🔴ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚደነግግ አዋጅ ቀረበ🙄🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 чер 2024
  • Edited by YouCut:app.youcut.net/BestEditor
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 740

  • @user-sd1wt1pw9p
    @user-sd1wt1pw9p 27 днів тому +127

    እስከዛሬም በአላህ ነው ተማምነን የምኖረው ወደፊትም አላህ ነው የሚኖረን ያገሩን ፀጥታ ባስከበረ የባጢ ቆጡን ከመቀባጠር እህህህ

    • @user-ft4ss5kx7p
      @user-ft4ss5kx7p 27 днів тому +6

      ሳህወላ አላህ አለነ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 27 днів тому +7

      ትክክል ወላሂ ሲጨንቀው የሚሸሸው ወደኛ ነው አላህ ያንሳዉና

    • @totot2437
      @totot2437 27 днів тому +1

      ትክክል

    • @totot2437
      @totot2437 27 днів тому +2

      ​@@semiramohanedአሚን يارب🤲🤲 ያሣዉ አብይን

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 днів тому

      ትክክልደምሪኝ❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 27 днів тому +41

    ምያኖራውም ሚጋድላውም አድ አላህ ብቻ ነው
    ምንም ቢበል ምንም ቢማጣ አይሞቃኝ
    አይበርዳኝ 😢😢ብቻ አላህ አጋራችን ሰላም
    ያርግልን 😢😢😊

    • @RahmatRa-yy7sh
      @RahmatRa-yy7sh 23 дні тому +2

      እረአላልሽምሰላምከለለንብረትችንከተወሰደእዴትነውየማይሞቅሽ

  • @user-oh7he3nl6k
    @user-oh7he3nl6k 27 днів тому +32

    በዛም በዚህም እኛ ስደተኞች ሁሌ የሚያከስረን እንጂ ከፍ የሚያደርገን እሰካሁን አላየሁም አታስቡ ያለ ምንም ልብስ ራቅናችንን የፈጠረን አለን አን

    • @madcxss4670
      @madcxss4670 26 днів тому +1

      እውነት ነው❤❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 26 днів тому

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😢

  • @user-sg2xn1pb9j
    @user-sg2xn1pb9j 27 днів тому +63

    😢ጉድ በል ህዝቤ ይህ ነበር የቀርው በዚህ አይነት እማ የሀገሪቱ ንዋሪ 80%ተወርስ በለኝ እንጅ!! እንደው በዚህ በስውየ የተነሳ የት እንድርስ ጌታየ ስርቶ ማገኝት ሲያቅተው እኛን ሊወርስ

    • @mdenayuosf4244
      @mdenayuosf4244 27 днів тому

      Teikileneshi

    • @user-fx2qn6
      @user-fx2qn6 27 днів тому +2

      የባንክ ገቢ አጣ ምናባቱንሥ ይሁን ሳይዘገይ ጉዱን ያሠማን ወይት ሂደን እንኑር ጦረት አሁን ደሞ ሰረተን ያገኘነውን ይገባኛል ማለት ወደየት እየሄርን ነው 😥

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc 27 днів тому +1

      ወላሂ ትክክል አብይሌባ ነው

    • @user-cp3cx2zg6m
      @user-cp3cx2zg6m 27 днів тому +1

      ትክክል ሊጠፋነውየመጣ አላህበቅረቡይገላግለን

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc 27 днів тому +2

      ኢሸአላህ ወኪላችን አላህነው የድካም ሀብታችንን አላህ አለን መጥፎስራውን ለራሱ ያርግለት 🤲🤲☝️

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 27 днів тому +13

    ኢንሻ አላህ አላህ የጆሮ ቀለብ ያድረገው አቦ
    ይሄ ሠውየ አላሀ መላ በልልን አንተ አሳልን

  • @HabibaAbduSelam
    @HabibaAbduSelam 27 днів тому +31

    ኢሸአላህ እሡ ን አላህ ይገለግለናል አትጨነቁ ወገኖቼ አላህ አለን

    • @Donghutwice
      @Donghutwice 27 днів тому +1

      insha alah lhensewuye ygelglen yareb

    • @fatumafatuma5779
      @fatumafatuma5779 27 днів тому +1

      እሽአላህ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 27 днів тому +1

      አሚንንን inshialah

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 27 днів тому +1

      አሜን፡ያረቢ

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 27 днів тому

      .ለሰዉ ክፉ አታስቡ በአሏህ ተወከሉ

  • @Tybatube
    @Tybatube 27 днів тому +25

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q 27 днів тому +41

    ይሕ ሠውዮ ትንሽ ሢቆይ የወለድናቸውም ልጆቻችን ይወረስ ማለቱ አይቀርም አላሕ ያሳልን እስኪ በሱ ምክኛት እደኔ ያለቀሳቹ አሚን በሉ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 27 днів тому

