በማዲንጎ ቤተሰቦች ቤት የተሰበከ የማጽናኛ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church | 2022 - Mehreteab Asefa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 604

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ

    ኧረ አልቅሱ እሚሆነውን አናውቅም ያማል እኮግን መምህር የእግዚአብሔር ቃል ከሁሉም ይበልጣም ሁሉም አብረሀቸው ሁን

  • @bezaelala6174
    @bezaelala6174 2 роки тому +2

    ከርስትና ማለት እንዲህ ነው ሀዘንተኞች ቤት ተገኝቶ ማፅናናት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእናትና ለአባቱ ለመላው ቤተሰቡ እንዲሁም አድናቂዎቹ እና ለጓደኞቹ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥልን ለሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላምን ይስጥልን።

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 2 роки тому +2

    Fetare nebse yemare 😭🙏🤲

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ሀዘን ከባድ ነው እኔም ሀዘን ደርሶኝ ያውቃል በማለዳ ተነስቼ የሟች አባቴን ፎቶ ብቻውን የእድር ድንኳን ውስጥ ተሰቅሎ ሳየው በህይወቴ እንደዛ ቀን አዝኜ አላውቅም ከባድ ነው ለቤተሰብ በየሚድያው የሟችን ቤተሰባቸውን ፎቶ ማየት እግዚአብሔር ያፅናችሁ ያበርታችሁ እመብርሃን ሀዘነ ልቦናን ታቅልላችሁ አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu86 2 роки тому +1

    Memire yegzaberie yemsgen fetaire yetbkenen amen amen amen

  • @ሳራሳራ-ወ6ጰ
    @ሳራሳራ-ወ6ጰ 2 роки тому +1

    መምህራችን ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቅህ ለተዋህዶ ልጆች አይናችን ነህ !! ለቤተሰቦቹ ናላድናቄወቹ ለጎደኞቹ መፅናናትን ይስጣቸው ፈጣሪ ሆይ ጥናቱን ስጣቸው

  • @fasigahayilu3271
    @fasigahayilu3271 2 роки тому +2

    ነብሱን በገነት ያኑረዉ😭😭😭😭😭

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 2 роки тому +1

    መምህረ ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    የወንድማችን ነብሰ ይማረ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን

  • @beliyukassa8854
    @beliyukassa8854 2 роки тому +1

    ሰለኡሉም ነግር እግዝያብሔር የመሰገን ወድማችንን ነበስየማርልን መምራችን ኑርልን አምላክ ፀጋውን አይፈግ ክበርልን የተዋእዶ አርበኛ 🙏🙏🙏

  • @mokelema3816
    @mokelema3816 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ይፅናችሁ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ማሀደርየስላሴባርያ
    @ማሀደርየስላሴባርያ 2 роки тому +1

    የወንድማችን ነፍስ በቅዱሳኑ ጉን ያሳርፍልን ለሙላው ቤተዘመድ መፅናናትን ያድልልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ6ወ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 роки тому +1

    😭😭😭ዋመጨረሻችን ነፉሱንበገነትያኑርልን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 роки тому +109

    😭😭 በንባ ጨረስሁት መምህራችን በዉነት እግዚአብሔር የማቱሳላኔ እድሜ ይስጥልን ለሟች ወድማችን እረፍተ ነፍስን ይ ስጥልን ለመላ ቤተሰቦቹ መፅናናቱን ይስጣቸዉ

  • @amiyedingillija4217
    @amiyedingillija4217 2 роки тому +1

    Kal hiyot yasemalin memeherchin lewadamachin nebs yimar

  • @siblisibli7277
    @siblisibli7277 2 роки тому +1

    ድቅ ስብከት

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 роки тому +1

    Nafsun Ba Genet Yanurlen Yasazenil EGZABHER Yawadadawen Adaraga

  • @argwaabi6189
    @argwaabi6189 2 роки тому

    ዬኔ፡አባት፡ቀልክ፡እካን፡ላቤታሣብ፡ላሞለ፡አላማናዉ፡ዬሚያፂነናዉ፡ቃልህን፡ዬሞቴ፡ሳዉእረሡ፡ይፅነኑባታል፡ማዳንሐላማ፡ኤዳሜነጤነይሢጥህ፡መማህራችን፡ዬኛእንቁ፡መኩራያችን፡ፋጠርይጣብቅክ❤❤🙏🙏

