🔴ሳውዲ ያላችህ በሙሉ እራሳችህን ጠብቁ መያዝ በስቷል በረራ ተዝግቷል ያሳዝናል😥🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 жов 2024
  • Edited by YouCut:youcutapp.page...

КОМЕНТАРІ • 401

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Рік тому +47

    ua-cam.com/video/D75C-3nPS7E/v-deo.html
    እራሳችህን ጠብቁ መያዝ በስቷል 😢🙏

    • @zeyndne
      @zeyndne Рік тому +2

      አሺ

    • @user-cg7hg3fx9n
      @user-cg7hg3fx9n Рік тому

      ሱበህና አለሀ

    • @seadaali4137
      @seadaali4137 Рік тому

      @@zeyndneተወከል አለላህ አላህ ይጠብቀን

    • @feardasmaemmed5869
      @feardasmaemmed5869 Рік тому

      ጀማል ቁጥርህን እፈልጋለሁ ወዲም እቃ እዲትገዛልኝ ነው 🎉🎉🎉

    • @abulmarka6361
      @abulmarka6361 Рік тому

      አሜንን ያረብ🙏🙏🙏

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +40

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹

  • @Abureyan1
    @Abureyan1 3 місяці тому +43

    እችን ኮሜት የምታነቡ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe Рік тому +7

    ያረቢ አላህ በራህመቱ ይጠብቀን ስራ ፈተው እቤት ያሉትን እህት ወንድሞቻችንንም አላህ ይጠብቃቸው ኢላሂ ሰለሰሙን አምጣልን ያረብ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому +22

    ቀናችን ተደረሰ የትም አንደርስ ለስንቱ እንጨነቅ ቀደር አለህ

  • @Saada-sq4ke
    @Saada-sq4ke 3 місяці тому +14

    ያረብ አላህ እኛ በጭቀት አለቀን
    ኧረ አንተ በራህመትህ በዝነትህ
    ይቅር ይበለን አዘንልን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @InspirationalAirplaneWin-et8yc
      @InspirationalAirplaneWin-et8yc Місяць тому

      ያአላህአተእዘንልንየሠውልጅእንደከብትየሚነዳበቀንላይደረሥንእንተድረስልንያረብ😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @قلوالحمدلله
    @قلوالحمدلله Рік тому +30

    ቀውጢ ቀውጢ እያላችሁ ሰራ የፈቱት እህትና ወድሞችን አታሰጨንቁ ሁን ያለው ይሆናል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому +2

      ምንይሁን።ለሰራወጣን።ይመጣንበት።ትርሳምንይሁን

    • @sumeyabintmohammed3522
      @sumeyabintmohammed3522 Рік тому +1

      ያረቢ እኔ ልወልድ 15ቀን ነበር የቀረኝ ስራ ላቆም ነበር ጭንቀት አላህ ወኪል እስኪ

    • @نعيمهاحمد-ف7و
      @نعيمهاحمد-ف7و Рік тому

      ​@@sumeyabintmohammed3522 🌹🌹💔💔

    • @نعيمهاحمد-ف7و
      @نعيمهاحمد-ف7و Рік тому

      ​@@sumeyabintmohammed3522 الله يحميك يا عمري

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 Рік тому +1

      ​@@sumeyabintmohammed3522 እስኪ ስራ ፈልጊልኝ በጀመአሽ አላህ ይድረስልሽ

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት Рік тому +6

    አላሀምዱሊላ ሠሞኑን ከነዘመዶቻ ትባላሽ ነበር የከረምኩት አላህ ሥለጠበቀን በሠላም እየሥራችን ተመለሥን

  • @ዙዙየወረባቦልጅ
    @ዙዙየወረባቦልጅ Рік тому +7

    ዱአ አርጉልኝ እህት በባህር እየመጣችነዉ አሉኝ እኔም ሥራ አጥቸ ተቀምጫለሁ ሣኡድ ተጨማልቋል አላህ ይጠብቀን ያረብ

    • @Yohh-r6o
      @Yohh-r6o 3 місяці тому +1

      ፈጣሪ በሰላም ያስጌባት ላንችም ዴሞ ፈጣሪ የተሻለዉን ይስጥሽ እኔም እህቴ እሜጣሎ ብላኝ የሄ አሜቱ ስያልቅ ትመጭያሌሽ ብይያታሎ😥😥