      😂ትክክል

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 27 днів тому

      😂😂😂ገደልሽኝ ወላሒ

    • @tube-tg7jx
      @tube-tg7jx 27 днів тому

      Kkkk maletu aykerm

    • @user-wm9km4xx6q
      @user-wm9km4xx6q 27 днів тому

      ክክክክክክክ

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 27 днів тому

      ወይኔ ወይኔ ሆደቆሰለ 😂😂😂😂ያሳስባል ወላሒ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 27 днів тому +19

    ወላሂ ለቤተሰቦቻችን እኳን ለበአል ስጋ አልገዛንም እኛ እደሁ ኑሮውን መቋቋም አልቻልም

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 днів тому +1

      እኔም፣ህገወጥቤትእየሰራሁነበር፣😢አሁንስምንይሻላል

  • @wynitomohy1775
    @wynitomohy1775 27 днів тому +31

    እኔ ግን የሚገርመኝ የህዝብ ተወካዩች ተብለው ተሰብስበው ይሄስደነገግ ዝም ብለው የሚመለከቱት ነገር አይይይይይ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 27 днів тому +1

      ዋናወቹ ባንዳወች በዶላር የሚከፈላቸው እነሱ አይደሉ እንዴ!!!ሆ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 днів тому

      😂😂ጉድ፣ደምሪኝ

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c 25 днів тому

      ዋናዎቹ ጩልሌዎች ናቸው ሃስቡን አላህ ወኔእመል ወኪል

    • @user-kk6dx2hl2b
      @user-kk6dx2hl2b 17 днів тому

      የህዝብ ተወካዪችኮ ውክልናቸውን ለህዝብ አንስተው ውድ መንግስት አዙረዋል

  • @user-zh6oi5rx2l
    @user-zh6oi5rx2l 27 днів тому +29

    እኔ አልሀምዱሊላህ ሀብቴ ጤንነቴ ነው መጨርሻየንም ያሳምርልኝ ለዱና. ቤት. ኪራይ አያሳሰብኝም

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 27 днів тому +7

      እደዚህ ካልሽ ለምን ተሠደዲሽ ለአኺራሽ መሥራት የምትችይውኮ በሀገርሽ ላይ ነው መዳም ሣጮህብሽ

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 27 днів тому

      ሳህ ወላ ❤❤❤ጤና ካለን የለት የለቱን ጦማችንን አናዲርም

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 днів тому

      ​@@Zamani1983ደምሪኝማ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 днів тому

      ​@@MadinhRrደምሪኝ

    • @user-jn1uc1oh1s
      @user-jn1uc1oh1s 27 днів тому +2

      ያች ደሞ የሽንፈት ወሬ ነው😂😂😂😂

  • @narditube4378
    @narditube4378 27 днів тому +30

    ጀማል ተጠንቀቅ የምንልካው ግልጽ ነው በብለክ ነው ግን የምንልካው አትባል ማለቴ ራስህን አተከትት በሚዲያ ሰዎች ለይም ምርምር እና ክትትል ከድሬ አዘጋጅቷል

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 27 днів тому +1

      ወይ ብልፅግና

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 днів тому +1

      እእእእጀማልየዋህ፣ተጠንቀቅደምሪኝ

    • @tube8181
      @tube8181 27 днів тому

      አረብልገና
      ይህዘራፈሌባ
      ደሞበዝህመጣ

    • @user-hf9we5ri2v
      @user-hf9we5ri2v 26 днів тому +1

      ​@@MadinhRrአረ ምን ብልፅግናነው።ይሄብልግናነው ።እንጂ።ላሚዚግነውያለ።ጉድ።እያል ።ዋጪሳታምጭ።አለተራቹ

    • @Ethioport256
      @Ethioport256 25 днів тому +4

      ጀማል እሥር ቤት የናፈቀው ይመሥላል ግንዛቤ ከመሥጠት ውጭ ጨማምረህ አታውራ ያሥጠይቅሃል ጥንቃቄ አድርግ ሁለት መቶ ሺ ተከታይ ይዘህ ካሥር ሚለየን በላይ ነው እኛን አይመለከትም

