🔴እህታችን አሁን ያለውት ቆንስላ ላይ ነኝ🙏የአንድነታችን ውጤት ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ሁሌም ከተባበረን ውጤታችን ያማረ ይሆናል::🥰🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Edited by YouCut:youcutapp.page...

КОМЕНТАРІ • 274

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 Рік тому +6

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በእዉነት የመጀመሪያ ቀን የተለቀቀዉን ቪዲዎ አይቸ በጣም አዝኜ ነበር ጌታ ይክበር ይመስገን ልጅቱን ነፃ ለማድረግ እረብርብ ያረጋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን ተባረኩልን ዘራችሁ ይባረክ ለሌላ አረቦች ትምህርት ይሆናቸዋል እንዲህ እንዳይቀልዱብን ያግዘናል

  • @weinwein5652
    @weinwein5652 Рік тому +6

    እድሜና ጤና ለኢቶቢያ ህዝብ በሙሉ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይሄ ነው ብዬ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል የኢጄሢን ነገር አላህ ይፉረዴን እነሡ ለገዘብ ነውጂ ለሠው ዴታ የላቸውም

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 Рік тому +20

    ለዚች ልጅ ድምፅ የሆናችሁ ቅኖች ለወገኖቻችሁ ግድ የሚላችሁ ጀግኖች ውድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንኩዋን ደስ አላችሁ በእውነት በጣም ነው የኮራሁባችሁ ለሌላም ጊዜ ማንም እንዳይለመደው ትምህርት በመስጠት አስከበራችሁ በያላችሁበት ፈጣሪ ብድራታችሁን ይስጣችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ 💚💛❤️👍

  • @user-nb8qt8hz2m
    @user-nb8qt8hz2m Рік тому +18

    ወላሂ በሀገሬ ኩራሁ የክፉ ቀን ደራሺ ኑሩልኝ ስደትኛቺ እህት ወድሞቺ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-it7ox3wg8z
      @user-it7ox3wg8z Рік тому +1

      🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭☝️☝️🙏🙏

    • @user-it7ox3wg8z
      @user-it7ox3wg8z Рік тому +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲☝️☝️👈🙏🙏

    • @aashahaalamo7105
      @aashahaalamo7105 Рік тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Rahma-g8l
      @Rahma-g8l Місяць тому

      🎉😢😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Rahma-qs4hx
      @Rahma-qs4hx 16 днів тому

      ኧረ እኔም እህቴ የት እንዳለቺ አላዉቅም እርዱኝ ወገኖቸየትእንደህነቺ አላዉቅም አታዉቅም

  • @medinabetgerage6156
    @medinabetgerage6156 Рік тому +13

    ወላሂ በጣም አዝናለው የራሳችን ወገን በሸጠን ጊዜ ለዚ ድምፅ የሆናቹ ወገኖች በምን አርጌ ልግለፅላቹ

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Рік тому +5

    የእኔ እናት እግዝአብሄር እንኳን አላቀቀሸ ከዝች አውሬ እህቴ 😭😭😫😫😫

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o Рік тому +8

    የኔ ከርታታ ስታሳዝን ነበር እንኳን ሠላም ወጣች አይ ስደት ሁላችሁም ድምፅ ስለሆናችሁ ክብር ይገባችኋል

  • @user-wk1lt6hr5c
    @user-wk1lt6hr5c Рік тому +11

    የአንድነታችን ዉጤት 👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪እትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Рік тому +4

    .በጣም ደስ ብሎኛል ስለወጣይ. .አልሀምድሊላ ግን አንድነታችን ማንምን ለምትሉት አይነፋም

  • @mygodisgreatfullemengodisg4776

    ጌታ ኢየሱስ ይባሬካቹሁ በእውነት ተባሬኩ!!!! ዬኔ ውዶቼ ኢቲዮጵያን

  • @mygodisgreatfullemengodisg4776

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ
    tebareku Yen Wudoche Ethiopan Nuruling

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow Рік тому +5

    ወላሂ ጀግና ነህ ብሬክስ

  • @user-np8hn8ok4i
    @user-np8hn8ok4i Рік тому +2

    እዉነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @user-li4xd2kh3t
    @user-li4xd2kh3t Рік тому +4