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 роки тому +1

    ነብስይማር፣በጣምነውእሚመው

  • @kalkidansefiw6126
    @kalkidansefiw6126 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክወት ጥሩ ሠዉ ነወት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 2 роки тому +12

    የእኛ የኦርቶዶክሳውያን የዘመናችን ልዩ ስጦታ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: ዕድሜን ከጤና ጋር ያዋርስልን:: የወንድማችንን ነፍስ ከደጋጎቹ አባቶቻችን ከነአብርሃም ጎን ያሳርፍልን:: ለቤተሰቦቹ፥ ለጓደኞቹ፥ ለሙያ አጋሮቹ እንዲሁም ለመላው አድናቂዎቹን መጽናናትን ይስጥልን::

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 роки тому +1

    የኛ እንቁ በክረ ሰባክያን መምህር ምህረተሰ አብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለህይወትን ያሰማልን ቤተሰቡንም መፅናናትን ይስጣቸው

  • @ሰላሜነሽድንግልሰላሜኔሽድ

    ፀገውን ያብዛልክ መምህሬ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +3

    በእውነት መምህራችን ክበርልን እንኳን እነሱ እኛም ተፅናንተናል ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ማርያም ሃዘነ ልቦናን ትቅልልን

  • @serkalemgezahegn1961
    @serkalemgezahegn1961 2 роки тому +1

    ነፍሰ ይማር።
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @ሀናነኝየቅድስቲቷልጅ

    አሜን የኛ መምህር እንቁ እንወድሀለን ለማዲጎ ነፍሱን ይማርልን ቤተሰቦቹን ያፅናናልን

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 2 роки тому +65

    የማዲንጎ ሞት የሁሉንም ልብ ነው የሰበረው ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑር ለልጁ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥ አሜን🙏መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tensaytensay2891
    @tensaytensay2891 2 роки тому +1

    ብዙ ባልዛዛስ ዝም ብዬ ነብስ ይማር ልበል 😭😭😭😭😭😭

  • @ረዲንፈጠኝዋ
    @ረዲንፈጠኝዋ 2 роки тому

    ለመላው
    በተሰቡ መፅናናትን አንመኛለን እንኳን እነሡ ልቤ የደማው
    እግዚአብሔረ ተደጋጋቹጎን ያኑረልን 😢😢😢😢😭😭😭መምህረችን አተም እዴሜ ጤነ ይስጥልን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 2 роки тому +2

    ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፈው ወንድማችን
    ለቤተስቡ መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @habtambelete6633
    @habtambelete6633 2 роки тому +3

    መምህራችን የተዋህዶ እቁ እግዚአብሄር ይጠብቅልን!!!!!

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 роки тому +9

    የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይስጥህ እመብረሀን ታፅናናቸው ገብረ ስላሤ ነብስህ በሠላም ትረፍ😭😭😭😭😭

  • @edenamare7970
    @edenamare7970 2 роки тому +3

    ማዲየ ነፍስህ ከደጋጎች ጎን ትረፍ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ 2 роки тому

    እኔስአልቅሸአልቅሸ ደከመኝእራሴፈነዳ ማዲየዋለናትህ ወንድምአለም😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔እህህህህህህህ ነፍስህን።ይማርልን እንወድሀለን።የኔጀግና

  • @asterworku543
    @asterworku543 2 роки тому

    💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤⛪️⛪️⛪️⛪️የወንድማችን ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን💔💔💔🖤💔💔💔🙏🙏🙏

  • @enanumelash3873
    @enanumelash3873 2 роки тому

    የኛ እንቁ መምህር አፅናኛቺን እረጅም እድሜ ይስጥልን ማዲጎ ነፍስህን ከደጋጎቹ ቅዱሳን ግን ያሳርፋት የኔመልካም 😭😭💔💔

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፅናቱን ለመላው ወዳጅ ዘመዶቹ እግዚአብሔር ይስጥልን 😥😥😥