  • @مريمبنتمكته
    @مريمبنتمكته Рік тому +19

    መዳሜጋ ልጃ ቤት እየሄድን መኪና ውስጥ እያለን ለሰዋጓ መኪናህ ውስጥ ስለት ነገር እዳለ አውጣ ስትለው ሰምቻለሁ ተፍትሽ ተነስቷል ስትለው ሰምቻለሁ

  • @ሙስልሞችናንያአለሀባሮችፊ

    ወይኔ ያኛ ናጋር ባያማቱ ያላዉ ጭቅጭቅ ኢኛ ረሳችን ጤናኛ አይደላንም ያረብ ጣብቃን ጊን ሀጋር ማግባት አያስፈረም ባሰዉ ሀጋር ማቅረትናዉ ያስፈረኝ ያረብ

  • @sadskrayb
    @sadskrayb Рік тому +6

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የሀገሬ ልጆችን ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ 💔🙏

  • @seadaaawol5798
    @seadaaawol5798 Рік тому +5

    ኢቶቢያ ስራችንነው ከሙስሊም ሀገር አስካሪ መጠክ እየሠሩ ሀራም አለይኩም ባዳንድ መጥፎ ስራ ሁሉም ይጎዳል

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx Рік тому +5

    እናመሰግናለን የኛአሳቢ ጀማልየ

  • @ቀመሪነኝስሌጤዋ
    @ቀመሪነኝስሌጤዋ Рік тому +3

    ያረብ አረ የኛ ነገር ምን ይሻል የአላህ ሀገራችን ላይም ተሰደን እሰው ሃገር ላይም ተሰደን ምኑን ኖርን እህቶች ኡፍፍፍፍፍ

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Рік тому +2

    ሴትየየ የነገረችኝ ያለችኝ አእምሮን የሚቀይር ከኒን እየወሰዱ ልጆቹ ተበላሹ ከአስር አመት በላይ ያሉት እና ለዛ ነው የሚጠቀም ሰው እና የሚሸጡትንም ሰው እያደኑ ነው ብላለች እና ደግ አደረጉ ሳኡዲ ምርጥ ሀገር ናት ግን አበላሹዋት የምር 😢😢😢😢

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد Рік тому

      ደግ አደረጉ እደዛሥየሚያረጉትን እስርቤት ቢበሠብሡም ግደለ ችግሩ ሠርቸ እበላለሁ ያለውንም ይይዛሉጂ

  • @suadsaed2593
    @suadsaed2593 Рік тому +4

    በላይክግቡየመዳምቅመሞችአላህይጠብቀንባያለንበት

  • @FoziFoziy-w3r
    @FoziFoziy-w3r 21 день тому +1

    ኢቃማ የሌላችሁ አብሽሩ አላህ ከእናተጋር ይሁን

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Рік тому +7

    ሳዉዶች እህት ወንድሞች አሏህ በራህመቱ ይጠብቃችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች 🇪🇹
    ትናትና ያክስቴየ ልጅ ተያዘ ወላሂ መያዙም ብቻ ሳይሆን ሀገር ቶሎ መግባት የለም ከባድነዉ ያኢላሂ 😢

  • @ወይንየአህመድ
    @ወይንየአህመድ Рік тому +3

    ወደኛ አከባቢ ደሞ ይመጣሉ ይገባሉ እገሌ ገባ ምንም አልሆነም እያሉ ጨርሰው መጡብን 😢💔💔💔💔💔 አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    ቀዲር አላህ እግዲህ ነፍሴን አስጨንቄ ልገላትነዉ እህ ኢሊሂአደራ ሰዉረን እኔ አልቺልልልህም