    የምር እንድህ ፈጥኖ ደራሽ በመሆናችሁ ኮራሁ በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow Рік тому +2

    እኛ ኢትዮጲያዊያን ስንርዳዳ ያምርብናል ሳምት ባልሞላው ቀን እደዚህ ነፃ መውጣቷ ደስ ይላል
    ምናለ እደዚህ ድምፃችን ተሰምቶ የኢትዮጲያን ጦርነት ማስቆም በቻልን

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 Рік тому +2

    ኢትዮጵያውይበመሆኔኮራሁበጣምነውደስያለኝ💛💚❤👍👍👍👌

  • @user-tx9yf1sv5y
    @user-tx9yf1sv5y Рік тому +4

    የኔ ጀግኖች ከምር አንድነት ያሰፈልጋል🇪🇹

  • @madinatmadin8535
    @madinatmadin8535 Рік тому +4

    ቢሮዉቹ እራሱ አሰመሳይ ናቸዉ ሌቦይ ናቸዉ

  • @user-hh4be3ek3s
    @user-hh4be3ek3s Рік тому +2

    እደው ብሬክስ ፈጣሪ ይጠብቀን እጂ እዴት እደሚያመናጭቁሕ ቢሮ ያሉት እኔ ጆርዳን አማን ነኝ ግን መዳሞች በጣም ያስጠላሉ አልፎ ተርፎ ቢሮዎች ወደነሱ ናቸው ብቻ አላሕ ይጠብቀን

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Рік тому +2

    ኢትዮጵያዊነታቺን ውበታች ነው እንዲህ ነው ምናምረው 🥺በዚሁ እንቀጥል የኔ እህት እኔን በዚህ እድሜ ማድያት ከችግር በኃላ ድሎት አለ አይዞሽ 🥺🥺

  • @hahatwh4959
    @hahatwh4959 Рік тому +2

    እንደዝህ አይናት በለጌ ቢሮ ብያዝ መልከም ነው

  • @Fatuma-eg8sg
    @Fatuma-eg8sg Місяць тому

    በጣም ያሣዝናል እህቴ አይዞሽ
    ወደ እደሜናጠናይስጥህ እዳትያሉትንያብዛለን

  • @mygodisgreatfullemengodisg4776

    እውነት እውነት ብሮች ሰዎች ናቻው ተባሬክ ዬኔ ውንድሜ

  • @EccEcc-vk8dd
    @EccEcc-vk8dd 2 дні тому

    እውነት እግዚአብሔር አምላክ ከናተጋ ይሁን ወንድሞቼ እህቶች ❤❤❤❤

  • @user-qk5cb5qk1p
    @user-qk5cb5qk1p 3 місяці тому +1

    አላማችን የበዛ ይሁን ውዴ ወንድሞቼ ኢትዮጵያ ልጆች አመሰግናችሁ እወዳለሁ ስለ ድካማችሁ እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፋል። ድምጽ በሆናችሁ እግዚአብሔር ብድራቸውን የክፋቸው ነገር ምንም የለምና እናንተ ባት ጥሩ ነበር ምትሰደዱ ወይም እንዲሁ ጋር በአንድ ቤት ውስጥ ተዘግቶባት የታሸ ወይም ደግሞ ነበር ልትመሰገኑ ይገባቸዋል በእውነት❤❤❤

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 22 дні тому

    ትክክል ነክ ወንድሜ❤❤❤

  • @ababeyame8902
    @ababeyame8902 Рік тому +2

    እኛኮ እደዚህ ሲናትባበራ እደዚነዉ ወዲሜ እናመሰግናለን ወዲማቹን ደምረኝ

  • @desalechtesfaye4275
    @desalechtesfaye4275 Рік тому +1

    አረቧሥ,እሽ,እንበል,የኛዋሥ,አብራ,ከሐረቧጋ,ጋርያለችዉ,የባሠ,እሧ,እሕታችንን,አልገደለቻትም,ምን,አንበላት,እሧን,ጨካኝ,እግዛብሔር,የሥራዋን,ይሥጣት,አግዛብሔር,እዴት,የንፅዋንን,ሣጋልጥላት,እግዛብሐር,ይመሥገን,ከአሑን,ወድያ,አትገላታም,