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 25 днів тому +3

    አሽቃባጮች አላህ አለን የኛ ጌታ ሀያሉ ጌታችን የአለማቱ ጌታ አለን

  • @edeletube700
    @edeletube700 27 днів тому +10

    እኛ ተከራታቾች በሀገራችን የደሀ በተስቦቻችንን የራሳችንን ህይወት ለመቀየር ብለን ሲስድቡን ሲኮሳተሩብን ችለን ሀገር አልባ ከሀገራችን እነሱም ይገባቸዋል ተብለን እንኳን ድንኳን መስሪያ ቦታ እንኳን አይሰጠንም ታዲያ ስደተኛው ምን ያርግ የመሬት ዋጋ ሰማይ ደርሶ ቆይ ስው ሀገር ወፍ አራሽ ሆነን እን ቅር 😢

  • @MekyaSaeed
    @MekyaSaeed 27 днів тому +3

    ያረብ የሄን ሠዉየ አንሳልን ምንም አልልም በቃ በየጊዜዉ ችግር መፍጠር ነዉ ሥራዉ ላኢላሀኢለሏህ

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 27 днів тому +7

    😢😢😢😢😢ጉጉጉጉጉጉጉድድድድድ ብቻ አይገልፀውም ወየው ቤቴቴቴቴቴቴታ እረኡኡኡኡኡኡ እንበል የመዳም ቅመም ሞች እንጩህ ሳንቀማ ቤቴሆይ አላህ ይጠብቅህ 😢

  • @MyraViana
    @MyraViana 27 днів тому +6

    ለዚህ ሰይጣን ሠዉ ግን እርግማን ምርቃት ሁኖለታል

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c 27 днів тому +14

    ይህንሰዉየ ገልግለን አላህየ ላቤንጠብአዲረጊ የምልከዉገዘብ ለናቴ ሰለሆነየምልከዉ የለኚምደረሰኚ

    • @user-ke9qx2fd5l
      @user-ke9qx2fd5l 27 днів тому +3

      አላህ ይገላግለን ሞትራሱ ተጠይፎታል

    • @hayatyoutube2104
      @hayatyoutube2104 27 днів тому

      ዉደ ከ5ሚሌን ብር በላይ የሚገመት ምን አለን እኛ የመዳም ቅመሞች

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 27 днів тому

      አሜንንን😭😭😭😭🥰

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 27 днів тому

      ቤት እና ቦታ ከተገመተ ችግርነው ​@@hayatyoutube2104

  • @user-pl2lj8ox2q
    @user-pl2lj8ox2q 27 днів тому +10

    ከ4ትሚሊወንበላይ ያለውነውአሉ

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 27 днів тому +10

    አረጉድ ፈላ እዴ ታዳ እኛ ህጋውይ መኖሪያ የለለን እድት አድርገን እንላክ ታዳ እዴ አረ ይሄ ሠውየ ሊያሠብደን ነው

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 25 днів тому

      😅😅😅 ሰውየው ምን ቀመሰ ደህናም አይደለ ፈጣሪ ይሁነን

  • @user-hk5mo8sh5x
    @user-hk5mo8sh5x 27 днів тому +26

    ስውየው ባርብ ሀገር ሴቶች ነው የሚሞተው ማለት ነው 😂😂😂😂 ሽት ቤት አጥበን ያፍራነው ገንዘብማ አተ አትፍነጭበትም ሆ 😢😢😢😢

    • @tube8181
      @tube8181 27 днів тому +1

      ሰንቶቹ
      ለፍተው
      ቤታቸውን
      አፈረሰ
      አሁንደሞሌሰርቅ
      ይህሌባ

    • @sumeyazeyadi
      @sumeyazeyadi 27 днів тому +2

      😂😂😂😂

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 25 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤አይዞን ውደ በጭራሽ እኛን የሚመለከት አትሆንም አይዞን አሏህ አለን 😢