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Рік тому +11

    ስናሳዝን እኮ 😢😢😢

  • @asdasf101
    @asdasf101 Рік тому +3

    ጀማልዬ እዴነህ አተስ በሰላሙ ቀን ተገላገልክ😥ልጄ ገብቶልኛል አልሀምሊላህ ደሞ ለሰው አገር

  • @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
    @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ 23 дні тому +2

    የአላህ ጠብቀን😢😢😢😢

  • @hayat227
    @hayat227 3 місяці тому +3

    እህቴን ላሥጠፍትነበርአላህአወጣኝ ሪያዲ የተገዳደሉቀን ሹፌሩ ቀርቶብኝነው ያነገርተፈጠረ ተውኩት አልሃምዱሊላህ

    • @DjfhJcb
      @DjfhJcb 2 місяці тому

      እህት እናስጠፋ የምትሉትን ተውት ስአቱን እያያችሁት ስራ የለ ቀኑ እደዚህ ካልተመቻት መክተብትሂድ

    • @hayat227
      @hayat227 2 місяці тому

      @@DjfhJcb ወደ ካፓኔ ልኮብኝደላላው በየወሩነው ቤትየምቀይረው በዛላይ ክፉሠወችአሉ ጥሩሠወችአሉ ብሯን ይቆርጧታል ባደረችበዋለችሰአት 1,ቀንካደረች 50,ሪያልነውየሚቆርጧትእጂ አቃለሁከባዲእደሆነ

  • @FbfhChg
    @FbfhChg Місяць тому

    እኛ ምንም እሪስችንን ጠብቀን አንድንም እግዚአብሔር በጥበቡ ከክፉ ከመከራ ከመያዝ ይጠብቀን ወድም እህቶቼ

  • @KgghkVvmgg
    @KgghkVvmgg Місяць тому +1

    ኣምላክ ኣቡይ ባዕልካ ሓሉወና

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Рік тому +2

    ያረብ አይነሰቼውን አታሳየን ሰይጣን ሰይጣኑን ይውሰዱልን ውል የለላቼውን ይልቀምልን ያረብ በስት ደዴም ሰው መስሪያ ይጣ😢

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Рік тому +2

    ያረቢ አላህይጠብቀን አይይይምንአይነትጣጣነው ጎበዝያመትግብር አረጉትበቃ ተፍቲሹን የተመቱሺርጦይ

  • @belete-lf1od
    @belete-lf1od 26 днів тому

    እረእደዉ ማርያምን ጠለብነኝና ደማምነበርኩ ወደመድና ልሄድነበር እደዉ ይቅርብኝ ፈራሁ ማርያምን😢😢😢😢😢😢😢😅

  • @ዝምታወስጤነውYouTube

    ሁሉንምዜጋነውዛሬ ወላመስሪ ወላሳኡድአይባልም ምክንያቱም አስካሪመጦጣችንእናፀዳለን እያሉነው እናአሏህይጠብቀን

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Рік тому +3

    ሀስቡነሏህ ወኒዕመል ወኪል

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Рік тому +12

    ሳኡዲ ያላችሁ እህቶቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hayathayat-gg9pn
    @hayathayat-gg9pn 8 днів тому

    እኔ ጠለብ ነኝ ልጠፋ እያሰብኩ ነበረ ወሏሂ ስራ ፈልጉ እያልኩኝ ነበረ ቢቀርስ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Lubaba-u2s
    @Lubaba-u2s Рік тому

    እኔ እኮ እሚገሪሞኝ ተመልሰዉ እሚመቶት ናቸው አላህ ይጠብቀንእግድህ ሌላምንይባላል

  • @Dsaermiserya
    @Dsaermiserya Місяць тому

    አላሆይ 😭😭😭😭 ማራን ያረብ እኔ ጋና 8 ወሬ ነው ወላሂ እና ህጋ ወጥ ነኝ ግን ፈራሁኝ ያረብ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ደ1ጀ

