🔴ደረሰችልኝ ማንንም አልፈራም አቤት አቤት እስፖርት 😂😂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 176

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Місяць тому +7

    አሠላምአለይኩም ያጀመአ ሀዋ እደነሺ አላህይሦብርሺ አባትን ማጣት ይከብዳል አላህ ለጀነት ይበላቸው

  • @user-cs6ox7lg6y
    @user-cs6ox7lg6y Місяць тому +8

    ልጂህን እንደዝህ አታስተምር ልጂ የያዘውን አይርሳም ጥሩ ነገር አስተምራት እድግ በይ ሚጣየ

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 Місяць тому +22

    ጀማል አታስቀይማት በአላህ ሐዘተኛ ነች አዛውት አባት አታአለች በንግግርህ እዳታስከፋት

    • @user-ip3de1go6d
      @user-ip3de1go6d Місяць тому

      ኧረሀሮስአልተለቀቀምወይ

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo Місяць тому +1

    ማሻአላ ተባረከላ አላሕ ያሳድግልክ ልጅን ትመስላለች ወላሒ የኔ ውድ ንፍቅ ብላኛለች የ1 አመት ሑና ነው ትቻት የሒድኩት አሑን 6 አመት ሖኗታል አላሕ ያሳድግልኝ ከልጀጋ የምኖርበት ቀን ናፈቀኝ አላሕ ለሐገሬ ያብቃኝና ያገናኘኝ❤❤❤❤

  • @ru3lg5bm6k
    @ru3lg5bm6k Місяць тому +2

    የኔ ማር ስወድሽ ሁሌም ልጀን የምመስሊኝ ነገርስ የሜ ውድ እድግ በይልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 Місяць тому +2

    አሚቲየኔቆንጆ
    ለምን ቦረና አልተለቀቀም ተናድጃለሁ
    አቤትለዝናብየሚተኛእቅልፍደስሲል
    ለአድኛእልይበል
    ቦረና ስላልሰራ😭😭

  • @zuzuyoutube7350
    @zuzuyoutube7350 Місяць тому +1

    የኔ ውድ ሀዋ አላህ ይሶብረሽ

  • @user-cs6ox7lg6y
    @user-cs6ox7lg6y Місяць тому +2

    ጥርሱን በየው አፉንጫውን በይው ማለት ጥሩ አይደለም ለማለት ነወ

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j Місяць тому +1

    የኔውድ ወላሂ ትትል ደስትትል❤❤❤አላህያሳድግሽ

  • @user-ln6hz5lx8e
    @user-ln6hz5lx8e Місяць тому +2

    ፠ሐዋየ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህቴዋ

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf Місяць тому +1

    አምቴየ ናፍቀሽን ነበር ማር ሀዋየ አይዞሽ አላህ ያፅናናሽ ማሬ

  • @whsffds5498
    @whsffds5498 Місяць тому +3

    አይዋ ጀማል ልጓማ አልተለቀቀም ፍትህ ለኛ እኩልነት የሚባል ነገር አለ🙋‍♀️🤦‍♀️

  • @whsffds5498
    @whsffds5498 Місяць тому +3

    ኧረ በሳቅ ልጁን ሊስገድለው ነው አፍጫውን ድዱን ምናምን ልጂ የያዘውን አይለቅም ዋክክ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 Місяць тому +3

    ፀጉረህን መላ በለው ጀማል በጣም ነው የሚደብረው ረሡል ፀጉሩን አበላልጦ የሚቆረጥን እረግመዋል

  • @Fatima-b7e
    @Fatima-b7e Місяць тому

    as Wr Wb ሀዋየ አብሺሪ እኔም በሥደት ሁኝ እማን አጥቻለጡ አላሕ ይሦብረን ሠፈሬ ኮቻ እደነች

  • @fatumamuhammed2843
    @fatumamuhammed2843 Місяць тому +1

    ፈጣሪ ያሳዲግሺ ማር❤❤❤❤❤❤

  • @TembriTembri
    @TembriTembri Місяць тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እዴትነህ ጀማል
    አሚቲን መልካምነገር ብታሥለምዳት አይሻልም ድዱን ጥርሡን ትይዋለሽ ከማለት!!
    ልጂበመልካም ሥነመግባርሢያድግነው
    በሚድያ አታሣድጋት
    በጡሩሥነመግባር በታድግ አንተም ትኮራባታለህ ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @user-xy3sz3gl4p
    @user-xy3sz3gl4p Місяць тому +1