  • @naimavkyoutube
    @naimavkyoutube Рік тому +2

    ክብር ፡ለኢትዮጵያ፡ልጆች ፡

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 Рік тому +3

    ኢማራት ቢሮ የሚሰሩ ብዙ እህቶች እየተሰቃዩ ነው ለማመን የሚከብድ ስቃይ

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Рік тому +1

    ወገን ለወገኑ ደራሽ ነው ጀዛኩም አላህ ከይረን

  • @MesertWalo
    @MesertWalo Місяць тому

    ውይ ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤❤❤🙏

  • @user-fy1ww1rw9z
    @user-fy1ww1rw9z 2 місяці тому

    አለህ ይጠብቀቹ የገሬ ልጆች ዘሬስ ኮረኡ በስደት አለም እነተን የመሰለ እህት ወንድም ስለለን

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp Місяць тому

    የኔህት አሳዝነሺኝ ነበር አላህ ባለሺበት ይጠብቅሺ😢😢😢አዳደቹ ኢንጀሢ ለብራቸዉነዉ😢😢😢ከዛ አየ
    ይሰሙንም😢😢 ብቻ
    ከባ
    ድነዉ

  • @AyeleGebru
    @AyeleGebru Місяць тому

    እንኳንወጣሽ በሰላም እህቴ❤

  • @mygodisgreatfullemengodisg4776

    ፈርታ ነው እውነት ነው ዬኔ ውዶቼ ጃግኖች ኑሩልኝ'!!!!!

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h Рік тому +1

    አወ የበናት በርቱ ሳናውቅ ቀጥቅጠውናል አሁን ግን እናጠጣቸዋለን መስራት ያለብነን እሳራለን

  • @KhalideSheek
    @KhalideSheek Місяць тому

    ቢሮ በጣም ብዙ ችግር አለ ግን ስንት ነው የምከፍለቸዉ ሁሌም ለአረብ ነው የምደረቡት እግዚአብሔር የስራቹት ይስጣችሁ

  • @user-bx9gn1nh9q
    @user-bx9gn1nh9q Рік тому +2

    እሴይ የ ሀገሮ ጀግና ልጆች💚💛❤😍

  • @madeenamadeena7882
    @madeenamadeena7882 Рік тому +1

    ኢቶቢያ። መሆን መታደል ነዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-io8yl3pg9e
    @user-io8yl3pg9e Місяць тому

    የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አገራችንን ሰላም አረጎልን ሁላችንንም ለአገራችን ያብቃን ሀባይቢ❤❤❤❤

  • @kamilajamal6499
    @kamilajamal6499 Рік тому +3

    ኧረ ጆርዳን አረመኔወች ናቸው

  • @tube3808
    @tube3808 Рік тому +3

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹

  • @EteganDamen-gs6co
    @EteganDamen-gs6co 22 дні тому

    በተለይ አማን ያሉት ቢሮ ውስጥ የሚሰሩት ኢትዮጵያዎች ውሾች ናቸው በጣም ባለጌ ናቸው😢😢😢

  • @user-zv2iu6nj2r
    @user-zv2iu6nj2r Місяць тому

    ቢሮዎች ሲጀመር አሽቃባጭናቼዉ እነዚህ ሆዳም ሆድ አምላኪዎች አላህ በልጆቻቼዉ ይድረስ ያረብ

  • @alhamdulillahforeverything7305

    Ene eko be Ethiopiawunete yemikorawu be mekinate new wude ye hager lijoche korahubachihu 💚💛❤💞👌👌💪💪

