Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፈለገ ወንድሜ እግዚያብሔር ያጽናህ
ወይ ፔንጤ ከእባብ እየበለጠ እኮ ነው ዳሪክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሲያይሽ እደምትገዳደሪው አውቋል ስለዚህ በማሸማቀቅ ዝም ማሰኘት ፈልጎ ነበር የሆነ ሆኖ በጉባኤ በአዳራሽ እንጂ የተዘጋባቸውን እህት ወንድሞችን ግን ስለክርስቶስ ቃል ማውራት መመስከር አልተከለከለም
ጴንጤ አይደለም ግን እሚሰራው ስራ አግባብ ስላልሆነ ሀይማኖቱን እንዳያስወቅስ ነው
Nuhame gobishe ehitachen take u'r time
አረ ስንት ሶው መመጻደቕ ይፈልጋሉ እርቶዶክስ አትሁኑ ሁኑ ቤቴክርስትያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሌ ለመጣ አማኒ አሜን ብላ የመቀበል ሐላፊነት አላት።
ይህ ሞን እሚባል ሰው ማን ነው ያፋነነው ጠይቆም አውርቶም እንዴት በዚህ ደረጃ ጤና ያጣል
@ ፈለገ ክርስቶስ የበለጠውን ጸ ጋ ያልብስህ።@mon አንተ መጀመሪያ ሰው ሁን ያን ጊዜ ክርስቶስን ትለብሳለህ አሁን የሚታይህ እንደምትኖረው ህይወት ተረት ተረት ነው: አንድ የቃል ሰበዝ ይዘህ ያዙኝ ልቀቁኝ::መጀመሪያ ትህትናን ልበስ። አፍ መክፈት ብቻ።።
ሞን ከዛሬ በፊት የሴቶችን ያልተገባ ባህሪ የሚቃወም ይመስለኝ ነበር ዛሬ ግን ችግሩ ካጠቃላይ ሴቶች እንደሆነ ነው የተረዳሁት አሁን እቺ ልጅ ላይ ምን ፈልጎ ነው
እንደዛሬ ሞን ተዋርዶ አያውቅም ምክንያቱም የዳሪክ መንፈሳዊ ጸጋ አይደለም እሱን አጋንንት የሚያርበደብድ ጸጋ ነው ያላት።
ማዳመጥ ካልቻልክ ለምን መጣህ
Lemalgete new yemtaw
ይሄ ደግሞ ማን የሚሉት ደንቆሮ መናፍቅ ነው??!!!
ሴቶች በመሀበር ላይ ዝም ይበሉ ተብለናል ዥም እንላለላ።በመሀበር ላይ ነው የተባልነው በቤተክርድትያን ውስጥ አውደምህረት ላይ አንጮህም አሁን ግን ይሄ ማህበር አይደለም ብርሃኑም ጨለማውም የተሰበሰበበት ቦታ ነው ስለዚህ የህይወቷን ምስክርነ ክርስቶስ ያደረገላትን መመስከር ግን ትችላለች።
ትንሽ ፈለገ ብታዳምጠው እና እንደታላቅ ወንድም ብታስተምረው ኖሮ ይህ ልጅ ለመመለስ ቀላል ይመስላል። እህቶቼ ከቻላችሁ ከአኬ ጋር አገናኙት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ደሞ አርህስትአመራረጥ ዩቲበሮች ለህሊናቹ ታመኑ ፎሎ ለመሰብሰቡ ሰው አታሳጡ። የሚያመጣውን ተፅኖ በልጁ ላይ አስቡ ገንዘብወዳድ አትሁኑ በሰማይ ዋጋ ስለሚያስከፍል። 😢
በኦርቶዶክስ አስተምህሮ የባል እና ሚስት እኩልነት የሚባል ነገር የለም። ባል እና ሚስት [አንድ] ናቸው። እኩልነት ለፖለቲካል ፓሪቲ ነው። ባል ራስ ሚስት ዘውድ አከተመ።
በዬትኛው የኦርቶዶክስ አስተምሮ እነደዛ የሚሐው 🤔 ለምን መዋሸት አስፈለገ ስለኦርቶዶክ🤔 በውሸት አትለማም ትጠፋለህ እንጂ።
@@be-liever ግልጽ ለማድረግ ያክል ፦ ሰዎች ሁሉ የእግዚአብሔር ፍጥረት ስለሆኑ ወንድም ፣ ሴትም ትንሽም ፣ ትልቅም ፣ ያመነም ፣ ያላመነም ሰው እስከ መሆናቸው ድረስ ሁሉም እኩል ናቸው። እኔ ግን ያልኩት፦ በትዳር ማለትም በባል እና በሚስት መካከል ግን እኩልነት የሚባል ነገር የለም። ያለው ባል ፈቃዱን ሁሉ ለሚስቱ ያስገዛል ፤ ሚስትም ደግሞ ፈቃድዋን ሁሉ ለባልዋ ታስገዛለች። ሁለቱ አንድ ስጋ ይሆናሉ። እኩልነት የሚባል ነገር የለም አንድነት እንጂ።