    ,አላህ ይጠብቀን እህት ወንድሞችበሰደትያላችሁበዱአአንርሳሳ

  • @Frygg-x8z
    @Frygg-x8z 18 днів тому

    አላህ ይጠብቀን ስደተኞች ሁሉ❤❤❤

  • @safuyouahmed
    @safuyouahmed Рік тому

    ዛሬ ተይዜ ነበር አላህ አዳነኘ ከነልጇቼ አላህ አጨለመልኝና እለፉ ሂዱ አሉን እኔና ባለቤቴ

  • @ሀይኩየልጓማዋልጂ

    ሚስኪኑ የትዉልድ ኢትዩ ሀገሪ ህዝብ ፍትሁን ቅርብ ያድርግልን በጣም አሳዘነኝ ወላሂ አገት ያስደፋል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ Рік тому +2

    ደግ አደረጉ የኛ ሰዉ አያርፍም ጥርግርግ ያድርጉን የዘድር ኢድ በየቤቱ ቀሪቦ ያልጠመቀ ሀበሻ የለም ምድረ ሰካራም ያለንበትን የረሳን ተፍቲሽ ሲባል ያዙን ልቀቁን

  • @مكيةال
    @مكيةال Рік тому

    ሱባሀን አላህ. አይ እዱኒያ ከረታታ እደበግ ተወዳና ተወድህ እየተጠበቁ ነው

  • @TegstGondr
    @TegstGondr 28 днів тому

    አቤቱ፡ፈጣርየ፡ሆይ፡ኢትዮጲያ፡መቸነዉ፡ከችግር፡ምትወጣዉ፡በስደት፡አለቅን🙆🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭መቸ፡ነዉሚያልፍላት፡ሀገራችን

  • @AnwarK-x6m
    @AnwarK-x6m 2 дні тому

    ያረብ ጠብቀን እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @Hነኝከርታታዋ
    @Hነኝከርታታዋ Рік тому +1

    የአላህ አንተ ጠብቀን በራህመትክ

  • @fatumasaeid-qt6du
    @fatumasaeid-qt6du 7 місяців тому +1

    የመቼነዉ ቀን እና አመተምህረት ጥቀስ

  • @ባቹ
    @ባቹ 22 дні тому

    ፈጣሪ አንተ ጠብቀኝ እኔ ትምህርት ነው እምመላለሰው ፆሎት ድአ አድሩጉልኝ 😢😢😢😢 አወ በየመንገዱ እነሱ ናቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DestawGashaw-b6h
    @DestawGashaw-b6h 2 місяці тому

    ወላሂ ማክሰኞ ዕለት የዛሬ ሳምንት የሱማሌ ልጅ የስራ ጓደኛዬ ተይዟል እኔንም አላህ ነው የጠበቀኝ ግን ከዚያ ቦታ ወጥቻለሁ ቢሆን ፍርሀት ላይ ነኝ ሊጋማም በመጣበት ስራ ብቻ ነዉ እሚያገለግል እራሣቹህን ጠብቁ

  • @fathimak1390
    @fathimak1390 Рік тому +2

    አሚን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤት ስቃይ በሀገር በሰው አይ የኛስ ወዴየት እንጩህ አላህየ ካተሌላ ሰሚ የለንም😭😭😭😭✔️😭😭😭

  • @EthioEthio-e4k
    @EthioEthio-e4k Місяць тому +1

    መደሀኒለም ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tegr1218
    @tegr1218 Рік тому +2