    አሚቲየ የኔዉድ

  • @Pnice-vs1fr
    @Pnice-vs1fr Місяць тому

    አይይይ ባሌ ቢስቲማነው ግን አልሰራላቼውም ቤተሰቦቼም አልገቡም

  • @user-eh1hg6si7r
    @user-eh1hg6si7r Місяць тому

    ማሻአላየዝናቡድምፅደስሲልጀም
    ሀይቅአይሰራም

  • @hhhhhhhhhh87
    @hhhhhhhhhh87 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-oy3tx3cu8b
    @user-oy3tx3cu8b Місяць тому +1

    የኔ ሚጥሚጣ ❤️❤️❤️❤️💞💞🫶

  • @MehedeZanebe
    @MehedeZanebe Місяць тому

    አላህያሳድግሺ አምቲ❤❤❤

  • @ExpoExpo-or1vd
    @ExpoExpo-or1vd Місяць тому +1

    አሚንን

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y Місяць тому +2

    ጀማል ፀጉርህ እስታይ እንዴት እንደሚደብር ⛔️🥵 መስታውት የለክም⁉️🤔😮

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm Місяць тому

    አሚቲ የኔቅመም እደግበይ ግን ኮቻ የትሰፈርነህ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Місяць тому +8

    በነገራችን ላይ የምር ከሆነ ገልግሎኝ ነበር አንዳንደ አለመገናኘትም ጥሩ ነዉ ብር ብር ብር ነዉ ሚሉት 😢 አንዳንደ እናቴን እየደወልኩ ማግኘት ይሻለኝ ነበር ከኛ አልተለቀቀም ዉጫሌ ላይ ግን አልጓጓሞ

    • @sadhakonjo7971
      @sadhakonjo7971 Місяць тому

      እኔም እህ

    • @alrashdicreate654
      @alrashdicreate654 Місяць тому

      ወላሂ ልክ ነሽ ትናንትና ግዋደኛዬ ገብታ የ ችግር ማስንቆ ስትከረክር ነበር ብር ፈልጋ

    • @HaySss-lx6ke
      @HaySss-lx6ke Місяць тому

      ትክክል ወላሂ ቢዘጋይሻላል ብር ያሥቀመጡነው እኮየሚመስላችው ለዳታው ጥቅርይበል ልጆቸን እናእናቴን በመስመር እደውላለሁ ጥቅርይበል

  • @mdabdurrhoman2217
    @mdabdurrhoman2217 Місяць тому

    ማሻአላህ በተዉሒድ የምታርጊ ያርጋት

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed Місяць тому +1

    አወን ወንዲም ናፍቀውናል

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Місяць тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    አሚቲ
    የኔፍቅር
    ናፈቅሺኝ
    ሃዋስ
    እዴየት
    ናት
    በረታች

  • @user-es6ir3xu6n
    @user-es6ir3xu6n Місяць тому

    የኔቅመምአላህያሣድግሽ❤❤❤

  • @user-eh9tu4wo2c
    @user-eh9tu4wo2c Місяць тому

    ስወዳትየኔማር አላህያሳድግሽየኔቆጆ

  • @AminahAminah-ww7nh
    @AminahAminah-ww7nh Місяць тому

    ወረባቦ አተለቀቀም

  • @MEREMAHASSEN
    @MEREMAHASSEN Місяць тому +1

    እሽ.