ማስረጃ ፦ ማቴ 19: 4-6"እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አለ፦ “ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው፥ አለም፦ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፡ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን? ስለዚህ ***አንድ ሥጋ ናቸው*** እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።” ***ጽድት ያለ የቤተክርስቲያን ትምህርት***
@@abeyewoubeshet9857🤭🤭🤣🤣😂 የራስህን ፍልስፍና አልጠየኩህም ኦርቶዶክ የባልና የሚስት እኩለነት የሚባል ነገር ዬለም ብለህ ስተወሸክት ነበር አደል አንተ የምትለውን ዬትኛው የኦርቶዶክስ አስተምሮ መፅሃፍ ላይ ነው ያየሀው የሰማሀው ማስረጃ ነው ያለኩህ የግል መላምትህን አልጠየኩህም። ማስረጃ🤔
@@be-lieverአንብብ በደንብ ተብርቶልሀል:: ይህ የቤተክርስቲያን ትምህርት ነው የምንለው ስለተማርን ነው:: If you don't get it forget about it 😂😂😂
@lijegirum lmao 🤣😂😂 seriously 🤔 🤭bu hahahahaha 🤣You are protestant it means you are deceiver. Deceiving your motto.
የፈለገ ትልቁ ችግር ሰውን አያዳምጥም:: ልጁ ትክክልም ቢሆንም ባይሆንም ካልሰማው ሃሳቡን እንዴት ሊርዳው ይችላል? ፈለገ በተደጋጋሚ እንዲህ ሲያደርግ አያለው:: ከዚህ ቀደምም ከእህተ ማርያም ጋ የመጣ ልጅን ደህና አድርጎ ማጥመድ ሲቻል በዚህ ባህሪ ምክንያት ልጁን አጣነው::
የመጣው ሊማር አይደለም ሊሽለጠለጥ ነው እንጂ እናንተ ነቃበሉ!
@ ወደ ትምህርት ሰው ሲመጣ በተለያየ መልኩና አስተሳሰብ ውስጥ ሆኖ ነው የሚመጣው:: ስለዚህ ከመጣበት መንገድ በተሻለ ካልተቀበልነው በምን ልንበልጠውና ልንለውጠው እንችላለን?
Egeletalew😂😂😂😂moo
ኧረ እንደ ወንድ አዉራ
ይቅርታ ሌላቤትም ይሄን አስተያየት ፅፌዋለሁ... ፈለገ መጀመሪያ ጥያቄውን ስትቀበል በምታሳየው የተኮሳተረ ፊት በምትጠይቃቸው ጥያቄዎች ጉዳዩን ወደ ጭቅጭቅና ጠያቂውንም ታጨናንቀዋለህ ይን በዚህ ልጅ ብቻ አይደለም ያየሁት ከዚህ ቀደምም ገጥሞኛል፤ እንደዚህ አታድርግ ጥያቄውን በቀና ተረድተህ ትክክለኛውን የቤተክርስቲያንን አውነተኛ አስተምህሮ መመለስ ከዛ የጠያቂውን ሁኔታ በዛ ውስጥ ትረዳዋለህ በተጨማሪ ደግሞ ልክ ከ live ከወጣችሁ በኋላ ርዕሰ ስትሰጡ ተጠንቀቁ "ተሸንፎ ወጣ ፤ ተዋረደ፤ ተፅእኖ ፈጣሪው ....የመሳሰሉትን ቃላቶች መጠቀም የለባችሁም ሰውን የምናሸማቅቅበት መድረክ አይመስለኝም ወንጌል ፍቅር ነው ስለ አንዲት ነፍስ መጨነቅ ነው ። ለምንናገረው ለምናደርገው ነገር ሁሉ ጥንቃቄ ይፈልጋል መጨረሻ ላይ ልጁ ከወጣ በኃላ ከልደት ጋር ያደረጋችሁት ያወራችሁት ሁሉ ደስ አይልም በጣም ይቅርታ ሁሉም ሰው በሁሉም ጉዳይ ላይ አንድ አይነት መረዳት የለውም በቅንነት ነገሩን መረዳት ከዛ ከልብ በሆነ ፍቅርና ትህትና ለማገዝ ክፍተቱን ለመሙላት መሞከር እና ለመመለስ ወደ live ከመግባታችሁ በፊት ስለምትመልሱት ነገር አና ሰዎችም ሀሳባችሁን በቅንነት አንዲረዷችሁ ስለሁሉም ነገር አቡነ ዘበሰማያት አና ለፀሎተ ማሪያም ደግማቼሁ ግቡ። ስለ ድፍረቴ በጣም ይቅርታ ለእናንተ ከመሳሳትዬ አና ሁሉም ሰው ወደ ትክክለኛዉና ወደ እውነቱ እንዲመጡ ከመፈለግ ነው ይቅርታ በድጋሜ !!!