  • @kokobaalbehewali6323
    @kokobaalbehewali6323 Рік тому +3

    የዱባይ ደላላ እንደዝህ ነው የሚያረጉት ለአረቦች ነዉ ጠበቃ የሚሁኑት ብታዩ ኑር የሚሰሩትን ስራ የኛወቹ

    • @user-uf7jf3fn8j
      @user-uf7jf3fn8j Рік тому +2

      ትክክክክክል እኔ መውጣት ፈልጌ ስነግራቸው ተጣሊና ነኝ አሉኝ ክክክክክ

    • @kokobaalbehewali6323
      @kokobaalbehewali6323 Рік тому +1

      @@user-uf7jf3fn8j እኔንም ብዙ አስቃይተውኛል ብቻ አልሀምዱሊላ አችም አይዞሽ ከቻሽ ታገሽ አረቦቹ ይሻላሉ

    • @user-uf7jf3fn8j
      @user-uf7jf3fn8j Рік тому +2

      @@kokobaalbehewali6323 አልሀምዱሊላ እያልኩ ነው ያለሁት 😭

    • @user-mc8mq3qm2r
      @user-mc8mq3qm2r Рік тому

      ሣህ

    • @user-mc8mq3qm2r
      @user-mc8mq3qm2r Рік тому

      እኔም

  • @jemayineshjemayinesh2455
    @jemayineshjemayinesh2455 Рік тому +2

    በርቱልን ወድሞቼ 👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞

  • @haleemaali5645
    @haleemaali5645 Рік тому +1

    dhugaa jetee 👌👌👌👌👌👌👌👌👌💔💚💛💚👌💋💔

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Рік тому +1

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b 2 місяці тому

    የኔእህትዋ ፍጣሪይርዳሺውድ 😢😢😢😢😢እርምንአይነትመዳምአሉ ሚሥኪንብሥቁልቁል ብለሺ😢😢

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Рік тому +1

    አዉነት ነዉዉንድሜ ቡር የይዙ አዉነት

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u Рік тому +3

    ውሸት ከፊት ካገራችን ስንወጣ እኳን ማዳት አይናችን ዳር እኳን ግቁር የለም ነበር ሌባ ሁላ

  • @Rahma-qs4hx
    @Rahma-qs4hx 16 днів тому

    ደላላዋ ተይዛለቺ እያለቺ እናቶን የልጅቱን ትመጣለቺ እያለቺ ትቀልዳለቺ

  • @user-ry1sy7us3r
    @user-ry1sy7us3r Рік тому

    እኔኮ ኢቶወች ስወዳችሁ አንድነታችሁን በሬ አተጅግናነህ ዙዙ በጥቅሉ ሁላችሁም

  • @tube8934
    @tube8934 Рік тому +2

    ማደምንም አመሠጊንወት ምክኛቱም ወደ ትክቶኮ በትለቀት ዬት እንደለቺ መን የቅ ነበረ ? የብሮ ነገር ተውት በእቲዮ የመጡነ ለብረቸው መይሆን ቦተነው ምየዝገብን አለህ ልብ ይስጠቻው

  • @asterasterr9535
    @asterasterr9535 Рік тому +1

    በትክክል

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 Рік тому +2

    ቢሮ የሚሰሩኮ አረመኔ ናቸው

  • @dxbdxa691
    @dxbdxa691 Рік тому +1

    ትክክል 💔😭😭😭

  • @modinamodina4305
    @modinamodina4305 20 днів тому

    ቢሮወችኮ፣አላህ፣ያፈራርደናል፣እሚሠሩት፣ስራ

  • @user-rk8yg4pp5e
    @user-rk8yg4pp5e Рік тому +2

    ብሬክስ ትክክልነዉ ወላሂ ሀበሻስንባል አሽቃባጭነን ከኛ ይልቁንስ ብርያላቸዉን የሌላ ዜጋነዉ የምናጎበጉበዉ እኔ ዱባይ ዉስጥ ብዙ ከታዘብኩት ትቂቱን ልገራችሁ ይበልጥ ልቤን የነካኝን ነገር ዱባይ መክተብ የሆነይ ሀበሻ ሰዉየዉ ሊደፍራት ሲታገል እሷማምለጫ መስሏት ላብቶብ ሰብራ ቢሮመጣች ሰዉየዉን አፈልጋትምደ ሲሉት እኔ እፈልጋታለሁ ላብቶብም ብሰብር ሲል እሷ ማምለጫ እድሆነኝ ብየነዉ አዉቄ የሰበርኩት የመድፈርሙከራ እያረገነዉ ብትልም ማን ይስማት እያለቀሰች በግድ እሱዉጋሰደዷት ሀበሻ ስንባል አሽቃባጭ ሆዳደር እራስወዳጂ ለዜጎቻችን እማንቆረቆር አስመሳይነን ከኔጀምሮ አላህንፍሩ በተለይ ደላላና ኢባሲ ዱኒያ ጠፊናትትትት