    • @user-sr3lq4tq6r
      @user-sr3lq4tq6r 24 дні тому +3

      ሺጉጥ ገዝተን እገባል😏🤣🤣

  • @ChandraniHerad-ky4oe
    @ChandraniHerad-ky4oe 27 днів тому +11

    ጀማል እራሥህን ጠብቅ ኢትዮጰያ ወደ የት እየሔድች እንደሁ አላወቅንም

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 27 днів тому +13

    ፈጣሪ ያሰዉ ይህን ሰይጣን ሰዉየ

    • @user-fx9bi3kn4j
      @user-fx9bi3kn4j 27 днів тому +1

      እረ በደፍዉ😢😢

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 27 днів тому

      @@user-fx9bi3kn4j ምን ይደፈዋል ወገን ይጨርሳል እጀ

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 27 днів тому

      ጪራሽ ሽት ቤት አጥበን ያጠራቀምነዉን ብር ልወስ ተዘጋጀ

    • @fatumafatuma5779
      @fatumafatuma5779 27 днів тому

      አሚን

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 27 днів тому

      አሜን

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 27 днів тому +5

    አልሀምዱሊላህ ጤናየ ቤተሰቦቸ ናቸዉ ሀብቶቸ አላህ አለን አብሽሩ ቅመሞችየ

  • @user-pf2wm4gm8y
    @user-pf2wm4gm8y 27 днів тому +13

    አሁንስ መድረሻ አጣን ጉድ አድም ደረሰኝ የለኝም።

    • @hawahawa7248
      @hawahawa7248 27 днів тому

      ደረሰኝ ማስቀመጥ ወሳኝ ነው የምንልከው ብር ቢያጠፉብን ምንም ይህን ምን በቀላሉ ብራችሁን ከቻችሁ ማስገባት ትችላላችሁ

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 27 днів тому

      @@hawahawa7248 በህገወጥ እየላክን ደረሠኝ ምን ይሠራልናል ጭራሽ ወንጀለኛ እንሆናለንጂ

  • @Zz-uk3rl
    @Zz-uk3rl 27 днів тому +6

    ሀስቡን አላህ አላህ ለሁሉም ነገር ፍርድአለው

  • @GhhhBfuy-wy3ws
    @GhhhBfuy-wy3ws 26 днів тому +2

    ሺትቤት አጥቤነዉኳ ያገኘሁት አለሠማህም በለዉ سبحان الله
    የመዲም ቅመምቺ ያሁኑ ለኛ መሆን አለምት መለክት 😢😢

  • @user-so1qd6db2y
    @user-so1qd6db2y 27 днів тому +3

    እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ አገሬቷን አወደቅናት በባክአንልክም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FaFa-hj1tl
    @FaFa-hj1tl 27 днів тому +4