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 роки тому +1

    መምህራችን እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤🙇🙇🙇 የወንድማችንንም ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😢😢😢😢😢😢💔💔💔 ለቤተሰቦቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናቱን ይስጣቸዉ

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 роки тому +2

    ቸሩ መድሀኒ አለም እረጅም እድሜ ለመምህራችን🙏ማዲ 😥እግዚአብሔር ነፍስህን ከቅዱሳን ጎነ ኑርልን ህመማችን🖤

  • @haymanotsisay9857
    @haymanotsisay9857 2 роки тому +3

    ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፋት🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @atsadesifue6965
    @atsadesifue6965 2 роки тому +3

    ወንድማችን መድሃኒአለም በአጸደ ገነት ያኑርህ

  • @ነገንአለን
    @ነገንአለን 2 роки тому

    እግዚአብሔር ነፋሱን በአፀደ ገነት ያኑራልን
    ነፋስ ይማራ እግዚአብሔር የወደደዉን አደረገ ወደባቱ ወደግዚአብሔር ነዉ የሄደዉ የዘላለም ሂወት ይስጠዉ

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 2 роки тому +3

    መምህራችን ምህረተአብ እግዚአብሄር እንደነማቱሳላ ረጄም እድሜ ይስጥልን ።

  • @yeroomshiferaw9606
    @yeroomshiferaw9606 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይል ወድማችንን በአፀደ ገነት ያኖርልን

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 2 роки тому

    የእኛ,,ጀግና,,,የቁረጥ ቀን,,የተዋህዲወ ልጂ ለንስሀ ሞት,,ያብቃን

  • @merryarega6149
    @merryarega6149 2 роки тому +1

    በሰርግ ቤት ከመገኘት በለቅሶ ቤት መገኘት በረከትን ያስጣል ያዘነን እንደማፅናናት መልካም ሰራ የለም የእግዚአብሔር ቃል እንባን ያብሳል ያዘነን ያፅናናል የተሰበረ ልብን
    ይጠግናል ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መልካም ሰው ደግ 😭😭 😭
    የወንድማችንን ነፍስ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም
    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏

  • @hgplaysyuh
    @hgplaysyuh 2 роки тому +2

    በውነቱ መምህር ሁሉንም ሰው የሚያፅናና የሚያበረታ ትምህርት ነው እድሜ እና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን🙏

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 роки тому +1

    ⚫⚫⚫😭😭😭በጣም አዝነናል ግን ከፈጣሪ ጥሪ ማን ያስቀራል ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ማዲ እግዚአብሔር አምላክ በነ አብረሐም በነ ያቆብ በነ ይስሀቅ ጎን ያኑርልን በሠላም ነፍስህ ትረፍ😭😭😭ቃሐ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    መምህራችን ክብር ይስጥልን እኔ እራሴ ተፅናናሁ በጣም ከፍቶኝ ሳለቅስ ነበር እቺን ሶስት ቀን የሰይፈ ስላሴን ነፍስ ይማርልን😭😭😭😭😭😭

  • @እስኬየማርያምልጅ
    @እስኬየማርያምልጅ 2 роки тому +5

    ወንድማችን ነብስህን ይማረው ለወዳጅ ዘመድ ለቤተሰብ መፅናናትን ያድልልን እንኳን የነሱ ልብ የኛም ልብ ተሰብሯል እግዚአብሔር ልባችሁን ይጠግነው😭😭😭 መምህሬ የኔ እንቁ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 роки тому +10

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በየትኛው ቀን እንደሚመጣ አታቁም እና ንቁ ጸልዩ ተዘጋጁ ብሎናል ነፍሱን ይማር ጽናቱ ይስጥ ለወላጆች ለቤቴሰቡ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 роки тому +20

    ቃል ሂወት የስማዓልና መምህረየ ኣየይይይይ ተዋህዶ እምነተይ መጻናንዒት እምነተየ ተዋህዶየ ጽንዓት ይሃብኩም ብሓቂ😭❤❤💐💠🤲🏾🕊🙏🏽🕯🇪🇷

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @menberedange1812
      @menberedange1812 2 роки тому