    አየመከራችንአላህይጠብቀንያረብ

  • @Hayay-h3j
    @Hayay-h3j 2 місяці тому

    አላህ ይጠብቃችሁ እህቶቸ ወንድሞቸ

  • @zahraMohammed-s8y
    @zahraMohammed-s8y 10 днів тому

    የአላህ አተ ጥብቅና🤲🤲🤲🤲

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Рік тому

    የኛስነገር ከፋ ምን ይሻለን አሁን የሀገሬንህዝብ ሀሰንመስማት ማየት አልቻልኩም😭😭😭

  • @abdurhmanabdurhman1104
    @abdurhmanabdurhman1104 Рік тому

    የአሏህወደየትእንሂድ. አሏህይጠብቃችሁይጠብቀንወገኖቸ😢

  • @ነኝSግደለሽYተላቅ
    @ነኝSግደለሽYተላቅ Рік тому +2

    አይይይ። የሠዉ ሀገር የህዉነዉ አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @SadaAiae
    @SadaAiae Рік тому

    እውነት ነው ተጠቀቁ አላህ ነው ያወጣኚ

  • @DaniHager-v5w
    @DaniHager-v5w Рік тому

    አቤቱ መደሀና አለም አግዝን

  • @JddjJdd-et8kh
    @JddjJdd-et8kh 29 днів тому

    😢😢በጉልበታችንልንበላምንሁኑነውእሚሉን😢

  • @qwss-wf4gw
    @qwss-wf4gw 7 місяців тому

    እላህ ይጠብቀን ያረብ የኛስ ስቃይ በዛ አይ ዱኒያ😢😢

  • @zanayali3209
    @zanayali3209 Рік тому +3

    አላህ ይጠብቀን😢

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Рік тому +6

    ኧረ አትጨነቁ ቀደር አላህነው ራስ ስለጠበቁ አይያዙም

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Рік тому +1

    እኔም ወዲሜ መጣበበሀር እደአዲሰ አይመክራየ😭😭😭😭😭

  • @hadia1097
    @hadia1097 8 місяців тому

    አየመከራችነ፣ወድሞቻችንበስርቤትተሰቃዮ😢😢😢😢አላህሆይ

  • @MeryemSdme
    @MeryemSdme 15 днів тому

    አላህ ይጠብቀን ያረብ አተጠብቀን ያረብ አላህየ 😢😢😢😢😢😢

  • @samsungduos1777
    @samsungduos1777 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g Рік тому +2

    እኔ ስራም የለኚ ወዲሜም መጣ ላብዲነው በሀሳብ ያረብ ምን ልሁን😭😭😭😭 ጂዛን አስራ አምስት ቀን ሆነው ያረብ ያልፍ ይሆን ዘዲሮ😭😭

  • @BefrduShewaye
    @BefrduShewaye 15 днів тому

    እግዚአቤር ይጠብቀን

  • @HassanAli-ku9ew
    @HassanAli-ku9ew 3 місяці тому

    ወንድሜ ዱአ አድርልኝ በሰላም ሀገሬ እንድገባ

  • @AlewiyaRoba
    @AlewiyaRoba Рік тому

    ህጋወጥን በመያዘቸው በሀገሪቱ ህግ እና በፖሊሶች አልፈርድበቻውም ህጋወጥን አልደግፍም እደፈለጉ ያድርጓቻው ።።

  • @m.s.f2591
    @m.s.f2591 Рік тому +3

    አይ ውግኔ😭😭😭😭😭😭

  • @FfghfFgghfd
    @FfghfFgghfd 2 місяці тому

    Amen
    Amen
    Amen
    Alhuyerden

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ

    እምየ ሀገሬ ልጆችሽ አለቅን በስዴት በሀገር💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @HadyaFentaw
    @HadyaFentaw 19 днів тому

    ያረብ እሲኪ በዱአ አንርሰሳ ዱአ አርጉ

  • @Rነኝእናቴንናፋቂዋየወግድ

    አይይይየምየልጂየመንላይነውያለው ወንድሜዱአረጉልኝ እንድመለሥወይም እንድገባእህህህህህአልቻልኩም

  • @تمرهتمره-ب5ع
    @تمرهتمره-ب5ع Рік тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    አረ በየመን ለሚመጡት እደት በሰሙ እኛስ አላህ አለን