    ሰላማችንን ይመልስልን የአማራክልልን

  • @user-kz7hq7ms6x
    @user-kz7hq7ms6x 27 днів тому +3

    አላህ አለን የልፋታችንን ገዘብ አላህ አያስነካብንም

  • @Zubaida-cw3o
    @Zubaida-cw3o 27 днів тому +4

    ማዳምጋርእየተቃጠልኩበባክከምልክ ገጠርገብቸእርሻየንአርሳለሁከባሌጋር😢😢😢

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 27 днів тому +3

    በስት አመት የተጠራቀመች ብር እኛን የቤት ሰራተኞች አይወክልም

  • @user-gw6vs4nb6k
    @user-gw6vs4nb6k 27 днів тому +3

    እሱ በስደት ያሉትን መቸዙሮ ያየንና ለብሩግዜ ፈለገን በዚዝካን አንስማማም ቀይመስመርነው😢😢😢

  • @user-lw2lt7zo6m
    @user-lw2lt7zo6m 27 днів тому +20

    እኳን 10አመት😢😢😢 ላሰታውሰ የትላትናው ቁረሰ አላውቅም

  • @semirsmu
    @semirsmu 27 днів тому +2

    አላህዬ አት አልቸገረህም መላ ፈጠረላቸው ያረብ

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt 27 днів тому +4

    ከባድ ነው ይሄን ሰው ምን እንበለው ዶላር አጠረዋ ይልቅ ጦርነቱን ባስቆመ ሰውማ አለቀ በቀለሀ ገንዘብ ይቁጠር እንጂ

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 27 днів тому +5

    ትክክነህ ጀሚየ እኔ ሠባት አመቴ በጥቁር ገባየነዉ የምልከዉ😂😂😂😂😂😂

  • @user-gm2hy7wy4r
    @user-gm2hy7wy4r 27 днів тому +16

    😅😅 ቅመሞቺየ ዳይ ወደሀገራቺን 😅 ጉድኮነዉ ሊበሌ ቲምርህይቀራል አብይ😅😅😢

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 27 днів тому +9

    5 ሚሊዮን ነው ያለው አተዬ 5 መቶ ሺ አደለም

  • @sunatube-gz3un1mj3n
    @sunatube-gz3un1mj3n 27 днів тому +3

    ሆዳም ሁላ የኛ ሀገር በለስልጠናቶች አላህ ያፍርሳችሁ

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n 27 днів тому +3

    አረ ኡኡኡኡ በል እህት ወንድሞቻችን🎉🎉🎉እናመሰግናለን ወንድም

  • @Mywelow-rb1tc
    @Mywelow-rb1tc 27 днів тому +4

    ደሞ በዚህ መጣብን ንብረት ያለዉ ይጨነቅ😢

  • @FafiyotubeYotubeEthiopia
    @FafiyotubeYotubeEthiopia 27 днів тому +3

    ሠውየው ሢጀመሥ ህዝቡ በአንድቀን መጨረስ ቢችል ኑሮ ይጨርሠን ነበር ግን አላህ አለን ኢንሸአላህ ነገ ይኸንን ሁለ ዎጋ ያምከፍለዎል አላህ ደግሞ ኢንሸአላህ

  • @AsSa-wm2pw
    @AsSa-wm2pw 27 днів тому +3

    እደዚህማ ከሆነ አብይ አህመድን የረባገር ሴቶችነን እምገድለው የመዳም ቅመሞች ንቁ በገዛ ገዘባችን መጣብን😢😢😢😊

  • @amenat2362
    @amenat2362 27 днів тому +3

    በአናቱይተከል የደነዘዘመግስት ንግደባክን ሰረቀ አለጨረስ አለ አዛንለማገደሞከርአልሳካአለ

  • @user-qy2xq7ju2u
    @user-qy2xq7ju2u 27 днів тому +2

    ህዝቡን ከእራብና ከጥም ከግዲያ ባወጣቸው የኛን የአሥር አመት ብር ተመቁጠር በአናትህ ተተከል በልልኝ ከየት ይመጣለታል ምንአይነት የደነቆረ ሰውየነው ሳንፈልግ ያናግረናል አላህየኸለቀን ጌታ እያለ አተ አበላውም ወረቢ ሲያምርህ ይቅር ቤቱን ሁላ አፍርሠህ ሥጨርሥ ደሞ በብር መጣህደ ያረቢ አተ ጠብቀን

  • @user-vi1ku7vt8g
    @user-vi1ku7vt8g 27 днів тому +4

    ይህንን መንግስት እደው ምናለ ከምድረ ገፅ ቢያጠፋልን ፋኖ አይገቡ ገብቶ ቢገልልን

  • @rabyasaed4779
    @rabyasaed4779 27 днів тому +3

    አረምነዉየአላህምንአመጣብንበሥቱእንጨነቅ የመዳምቅመሞች ምቀኛችንበዛ

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat6905 27 днів тому +3

    በሙስና የሚበዘብዙትን በተቆጣጠረ ሚስኪኑን ስደተኛ ለማሰቃየት እንቅልፍ ከማጣት ። አብዘሀኛው ስደተኛ ህገ ወጥ ነው በባንክ መላክ አንችል ምን እናድርገው

