስንግፕር አያምጡ የነበረን ለማጥፋት እርሶ የውጩ ካስቀናዎት የራስዎትን ያርጉ ግን ለህዝብ አዲስ ንገር አያምጡ ስንት ጦፍ አብርተው ቅዳሴ ምቅድስ ያልቻሉ ቤትክርስቲያን ውጭ የማበራውን ጦፍ ለልላቸው ማዳርፕስ አይበልጥም ይፕውጭን እይጎጎን እይቅናን እራስን እድንጠላ የራሳችንን እድንተው ላ ማምጣት ትክክል እይድለም የካቶሊክን ንግር እምጥተው ከኛጋር ቅላቀልት በጣም የምናከብረዎት ነበሩ እሀን ታይቶ የማታውቅ ስህል ይዞ መዞር እፕመጡ ታቦቱ ጌጣችን ንፕው ፍፕረጆች ትልቦት ስለሌላቸው ነውእባኮት እፕዴስ ንግፕር የባእድ ነግር አያምጡ ለምቃወም ሳይሆን ውነት ነው እባኮ ያስቡ እኛ የኛ ነው እንጂ የሚያስቀናው የባእድ ሃግር እዱም አያስቀናንም ጌታ የራስችንን እድንወድ ያርገን

  • @AgerieFerede
    @AgerieFerede 3 місяці тому

    ❤❤❤አሜን❤❤❤❤

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 4 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን ለደብረ ታቦር እና አርሞኒያአ ለጌታችን ለመድሀኒያለም ክርሰቶሰ በዓል አደረሳችሁ / አደረሰን ። እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልለ እልልልልልልልልል ለመምህራችን ረጅም እድሜ ከፀጋው ጋር ይሰጥልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @SanaaGalaxy
      @SanaaGalaxy 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wunishet
    @Wunishet 3 місяці тому +2

    በጣም የማዝነው ትምህርቱ እንዳንከታተል ከመዝመር ጋር ማቀናበር ከችቦ ጋር መደረጉ ስህተት ነው ታረሙ ከሁለቱ አንዱን ምረቱ በጣም ይረብሻል ቅንብሩን ያለአግባብ ነው በቀጣይ ይታረም መምህር እያስተማረ የት ሲዘመር አይታችዋል ???????ታረሙ

  • @genetgebrehiwot4265
    @genetgebrehiwot4265 4 місяці тому +2

    እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በስላም አድእረሳችሁ ዓመት ለዓመት ያድርስን 🙏

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 3 місяці тому

    እድሜ ከጤና ይሰጥልን

  • @BereketAfewerki-bi3vl
    @BereketAfewerki-bi3vl 4 місяці тому +1

    Qale hiwet yasemalin Memhirachin
    Mengstuna xidqu yadililn
    Bewnet orthodox Tewahdo engihn yahil Memihr metadelwa edlenga nat
    Sle hilum negeru Egzabhier Amlak ye'temesegene yhun
    Amen Amen Amen

    • @SanaaGalaxy
      @SanaaGalaxy 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 4 місяці тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን/አደረሳችሁ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 3 місяці тому

    እግዝአቤሔር ይመስገንአሜን

  • @tsegayemels
    @tsegayemels 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 4 місяці тому +1

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤

  • @RgatTareke
    @RgatTareke 4 місяці тому +1

    Amen amen amen enqan abro aderesen

  • @MokeDad
    @MokeDad 4 місяці тому

    ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @TesfayeBeti-pe4hr
    @TesfayeBeti-pe4hr 4 місяці тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @leulkebede2654
    @leulkebede2654 4 місяці тому +1

    እንኻንቡሄ አደረሳችሁ

  • @emebetemengesha602
    @emebetemengesha602 4 місяці тому

    እንኳን አብሮ አደረስን

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria 3 місяці тому

    Thank you very much very nice story 😂❤😂❤😅😊😮😂❤❤ may God bless you 😅

  • @TigustTeka
    @TigustTeka 3 місяці тому

    Ekan adrsah adrsn❤❤❤

  • @aygamerethio3806
    @aygamerethio3806 4 місяці тому +1

    Dr rodas needs to go on Joe rogan experience show and share the ancient Ethiopian spiritual Wisdoms.

  • @senaitmekuria7266
    @senaitmekuria7266 3 місяці тому

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ASHUGebremichael
    @ASHUGebremichael 3 місяці тому +2

    Orthodox eko eyzelele ayamesegenem kebero mimetawe erasu ye kebero tirgum alteredam

  • @Madani-v3y
    @Madani-v3y 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sewaweq7653
    @sewaweq7653 3 місяці тому

    የቡሄ ችቦ መቼ ይበራል?በ12ማታ ወይስ በ13ማታ?

  • @noam9687
    @noam9687 3 місяці тому

    יבנה בית המקדש השלישי ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wunishet
    @Wunishet 3 місяці тому

    በጣም የማዝነው ትምህርቱ እንዳንከታተል ከመዝመር ጋር ማቀናበር ከችቦ ጋር መደረጉ ስህተት ነው ታረሙ ከሁለቱ አንዱን ምረቱ በጣም ይረብሻል ቅንብሩን ያለአግባብ ነው በቀጣይ ይታረም መምህር እያስተማረ የት ሲዘመር አይታችዋል ??????? ታረሙ ።