      አሜን አሜን የማሪያም እህትሽ

  • @emano5974
    @emano5974 2 роки тому

    የሚያፅናኑ ብፁዓን ናቸው መህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ነፍስ ይማር የወንድማችን

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 2 роки тому +1

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @firehiwotamenu5127
    @firehiwotamenu5127 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ምህረተአብ።

  • @selamina1221
    @selamina1221 2 роки тому +7

    መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እሱንም ነብስ ይማር 😭

    • @asnakoabdi7929
      @asnakoabdi7929 2 роки тому

      Waaqayyoo Lubbuu isaa mirga qulqulloota yaa dhabu
      Rip😭😭😭
      Waaqayyoo maati isaafi jajabina yaa kennu
      Dhugaadha Barsisaa Galatoma
      Baayee nama Gadisisaa Alii

  • @yeglineshgetachew9355
    @yeglineshgetachew9355 2 роки тому +4

    ለቤተሰቡ ለጓደኞቹ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥ መምህራችን ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @wagayeashine1160
    @wagayeashine1160 2 роки тому

    ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑር መምህራችን እግዚአብሄር ያክብርህ

  • @yabesarasarayabe2480
    @yabesarasarayabe2480 2 роки тому +4

    ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርው

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 2 роки тому +4

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን
    የወድማችን ነብስ ይማር
    ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር
    መጥናናትን ይስጥልን አሜን ።

  • @amentube6132
    @amentube6132 2 роки тому +2

    የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን መምህራችን 😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +11

    *🥺🥺🥺መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት የአዘነን የተከዘን ሰው ማጽናናት እንዴት ደስ ይላል የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ለወንድማችን በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያድርግልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን*

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 2 роки тому

    ወንድማችን ነፍሱን ባፀደገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን መምህራችን ላንተም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 роки тому +1

    በዚህ ቤት የእዮብ አምላክ ይግባ አፅናኝ መላክ ይዘዝላችሁ መምህራችን ፅጋው ይብዛሎት

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 2 роки тому +3

    የወድማችንን ሞት ማመን ከብዶናል 😭😭😭 ማድጎዬ ነፍስህን በአፀደገነት ያሳርፍልን 🙏🙏🙏 ለመላው ቤተሰቦቹ እና ለጓደኞቹ መፅናናትን እንመኛለን መምህራችን ምህረት አብ የውነት ልብ የሚበረታ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን ይህነው ኦርቶዶክስ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከሱ ወዴትም መሄድ አይቻልም እሱ የፈቀደው ሆነ

  • @ስደተኘዋነኝ-ጰ8ገ
    @ስደተኘዋነኝ-ጰ8ገ 2 роки тому +30

    ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለወዳጅ ዘመዶቹም መፅናናትን ይስጥልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መምህራችን ላንተም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yodittesfaye1684
    @yodittesfaye1684 2 роки тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ በእናንተ ትኮራለች ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @richhabshwt7557
    @richhabshwt7557 2 роки тому +46

    የልቤ ህመም ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ፈጣሪ ነብስህን ይማር ፈጣሪ ቤተሰቦቹንም እኛ ወዳጆቹንም ያጽናን💔😢😢

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amchewa9683
    @amchewa9683 2 роки тому

    አሜን እንድሜ ይስጥህ መምህር ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጥ

  • @feruzjemal8266
    @feruzjemal8266 2 роки тому +1

    ሀዘናቸውን ለማስተዛዘን ለማፅናናት ከቤታቸው በመገኝትህ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ እባክህን በስብከት አገልግሎት ብዙ ቦታ ሄደህ ወደ አሶሳ ከተማ አትመጣም ለምንድን ነው እባክህን ጠላት አይኑ ይፈር መተህ አነቃቀን ወንድሜ ያንተ ስብከት ሰባራን ይጠግናል የወደቀን ያነሳል የፈዘዝነውን ያነቃቃናል አስቡን አስቡን ማዲንጎ ወንድሜ ድንገተኛ ሞት በጣም አዝኛለሁ ግን ደግሞ ሁሉም የሱ ፍቃድ ነው ነፍስ ይማር ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ እና ለአድናቂዎች መጽናናቱን ይስጣችሁ