  • @hayataat3196
    @hayataat3196 25 днів тому +1

    እር ወድሜ ርስህን ጠብቅ እሄንን መንግስት አላህ ያሳው ወላሂ እማያምጣው ጉድ የለም

  • @zinatibrahim4130
    @zinatibrahim4130 27 днів тому +2

    አብሽር ጀማል አላህ አለህ

  • @AsefaYhunie
    @AsefaYhunie 22 дні тому +1

    ትገርመኛለህኮ አፌን እዳይሰብሩት ስትል አሳእከኝ

  • @user-eb2hg5ud2b
    @user-eb2hg5ud2b 27 днів тому +2

    ሀገር ሳይኖር ብር አጂብ. በየቦታዉ የግፍ የሚገደሉትን አላህ ይድረስላቸዉ በስ እሱ ዝምብሎ ይዘባርቅ ሰዉ እደት ደሞ እደጎርፍ እየወረደ ሌላ ይዘባርቃል

  • @user-lv2zk2bi7k
    @user-lv2zk2bi7k 27 днів тому +2

    የደነገገዉሁሉማ በተገበረ ደህና አገራችን እገባለን

  • @user-uz1vo9rs1v
    @user-uz1vo9rs1v 27 днів тому +2

    እሄሠውየ በህልሙነው በሉኝ አበዶ ከሆነ ብቻውን አይታመም በመዳም ኩሽና ወገባችን እየተቀጠቀጠ ሀገሩንም በጥብጦ እኛንም ሥደተኞች መቀመጫ ሊያሣጣንነው አንልክም አንመጣም አንል አገራችንነው አላህ ያሣህ እሄ ወልጋዳ

  • @user-dd6hg7mn3y
    @user-dd6hg7mn3y 27 днів тому +6

    አብረዉት እሚዘላብዱት አገቱነ ብለው አይደፉትመ እሱዳለነዉ ደሞየደከመቸሴትሊገሉ አላህየ አተ ምንምአይሸገር እማይበጀንያሳልን

  • @Seadayimer-xw8sj
    @Seadayimer-xw8sj 27 днів тому +2

    አተልጅ ኑሮመረረህዴ አረባአላህ እራስህን ጠብቅ ለልጆችህ ለቤተሰቦችህ ታስፈልጋለህ

  • @user-yr9vv1or5s
    @user-yr9vv1or5s 27 днів тому +2

    ኧረ ወደየት እንሂዲ በዚህ በሰዉየ በኩል ኧረ ፈጣሪየ ከምዲረ አጥፈልን ያረብ

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 27 днів тому +2

    ወይጉድ እዳው ምንይሻለናል ይህንስውየ😢መስራት ሲያቅተው ዘረፋ

  • @zahrahzehara5288
    @zahrahzehara5288 23 дні тому

    አላህ ነው የሚያቀው እኛ የምንኖረው የምንሰራውም የነገን የምናስበውም በአላህ ላይ ተመክተን ነው ጧት ማታ ዱአ እያደረግን ነው ያለንው እሱ መጀመሪያ ሀገራችነን ሰላም ያድርግ ባንክ ሲጀመር ህጋዊ አይደልደ

  • @mekedestedesse1321
    @mekedestedesse1321 26 днів тому +1

    መግስት አገረ ማፍረስ ሰለሆነ የማያመጣዉ የለዉም ለስደተኞችም እግዚአቢሔረ አለን

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 27 днів тому +2

    😢😢እና እኛየማዳምቅመሞች ፈግተን የሰራነውን አትውስዱብን ምድረ ዥልጥ ሲጀመር መግስት ውረድ አፈልግህም አመዳም

  • @FoziMoh-qm1rf
    @FoziMoh-qm1rf 27 днів тому +1

    200 kግብተሀል እንኳን ደስ አለህ ጀማይክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 27 днів тому +2

    congr 200k🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lubabalubaba2051
    @lubabalubaba2051 27 днів тому +3