  • @Subhanallah-b3u
    @Subhanallah-b3u Місяць тому

    5:10 15:11 15:11 15:13 الله 12:37 12:38

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 Місяць тому

    ምንአየነተሞክረነውልጅበይእያልክወሬመሠለሕነዉእደ

  • @user-ln6hz5lx8e
    @user-ln6hz5lx8e Місяць тому

    ማሻአላ አሚቲየ እዲግበይ ❤❤❤❤❤

  • @user-yn5es9eo4q
    @user-yn5es9eo4q Місяць тому +1

    የኔ ማር ስታሚር

  • @FathmaMuhammad-lr3yw
    @FathmaMuhammad-lr3yw Місяць тому

    ወየዉዝናብናፈቀኝ

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen9260 Місяць тому

    አምቲ የኔ ቆጆ🎉🎉

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 Місяць тому

    እንኳን ኮሪስ ቀርቶ ብሎኬት ቤትም ተቀምጠን ይሰማል

  • @Subhanallah-b3u
    @Subhanallah-b3u Місяць тому

    مشالله 17:25 :11 15:11 15:13 الله 12:37 12:38

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl Місяць тому +1

    እኛ ጋር የለም ወሎ ሀይቅ ወረባቦ ቢስቲማ የለም

  • @FathmaMuhammad-lr3yw
    @FathmaMuhammad-lr3yw Місяць тому

    ጀማልእደትነህ

  • @fousiadxb987
    @fousiadxb987 Місяць тому +1

    ባይለቀቅ ይሻላል

  • @FathmaMuhammad-lr3yw
    @FathmaMuhammad-lr3yw Місяць тому

    ሀዋየእደትነሺ

  • @qwerywwer13
    @qwerywwer13 Місяць тому

    ማሻላህ ❤

  • @user-wi3zr4xu4l
    @user-wi3zr4xu4l Місяць тому

    የኔ መር ምጠዬዬዬዬ

  • @neimaneima-h2u
    @neimaneima-h2u Місяць тому

    ግሺ ጎበዝ ነው ጉድ እኮ ነው ዝበይው ወንድሚሺ ነው እሺ

  • @GiasBd-kh8uh
    @GiasBd-kh8uh Місяць тому

    አሚቲየኔውዲእዲግበይ፣ከልጂጋርመጨወትደስይላል

  • @Subhanallah-b3u
    @Subhanallah-b3u Місяць тому

    مشالله:11 15:11 15:13 الله 12:37 12:38

  • @user-qb7st4fi5n
    @user-qb7st4fi5n Місяць тому

    ጃማ

  • @nomo6793
    @nomo6793 Місяць тому

    አቢቲ የኔማር ሥወድሽ❤❤❤❤❤🌹🌹♥♥♥

  • @SadieaSad
    @SadieaSad Місяць тому

    የኔ ማር አሚቲየ እንደት ነሽልኝ

  • @user-mk3fs7cc4z
    @user-mk3fs7cc4z Місяць тому

    ኣሚቲ የኔውድ ፈጣሪ ያሣድግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GJhdBf
    @GJhdBf Місяць тому

    ጊራናሥ

  • @negutube
    @negutube Місяць тому

    መካነሰላም አለ ይቆራረጣል እንጅ ወግድም አለ ልጓማም አለ

  • @zaeem5406
    @zaeem5406 Місяць тому

    ውድ እህቶቼ በአላህ ሸክላን ሰፍር ምታቁ ንገሩኝ እኔ አላቃትም ግን እዛ ቦታ ለመግዛት ፍልጊ ነበር ሌላው ቦታ አቅሚ አይችልም እዛ ትንሽ ረከስ ይላል ብለውኝ ነው እና ምርጥ ከተማ ናት ወይስ ዝም ብላ😢

  • @Amena-wz6bh
    @Amena-wz6bh Місяць тому

    ልክነህ 😅አይሚቲ ❤

  • @Halima18685
    @Halima18685 Місяць тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @user-ur3xj9kx8q
    @user-ur3xj9kx8q Місяць тому

    ማሻአላ❤አሚቲየ❤የኔዉድ❤

  • @user-kr9sl6wt6f
    @user-kr9sl6wt6f Місяць тому

    ወግድ ይለቀቅ

  • @fafiwolloyewa
    @fafiwolloyewa Місяць тому

    አምቲዋ የኔውድ❤❤❤❤

  • @PilpifsgTyrfgh
    @PilpifsgTyrfgh Місяць тому +1

    ሀይቅ አይሰራም

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 Місяць тому

    ማሽአላህአላህያሳድግላቹ❤❤❤❤❤

  • @FathmaMuhammad-lr3yw
    @FathmaMuhammad-lr3yw Місяць тому

    ወግዲየለም

  • @hshsshehh7737
    @hshsshehh7737 Місяць тому

    አሞቲ ምን ሆና ነው አዘንተኛ መስላለይ

  • @rahimakeme5834
    @rahimakeme5834 Місяць тому

    አባሰል ወረዳ የለም

  • @user-pz8bo5cz1y
    @user-pz8bo5cz1y Місяць тому

    ይመቻሽ❤❤❤

  • @user-tw7bz7qc2e
    @user-tw7bz7qc2e Місяць тому

    የኔማር

  • @user-pd9bc5ci8f
    @user-pd9bc5ci8f Місяць тому

    የኔማር❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidTube854
    @seidTube854 Місяць тому