  • @samuelthomas5037
    @samuelthomas5037 2 роки тому

    ጀግንነት ማለት ስለ ወንጌል መሞት ነው!!!
    እወዳችኋለሁ ተባረኩ❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 роки тому +10

    ነብስ ይማር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለቀረንውም ለንስሐ ሞት ያብቃን።

  • @ድንግልማርያምእናቴ
    @ድንግልማርያምእናቴ 2 роки тому +1

    ነብስ ይማር 😢😢😢💔💔💔
    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር የጠብቅሀ ያኛ ውድ ❤️🙏🏽

  • @kidist2779
    @kidist2779 2 роки тому +4

    ብቻ እድሜና ጤና ይስጥልን ብሌናችን ውዱ መምህራችን ነብሱን ይማርልን

  • @konjitaddis7986
    @konjitaddis7986 2 роки тому

    መምህራችን አንተ የኦርቶዶክስ እንቁ : ለኦርቶዶክሳውያን ስጦታችን ነህ :: ማስተማሩን ፣ መምከሩን ፣ ማነቃቃቱን ፣ ማፅናናቱን ትችላለህ :: እንወድሀለን

  • @melesechfentew7257
    @melesechfentew7257 2 роки тому

    ያዘነን ማፅናናት የተጨነቀንማረጋ ጋትልቅ ፅጋነውና ለቤተሰቦቹ እናለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ይስጥቸው። ነፍሱን በአፅደ በገነት ያኑርልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜናፅጋውን ይስጥልኝ

  • @henokab1493
    @henokab1493 2 роки тому +11

    መምህር ክብረት ይስጥልን እሄነው የተዋህዶ ስራ ማፅናናት ሟች ወንድማችን ነፍስ ይማር ቤተሰቡንም መፅናናትን ይስጥልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴናትሲከፋ

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ለሞተውም ነፍሱን ከቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን ለቤተሰቦችም መጽናናትን ይስጥልን

  • @rahelkifle8829
    @rahelkifle8829 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ላንተም የሰራዊት ጌታ ሀያሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ የ አግልግሎት ዘመንህ ይባርከዉ እግዚአብሔር የወደደዉን አደረገ ነፍስ ይማር

  • @nuaiyaajman4313
    @nuaiyaajman4313 2 роки тому +20

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትለያለህ መፅናናትን ለቤተሰብ እና ለሙላዉ ኢትዮጵያ ህዝብ እናም ለኛ ለተዋህዶ ወንድሞቹ እና ለኢህትቹ 😭❤️

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 роки тому +6

    ሞት ለማንንም አይቀርም ግን ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን 🤲🤲🤲😭😭😭😭 የወድማችንን ነፍስ ባፀደ ገነት ያኑርልን ለመላ ቤተሰቦቹ ለወዳጂ ዘመድ እግዚአብሔር መፆናናትን ይስጥልን 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 2 роки тому

      ማንም በማንም ላይ መፍረድ አይችልም ፍርድ የእግዚአብሔር ነው። ሆኖም እደዚህ አይነት አጋጣሚ ሲገኝ፤
      ምህረተ አብ የራስህን አሪፍ አማርኛ ትተህ ለህዝቡ የእግዚአብሔርን ቃል በቀጥታ አስተምር ካላወከው አትዘባርቅ።
      ሮሜ 13
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹³ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤
      ¹⁴ ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
      “የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።”
      - 1ኛ ጴጥሮስ 4፥3

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 2 роки тому +1

      @@elizadavid7336 መርዝሽን ልትበትኝ መሞከርሽ ይገርማል ለነገሩ የዳቢሎስ ስራ ለእኛ ለኦርቶዶክስ ..... ስለዚህ እዛው አዳራሽ። እኛ እንላለን ያለወላዲት አምላክ እማላጅነት አለም አይድንም። ተቃጠል።

  • @marnixmeurice1979
    @marnixmeurice1979 2 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና መምህር ከእነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @belengosayetesefaye7642
    @belengosayetesefaye7642 2 роки тому +1