  • @user-os6ek1sl5b
    @user-os6ek1sl5b 2 місяці тому

    ይያዙብዙእህቶችንእየተጉዱነው

  • @YewbderAmeteMengsha
    @YewbderAmeteMengsha 21 день тому

    እውነት በኔ የደረሠው ነገር አገኘሁት😭

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob 2 місяці тому

    አንድ መሆን ደስ ሲል

  • @sikosilo-lr2zl
    @sikosilo-lr2zl 22 дні тому

    አላህ

  • @Habibs399
    @Habibs399 Місяць тому

    ምግብ ምኛታ ዉሀ አተን መቼ ተሰደድን ከምንዉዳቸዉ ቤተሰብ ተለይተን ሰርተን ቤተሰቦቻችን ለመርዳት በተሻለ ሰርተን ለመለዉጥ ነዉ የምንሰደደዉ አላህ ይስረዋን ይስጣት እኔም ጂዉርዳን ነበርኩ ጠፍቼ ፖሊስጣቢ ሂጀ ነዉ ሀገሪ መሄድ እፈልጋለሁ ብይ ብሮቹማ ካድም ሁለቴ መልሰዉኝ ነበር ማዳም ቤት ደሞዉዝ ስጠይቅ ስቃይ በዛ ለይ ነገ መሸ ጭቅቅ ነበር አለሀምድሊላህ

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Рік тому +1

    .በጣም ታሳዝናለይ

  • @madenamyzamel1341
    @madenamyzamel1341 Рік тому +1

    እንኮን አላሂ ደርሰልሺ የኔ ውድ ውድ የአገሬልጆች አላሂ ባአላአቹበት ይጠብቃቹ ድምፅ ለሁላቹ ሁሉ

  • @Woba-y5t
    @Woba-y5t 5 днів тому

    3:52

  • @seadaaarega
    @seadaaarega 23 дні тому

    ደጋግ ኢትዮጰያኖች ኑሩልን

  • @twaibatwaiba5239
    @twaibatwaiba5239 Рік тому +1

    ወላሂ ስጀመር ቢሮላይ በጣም ችግርነዉ የራሳቸዉዜጋም አንመስላቸዉ እነሱየሚአግዙት ለአረቡቹነዉየሚሆኑት የደረሰበትያቀዋል እኔ ከዱባይ 4ወር ደመወዝ ወስደዉብኛል አላህሲረዳኝ አገሬ ላከይኝ አሁንአልሀምዲሊላህ ኩትራትቤትአልመቸኝአለ ጡየወጣሁ አሁንአምስአመቴ ዘንቸእሰራለሁ ግንኡነት ቢሮየሚሰሩሰወይ በጣምየተጨማለቁ የረከሱናቸዉ

  • @aminatsultan7466
    @aminatsultan7466 Рік тому +2

    የኔ ከርታታ😭😭🇪🇹

  • @ሀያትቦረና2173
    @ሀያትቦረና2173 Місяць тому

    እድሜ ይስጣችሁ እንኳንም አዳናችዃት

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c 3 місяці тому

    😭እህቴ 😭😭

  • @KedestA-rk5hq
    @KedestA-rk5hq Місяць тому

    ተመስገን ❤❤❤

  • @FeraweAbera
    @FeraweAbera Місяць тому

    አወ እውነት ነው የደረሰበት ያውቀዋል

  • @user-oy6ji6eq1g
    @user-oy6ji6eq1g Місяць тому

    የሀገሬ,ልጆች,ደም,መላሽ,ናቹ

  • @MekahHussan
    @MekahHussan Місяць тому

    ወላሂእኔም ጥርሴን በድንጋይ መቶኝልጁ ብደውልባት ሰድቦ 5500ብርመክፈል ከቻልሽ ትወጫለሽአለበለዚያ እዳደውይ ብላ ነው ብሎክ ያደረገችኝ ቢሮዋ