Ere eski zmmmm belu..... Endezi aynet asteyayet atistuZmmm blew eyaderekut tadya mn yarg enedu kn ayhonum ende
ፈለገ አትናትዮስ ግን የምር መምህር ነው??? ምኑም እኮ መንፈሳዊ አይመስልም አኬን ባየንበት አይን እንደሱ አይነት ቦዘኔ እንይ?? ፈለገ ኦርቶዶክስን አሰዳቢ ማንንም ማይወክል ሰው ነው
Ere sne sriattttt argu koy felege mn aderege
ኧረ ጥያቄውን አዳምጦታል።
ፕሮቴስታንቶች ፈለገ ያበሳጫችኋል
እያዳመጠው እኮ ነው
Chigru enante gar nw felege mn arege
Ntk new ko
@@From-Tigray ተሳስተሃል:: ይሄ የመጀመሪያው አይደለም ሲቀጥል ደግሞ ሰዎች ከተለያየ ህምነትና ከተለያየ ቦታ የራሳቸው የሆነ ግንዛቤ ይዘው ነው የሚመጡት ስለዚህ መጀመሪያ ሃመለካከታቸው ን እንዲገልፁ ህድል መስጠት ነው:: ከዛ መልስ ለመስጠትም ግለሰቡንም ለማቅረብ ይረዳል:: ይህ ካልሆነ ግለሰቡ ምንም ብትለው እሺ ሊልህ ይችላል እንጂ ሃሳብህን አይቀበልም::
@@HananEman ተሳስተሃል:: ይሄ የመጀመሪያው አይደለም ሲቀጥል ደግሞ ሰዎች ከተለያየ ህምነትና ከተለያየ ቦታ የራሳቸው የሆነ ግንዛቤ ይዘው ነው የሚመጡት ስለዚህ መጀመሪያ ሃመለካከታቸው ን እንዲገልፁ ህድል መስጠት ነው:: ከዛ መልስ ለመስጠትም ግለሰቡንም ለማቅረብ ይረዳል:: ይህ ካልሆነ ግለሰቡ ምንም ብትለው እሺ ሊልህ ይችላል እንጂ ሃሳብህን አይቀበልም::
ፈለገ ወንድሜ እግዚያብሔር ያጽናህ
ወይ ፔንጤ ከእባብ እየበለጠ እኮ ነው ዳሪክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሲያይሽ እደምትገዳደሪው አውቋል ስለዚህ በማሸማቀቅ ዝም ማሰኘት ፈልጎ ነበር የሆነ ሆኖ በጉባኤ በአዳራሽ እንጂ የተዘጋባቸውን እህት ወንድሞችን ግን ስለክርስቶስ ቃል ማውራት መመስከር አልተከለከለም
ጴንጤ አይደለም ግን እሚሰራው ስራ አግባብ ስላልሆነ ሀይማኖቱን እንዳያስወቅስ ነው
Nuhame gobishe ehitachen take u'r time
አረ ስንት ሶው መመጻደቕ ይፈልጋሉ እርቶዶክስ አትሁኑ ሁኑ ቤቴክርስትያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሌ ለመጣ አማኒ አሜን ብላ የመቀበል ሐላፊነት አላት።
ይህ ሞን እሚባል ሰው ማን ነው ያፋነነው ጠይቆም አውርቶም እንዴት በዚህ ደረጃ ጤና ያጣል
@ ፈለገ ክርስቶስ የበለጠውን ጸ ጋ ያልብስህ።
@mon አንተ መጀመሪያ ሰው ሁን ያን ጊዜ ክርስቶስን ትለብሳለህ አሁን የሚታይህ እንደምትኖረው ህይወት ተረት ተረት ነው: አንድ የቃል ሰበዝ ይዘህ ያዙኝ ልቀቁኝ::መጀመሪያ ትህትናን ልበስ። አፍ መክፈት ብቻ።።
ሞን ከዛሬ በፊት የሴቶችን ያልተገባ ባህሪ የሚቃወም ይመስለኝ ነበር ዛሬ ግን ችግሩ ካጠቃላይ ሴቶች እንደሆነ ነው የተረዳሁት አሁን እቺ ልጅ ላይ ምን ፈልጎ ነው
እንደዛሬ ሞን ተዋርዶ አያውቅም ምክንያቱም የዳሪክ መንፈሳዊ ጸጋ አይደለም እሱን አጋንንት የሚያርበደብድ ጸጋ ነው ያላት።
ማዳመጥ ካልቻልክ ለምን መጣህ
Lemalgete new yemtaw
ይሄ ደግሞ ማን የሚሉት ደንቆሮ መናፍቅ ነው??!!!