    እዉነትሕንንነዉ ጀማል

  • @user-ke9qx2fd5l
    @user-ke9qx2fd5l 27 днів тому +2

    ማንም አይሰማዉም ለፍቸ በሰራሁት ቤት ደመፋሰስ ካለብኝ አደርገዋለሁ እኔን ገሎኝ ነዉ ቤቴን የሚወርሰዉ

  • @user-ci3xt7px4h
    @user-ci3xt7px4h 26 днів тому +1

    ከደሙነፃነኝ ደሀነኝ ላለው ፈጣሪይሁናችሁ

  • @user-kh5sw2my5n
    @user-kh5sw2my5n 24 дні тому

    ናገር አተምጠ በኛም በራስህም ናገሩ በጠም ያደዝናል አለህ ሆይ መልከሙን ከይሩን ምራጥልን ያመደም ከርታቶች ናን

  • @KoHussen
    @KoHussen 23 дні тому

    ያአላህ አላህ ወኪል ጭንቀት እሚያየዉ አላህ ብቻ ነዉ ዱአ አድርጉ በስንቱ እንሠቃይ ያረብ

  • @sdcc9298
    @sdcc9298 25 днів тому

    ግርግዳ እየፈገፈኩ ኑሬማ ቀልድ የለም ማነው እደኔ የሰው ቤት የደከመው ባሁኑ ሳአት እደኔ ከሆነ ገዘብ አመጣሁ ማለት ደሜ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @user-kd7tw8pj9l
    @user-kd7tw8pj9l 24 дні тому

    ዲይሰኮራወችን መሆን አለበት እኛ የማዱምም ቅመሞች ከናካ አብረን እንተላለቃለን እንጅ ወይ ፍንክች

  • @moazezeyd1549
    @moazezeyd1549 27 днів тому +3

    ምናለ ይሄን መንግስት እሚያጠፉ እሚደፉ ሰው ይታጣጣጣጣ ቱቱቱ አፈሩን ይብላና

  • @seadi5
    @seadi5 27 днів тому +2

    ጀማል 200ሽሰብስክራይብገባህእንኳንደስአለህጥቁርገባያቢቀርንሮውድነትይቀንሳልእደ?ህዝብ የለምእኮአልቋል
    የመዳምቅመሞችምንእንበል

  • @user-fv2lk8cq5b
    @user-fv2lk8cq5b 24 дні тому

    ፈጣሪ አለን አሳልፎ አይሰጠንም ለክፉ

  • @zahareahmad7812
    @zahareahmad7812 27 днів тому +1

    እስካሁንም ያኖረን አላህ ነው ካሁንምበኋላ አላህ አለን
    የመዳም ቅሞች ዱአ እናረግበታለን አላህ ያነሳልናል ሲጀመር 5 ሚሊየን አይታሰብም አይጠራቀምም

  • @rukiyamohammed3293
    @rukiyamohammed3293 16 днів тому

    አላህ ይድረስልንከኛ ወስዶ መሳርያ ሊገዛ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 27 днів тому +2

    ሁላችንም በጥቁር ገበያ ነው ታዳ ማን ዳነ ሁላችንም ተበላን በጦረነት ያጠፋውን ገንዘብ አሁን የእኛን ገንዘብ ሊወስድ ነው የሀገራችን ህዝብ ሁሉም ተወረሰ ማለት ነው

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 27 днів тому

      እረ እኛን የሚመለከት አይመሴለኚም

  • @user-fh3mx8bx4q
    @user-fh3mx8bx4q 27 днів тому +3

    ወይ ዘረፋ ነው እንዴ ሺንት ቤት እያጠብን ሆሆ አላህ ያንሳው እሄ መናጢ

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 27 днів тому +1

    ሀዋላ ሲጀመረ ህገ ወጥ ነዉ ለዛ ነዉ ይህን ህግ ያወጣዉ 😢

  • @libabaethiyo5454
    @libabaethiyo5454 27 днів тому +2

    እኛ ወደት ሂደን እንስራ ከሀገር ስደት መጣን ተምሮ እንዳልተማረ ሁነን እየሰራን ነበር ጭራሽ እድሚያችንን ሊበላው ነውዴ በጥቁር ገበያ እሚከለክለው አላህ ይፍረድ

  • @sharjahshj2209
    @sharjahshj2209 27 днів тому +2

    ግድ በል ጎዶሮ እዬ ሠወዬ ግን ምንሆኖነው ሰውን በሰው መስገድል ሰይበቀ በለበችን መጠብን ኡኮ አረረረረ የሱን አፊ የመሰዘጋ ሰው ጠፈ እንደሁም