  • @الحمدلله-ه3ق8د
    @الحمدلله-ه3ق8د Рік тому

    ዋናውነሲብነው እኛ ትጨንቁ ሁንያለውይሆናልአላህአለን

  • @Seada-lx3td
    @Seada-lx3td 3 місяці тому

    አላህ ያግዘን አተም በርታልን

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه

    ኸረ ዛሬስ አላህ ይድርስልን

  • @MimiMimi-xh2lo
    @MimiMimi-xh2lo Рік тому +2

    Woyene yagere lejoche 😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 Рік тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረብ የኛሰ መከራ በዛ በየሄድንበት ችግራነው ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያራግልን

  • @ፊፍነኝስልጤዋ
    @ፊፍነኝስልጤዋ Рік тому +2

    لا حول ولاقوة الابالله

  • @SelimaAehmedi
    @SelimaAehmedi 8 днів тому

    አላህዋ አተጠብቀን❤❤😢😢😢😢😢

  • @hayat227
    @hayat227 3 місяці тому

    በሰውሀገርሰው እደት እዲህያናፋል እሰውሀገርተቀምጦየገዛወገኑን አላህበላያውርዲባቸው

  • @sarasara-kl5pk
    @sarasara-kl5pk 18 днів тому

    ፈጣሪ አምላኬ ባዕልኻ ሓሉወና🙏😢

  • @GdvXhx
    @GdvXhx 2 місяці тому

    🎉፡የአላህአተጠብቀንፈጣሪየሆይ❤❤❤

  • @Dsaermiserya
    @Dsaermiserya Місяць тому +1

    ያረብ አንታ ጣብቀን

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 3 місяці тому

    አላህይጠብቃችሁ ውድሞቸ ያርብ

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Рік тому +3

    ተዘግቷልዴ በረራ በአላህ ንገሩኝ ባሌ ከተያዘ 8 ቀኑ ነበረ 💔💔😭😭😭

    • @njatandabdu2472
      @njatandabdu2472 Рік тому

      እኔም ባለቤቴ ሁለት ወሩን ጨረሰ አሏህ ይድረስላቸው

    • @zientahmed8116
      @zientahmed8116 Рік тому

      @@njatandabdu2472 በረራ ቁሟልዴ ውዴ አክበር ታለሽ እኔ ዱባይ ነው ያለሁት አላውቅም ስለ ሳኡድ

    • @hayatkasso5949
      @hayatkasso5949 Рік тому

      የኔም ውደም ሁለት ውሩ

    • @ፈትያሳኒ
      @ፈትያሳኒ Рік тому

      ያረቢ አብሸሩ ኡፈ አላህ ይደረሰላቹዉ አላህ ሰላሙን ያምጣል ደክመን ኤቱ እንበል

    • @Tube-el1ew
      @Tube-el1ew Рік тому

      የኔ ባል አንድ ወሩ

  • @KsaKsaz
    @KsaKsaz 2 місяці тому

    አላህየበእዝነትህጠብቀንያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HappyBasketball-ti3we
    @HappyBasketball-ti3we 5 місяців тому

    ሡበሀንአላህአላህይጠብቀን ያረቢ

  • @RyGh-t5j
    @RyGh-t5j 2 місяці тому

    አለህ ይጠብቀን፣አይ ዱንያ

  • @Tube-sx5yt
    @Tube-sx5yt День тому

    የአላህ😢

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 Рік тому +1

    ያረብ መከራችን በዛ በየ ቦታው

  • @መክያወሎየዋ-አ9ጨ
    @መክያወሎየዋ-አ9ጨ Рік тому +2

    አላህይጠብቀንይጠብቃቸው☝ያአላህ😢አተውእርዳንእርዝቃችነንባገራችንአድርግልን አህህህ

  • @tamerARAGAW
    @tamerARAGAW Місяць тому

    ኢትዮጲያ ሀገሬ ታሳዝ ነኛለቺ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @mutimuti9998
    @mutimuti9998 Рік тому

    በረራ የስርቤት ብቻ ነው የተዘጋው ወይስ ከነ አካቴው ነው እስኪ ንገሩኝ