    ፍዲቅ ዲቅ ያልሽ መረቅ አሚቲየ

  • @hatifsama4835
    @hatifsama4835 Місяць тому

    አሚትስወዲሽ👍👍👍👍👍

  • @madi2644
    @madi2644 Місяць тому

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም ናችሁ ሀዋበረታች

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Місяць тому

    የሚጀነጀንም የሚጀነጀንም የለም አሁን ላይ

  • @zeharaaliyoutube3266
    @zeharaaliyoutube3266 Місяць тому

    እረአልተለቀቀምበኛእረሱንእኮ

  • @user-mk1rg8ve8p
    @user-mk1rg8ve8p Місяць тому

    አምቲአላህያሳዴግሺዴግበይ

  • @dhdgdg6231
    @dhdgdg6231 Місяць тому

    ይኔማር እኔምሳምአርጌሻለሁ❤❤ይኔልእልትፍፍፍፍ

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 Місяць тому

    ይሠራል ትንሺ ትንሺ መ ከለሠ ላም ግን ደካ ማነዉ አሉ አሁ ን ጠይቄ

  • @user-rr2kt4fp7n
    @user-rr2kt4fp7n Місяць тому

    ሀይቅስ

  • @RhmatSaed
    @RhmatSaed Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RhmatSaed
      @RhmatSaed Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ffhhjvvh-qu3jq
    @ffhhjvvh-qu3jq Місяць тому

    ቆቦ ይሰራን ውይ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Місяць тому

    ከሀይቅ እስከ መርሳ መል ለገር የለም

  • @feeeddgeedasf9535
    @feeeddgeedasf9535 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉አሚቴ

  • @user-vj7jn7sd9g
    @user-vj7jn7sd9g Місяць тому

    ጀማል ደጋን አይሠራም እዴ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz Місяць тому

    አሀለን አሚቲ❤❤❤❤❤

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Місяць тому

    አሚት የኔ ማር ጀማል ዶቃ አርጉ አዳይዘገብን የምር የካርድ የጨረሰኩት ድረሀም 🥰🥰😅 መጀናጀኑ ቀርቶብን ቤተሰብ ባገኝናቸው ተውግን እኛ ዝናብ አሮብናል

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz Місяць тому

      ዱቃ
      ዶቃ አትበሉ
      ዱአእ ነው እሚባለው

    • @user-lo7rc1pm1l
      @user-lo7rc1pm1l Місяць тому

      @@KkOo-jj3pz 🤣🤣🤔🤔

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz Місяць тому

      @@user-lo7rc1pm1l
      ምን ሚያስገለፍጥ አለ

  • @userasd5115
    @userasd5115 Місяць тому

    አዘተኛአደለቺአሚቲማር

  • @Subhanallah-b3u
    @Subhanallah-b3u Місяць тому

    مشالله

  • @fatumamuhammed2843
    @fatumamuhammed2843 Місяць тому

    እረ ወላህ ሀይቅ የለም ኔቶርክ የለም

  • @user-bi3fl8se9c
    @user-bi3fl8se9c Місяць тому

    ደካማነው እጂ

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 Місяць тому

    ጨፍሳ አልተለቀቀም ወይ??

  • @zinetouemr6354
    @zinetouemr6354 Місяць тому

    ወረባቦስ

  • @hshsshehh7737
    @hshsshehh7737 Місяць тому

    መሀሙዲ ነጋ በአማን😅

  • @user-pw6xj4lb1f
    @user-pw6xj4lb1f Місяць тому

    ከላላለምን አተለቀም ጀማል

  • @saadaalsereidi9675
    @saadaalsereidi9675 Місяць тому

    ውርጌሳ የለም

  • @Subhanallah-b3u
    @Subhanallah-b3u Місяць тому

    الله 12:37 12:38

  • @user-lm1lt7xk7i
    @user-lm1lt7xk7i Місяць тому

    አጂባር አልተለቀቀም ጀማል❤❤❤

  • @Aysa-ft4cv
    @Aysa-ft4cv Місяць тому

    አረባክህ አላለይም😅😅

  • @aleemamuhammed4229
    @aleemamuhammed4229 Місяць тому

    😢😢ቦሪናየለም😢😢

    • @rahmaha
      @rahmaha Місяць тому

      እረ አለ አለሠማብለዉ ይሆናልጂማማዩ😂😂😂