  • @user-eq5xs9lq6b
    @user-eq5xs9lq6b 27 днів тому +11

    ዝም ብሎ ከሚዘርፈን ልዘርፍቹ ነው ተዘጋጁ ማለታቸው ጥሩ ነው ምን አይነት ውብድና ነው ጎበዝ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 27 днів тому +1

    ማሻአላህ ጀማል2000K እኮንደሳለሁ

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 23 дні тому

    አላህ ከዙህ ምድረ ገፅ ያጥፋህ ያረብ የተሻለውንም አላህ ያምጣልን ያረብ

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v 27 днів тому +1

    ካስተካከለ ሁሉንም ያስተካክል የምንገበያይው በጥቁር ገባይ ሂሳብ ነው እንዴት በባክ እንልካል ምር ከሆ አልሰራም ሀገር እንገባል ማፊ ፋይዳ

  • @zed8788
    @zed8788 25 днів тому

    ያለነገር በተለይ ከኮረና ዘመን ወደዚህ መጨነቄን አልተውኩትም :ንብረት ያላችሁ ግን የለፋችሁበትን ጌታ ይጠብቅላችሁ ::🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 26 днів тому

    ወይ ጎድ አረፈጣሪ ይቀልልን ይህን መግስት 😢😢😢😢

  • @soufaitaloni2610
    @soufaitaloni2610 24 дні тому

    እግዚአብሔር አለን የፈጠረን ጌታ

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 24 дні тому

    ምናገባቸው እነርሱ የህዝብ ሀብት እየሰረቁ አይደለም 🙆‍♀️

  • @user-oq3sc2ni8k
    @user-oq3sc2ni8k 27 днів тому +7

    ተሳስተሀል እኛን አይደለም ባለሀብቶችንነው

    • @newid5082
      @newid5082 27 днів тому

      ዝብሎነዉ የሚዘባርቀዉ ሌባበይዉ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 27 днів тому +3

      አረ ሰዉየው ሰው አይመርጥም ደህና ጅብ ነው አይይ

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 27 днів тому

      ​@@newid5082ኧረ አትሳደቢ ጥሩ አይደለም

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 днів тому

      😂😂ደምሪኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 днів тому

      ​@semiramohaned 😂😂ደምሪኝ

  • @khadra597
    @khadra597 25 днів тому

    አጅብ የኛነገር ኪሳራብቻነው😢😢😢😢ልፊታችን እንደው😢😢

  • @user-dt4hx5ov3v
    @user-dt4hx5ov3v 27 днів тому +2

    ጉድ ወይባድፊቱ ስደተኛናችሁሊላንነውደ ባገራችን በዛ እደዝህም አልተጮቀንም

  • @SlamAlykm
    @SlamAlykm 21 день тому

    አገራችን ላይ ህዝብ ሲቆጠረ እጅ ገንዘብመቃማት ተጅመረ ጉድ መጅመረያ ሰላም ይቀድማል

  • @Z-qn5qr
    @Z-qn5qr 25 днів тому

    እኛየማዳምቅመሞችመኖረያአጣንኮ

  • @user-kk6dx2hl2b
    @user-kk6dx2hl2b 16 днів тому

    አሁን ያለን ብቸኝው አጋራችን አንድ አላህ ሱብሀነዎተአላ ብቻ ነው

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 27 днів тому +1

    እረ ጉድ ምን ጉድ ነው የመጣብን የህዝቡን ገዘብ መቀማት ልጀምር ነው እሂ ጂል

  • @user-df3cs1be6l
    @user-df3cs1be6l 27 днів тому +4

    እ ር ፍ ወይ ዘንድሮ 😢😢😢😢

  • @user-zg9ei7fw5u
    @user-zg9ei7fw5u 24 дні тому

    ብር የሚልክ ሠው አሥተዋውቁኝ 3 አመት ሢልክልኝ የነበረው ተጣላሁ ብር ቆርጦብኝ በሥት ጭቅጭቅ አሥገባልኝ ከዚክ ቡሀላ በሡመላክ አልፈልግም😢😢😢

  • @ttww9470
    @ttww9470 27 днів тому +1

    ወድማችን ጀማል አላህ ይረዳን

  • @user-cm3jn7rh8n
    @user-cm3jn7rh8n 26 днів тому

    የአላህ ምንጉድመጣብን😢😢😢😢