ሴቶች በመሀበር ላይ ዝም ይበሉ ተብለናል ዥም እንላለላ።በመሀበር ላይ ነው የተባልነው በቤተክርድትያን ውስጥ አውደምህረት ላይ አንጮህም አሁን ግን ይሄ ማህበር አይደለም ብርሃኑም ጨለማውም የተሰበሰበበት ቦታ ነው ስለዚህ የህይወቷን ምስክርነ ክርስቶስ ያደረገላትን መመስከር ግን ትችላለች።
ትንሽ ፈለገ ብታዳምጠው እና እንደታላቅ ወንድም ብታስተምረው ኖሮ ይህ ልጅ ለመመለስ ቀላል ይመስላል። እህቶቼ ከቻላችሁ ከአኬ ጋር አገናኙት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ደሞ አርህስትአመራረጥ ዩቲበሮች ለህሊናቹ ታመኑ ፎሎ ለመሰብሰቡ ሰው አታሳጡ። የሚያመጣውን ተፅኖ በልጁ ላይ አስቡ ገንዘብወዳድ አትሁኑ በሰማይ ዋጋ ስለሚያስከፍል። 😢
በኦርቶዶክስ አስተምህሮ የባል እና ሚስት እኩልነት የሚባል ነገር የለም። ባል እና ሚስት [አንድ] ናቸው። እኩልነት ለፖለቲካል ፓሪቲ ነው። ባል ራስ ሚስት ዘውድ አከተመ።
በዬትኛው የኦርቶዶክስ አስተምሮ እነደዛ የሚሐው 🤔 ለምን መዋሸት አስፈለገ ስለኦርቶዶክ🤔 በውሸት አትለማም ትጠፋለህ እንጂ።
@@be-liever ግልጽ ለማድረግ ያክል ፦ ሰዎች ሁሉ የእግዚአብሔር ፍጥረት ስለሆኑ ወንድም ፣ ሴትም ትንሽም ፣ ትልቅም ፣ ያመነም ፣ ያላመነም ሰው እስከ መሆናቸው ድረስ ሁሉም እኩል ናቸው።
እኔ ግን ያልኩት፦ በትዳር ማለትም በባል እና በሚስት መካከል ግን እኩልነት የሚባል ነገር የለም።
ያለው ባል ፈቃዱን ሁሉ ለሚስቱ ያስገዛል ፤ ሚስትም ደግሞ ፈቃድዋን ሁሉ ለባልዋ ታስገዛለች። ሁለቱ አንድ ስጋ ይሆናሉ። እኩልነት የሚባል ነገር የለም አንድነት እንጂ።
ማስረጃ ፦ ማቴ 19: 4-6
"እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አለ፦ “ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው፥ አለም፦ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፡ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን? ስለዚህ ***አንድ ሥጋ ናቸው*** እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።”
***ጽድት ያለ የቤተክርስቲያን ትምህርት***
@@abeyewoubeshet9857🤭🤭🤣🤣😂 የራስህን ፍልስፍና አልጠየኩህም ኦርቶዶክ የባልና የሚስት እኩለነት የሚባል ነገር ዬለም ብለህ ስተወሸክት ነበር አደል አንተ የምትለውን ዬትኛው የኦርቶዶክስ አስተምሮ መፅሃፍ ላይ ነው ያየሀው የሰማሀው ማስረጃ ነው ያለኩህ የግል መላምትህን አልጠየኩህም። ማስረጃ🤔
@@be-liever
አንብብ በደንብ ተብርቶልሀል:: ይህ የቤተክርስቲያን ትምህርት ነው የምንለው ስለተማርን ነው:: If you don't get it forget about it 😂😂😂
@lijegirum lmao 🤣😂😂 seriously 🤔 🤭bu hahahahaha 🤣
You are protestant it means you are deceiver. Deceiving your motto.