  • @hayatmohd544
    @hayatmohd544 Рік тому +1

    እኛ ኢትዮጵያውይ እንደዝህ ስንሆን ነው የሚያምርብን ወላሂ ስንተባበር

  • @RyDt-ib8dh
    @RyDt-ib8dh 11 днів тому

    ዋዉ እኮን ደሥ አላችሁ

  • @gamelacat7615
    @gamelacat7615 Рік тому +2

    ❤️❤️❤️👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏ኢትዮጵያን ዮትብበሮች ኢትዮጵያን ሚዲያዎች በጣም እንናመሰግዳለን ኮራሁባችሁ ኑሩልን ብራቦ:::::::

  • @melatbekele5955
    @melatbekele5955 Рік тому +1

    ድምፅ ለሆናችውላት ሁላችሁም ፈጣር ይስጣችው

  • @Seniteka
    @Seniteka 2 місяці тому

    Endhe nw Ethiopiawente🙏🙏

  • @JamilaSeid-rq9lm
    @JamilaSeid-rq9lm 20 днів тому

    የኛ የኢትዮ ቢሮ ወደ አረቦቹ ነው የሚደሉት የኛን ችግር በጭራሽ አይረዱም አህያ ናቼው

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s Рік тому +1

    ጎበዞች

  • @ealsaealsa3164
    @ealsaealsa3164 Рік тому +1

    Wawo kemr edit asdestachihugni lewegen derash wegen newu leka hulachihum tebareku

  • @user-on4fm3tf4b
    @user-on4fm3tf4b Рік тому

    ጀማል እረባክህ ለወድሞቻችን ጂዳ ሹመሴ እስርቤት ላሉት ጩህላቸው አመትከሶስቶር የሆናቸው አሉ በአላህ ፍትህህ

  • @user-nf6uh3zv3x
    @user-nf6uh3zv3x Місяць тому

    ወገኖቻችን ጀዛኩምላህ ኸይር ግን ጆርዳን ቢሮ ዉስጥ ኢትጽያ አለ አልገባኝም ብቻ አስቸጋሪ ነዉ

  • @ZerleZerle-pl1gf
    @ZerleZerle-pl1gf 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mv9es2df6y
    @user-mv9es2df6y Місяць тому

    ወነትነው ቢሮላይ

  • @user-ix9bg7zu4q
    @user-ix9bg7zu4q Рік тому +1

    እኛ ኢትዮጵያዊያኖች እንደዚህ ነው ያምያርብን መቼም ቢሆን ውሸት ትሮጣለች እንጂ እውነቱን አትቀድምም
    እኛ የምንበላውን ና የምንጠጣውን መቼ አጣን
    ሆ ጉድ እኮ ነው የሰው አስተሳሰብ ብቻ እህታችን እንኳን ሰላም ሆነችልን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    የምስኪን እንባ ፈሶ አይቀርም 😭💔🇪🇹🤲

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v Рік тому +1

    ምታወራዋን ባገኛት ብስማት ሁላ ደስ ይለኛል

  • @user-pc7bq7hk1v
    @user-pc7bq7hk1v Рік тому

    አይያገሬሠው መቸነው።ከሠውሐቅአምንወጣው

  • @Hawa-xm4sj
    @Hawa-xm4sj Місяць тому

    በያላችሁበት

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c Місяць тому

    የምር የአገራ ሰወ ታስኮራለቹ❤❤❤❤❤❤

  • @hasnamohammad7282
    @hasnamohammad7282 Рік тому

    አልኸምዱሊላህ አላህ ጥሩ እርዝቅ ይስጥሽ ምስኪን

  • @user-yb6ig1ek2r
    @user-yb6ig1ek2r 3 місяці тому

    ያረቢ አለሀሚዱልለ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Рік тому

    ወለሂ አጀቴን ነው ያበለቺኝ አሁንም በለሺበት ይጠቢቅሽ

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 Рік тому

    ኢትዮጵያ እስበራሳችን እንጣላለን እጂ የውጭጠላት ግን ሲገባብን ሀንበሳነን ።

  • @emanmohameed2637
    @emanmohameed2637 Рік тому +1

    ጄዘአለክ፡ኬኤሪ