    አይዞን ለመላው ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 2 роки тому +5

    ነፍስ ይማር መ ምህር ምህረት አብ ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @sebleyemareyamleje
    @sebleyemareyamleje 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው ለቤተሰቦቹም መፅናናት ይሰጥልን😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲 መምህራችን እድሜ ከጤና ያድልልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን የኛ እንቁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 роки тому

    መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋጌ ያድሎት ፀጋዉን እትረፍርፎ ይስጥልን

  • @daveferede3500
    @daveferede3500 2 роки тому +1

    ነብሱን በ አፀደ ገነት ያኑረው... 🙏🙏🙏😭😭 አባታቺን በ እውነት ትልቅ አባት ነው ያለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን...... እንዲህ ያለ መፅናናትን ከየት ይገኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የነገንማንያውቃል-ፐ5ፐ

    መፅናቱን ይስጣቹህ መላው ቤተሰብ 😥😥😥😥😥

  • @ሸዋደራጉዶመሥቀል
    @ሸዋደራጉዶመሥቀል 2 роки тому +7

    ነብሥ ይማር በአፀደ ገነት ያኑረው ነብሡን በጣም ያሣዝናል ግን ምን ማረግ አይቻልም ሁላችንም ወደዛው ነን ለብተሠቦቹ መፅናናትን ይሥጣቸው መምህራችን እግዚአቤሄር ያክብርህ ሠውን እደዝህ እደምታከብረው አተን ቸሩ መድሀኒአለም ያክብርህ የኛ ጅግና

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 роки тому +3

    መምራችን እግዚያብሄር ጸጋውን ያልብስልን እድሜና ጤና ይስጥህ ሺአመት ኑርልን ወድማችን ባጸደገነት ነብሱን ፈጣሪ ያኑርሌን ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ መጽናናትን ይስጥልን

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 2 роки тому +5

    ‎የሚገር፡ ትምህርት፡ ነው፡፡ እግዚያቤር፡ ይባርክህ፡ መምህር፡፡ ማዲንጎ፡ መሞቱ፡ በጣም፡ ያሳዝናል፡፡ ነብሱ፡ በገነት፡ ትኑር✝️✝️❤️❤️

  • @kirstinatube
    @kirstinatube 2 роки тому

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለቤተስብ ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ይስጥልን

  • @elsi.1
    @elsi.1 2 роки тому +2

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
    የሰይፈ ስላሴን ነፍስ እግዚአብሔር አምላክ መንግስተ ሰማያትን ያውርሰው ቤተሰቦቹንም እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናቸው መምህራችን በእውነት ላንተ ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ☦️🙏❣️

  • @radidkonjo5622
    @radidkonjo5622 2 роки тому +1

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዛብሔር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይጠብቅህ ።

  • @marnixmeurice1979
    @marnixmeurice1979 2 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ለማዲጎ ቤተሰብ እግዚአብሔር ያፅናናቸዉ

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 2 роки тому +1

    መምህሬ እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥክ ለሞተው ወንድማችን ነፍሱን ከደጋግ ጎን ያስቀምጠው ውስጤ ቁስል ነው ያለው 🥺🥲🥲🥲

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 роки тому +3

    ወንድሜ ነብስ ይማር የኔ ጀግና ነብሱን በአፀደገነት ያኑርልን ነብስ ይማር

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 2 роки тому +1

    እንዲህ አይነት የማስተማር ፀጋ መታደል ነው። መምህር ይሔን የማይዛነፍ የማስተማር ፀጋ በህይወት እስካለህ ድረስ አይወሰድብህ። ካንተጋር ይኑር። ቃለህይወት ያሰማልን። በፀጋ በህይወት ያኑርልን። እረጅም እድሜን ይስጥልን።

  • @muleyeshitila4661
    @muleyeshitila4661 2 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር ያክብርህ ፡ የማዲንጎን ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያፅናናቹ ፡ ነብሱን በገነት ያኑርልን ።

  • @heniehtoi8559
    @heniehtoi8559 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ያጽናቸው ቤተሰቦችንም
    መምህራችንም ቃለህይውት ያሰማልን