የፈለገ ትልቁ ችግር ሰውን አያዳምጥም:: ልጁ ትክክልም ቢሆንም ባይሆንም ካልሰማው ሃሳቡን እንዴት ሊርዳው ይችላል? ፈለገ በተደጋጋሚ እንዲህ ሲያደርግ አያለው:: ከዚህ ቀደምም ከእህተ ማርያም ጋ የመጣ ልጅን ደህና አድርጎ ማጥመድ ሲቻል በዚህ ባህሪ ምክንያት ልጁን አጣነው::
የመጣው ሊማር አይደለም ሊሽለጠለጥ ነው እንጂ እናንተ ነቃበሉ!
@ ወደ ትምህርት ሰው ሲመጣ በተለያየ መልኩና አስተሳሰብ ውስጥ ሆኖ ነው የሚመጣው:: ስለዚህ ከመጣበት መንገድ በተሻለ ካልተቀበልነው በምን ልንበልጠውና ልንለውጠው እንችላለን?
Egeletalew😂😂😂😂moo
ኧረ እንደ ወንድ አዉራ
ይቅርታ ሌላቤትም ይሄን አስተያየት ፅፌዋለሁ... ፈለገ መጀመሪያ ጥያቄውን ስትቀበል በምታሳየው የተኮሳተረ ፊት በምትጠይቃቸው ጥያቄዎች ጉዳዩን ወደ ጭቅጭቅና ጠያቂውንም ታጨናንቀዋለህ ይን በዚህ ልጅ ብቻ አይደለም ያየሁት ከዚህ ቀደምም ገጥሞኛል፤ እንደዚህ አታድርግ ጥያቄውን በቀና ተረድተህ ትክክለኛውን የቤተክርስቲያንን አውነተኛ አስተምህሮ መመለስ ከዛ የጠያቂውን ሁኔታ በዛ ውስጥ ትረዳዋለህ በተጨማሪ ደግሞ ልክ ከ live ከወጣችሁ በኋላ ርዕሰ ስትሰጡ ተጠንቀቁ "ተሸንፎ ወጣ ፤ ተዋረደ፤ ተፅእኖ ፈጣሪው ....የመሳሰሉትን ቃላቶች መጠቀም የለባችሁም ሰውን የምናሸማቅቅበት መድረክ አይመስለኝም ወንጌል ፍቅር ነው ስለ አንዲት ነፍስ መጨነቅ ነው ። ለምንናገረው ለምናደርገው ነገር ሁሉ ጥንቃቄ ይፈልጋል መጨረሻ ላይ ልጁ ከወጣ በኃላ ከልደት ጋር ያደረጋችሁት ያወራችሁት ሁሉ ደስ አይልም በጣም ይቅርታ ሁሉም ሰው በሁሉም ጉዳይ ላይ አንድ አይነት መረዳት የለውም በቅንነት ነገሩን መረዳት ከዛ ከልብ በሆነ ፍቅርና ትህትና ለማገዝ ክፍተቱን ለመሙላት መሞከር እና ለመመለስ ወደ live ከመግባታችሁ በፊት ስለምትመልሱት ነገር አና ሰዎችም ሀሳባችሁን በቅንነት አንዲረዷችሁ ስለሁሉም ነገር አቡነ ዘበሰማያት አና ለፀሎተ ማሪያም ደግማቼሁ ግቡ። ስለ ድፍረቴ በጣም ይቅርታ ለእናንተ ከመሳሳትዬ አና ሁሉም ሰው ወደ ትክክለኛዉና ወደ እውነቱ እንዲመጡ ከመፈለግ ነው ይቅርታ በድጋሜ !!!
Ere eski zmmmm belu..... Endezi aynet asteyayet atistu
Zmmm blew eyaderekut tadya mn yarg enedu kn ayhonum ende